የዛሬው ይለያል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ክብር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ታላቅ ነበረን ታላቅም እንሆናለን አብቹ መሪያችን ኢትዮጵያን ለመምራት ሳይሆን ኣለምን ለመምራት የሚችል ሳው ነው ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ኢንደሌሎቹ እንዴ ቻይና indiamerica in de japan የሚተውንበት ጊዜ ቅርብ ነው ክብር ለኢትዮጵያ ዝብና ለኢትዮጵያ መሪያችን ethiopia በኛም አልተጀመረችም በኛም አትቆምም ትቀጥላለች ትቀጥላለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ይናገራል ፎቶ ! ኢትዮጵያ አፍ አውጥታ መናገር ብትችል ?ለመጀመሪያ ጊዜ እኔንና ህዝቦቼን የምትመጥን መሪ አገኘች ብላ ትነግረን ነበር ! አይገርምም በዚህ ጀግና መሪ ዘመን በመፈጠራችን እድለኛ ነን አልሀምዱሊላህ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    እኛ የልማት አርበኞች እንጂ የአሉባልታ ቃራሚዎች አይደለንም አሉባልተኞች ገለል በሉልን ልማታችንን እናልማበት ። አይ ዳዊት አብቹ በአንተ በከሃዲ ግለሰብ አፍ አይጠራም በወሬና አሉባልታ ሳይሆን በስራ በተግባር የተፈተነ ፍፁም ጀግና ነው 50 ቆሞ ቀሮች በላቸው ገና ታፍራላችሁ

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እርስቴ፣መስቀሌ፣አፄዬ፣ንጉሤ፣ቤተመንግሥቴ፣ሥልጣኔ፣አንድ ሃይማኖቴ፣አማራነቴ፣የባላይነቴ ቋንቋዬ የኔ ብቻ ሆነ ህለመ ቃሊቻ

  • @marthamamo9171
    @marthamamo9171 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እንካን ደስ አለህ በላይ 🎉🎉 ክብር ለመከላከያ ስራዊታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AlmazGebre-bu9nm
    @AlmazGebre-bu9nm 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በርታ ወንድማችን ገና ብዙ ታያለህ በላይ ሆነህ👍👏🏻😊

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ድሮም የእንቧይ ካብ ነበሩ። ዳዊት፣ ዕድሜ የማያስተምረው የሥስልጣን ጥመኛ።ለፈሰሰው የአማራ ህዝብ ደም፣ ለጠፋው የአማራ ህዝብ ልዩ ልዩ ተቋማት፣ ከትምህርት ገበታቸው ለተፈናቀሉት ወጣትና ህፃናት ሁሉ ተጠያቂ ው ራሱ ዳዊት ወ/ጊ ነው

  • @gdr668
    @gdr668 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የማትተኛዉ አምላክ ሆይ የማይተኛዉ ታታሪ መሪያችንን ጠብቅልን ።

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ንፁህ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ በርታ

  • @fikaduassefa-i2w
    @fikaduassefa-i2w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚያብሄር ይመሥገን እዉነት ያሽንፋል ለእዉነት እንጂ ለዉሸት አትሙት በደም መነገድ ይብቃ

  • @shalomfkru4380
    @shalomfkru4380 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ በላይ እንዳንተ እውነት የሚናገር እውነተኛ ወጣቶችን እግዝአብሄር ያብዛልን አገር ቤት ሆነ እውነት እውነቱን ነጭ ነጩን ሰትናገር እጅግ ነው የምታካራን በርታ ለባንዳ እራስ ምታት ሰለሆንክ የባንዳን አከርካሪ ተሰብሯል ዳግም እንዳያንሰራራ ነው ሰብርብራችው ያወጣው ከወደቁ መንፈራገጥ ለመላላጥ ካልሆነ በቀር ምንም አያመጡም አንተ በርታ እውነቱን ንገርልን ተባረክ

  • @AlmazGebre-bu9nm
    @AlmazGebre-bu9nm 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀግና ብቻ ሳይሆ ጀግናም ፈጣሪ ነው❗️👏🏻✅👍🎉💕

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትክክል! የፋኖ መጨረሻ ቅርብ ነው!!
    ነገር ግን የሚገርመው ይሄ እስቴት ዲፓርትመንት የተቋቋመው መልካም መሪ አፍሪካ ላይ እንዳይቀመጥ መሆኑ ነው።

  • @ameteselamtube7773
    @ameteselamtube7773 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wonderful!

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የማይነቃንቅ መሠረት ያለው የሕብረ ብሔራዊ መንግሥት፤ የንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ይቀባልን፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ታሸንፋለች ።

  • @tedoberdo
    @tedoberdo 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የዛሬው 1ኛነው በላያ

  • @EkubitYohannes
    @EkubitYohannes 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    You my hero

  • @denekedemissie7514
    @denekedemissie7514 50 นาทีที่ผ่านมา

    አቦ ሳቃቸዉን ያዝልቅልን። ይህ ሳቅ በረከትን ይዞ ይምጣ ለእናት አገራችን።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Amen 🙏🙏🙏🙏 blessed

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN 🙏 AMEN Amen AMEN ❤❤❤

  • @KeddyKeddy-d3e
    @KeddyKeddy-d3e 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤

  • @TilahunTaye-t7g
    @TilahunTaye-t7g 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰላም ላንተ ይሁንልህ ወንድሜ ። እስኪ ስሌ ዜመነ ካሴ አሳውቀን? ??????

  • @EmmanuelAbut
    @EmmanuelAbut 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Tawau EmBekala atqanke❤❤❤❤❤

  • @NigusaAlmu
    @NigusaAlmu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melaku6462
    @melaku6462 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    BERETA WENEDEME 👍

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 13 นาทีที่ผ่านมา

    Selamehi yebeza belaye
    Abichu jagna deniki meri new yelayale Abichu

  • @ራስዱሜራሚድያ
    @ራስዱሜራሚድያ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጃዊሳ ቀልዱ አይጠገብም።

  • @sileshi9652
    @sileshi9652 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Belay God bless you

  • @tesfayemekonen5015
    @tesfayemekonen5015 31 นาทีที่ผ่านมา

    በርታ፣ወንድሜ

  • @Erirea
    @Erirea 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ንግግር አይትደጋግምብን ባክህ 🙄

  • @feyisabunagemeda269
    @feyisabunagemeda269 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @EmmanuelAbut
    @EmmanuelAbut 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Fano kezatmenwa

  • @muluyeaifokirum709
    @muluyeaifokirum709 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How much they pay you? I hope you make good

  • @ameteselamtube7773
    @ameteselamtube7773 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    bedenb enawukewalen ehen keyisi! ketornetna destruction wuchi lela hasab yelelew! Keyisiw Isayas Afework yibalal!

  • @antenehalbert
    @antenehalbert 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Freez ታረጋለህ ለምን

  • @muluyeaifokirum709
    @muluyeaifokirum709 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulugetagebremedhin2133
    @mulugetagebremedhin2133 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This is old picture

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሸለም ያሥቀባጥራል እስኪ እንደበፊቱ ሥለ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ፍቅር አውራን ነገ ሌላ ቀን ነው ላንተ እልህ እናስታርቃቸዎለን 🇪🇹🇪🇷

  • @KeddyKeddy-d3e
    @KeddyKeddy-d3e 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤