ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንበር ቀይር ቀይር😂😂😂 እያላችሁ ስታደርቁት የነበራችሁ ኑ መርቁለት ለአለምየ❤❤❤ ጥሩ ጥሩ ታሪክ የምንሰማበት የሀገራችን ሰላም ያምጣልን❤❤🎉
ትንሽ ከለሩን ቢያስተካክለው
@@nuale23እረ ተይው እንኳን ቀየሩ
@@nuale23ወይ ጉድ አሁን ደሞ ከለሩን ሆ😂😂😂
😂😂😂@@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
ወይ ጉድ 😂😂😂😂@@nuale23
ወንድም አለምሰገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት በግፈኞች የምትሰበርን ልብ ላለቀሰሽ አይን ፍትህን ለተነፈገች ለምትንገላት ነፍስ ለ ሓቅን ከጌታ አገኛለሁ ብለህ ለወገን ድምፅ እያሰማህ ያለህነህና እናመሰግንሃለን
አለምዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለኢየሱስ ክርሥቶሥ በአል በሠላም አደረሠህ አለም ሠገድ አደኔ የሚወደው በላይክ ያሣየኝ
የባዳ እህት ብዙ አርጋኝ ተጎድቻለሁ ያንቺን ስሰማ አቀለልኩት ምክንያቱም የባዳ ጠላት ይሸሻል የስጋ ወንድም ምን ይደረጋል አያድርስ ብዬ ተፅናናዉ
Yenen besemu yehem kelal new
አለምዬ እንኳን አደረሠህ አሁን ሶፋህን ቀይረህ ከነግርማሞገስህ ቁጭ ስላልክ ደስብሎኛል አንተ የተባረክ ሠው ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤
አይ የዘንድሮ እናት ልጅ የክህደት ዘመን ከሆነ ቆየ እኮ ከባዳ በላይ ልብን የሚስብሩት የእናት ልጆች ናቸው እንዳንድ ያልታደለ ቤተስብ ውስጥ ይሄ ችግር ሞልቷል የእናንተን እውነት እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው
ትክክል
በትክክል
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ማንንአምነን እንደምንኖር ግራገባኝኮ ጣሪዬ ሆይ አንተምህረትህን ላክልኝ
እንደ ቤተሰብ ክፉ እና ጨካኝ የለም እግዜሩ ይሁንሽ
አምላኬ ሆይ አደራህን የወንድሞቼን ልብ አራራልኝ ከገንዘቡ ይልቅ እነሱን ማጣት አልፈልግም 😢
እህቴ ገንዘብ ሲኖር እናጣቸዋለን ፣እኔ ይኸው አለው
እኛም ብለን ነበር:: ግን ተዘጋጂ ሲቀየሩ አህት መሆንሺን አንኩን አስክትጠራጠሪ ደረሰ ይሆናል
Sew hulun zengto legenzeb tegeztual.
Betam
አሜን ፫
እናትያሸ ጥሩ ሴት ናት አላህ ይጨምረላት
አሌክስ እንኳን አደረሳችሁ ሶፋውም ጥሏቹ ይለቅ ።
አንደኛዋ ኮማችነኝ ላይክ አርጉኝ🥰🥰 እዬሃ ሚድያ አብዝቸ የምወደዉ የተማርኩበት እህታቹ ከትግራይ ከዚ ቻናል ብዙ ተምርያለዉ ቡዙም አሰተካኪያለዉ👌💋💋🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በትምህርት ያልታገዘ import and export ማወናበድ ይባላል።
ለማጭበርበሪያ የሚወጣ የንግድ ፈቃድ!! በጣም የተለመደ ከባንክ ብድር ወስዶ ለሌላ ለማዋል ወይም ገንዘቡን ይዞ ለመጥፋት። 😡😡
ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ እህቴ ስራሽን ለቅቀሽ መውጣትሽ ትልቅ ጥፋት ዘንድሮ ይቅርታ አድርጊልኝ እና የማምነው ጠበቃ ወንድሜ ለእናቴ የሰራሁትን ቤት ክዶኛል ከእዛ በኇላ የተጎዱ ብዙ እህቶቻችን በእዚሁ ሚዲያ ተሰምቷል ስለእዚህ ( የሚታመን ተስፋ የሚጣልበት እግዚአብሔር ብቻ ነው ! ) የሃገሬ ወንድሞች ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ዘራችሁ እንዲባረክ ዋጋ ትከፍላላችሁ
በጣም ከባድ ነው አሁን ከቤተስብ ይልቅ ገንዘብ በለጠበት ስው
We are Ethiopians we have lots of problems for life time but God he is Good all the times in Jesus Christ name Amen 🔥🙌🙏
ምርጡ ወንድማችን ያለም ሰገድ እንኮን ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርሰቶሰ የትንሳኤ በአል አደረሰክ አደረሳቹ ክርሰቲያንኖች አገረችንን ሰላም ያርግልን❤🙏
ሰው ክፉ ነው።ስግብግብ ነው። የእኔ እናት ወንድም ልጅ እኔ ሁል ጊዜ የምጨነቅላቸው ዘመድ እንዳያጡ ቢመቻችልኝ ያገቡትን ባሎቻቸውንና ዘመዶቻቸውን ምሳ እጥራለሁ፣ ገንዘብ ሲኖረኝ ደግሞ እረዳቸዋለሁ የምላቸው፣ እኛ ቤት አንደኛዋ ኖራለችም። ልክ እናቴ ስትሞት እናቴ ለዘመናት ያቆየችውን የእናትዋን ቤት እንዲሸጥ ተንገብግባ አሸጠችው። ውርስ ነው መከፋፈሉ ባይቀርም መሬቱ ለሌላ ሰው ከሚሸት ትንሽ ታገሺንና ገንዘብ ሰብስበን እንሰጥሻለን ብንላት ተመናቅራ መሬቱ ተሸጠ ለባዳ። መሬቱ በተሸጠ ስድስት ወር ገደማ መሬቱን የገዛው ሰውዬ በእጥፍ ለሌላ ሰው ሸጠው። ስትስገበገብ መሬቱን በርካሽ አስበላችው።ዘመድ አይጠቅምም። አንዱ በሃሳብ ብዙ እየደከመላቸው ሌላው ግን ከዝምድና ይልቁ ገንዘብ ላይ አሰፍስፈው ይገኛሉ። እኔማ ከእንግዲህ ባላያት ደስ ይለኛል። በቃ እዛው ኮተታቸውን። በልጆችዋ ይድረስባት። ወልዳለች ትየው።👺👹👺👹👺👹👺👹
ሌላ ሰው አያስፈልጋችሁም ጋደኛ ይሁን አጎት አክስት 😄😄እንዴት ደስ ይላል ❤️🙏🙏❤️
የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍🥰
Amen amen amen 🙏
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜንን አሁንስ እኔም ሰልችቶኛል የሰው ቤት እንጀራ ይኸው አስራ ስድስት አመት ሙሉ በሰው ቤት ኧረ በቃ የሰው ሀገር ውይይይይ😢😢😢
እግዚአብሔር በሰላም በገላገለሽ ! በመጀመሪያ ቀድሞ እንደነበረው ሰራአስኪያጅ በየቦታው ያለውን ሃላፊነትሽን የማውድ ደብዳቤ መበተን ነበረብሽ እስቲ ኢሄን ሁሉ አላፊነት በዚች ደሞዝ
መድን ድርጅት ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤
ይህንን ታሪክ ማነው እንደኔ ተከታታይ ፊልም ተመስጦ ሁሉንም ፓርት ተከታተትሎ የጨረሰ ጉድ ነው ፊልም የሚመስል ታሪክ
የቤተሰብ ጠላትነት በጣም ይከብዳል በጊዜ ማምለጥ ነው
እውነትነው
ጥያቄው መቀጠል ነበረብህ።ምን ያህል ኤክስፖርት ምን ያህል ኢምፖርት አደረጋችሁ?ገንዘቡን ከባንክ ከመሰዱ በፊት?!? እነዚህ ቤዚክ ነገሮችን ማወቅ አለብህ።ሌላው እሱዋ ስትፈርም ለድረጅቱ "ኦን ቢሃፍ ሆና" ስትፈርም ከግል ብድር ጋር ይለያል።
እእንደዚሕ ነች ማፍያ ብልፅግና!!
ማሻአሏ አለምየ በመጀመርያ በጣምነው የምውድህ እና የማክብሪ የዴሀ እባ አባሽ በዛላይ ሶፋው በጣምነው የማምርው እርዝም እዴሜ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥልኚ የኔ ውድም
ብዙ ጊዜ የአንዱን ሣይድ እየሣማን አንፍረድ አጋጥመህ ስማው ይባላል የሁለተኛውን ባለታሪክ ምላሽ እንስማው
አቤት ግርማ ሞገስ አሁን ቦታውን አግኝቷት ሶፍው ሲያምር አለም Thank you
እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ በሰላም አደረሰህ አለምየ ከነ መላዉ ቤተሰቦችህ❤
👍👍👍👍👍👍👍👍አለህ:ጃዛዋን:ይክፋት
አለም ሰገድ ታደሰ እንኳን አደረሰህ ወንድማችን
ለሶፋው ❤❤👏👏👏
ሰላም አድርጊው ማርያም።
አንዳንዴ በየዎህነት የምንፈፅመው ጥፋት ራሳችንና ቤተሰባችን ጭምር ስለሚጎዳን ደጋግመን ልናስብበትና ቢቻል የህግ አማካሪ ማመከር አስፈላጊ ያስፈልጋል እላለሁ
የኔ ጎረቤትም ቤትዋን ወንድምዋ አሽጦዎታል
ወይ ገንዘቤ አገራችን እዚህ ደረጃ ያደረስዋት ወንበዴ እነዚህ ናቸው የባንክ ማናሮች አጭበርባሪዋች ናቸው
ሰላም አለም ሰገድሰላምህን አላህ ብዝት ያድርገው
🌺🌺🌺
የአለምየ አድናቂነኝ ስደተኛዋ ከቤሩት 🥰🥰🥰
20 ልጅ ከወለደ አባት እናትሽ የወጣችው በምን ምክንያት እንደሆነ መገመት ባይከብድም አንዳንድ እናቶች ልጄ ከሚራብ (ከምትራብ አባቷ ነው ጥሎ አይጥላትም ብለው ለልጆቻቸው አስበው ይወጡና ልጆቹ ግን ፈልገዋቸው ሲመጡ ጥለዋቸው ለምን እንደወጡ ሳይጠይቁ ጥላቻ ያድርባቸዋል ያሳዝናል በዚህ ሰአት ያላችሁ እናቶች ጥሩ ትምህርት ነው ለልጆቼ ብላችሁ እናንተ አረብ አገርም ስሩ አገር ውሰጥ ሰሩ ልጆቻችሁ ዋጋችሁ አይገባቸውም አትልፉ ጥላችኋቸው ለነሱ ጥሩ ህይወት እናንተ አፈር ስትበሉ የነሱ መልስ ክህደትና ጥላቻ ነው ከምትሰሙት ነገር ለኛ ብላችሁ ሰሙ
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ሰማን ለካእንዲህ ነው ጉዳዮ ሚሊየነር የበዛው እኛ ሚሊዮን ስም ነበር የምናቀው ንፁ ድህነት የሰላም ንሮ አይሻልምን መጨረሻው ናፈቀኝ
አምላኬ ሆይ አደራህን ገንዘቡ ይልቅል እነሱን ማጣት አልፈልግም😢😢😢😢😢😢😢
ብርሽስ ?
ብርሽን ካጠፍ ዝም ካልሽ ለምን ታጫቸዋለሽ 😂 አጥፍተው ስትናገሪ እኮ ነው ምታጫቸው ከጎዱሽ ዝም ካልሽ አታጫቸውም😅
ከበደለኞቹ ሕዝቦች አድነኝ»
እንደው ሰው ካልሄደ ወይም ካልሞተ አይመሰገንም የሚባለው እውነት ነው: እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረውና እናትና አባቴን ዛሬ ላይ በጣም አመሰግናቸዋለሁ አንድ ሳይቀላቅሉ በትዳራቸው ፀንተው ነበር ያለፉት በተለይ አባታችን እጅግ መልከመልካም የነበሩና በጃንሆይ ጊዜ በነበራቸው የሥራ ሀላፊነት ለቤተመንግሥቱ እንደመቅረባቸው የስንቶቹ የመኳንንት ልጆች አይን ቢያርፍባቸውም ምንም አይነት ነገር ሳያጓጓቸው ከእናታችን ጋር በሠላምና ፍቅር ኖረው ለሥጋወደሙ በቅተው አልፈዋል:: እኛም የእናት የአባት ልጆች የሚባል ነገር ሣይኖረን በአንድነታችን ተከባብረን ተፈቃቅረን በያለንበት እንኖራለን ተመስገን ነው::
Des yemil agelalets nw ahunm fkrachehun yabzaw
@@fantutadese6510 Amen🙏🏾❤️
Ytadle betsbe nwu yih mtadel nwu bye botawu yemiwlde lej mkrawu nwu yemibzawu tnekole yizwu nwu ymimtute
Alemsegd. Jegna. Neh. Yegnan. Asteyayet. Tkebelaleh. Sofo. Slegezah. Betam. Des. Blonal. Tebarek ❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦☝🏾☝🏾☝🏾@xpxngeq
አቤት ጉድ መሞቱ እኮ አይቀርም በስመአብ ወወልድ ስንት አይነት ሰው አለ አይዞሽ እህቴ የዘራውን ያጭዳታል እራስሽን ጠብቂ አትበሳጪ ሀይል የእግዚአብሔር ነው
እኔም እንዳንቺ የእንጀራ እናቴ ያሳደገችኝያጎሮቤት ሴት ነች የነገችኝ የእንጀራ እናት እናቴ ነች ዛሬም በኋላ ዘመድ ተሰብስበው ተነገረኝ ነገር ግን ጥየቄ ነበረኝ
ይሄነነ ፡ ሳያቅ ፡ ነዉ ፡ import export የከፈተዉ?
ስፖርት ጀምር alexo
ድሕነት አይኑ ይጥፋ የት ለመድረሰ በእሕቱ ላይ ሚጨክን😢 መቼም አያልፍለትም
ባንኮች ያለመያዣ እንዴት ያበድራሉ አስገራሚ ታሪክ ነው
ለኤክስፓርት ትልቅ ማበረታቻ ይደረጋል አንድ ብድር ነው። ምክንያቱ ደግሞ የውጭ ምንዛሪ ስለሚያስገቡ። እንደተባለው የድርጅቱ ፕሮፉይል፣ የሽያጭ/export ውል ፣ የሂሳብ አያያዝ ወዘተ....ታይቶ ሊሰጠው ይችላል። እርሷ እንደገለጸችው ወደ ECEX(Ethiopuan Commodity Exchange) account ገቢ ተደርጎ ነው። በፕሮሰስ ይለቀቃል።
አንድ ባለቤት አለኝ😅😂😅 ስንት ነበር የፈለግሽው
Kkkkkkkkk
ምናለ ብታልፊያት እኔም ስምቸ ዝም አልኩ ተሳስታ ሰለሆነ ግን እኛ አናሳልፍም አይደል 😆😆😆😆😆😆😆
😂😂😂😂😂😂
She is right
ዘድሮ ሚታመን የለም ! የእናት ልጅ ማይታመንበት
የምር ይቺ እንጀራ እናት ለመባል ይከብዳል የምር እንደዚህ አይነቶችን ያብዛችሁ
ኮማቾች ሳትሰሙ አትኮምቱ 😊
ሲሰሙሽኮ ነው 😂😂😂
በየቤቱ እንደዚህ አይነት በጭካኔ የተሞሉ፣ራስወዳድ ጨካኝ ወንድምና እህት አሉ፣ከሰው ይልቅ ገንዘብ የማወዱጌታ ይርዳን፣ ዘመኑ የከፋ ነው። ሰው እግዚአብሔርን መፍራት አቁሟል።
ታውቆሽ ነበር የሸሸሻቸው በዛው ጨክነሽ በቀረሽ😢
ባንኩ ምን ይዞ ነው ይህንን ያህል ብር ሚያበድረው እንደገና ስራ አስኪያጅ ተቀጣሪ ሆኖእንዴት ነው የህዳ ተጠያቂ ሚሆነው አረ በዚህ ጉዳይ ባለሙያ ቢያስረዱን ደስ ይለኛል
አለም ስገድ እንኮን አደረስህ;;
ባለጌ ወንድም ነው ቢሆን አንድ ንግድ ከፍቶ መስጠት ሲገባው ጭራሽ በንቀት ስም አጥፍቶ እህትን ማስቀየም ክፋ ወንድም። ጨካኝ ወንድም ነው ምትሸጪ ቢሆን ሸጦ ገንዘብ ይወስድ ነበር። ግን መጨረሻው አያምርም።
ገለምየ ስንቱን😢ጉድ ትሰማዋለህ😢😢😢😢
እንኳን እሱ እኛም ስንቱን ሰማን
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ ኡፍ በጣም ማሬ መቸ ይሆን እሚያስደስት ነገር እምንሰማዉ እምናየዉ
አባትየው ግን ጎበዝ ተዋጊ ናቸው 20ልጅ
ሰባት ልጅ ስትል የሰማሁ መሰለኝ
@@mulubirara7956 20 ልጆች ናቸው ከዛም ከዚህ 3 በሂወት የሉም 17 ግን በሂወት አሉ።
@@mulubirara7956አስራ ሰባት ልጅ ጉደኛ ናቸውሰውዬው ጥሩ ጊዜ መሆኑ ነው ለሁሉም ጠቀማቸው
አጠቃላይ ሀያ ነበሩ ሶስቱ ሙተዋል አስራሰባት አለን ነው ያለችው ማሻአሏ ዴስ ይላሉ
ምንኣይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው?ብድርማ ድርጅቱወክሏት ነው እንጂ የግሏ ኣይደለም!!🙏
ምን ኣይነት የማፍያ ስራ ነበር ?ስትስሩ የነበረው?ወሮበላ ሁላ🙏🙏🙏🙏
ብዙዎቻችን ዝም ብለን ነው ምንፈርመው ሲውል ሲያድር ይዞብን የሚመጣውን መዘዝ አናስበውም!
ለናትሽ እና ለእናትሽ ልጆች ጥሩ አመለካከት ስለሌለሽ ሆነ ብሎ የቸበቀለሽ መሰለኝ
ሶፋው ተመችቶኛል 😁❤️
Alemsegdi what kind of question???
What is the purpose of this discussion?
😳ምንድነው የሴክስ ድርጅት 🤔ለሱም ድርጅት አለው እንዴ
Sales
የጥራጥሬ የቡና የሚገዛበት የቅባት እህሎች ድርጅት ነው ኢሴክስ
ESEX
እኔም በአባ ልክ እንደሶ አይነት ደርሶብኝ ነበር እንዴት እንደሚያስደነግጥ አይነገርም የማላውቀውን ወላጅ አባት ተብዬን በአይኔ ለማየት ከሶ የበለጠ ነበር የከበደኝ
why he named the company alfaruq?🤔🤔
Alemye welcome 😍
ሀበሻ ያስቀኛል 😁😁😁ገንዘብን በተመለከተ ማንንም ማመን አይገባም ። ቤተሰብን ጭምር ። 44 ነጥብ እየመጣችሁ አታለቃቅሱ ። ኮተታሞችምድረ መሀይም !ሲቀጥል በድርጅት ስም ብድር ከተወሰደ የድርጅቱ ማስያዣ ነው የሚወሰደው ። PLC ካልሆነ በስተቀር ።PLC ከሆነ ግን ገንዘቡ ከባለቤቱ ይጠየቃል
ታድያ ካላመንሽ ከሰው ጋር እንዴት ትኖርያለሽ?
@@HayatAhmed-ux9hr በፍጹም አትመኚ ። ጥንቃቄ እና ብልህነት ግድ ነው
ሰው መሀይም አይባልም ቤተሰብ ካልታመነ ማን ይታመናል
በጣም ፈጣን ልጅ nw. አድናቂው neg
ያልገባኝ ታሪክ ሰውየው ምንም ብር ሳይኖረው import export ከፍቶ ያለምንም መያዣ ብድር ወሰደ ነው ባንኮቹ እራሱ ሌቦች ናቸው
እንኳን አብረዉት ያላደጉት ወንድም ይቅርና አብረዉ ያደጉትም የመሀል እግር እሳት ናቸዉ😢
አረ እኛ ሁለት ነን በውርስ የተነሳ ተጣልተን አንጠያየቅም
እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ ፣፣
Tareku!
እኛም ሁለት ሴቶች ነን እናታችን ስትሞት ውርስ እኔ ብቻ ነኝ ብላኝ ተጣላን
ነገረኛ፣ መደማመጥ የሌለበትና ስግብግብነት ሲኖር ነው የምትባሉት። መነጋገር ጥሩ ነው የውርስ ጣጣ ሲመጣ።አንዱ ደነዝ ከሆነ ግን ሁሉም ነገር አበቃለት። ምክንያቱም ደነዝ ሰው ደህና ነገር አያፈልቅምና።👺👹👺👹👺👹
Ayzosche bezu Nene bechaschene aydelescheme.
አቤት ጌታዬ የዘመን መጨርሻ ላይ ነን ጉድ ነው
You made it complicated. Why would she be responsible for the company's liability?
ሥራ ፡ የለም ፡ ብለሽ ፡ አልነበረም
ምነው የመጀመሪያ ቀን አይተሻት አልፈልግም እንዳልሻት በቀረችብሽ ኖሮ መውለድ ቋንቋ ነው በቃ ያሳደገችሽ ስሟ ቢሆንም እንጀራ እናት ከንግግርሽ ግን እናት ናት ይበቃሽ ነበር በወለደችሽ እናት የመጣ ወንድም ተብየው ግን ሊቀብርሽ ተነሳ ጌታ ግን እንደሰው አይደለም አይዞሽ በቀል የፈጣሪ ነው
አንዴኛ ነኝ አለምየን ስወዴው እስኪ መዳሜ ጥሩ እድቶን ላይክ አድርጉኝ 😂😂😂😂
😂😂
ጥሩ ስለሆነች ነው የምኮመኩሚዉ 😂😂ስንቶቹ ናቸው ያለ ስልክ ከሰው ጋር የማይገናኙት አመስጋኝ እንሁን ከኛ የባሰ አለና
Kkkkkk ancih kentu kelbhs Dua adrig bes
ኣደል😂😂😂
አንቺ ከዚህ ተጥደሽ እዛ ሩዙ ተቃጠለ ስልኳን ስጭኝ😳
እኔም ያንቺ አይነት ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ከኋላ መጥቶ አይዋጥም
ባንክን ምድርን ያህል ነገር መፈረም ከባድ ነው ሆ የፈለገ የእናቴ ልጅ ቢሆን አልፈርምም
❤❤❤❤❤❤❤
Alex meskelehi❤️❤️❤️❤️
ሁል ግዜ በምድያም በተለያዩ አገጠምዎች በቤተሰብ በጓደኛ በትደር መከደድ በዝቷል ሰው ግን ምንም አልገባውም
በትክክል እዚህ የነፃ ሚድያ ላይ እየወጡ ቡልሽት ያደርጋሉ!! ኢትዮጵያ ዛሬ እራስን ለማመን እሚያስቸግር ግዜ ላይ ነን ያለነው!!! አጭበርባርት ሀገር እያለች ስንት ነገር እየሰማች ተታለልኩ በወንድሜ እየተመካከሩ ትያትር ይሰራሉ እስቲ አታላዩን ያሳዩን እሱምይናገር!!!
@@welansatesfaye5384 ሁሉም ውሸት ነው ማለት ነው በእርግጥ እነዝህን ምድያ አለምንም ግን ሁሉንም ይከብዳል እኔ በዝች አለም እረሴን እንኳን አለምንም
አንድ ባለቤት “አለኝ” ሰንት ሊኖርሸ ትፈልጊለቨ።
ለዚች ቀሪ አለም ሁሉም ጥሏት ሊጓዝ ከአፈር በታች ሊሆን ለምን ይሆን ለብር ብለው ህሌናቸውን የሚሽጡትና እድሁም ቤተሰብም ይሁን ሌላ ሰው ጋር የሚጣሉት ለብር ብለው ሱብሀን አላህ መች እንደምንሞት አናቅምኮ ይችን አለም ስንሰናበት ምንም ነገር ይዘን አንሄድም እየተሰገበገብን ሞት ይመጣና ጨለማ እንገባለን ምንም ኸይር ስራ ሳንሰራ እረ ለዱኑያ ብቻ አንኑር መጨረሻንንም እናሳምር
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔እምትገርሚ ነሽ, አባትሽ ዘዋራ አመንዝራ ነገር እንደሆነ አውቀሻል-ምን አይነት በደል ቢያደርስባት ነው ጠፍታ የሄደች ብለሽ አታስቢም። እናት በችግር ካልሆነ ልጅዊ አትጥልም - በጣም ድርቅ ያልሽ ነሽ።
Thank you! እናት ምንም ሳትሆን ልጇን አተውም! ያውም እየነገረቻት እናት አትዘንብሽ!
General manager huna new eko mtfermew yalechw enji, owner adelechim slezi yehone qitat ltqeta tchilalech enji be drjtu mahtem ena headed letter ketexafe drjtu new teteyaqi emimeslegn
Too much details what is the purpose of it
Welcome bro❤
ባንኩ ምን ማሲያዣ አይቶ አበደረው ?ያለ መያዣ colateral ብድር አይለቀቅም ።ብድሩ ካልተከፈለ ኮላተራሉ ይወሰዳል እንጂ ከስራ አስኪያጅ አይጠየቅም
ከexport ዶላር ይገኛል ተብሎ ነዋ: ባንኮች ላይ የሚሰራው ሸፍጥ እኮ የተለየ ነው።
ጭካኔ ነው በእናት ልጅ ግፍ በኢየሱስ ስም ኩፉ መንፈስ ነው
ይገርማል 15 ዓመት ስራ የሰራ ሰው እንዴት ብድር ተጠያቂ እንደሚያደርግ አያውቅም ?? ሲጀመር የንግድ ፈቃዱም ባንቺ ስም ሲሆን በስነስርዓት ግብር ካልተከፈለ በዚህም ተጠያቂ እንደምትሆኚ ማወቅ ነበረብሽ ይህ ዘመን ከሰው ገንዘብ የበለጠበት ዘመን ነው ይገርማል
yesAll bank in Ethiopian
ይቅርታና ንግግርሸ ብዙም አይገባም አወሳሰብሸው ጥፋቱ አንቺጋር ያለ ይመስለኛል ሌላው ልክ ስትጣይው ወንድምሸ መሆኑን ለምን ተናገርሸ እየተበቀልሸው ይመስላል
በዴብ አዳምጭ ጂል እዳ ከተታትጂ ምንጠቀማት
አለቃ ሲያዝ እሺ ነው የሚባለው እናቱ ወንድምሽ ስለሆነ ሳይሆን የማያውቅሽ ሰው ቢሆን አለቃሽ ሰጥ ለጥ ብለሽ ነው ያምታገለግይው አለቃ ተቆጣኝ ብለን ከስራ ብንቀር በኮምፒተር ስምሽን አስገብተው የትም እንዳትቀጠሪ ነው የሚያደርጉሽ ምክንያቱም ቀጣሪሽ ወንድም ስለሆነ ታውቀኛለህ አውቅሃለሁ ነው ፀቡ ችግሩ ኣንቺ ጋ ነው የታዘሽውን መስራት እንጂ የምን ማንጣጣት ነው ስምሽን አውጥተሽ ስራውን መልቀቅ
እስቲ መጨሪሻውን ስሚ
በባንክ ብድር ስንት ሰው ባለሀብት ሁኖ ያልደከመበት ገንዘብ እነሱ በጥጋብ አገሪትዋ በድህነት ያበዱት 😨😨😨😨🤔
ወንበር ቀይር ቀይር😂😂😂 እያላችሁ ስታደርቁት የነበራችሁ ኑ መርቁለት ለአለምየ❤❤❤ ጥሩ ጥሩ ታሪክ የምንሰማበት የሀገራችን ሰላም ያምጣልን❤❤🎉
ትንሽ ከለሩን ቢያስተካክለው
@@nuale23እረ ተይው እንኳን ቀየሩ
@@nuale23ወይ ጉድ አሁን ደሞ ከለሩን ሆ😂😂😂
😂😂😂@@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
ወይ ጉድ 😂😂😂😂@@nuale23
ወንድም አለምሰገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት በግፈኞች የምትሰበርን ልብ ላለቀሰሽ አይን ፍትህን ለተነፈገች ለምትንገላት ነፍስ ለ ሓቅን ከጌታ አገኛለሁ ብለህ ለወገን ድምፅ እያሰማህ ያለህነህና እናመሰግንሃለን
አለምዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለኢየሱስ ክርሥቶሥ በአል በሠላም አደረሠህ አለም ሠገድ አደኔ የሚወደው በላይክ ያሣየኝ
የባዳ እህት ብዙ አርጋኝ ተጎድቻለሁ ያንቺን ስሰማ አቀለልኩት ምክንያቱም የባዳ ጠላት ይሸሻል የስጋ ወንድም ምን ይደረጋል አያድርስ ብዬ ተፅናናዉ
Yenen besemu yehem kelal new
አለምዬ እንኳን አደረሠህ አሁን ሶፋህን ቀይረህ ከነግርማሞገስህ ቁጭ ስላልክ ደስብሎኛል አንተ የተባረክ ሠው ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤
አይ የዘንድሮ እናት ልጅ የክህደት ዘመን ከሆነ ቆየ እኮ ከባዳ በላይ ልብን የሚስብሩት የእናት ልጆች ናቸው እንዳንድ ያልታደለ ቤተስብ ውስጥ ይሄ ችግር ሞልቷል የእናንተን እውነት እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው
ትክክል
በትክክል
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ማንንአምነን እንደምንኖር ግራገባኝኮ ጣሪዬ ሆይ አንተምህረትህን ላክልኝ
እንደ ቤተሰብ ክፉ እና ጨካኝ የለም እግዜሩ ይሁንሽ
አምላኬ ሆይ አደራህን የወንድሞቼን ልብ አራራልኝ ከገንዘቡ ይልቅ እነሱን ማጣት አልፈልግም 😢
እህቴ ገንዘብ ሲኖር እናጣቸዋለን ፣እኔ ይኸው አለው
እኛም ብለን ነበር:: ግን ተዘጋጂ ሲቀየሩ አህት መሆንሺን አንኩን አስክትጠራጠሪ ደረሰ ይሆናል
Sew hulun zengto legenzeb tegeztual.
Betam
አሜን ፫
እናትያሸ ጥሩ ሴት ናት አላህ ይጨምረላት
አሌክስ እንኳን አደረሳችሁ ሶፋውም ጥሏቹ ይለቅ ።
አንደኛዋ ኮማችነኝ ላይክ አርጉኝ🥰🥰 እዬሃ ሚድያ አብዝቸ የምወደዉ የተማርኩበት እህታቹ ከትግራይ ከዚ ቻናል ብዙ ተምርያለዉ ቡዙም አሰተካኪያለዉ👌💋💋🥰🥰🥰🙏🙏🙏
በትምህርት ያልታገዘ import and export ማወናበድ ይባላል።
ለማጭበርበሪያ የሚወጣ የንግድ ፈቃድ!! በጣም የተለመደ ከባንክ ብድር ወስዶ ለሌላ ለማዋል ወይም ገንዘቡን ይዞ ለመጥፋት። 😡😡
ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ እህቴ ስራሽን ለቅቀሽ መውጣትሽ ትልቅ ጥፋት ዘንድሮ ይቅርታ አድርጊልኝ እና የማምነው ጠበቃ ወንድሜ ለእናቴ የሰራሁትን ቤት ክዶኛል ከእዛ በኇላ የተጎዱ ብዙ እህቶቻችን በእዚሁ ሚዲያ ተሰምቷል ስለእዚህ ( የሚታመን ተስፋ የሚጣልበት እግዚአብሔር ብቻ ነው ! ) የሃገሬ ወንድሞች ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ዘራችሁ እንዲባረክ ዋጋ ትከፍላላችሁ
በጣም ከባድ ነው አሁን ከቤተስብ ይልቅ ገንዘብ በለጠበት ስው
We are Ethiopians we have lots of problems for life time but God he is Good all the times in Jesus Christ name Amen 🔥🙌🙏
ምርጡ ወንድማችን ያለም ሰገድ እንኮን ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርሰቶሰ የትንሳኤ በአል አደረሰክ አደረሳቹ ክርሰቲያንኖች አገረችንን ሰላም ያርግልን❤🙏
ሰው ክፉ ነው።ስግብግብ ነው። የእኔ እናት ወንድም ልጅ እኔ ሁል ጊዜ የምጨነቅላቸው ዘመድ እንዳያጡ ቢመቻችልኝ ያገቡትን ባሎቻቸውንና ዘመዶቻቸውን ምሳ እጥራለሁ፣ ገንዘብ ሲኖረኝ ደግሞ እረዳቸዋለሁ የምላቸው፣ እኛ ቤት አንደኛዋ ኖራለችም። ልክ እናቴ ስትሞት እናቴ ለዘመናት ያቆየችውን የእናትዋን ቤት እንዲሸጥ ተንገብግባ አሸጠችው። ውርስ ነው መከፋፈሉ ባይቀርም መሬቱ ለሌላ ሰው ከሚሸት ትንሽ ታገሺንና ገንዘብ ሰብስበን እንሰጥሻለን ብንላት ተመናቅራ መሬቱ ተሸጠ ለባዳ። መሬቱ በተሸጠ ስድስት ወር ገደማ መሬቱን የገዛው ሰውዬ በእጥፍ ለሌላ ሰው ሸጠው። ስትስገበገብ መሬቱን በርካሽ አስበላችው።
ዘመድ አይጠቅምም። አንዱ በሃሳብ ብዙ እየደከመላቸው ሌላው ግን ከዝምድና ይልቁ ገንዘብ ላይ አሰፍስፈው ይገኛሉ። እኔማ ከእንግዲህ ባላያት ደስ ይለኛል። በቃ እዛው ኮተታቸውን። በልጆችዋ ይድረስባት። ወልዳለች ትየው።
👺👹👺👹👺👹👺👹
ሌላ ሰው አያስፈልጋችሁም ጋደኛ ይሁን አጎት አክስት 😄😄እንዴት ደስ ይላል ❤️🙏🙏❤️
የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍🥰
Amen amen amen 🙏
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜንን
አሁንስ እኔም ሰልችቶኛል የሰው ቤት እንጀራ ይኸው አስራ ስድስት አመት ሙሉ በሰው ቤት ኧረ በቃ የሰው ሀገር ውይይይይ😢😢😢
እግዚአብሔር በሰላም በገላገለሽ !
በመጀመሪያ ቀድሞ እንደነበረው ሰራአስኪያጅ በየቦታው ያለውን ሃላፊነትሽን የማውድ ደብዳቤ መበተን ነበረብሽ እስቲ ኢሄን ሁሉ አላፊነት በዚች ደሞዝ
መድን ድርጅት ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤
ይህንን ታሪክ ማነው እንደኔ ተከታታይ ፊልም ተመስጦ ሁሉንም ፓርት ተከታተትሎ የጨረሰ ጉድ ነው ፊልም የሚመስል ታሪክ
የቤተሰብ ጠላትነት በጣም ይከብዳል በጊዜ ማምለጥ ነው
እውነትነው
ጥያቄው መቀጠል ነበረብህ።ምን ያህል ኤክስፖርት ምን ያህል ኢምፖርት አደረጋችሁ?ገንዘቡን ከባንክ ከመሰዱ በፊት?!? እነዚህ ቤዚክ ነገሮችን ማወቅ አለብህ።
ሌላው እሱዋ ስትፈርም ለድረጅቱ "ኦን ቢሃፍ ሆና" ስትፈርም ከግል ብድር ጋር ይለያል።
እእንደዚሕ ነች ማፍያ ብልፅግና!!
ማሻአሏ አለምየ በመጀመርያ በጣምነው የምውድህ እና የማክብሪ የዴሀ እባ አባሽ በዛላይ ሶፋው በጣምነው የማምርው እርዝም እዴሜ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥልኚ የኔ ውድም
ብዙ ጊዜ የአንዱን ሣይድ እየሣማን አንፍረድ አጋጥመህ ስማው ይባላል የሁለተኛውን ባለታሪክ ምላሽ እንስማው
አቤት ግርማ ሞገስ አሁን ቦታውን አግኝቷት ሶፍው ሲያምር አለም Thank you
እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ በሰላም አደረሰህ አለምየ ከነ መላዉ ቤተሰቦችህ❤
👍👍👍👍👍👍👍👍አለህ:ጃዛዋን:ይክፋት
አለም ሰገድ ታደሰ እንኳን አደረሰህ ወንድማችን
ለሶፋው ❤❤👏👏👏
ሰላም አድርጊው ማርያም።
አንዳንዴ በየዎህነት የምንፈፅመው ጥፋት ራሳችንና ቤተሰባችን ጭምር ስለሚጎዳን ደጋግመን ልናስብበትና ቢቻል የህግ አማካሪ ማመከር አስፈላጊ ያስፈልጋል እላለሁ
የኔ ጎረቤትም ቤትዋን ወንድምዋ አሽጦዎታል
ወይ ገንዘቤ አገራችን እዚህ ደረጃ ያደረስዋት ወንበዴ እነዚህ ናቸው የባንክ ማናሮች አጭበርባሪዋች ናቸው
ሰላም አለም ሰገድ
ሰላምህን አላህ ብዝት ያድርገው
🌺🌺🌺
የአለምየ አድናቂነኝ ስደተኛዋ ከቤሩት 🥰🥰🥰
20 ልጅ ከወለደ አባት እናትሽ የወጣችው በምን ምክንያት እንደሆነ መገመት ባይከብድም
አንዳንድ እናቶች ልጄ ከሚራብ (ከምትራብ አባቷ ነው ጥሎ አይጥላትም ብለው ለልጆቻቸው አስበው ይወጡና ልጆቹ ግን ፈልገዋቸው ሲመጡ ጥለዋቸው ለምን እንደወጡ ሳይጠይቁ ጥላቻ ያድርባቸዋል ያሳዝናል
በዚህ ሰአት ያላችሁ እናቶች ጥሩ ትምህርት ነው
ለልጆቼ ብላችሁ እናንተ አረብ አገርም ስሩ አገር ውሰጥ ሰሩ ልጆቻችሁ ዋጋችሁ አይገባቸውም አትልፉ ጥላችኋቸው ለነሱ ጥሩ ህይወት እናንተ አፈር ስትበሉ የነሱ መልስ ክህደትና ጥላቻ ነው ከምትሰሙት ነገር ለኛ ብላችሁ ሰሙ
አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ሰማን ለካእንዲህ ነው ጉዳዮ ሚሊየነር የበዛው እኛ ሚሊዮን ስም ነበር የምናቀው ንፁ ድህነት የሰላም ንሮ አይሻልምን መጨረሻው ናፈቀኝ
አምላኬ ሆይ አደራህን ገንዘቡ ይልቅል እነሱን ማጣት አልፈልግም😢😢😢😢😢😢😢
ብርሽስ ?
ብርሽን ካጠፍ ዝም ካልሽ ለምን ታጫቸዋለሽ 😂 አጥፍተው ስትናገሪ እኮ ነው ምታጫቸው ከጎዱሽ ዝም ካልሽ አታጫቸውም😅
ከበደለኞቹ ሕዝቦች አድነኝ»
እንደው ሰው ካልሄደ ወይም ካልሞተ አይመሰገንም የሚባለው እውነት ነው: እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረውና እናትና አባቴን ዛሬ ላይ በጣም አመሰግናቸዋለሁ አንድ ሳይቀላቅሉ በትዳራቸው ፀንተው ነበር ያለፉት በተለይ አባታችን እጅግ መልከመልካም የነበሩና በጃንሆይ ጊዜ በነበራቸው የሥራ ሀላፊነት ለቤተመንግሥቱ እንደመቅረባቸው የስንቶቹ የመኳንንት ልጆች አይን ቢያርፍባቸውም ምንም አይነት ነገር ሳያጓጓቸው ከእናታችን ጋር በሠላምና ፍቅር ኖረው ለሥጋወደሙ በቅተው አልፈዋል:: እኛም የእናት የአባት ልጆች የሚባል ነገር ሣይኖረን በአንድነታችን ተከባብረን ተፈቃቅረን በያለንበት እንኖራለን ተመስገን ነው::
Des yemil agelalets nw ahunm fkrachehun yabzaw
@@fantutadese6510 Amen🙏🏾❤️
Ytadle betsbe nwu yih mtadel nwu bye botawu yemiwlde lej mkrawu nwu yemibzawu tnekole yizwu nwu ymimtute
Alemsegd. Jegna. Neh. Yegnan. Asteyayet. Tkebelaleh. Sofo. Slegezah. Betam. Des. Blonal. Tebarek ❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@xpxngeq
አቤት ጉድ መሞቱ እኮ አይቀርም በስመአብ ወወልድ ስንት አይነት ሰው አለ አይዞሽ እህቴ የዘራውን ያጭዳታል እራስሽን ጠብቂ አትበሳጪ ሀይል የእግዚአብሔር ነው
እኔም እንዳንቺ የእንጀራ እናቴ ያሳደገችኝያጎሮቤት ሴት ነች የነገችኝ የእንጀራ እናት እናቴ ነች ዛሬም በኋላ ዘመድ ተሰብስበው ተነገረኝ ነገር ግን ጥየቄ ነበረኝ
ይሄነነ ፡ ሳያቅ ፡ ነዉ ፡ import export የከፈተዉ?
ስፖርት ጀምር alexo
ድሕነት አይኑ ይጥፋ የት ለመድረሰ በእሕቱ ላይ ሚጨክን😢 መቼም አያልፍለትም
ባንኮች ያለመያዣ እንዴት ያበድራሉ አስገራሚ ታሪክ ነው
ለኤክስፓርት ትልቅ ማበረታቻ ይደረጋል አንድ ብድር ነው። ምክንያቱ ደግሞ የውጭ ምንዛሪ ስለሚያስገቡ። እንደተባለው የድርጅቱ ፕሮፉይል፣ የሽያጭ/export ውል ፣ የሂሳብ አያያዝ ወዘተ....ታይቶ ሊሰጠው ይችላል። እርሷ እንደገለጸችው ወደ ECEX(Ethiopuan Commodity Exchange) account ገቢ ተደርጎ ነው። በፕሮሰስ ይለቀቃል።
አንድ ባለቤት አለኝ😅😂😅 ስንት ነበር የፈለግሽው
Kkkkkkkkk
ምናለ ብታልፊያት እኔም ስምቸ ዝም አልኩ ተሳስታ ሰለሆነ ግን እኛ አናሳልፍም አይደል 😆😆😆😆😆😆😆
😂😂😂😂😂😂
She is right
ዘድሮ ሚታመን የለም ! የእናት ልጅ ማይታመንበት
የምር ይቺ እንጀራ እናት ለመባል ይከብዳል የምር እንደዚህ አይነቶችን ያብዛችሁ
ኮማቾች ሳትሰሙ አትኮምቱ 😊
ሲሰሙሽኮ ነው 😂😂😂
በየቤቱ እንደዚህ አይነት በጭካኔ የተሞሉ፣ራስወዳድ ጨካኝ ወንድምና እህት አሉ፣ከሰው ይልቅ ገንዘብ የማወዱ
ጌታ ይርዳን፣ ዘመኑ የከፋ ነው። ሰው እግዚአብሔርን መፍራት አቁሟል።
ታውቆሽ ነበር የሸሸሻቸው በዛው ጨክነሽ በቀረሽ😢
ባንኩ ምን ይዞ ነው ይህንን ያህል ብር ሚያበድረው እንደገና ስራ አስኪያጅ ተቀጣሪ ሆኖእንዴት ነው የህዳ ተጠያቂ ሚሆነው አረ በዚህ ጉዳይ ባለሙያ ቢያስረዱን ደስ ይለኛል
አለም ስገድ እንኮን አደረስህ;;
ባለጌ ወንድም ነው ቢሆን አንድ ንግድ ከፍቶ መስጠት ሲገባው ጭራሽ በንቀት ስም አጥፍቶ እህትን ማስቀየም ክፋ ወንድም። ጨካኝ ወንድም ነው ምትሸጪ ቢሆን ሸጦ ገንዘብ ይወስድ ነበር። ግን መጨረሻው አያምርም።
ገለምየ ስንቱን😢ጉድ ትሰማዋለህ😢😢😢😢
እንኳን እሱ እኛም ስንቱን ሰማን
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ ኡፍ በጣም ማሬ መቸ ይሆን እሚያስደስት ነገር እምንሰማዉ እምናየዉ
አባትየው ግን ጎበዝ ተዋጊ ናቸው 20ልጅ
ሰባት ልጅ ስትል የሰማሁ መሰለኝ
@@mulubirara7956 20 ልጆች ናቸው ከዛም ከዚህ 3 በሂወት የሉም 17 ግን በሂወት አሉ።
@@mulubirara7956አስራ ሰባት ልጅ ጉደኛ ናቸውሰውዬው ጥሩ ጊዜ መሆኑ ነው ለሁሉም ጠቀማቸው
አጠቃላይ ሀያ ነበሩ ሶስቱ ሙተዋል አስራሰባት አለን ነው ያለችው ማሻአሏ ዴስ ይላሉ
ምንኣይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው?ብድርማ ድርጅቱወክሏት ነው እንጂ የግሏ ኣይደለም!!🙏
ምን ኣይነት የማፍያ ስራ ነበር ?ስትስሩ የነበረው?ወሮበላ ሁላ🙏🙏🙏🙏
ብዙዎቻችን ዝም ብለን ነው ምንፈርመው ሲውል ሲያድር ይዞብን የሚመጣውን መዘዝ አናስበውም!
ለናትሽ እና ለእናትሽ ልጆች ጥሩ አመለካከት ስለሌለሽ ሆነ ብሎ የቸበቀለሽ መሰለኝ
ሶፋው ተመችቶኛል 😁❤️
Alemsegdi what kind of question???
What is the purpose of this discussion?
😳ምንድነው የሴክስ ድርጅት 🤔ለሱም ድርጅት አለው እንዴ
Sales
የጥራጥሬ የቡና የሚገዛበት የቅባት እህሎች ድርጅት ነው ኢሴክስ
ESEX
እኔም በአባ ልክ እንደሶ አይነት ደርሶብኝ ነበር እንዴት እንደሚያስደነግጥ አይነገርም የማላውቀውን ወላጅ አባት ተብዬን በአይኔ ለማየት ከሶ የበለጠ ነበር የከበደኝ
why he named the company alfaruq?🤔🤔
Alemye welcome 😍
ሀበሻ ያስቀኛል 😁😁😁
ገንዘብን በተመለከተ ማንንም ማመን አይገባም ። ቤተሰብን ጭምር ። 44 ነጥብ
እየመጣችሁ አታለቃቅሱ ። ኮተታሞች
ምድረ መሀይም !
ሲቀጥል በድርጅት ስም ብድር ከተወሰደ የድርጅቱ ማስያዣ ነው የሚወሰደው ።
PLC ካልሆነ በስተቀር ።
PLC ከሆነ ግን ገንዘቡ ከባለቤቱ ይጠየቃል
ታድያ ካላመንሽ ከሰው ጋር እንዴት ትኖርያለሽ?
@@HayatAhmed-ux9hr በፍጹም አትመኚ ። ጥንቃቄ እና ብልህነት ግድ ነው
ሰው መሀይም አይባልም ቤተሰብ ካልታመነ ማን ይታመናል
በጣም ፈጣን ልጅ nw. አድናቂው neg
ያልገባኝ ታሪክ ሰውየው ምንም ብር ሳይኖረው import export ከፍቶ ያለምንም መያዣ ብድር ወሰደ ነው ባንኮቹ እራሱ ሌቦች ናቸው
እንኳን አብረዉት ያላደጉት ወንድም ይቅርና አብረዉ ያደጉትም የመሀል እግር እሳት ናቸዉ😢
አረ እኛ ሁለት ነን በውርስ የተነሳ ተጣልተን አንጠያየቅም
እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ ፣፣
Tareku!
እኛም ሁለት ሴቶች ነን እናታችን ስትሞት ውርስ እኔ ብቻ ነኝ ብላኝ ተጣላን
ነገረኛ፣ መደማመጥ የሌለበትና ስግብግብነት ሲኖር ነው የምትባሉት። መነጋገር ጥሩ ነው የውርስ ጣጣ ሲመጣ።
አንዱ ደነዝ ከሆነ ግን ሁሉም ነገር አበቃለት። ምክንያቱም ደነዝ ሰው ደህና ነገር አያፈልቅምና።👺👹👺👹👺👹
Ayzosche bezu Nene bechaschene aydelescheme.
አቤት ጌታዬ የዘመን መጨርሻ ላይ ነን ጉድ ነው
You made it complicated. Why would she be responsible for the company's liability?
ሥራ ፡ የለም ፡ ብለሽ ፡ አልነበረም
ምነው የመጀመሪያ ቀን አይተሻት አልፈልግም እንዳልሻት በቀረችብሽ ኖሮ መውለድ ቋንቋ ነው በቃ ያሳደገችሽ ስሟ ቢሆንም እንጀራ እናት ከንግግርሽ ግን እናት ናት ይበቃሽ ነበር በወለደችሽ እናት የመጣ ወንድም ተብየው ግን ሊቀብርሽ ተነሳ ጌታ ግን እንደሰው አይደለም አይዞሽ በቀል የፈጣሪ ነው
አንዴኛ ነኝ አለምየን ስወዴው እስኪ መዳሜ ጥሩ እድቶን ላይክ አድርጉኝ 😂😂😂😂
😂😂
ጥሩ ስለሆነች ነው የምኮመኩሚዉ 😂😂ስንቶቹ ናቸው ያለ ስልክ ከሰው ጋር የማይገናኙት አመስጋኝ እንሁን ከኛ የባሰ አለና
Kkkkkk ancih kentu kelbhs Dua adrig bes
ኣደል😂😂😂
አንቺ ከዚህ ተጥደሽ እዛ ሩዙ ተቃጠለ ስልኳን ስጭኝ😳
እኔም ያንቺ አይነት ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ከኋላ መጥቶ አይዋጥም
ባንክን ምድርን ያህል ነገር መፈረም ከባድ ነው ሆ የፈለገ የእናቴ ልጅ ቢሆን አልፈርምም
❤❤❤❤❤❤❤
Alex meskelehi❤️❤️❤️❤️
ሁል ግዜ በምድያም በተለያዩ አገጠምዎች በቤተሰብ በጓደኛ በትደር መከደድ በዝቷል ሰው ግን ምንም አልገባውም
በትክክል እዚህ የነፃ ሚድያ ላይ እየወጡ ቡልሽት ያደርጋሉ!! ኢትዮጵያ ዛሬ እራስን ለማመን እሚያስቸግር ግዜ ላይ ነን ያለነው!!! አጭበርባርት ሀገር እያለች ስንት ነገር እየሰማች ተታለልኩ በወንድሜ እየተመካከሩ ትያትር ይሰራሉ እስቲ አታላዩን ያሳዩን እሱምይናገር!!!
@@welansatesfaye5384 ሁሉም ውሸት ነው ማለት ነው በእርግጥ እነዝህን ምድያ አለምንም ግን ሁሉንም ይከብዳል እኔ በዝች አለም እረሴን እንኳን አለምንም
አንድ ባለቤት “አለኝ” ሰንት ሊኖርሸ ትፈልጊለቨ።
ለዚች ቀሪ አለም ሁሉም ጥሏት ሊጓዝ ከአፈር በታች ሊሆን
ለምን ይሆን ለብር ብለው ህሌናቸውን የሚሽጡትና እድሁም ቤተሰብም ይሁን ሌላ ሰው ጋር የሚጣሉት ለብር ብለው ሱብሀን አላህ መች እንደምንሞት አናቅምኮ
ይችን አለም ስንሰናበት ምንም ነገር ይዘን አንሄድም እየተሰገበገብን ሞት ይመጣና ጨለማ እንገባለን ምንም ኸይር ስራ ሳንሰራ
እረ ለዱኑያ ብቻ አንኑር መጨረሻንንም እናሳምር
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
እምትገርሚ ነሽ, አባትሽ ዘዋራ አመንዝራ ነገር እንደሆነ አውቀሻል-ምን አይነት በደል ቢያደርስባት ነው ጠፍታ የሄደች ብለሽ አታስቢም። እናት በችግር ካልሆነ ልጅዊ አትጥልም - በጣም ድርቅ ያልሽ ነሽ።
Thank you! እናት ምንም ሳትሆን ልጇን አተውም! ያውም እየነገረቻት እናት አትዘንብሽ!
General manager huna new eko mtfermew yalechw enji, owner adelechim slezi yehone qitat ltqeta tchilalech enji be drjtu mahtem ena headed letter ketexafe drjtu new teteyaqi emimeslegn
Too much details what is the purpose of it
Welcome bro❤
ባንኩ ምን ማሲያዣ አይቶ አበደረው ?
ያለ መያዣ colateral ብድር አይለቀቅም ።
ብድሩ ካልተከፈለ ኮላተራሉ ይወሰዳል እንጂ ከስራ አስኪያጅ አይጠየቅም
ከexport ዶላር ይገኛል ተብሎ ነዋ: ባንኮች ላይ የሚሰራው ሸፍጥ እኮ የተለየ ነው።
ጭካኔ ነው በእናት ልጅ ግፍ በኢየሱስ ስም ኩፉ መንፈስ ነው
ይገርማል 15 ዓመት ስራ የሰራ ሰው እንዴት ብድር ተጠያቂ እንደሚያደርግ አያውቅም ?? ሲጀመር የንግድ ፈቃዱም ባንቺ ስም ሲሆን በስነስርዓት ግብር ካልተከፈለ በዚህም ተጠያቂ እንደምትሆኚ ማወቅ ነበረብሽ ይህ ዘመን ከሰው ገንዘብ የበለጠበት ዘመን ነው ይገርማል
yes
All bank in Ethiopian