ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ ነው 🙏
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ ተጠቅመንበታል
Thank you bro❤
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
Enamsegnalen be blessed 🙏🙏🙏
😮😮😮
ድንቅ ትምህርት ነው አመሰግናለው
❤❤
የትንፋሽ መቆራረጥን በምን ልናሻሽል እንችላለን
የእኔ ድምፅ ጎርናና ስለሆነብኝ እንዴት አረጌ ለስተካክለው መስተካከል እችላለሁ ደምፄ በቅርቡ ተበላሸብኝ 6:37
Ebk yene demst yekorareral min largo
ድምጻችን እንዲያምር ምን አይነት ቮካል እንስራ
አመሰግናለሁ በተለይ በፊኛው ምሳሌ ተጠቅመኽ ያስተላለፍከው መልእክት ልዩ ነው
እናመሰግናለን😊❤
የኔ ዴግሞ አይወጣልኝም ብዙን ግዜ ጎሮሮ ላይ ነው ምያዘው ድሜፀን በጣም ከፈ አድርጌ መዘመር አልችልም ይያዛል
ድምጻዊ አይደለሁም ግን ስዘምር ድምጼ ያምራል ግንአይነት አለዉ እና መስተካከል ይችላል
እኔ ለማውራት እራሡ ስዎራ ሠዎችእ አይስማችውም ምን እዳልኩ አያውቅም ድምፅ ይቀጠቀጣል ይታፍናል በጣም ክጭሁክ ያሥለኛል ብዙ ካውራው አፍጫየ ይታፍናል
temechitognal tks!!
መፅሃፍህ የት ይገኛል?
ጥሩ
እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
ድምፅ ይሪገበገባል ምን ላድሪግ
በድንብ አስተምረን
የኔ ዴግሞ በምዘምርበት ግዘ ጎሮሮዬ ላይ ይይዘኛል ከዚህ የተኔሳ ድምፀን ከፈ አድርጌ ለመዘመር አልችልም
ላይቭ ቅዳሜ 8:00 ላይ ስገባ መልስ እሰጣለሁ። ከቻልክ ተገኝ
abey selam lante yehun የመጰሀፊ ሥም ምንድን ነው
የአዘፋን ጥበብ
የእኔ ድምፅ ጉልበት አለው ግን ከፋ ያለው/አወጣጤ ምንም ልክ አይደለም ሙሉ በሙሉ ወደ ጎሮሮ ይሄድብኛል እና head voice እና ሌሎችን እንዴት ሚክስ አድርጌ ላውጣ እባክህ እርዳኝ።
የኔ ዴግሞ በምዘምርበት ግዘ ጎሮሮዬ ላይ ይይዘኛል ከዚህ የተኔሳ ድምፀን ከፈ አድር ለመዘመር አልችልም
ጉርምስና እድሜ ላይ ነህንዴ?
❤❤❤❤
tmertun be online lememar felege neber
yecalale 0941209282 call me
ዛሬ አንድ ብዬ ልጀምር ነው ድምፄን አውጥቼ ቮካል መስራት አይመችም ያለሁት በስደት ስራ ላይ ነኝ ግን ትንሽ እንኳን ከተማርኩ ብዬ ነው ሳንገራጉር የሚሰሙኝ ድምፅ እኮ አለሽ ይሉኛል በብዛት ግን እንዴት መጠቀም እዳለብኝ አላውቅም እስኪ ልሞክር😊
በርቺ! ታዲያ ልምምድ ብቻ ሳይሆን በተቻለሽ መጠን ራስሽን ስለ ድምጽ ለማስተማር ምክሪ!!
Tabarek take
Wow🌹
መጠየቅ ምፈልገው ነገር መጀመሪያ ድምፅ ከሌለን በስራ መምጣት አይቻልም
ይቻላል
እሺ እንዴት??
በተፈጥሮ ቅላፄ ወይም ስርቅርቅ ሚባለው ድምፅ ከሌለህ የፈለገ ብትለማመድ ቅላፄ በልምምድ አይመጣልህም ግን ቅላፄ ባይኖርህ ማስተካከል የምትችለው ነገር አለ ለምሳሌ ረጅም ሰአት ማዜም high pitch ምናምን ሚባሉት ነገሮች በልምምድ ይመጣሉ በተፈጥሮ ቅላፄ ካለህ ግን በvocal ልምምድ ትጠቀምበታለህ ከቅኝት ሳትወጣ ሚያስጨበጭብ ድምፅ ታወጣለህ......አንተ በተፈጥሮህ ቅላፄ ወይም ስርቅርቅ ድምፅ አለህ ?
online መማር እፈልጋለሁ
Call me 0941209282
በኢንተርኔት ታስተምራለህ?
አዎ
ሰላም እንዴት አለህ አንድ ነገር ላማክርህ ነበር ሁሌ ለመዝፈን እፈልጋለው እናም በቃ ስዘፍን እየተቸገርኩ ስለሆነ እና ማስተካከል ያለብኝን እንድት ነግረኝ በትትና እጠይቅሀለው እንድታግዘኝ ፈልጌ ነበር ያለውት እሩቅ ነው አንተን ለማግኘት እሩቅ ስለሆነ እና በውስጥ መስመር ላውራህ አግዘኝ ከቻልክ መልስልኝ እና ስልኬን ላስቀምጥልህ ፍቃደኛ ከሆንኩ
ማንኛውም ሰው ድምፃዊ መሆን ይችላል
ግሩም ነህ
Yet agernew yalekew
Addis ababa
Yt nw mtastmrw waga snt nw abate

የኔ ዴግሞ በምዘምር
በት ግዘ ጎሮሮዬ ላይ ይይዘኛል ከዚህ የተኔሳ ድምፀን ከፈ አድርጌ ለመዘመር አልችልም