አቡበከር ናስር ከጉቶ ሜዳ እስከ ኢትዮጵያ ቡና ታላቅ ተጫዋችነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 94

  • @appsapk9558
    @appsapk9558 5 ปีที่แล้ว +29

    አቡኪ ጀግናው ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በቡና ቤት አለም አቀፍ ተጫዋች ሆነክ እናይካለን 10 👆👆

  • @esubalewabago4823
    @esubalewabago4823 5 ปีที่แล้ว +9

    አቡበከር ናስር ለዚህ በመብቃትህ ደስ ብሎኛል የሰፈሬም ልጅ ነው ዝምድናም አለን ከድሮ ጀምሮ ትልቅ ደረጃ እንደሚደርስ ለአባቱ እነግረው ነበር ::

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 5 ปีที่แล้ว +23

    የሳንጅይ ደጋፊ የሼባዉ ልጅ ብሆንም የሰዉ እድገት ደስ ይለኛል አቡኪይ አላህ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልክ ወንድሜ አብሽር ❤❤❤

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና የ ጀግና ልጅ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን አቡየ ፍቅር

  • @ባርችቡና
    @ባርችቡና 4 ปีที่แล้ว +7

    እኛም እናመስግንሀለን ቡዙ እንጠብቃለን አቡኪዬ ጀግናዬ

  • @zynbemuhammed747
    @zynbemuhammed747 2 ปีที่แล้ว +1

    አኮረከን የኛ ጀግና በርታ አላህይጠብቅክ ትልቅቦታ ትዴርሳለክ አላህካተይሁን

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 5 ปีที่แล้ว +20

    የማይታመን አጋጣሚ......
    ሂወት አስገራሚ ናት አቡኬ ከረዥም አመታት ቦሀላ በዚ መልኩ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ልጅ ሆነን ከነ ወንድሟ አብረ ተጫውተናል ጉቶ ሜዳ ኧረ አብረው የደበደቡኝንም አልረሣውም ሃሃሃሃሃ
    ከዚ በተሻለ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ ተስፋ አለኝ በርቱ♥

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 3 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይገዛችሁ ውድ የኢስላም ልጆች

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 3 ปีที่แล้ว +8

    የሰፈሬ ልጅ!!! ጉቶ ጉቶ ጉቶ..... ሜዳ ያደኩብሽ ስፈሬ💚💛❤️ Love u

  • @wubalemsintayehu1601
    @wubalemsintayehu1601 3 ปีที่แล้ว +1

    Yana konjo baretia egzeyabehare malkamie nawe የእናትና የአባት ምርቃት ይደርብህ ። ያሰብከው ፈጣሪ ያሳካልህ ። የእናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም ።👇👇👇❤️❤️❤ ️#ይሳካልህ_አቦ_ድንቅ_ልጅ…
    #ቡናማው . . . #ዋልያው . . .
    #አንድ_ቀን_በውጭ_ሊጎች_በአንዱ_እንደማይህ_ተስፋ_አለኝ!እስኪ ለዚህ ድንቅ ጀግና ስንት Like ይገባዋል???

  • @allinoneethiopia1805
    @allinoneethiopia1805 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን
    እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @Tube-xu5jw
    @Tube-xu5jw 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያግዝህ አቡኬ ወንድሜ

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi 2 ปีที่แล้ว +1

    ውንሜ አቡኪ አላህ ይጥብቅህ አላህ ያብርታህ ብዱአ ብዲንህ ጥንካራ ሁን ብርታ

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
    @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 5 ปีที่แล้ว +11

    መሸአላህ አብኬ በርታ የብና ደጋፊ ነኝ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 ปีที่แล้ว +5

    በርታ ምርጥ ነክ 🇪🇹 የኔ ቸኮሌት 😍😘
    17 ድስ ላይ ያረጋችሁ ምቀኞች ናችሁ

  • @ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ
    @ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቡኪ ወድጂክ ልሞት ነዉ የኔ አባት ሁልም ስኬት ካተ ጋር ይሁን

  • @ማሜየልጓማውማሜchanel
    @ማሜየልጓማውማሜchanel 3 ปีที่แล้ว +3

    አቡኬ አላህ ያግዝህ ጀግናነህ

  • @semira2711
    @semira2711 3 ปีที่แล้ว

    አቡኪ በረታ የኔ ጀግና ሀሣብክበት እደምደረስ አሏህ ይረደሀል አብሽረ አቡ ❤

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 3 ปีที่แล้ว +1

    Guto medda seferay🤗🤗🤗🤗 congratulations brother. Guto medda, chelote adebabye . I wish you guys the best.

  • @mimayoutube3031
    @mimayoutube3031 3 ปีที่แล้ว +6

    ይድረስ ጀግና ምግዜም ስትመታ በልብህ ሚስሚላህ ብለህ መታ አላህ ይረዳህል ይኸን አትዘጋ

    • @ኡሙአብደላ-ዸ4ጘ
      @ኡሙአብደላ-ዸ4ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @zedtube2269
      @zedtube2269 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ኡሙአብደላ-ዸ4ጘ ማሻ አላህ ወንድማችን በርታ ሁል ጊዜም በአላህ ተወከል አላህ ድል በድል ያድርግህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ እንኳን ለሮመዳን ፆም አደረሰህ

  • @አሚነኝየመርሳልጅ
    @አሚነኝየመርሳልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አቡኪ😘😘😘

  • @shmfrp262
    @shmfrp262 3 ปีที่แล้ว +1

    አቡኬ በርታ ሀሰብህን አላህ ያሰከልህ

  • @beachtorres3652
    @beachtorres3652 3 ปีที่แล้ว +4

    አቡኬ ወደ ታላላቅ ክለፖች መግባት ይችላል ግን ምን ይደረጋል Ethiopia ሰው የላትም

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 5 ปีที่แล้ว +6

    መልካም እድል ለኢትዮ ቡና እናመሰግናለን

  • @ማያነኝየአብዲታናሽ
    @ማያነኝየአብዲታናሽ 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤ምርጥ ልጅ በርታ

  • @Somalicowboy77
    @Somalicowboy77 3 ปีที่แล้ว +4

    i am somali, and all I can say is this player is phenomenal, but the policy of ethiopa towords soccer is not so popularity, this players should play in Laliga or PL

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር አቡኪየ ተስፍችን

  • @Lulu-oh9mu
    @Lulu-oh9mu 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁላቺሁንም ወላሂ አላህ ያግዛቺሁ

  • @kukululu9299
    @kukululu9299 5 ปีที่แล้ว +3

    that's a good dream brother rise your bar high playing for buna and Ethiopia should be just the start of your carrier your 21 it's the right time keep up the hard work and respect your coach and everyone involve around you younger and older be Hamble above all stick to your lord your creator follow your prophet's sunna inshallah very soon your name will be on arsenal team sheet.

  • @fafibitmhamed525
    @fafibitmhamed525 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⚽️⚽️⚽️⚽️🏆🥇

  • @ራቢያአወል
    @ራቢያአወል 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአለህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 3 ปีที่แล้ว +1

    አቡኪ አላህ ይጣብቅ ጥሩ ደራጃ አላህ የድርስ

    • @ኡሙአብደላ-ዸ4ጘ
      @ኡሙአብደላ-ዸ4ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @nasibabitimuzemil6070
      @nasibabitimuzemil6070 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ኡሙአብደላ-ዸ4ጘ በርታ የኛ ጀግነ አላህ ካክፉ ነጋር ይጣብቅ በጣም አድነቅክ ነኝ የኬራ ወድሜ ✔✔✔♥♥

  • @babeema
    @babeema 5 ปีที่แล้ว

    All the best, Abukii!! Buna fans love you and adore you as you are one of us!! And keep working harder!

  • @samira-vs7et
    @samira-vs7et 3 ปีที่แล้ว

    መልካም እድል ወድሜ አላር ይርዳህ

  • @ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ
    @ከላይነውትዛዙ-ቨ4ነ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያግዝህ

  • @tube7681
    @tube7681 2 ปีที่แล้ว

    ቸኔ አይን አፋር አላህ ይጠብቅህ

  • @KsaKsa-sj3dx
    @KsaKsa-sj3dx 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹💪💪💪💪💪⚽⚽⚽⚽

  • @ከሪማቢንትአህመድየረሱልና
    @ከሪማቢንትአህመድየረሱልና 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአላህ አቡኬ

  • @khabibmyoxygen1009
    @khabibmyoxygen1009 5 ปีที่แล้ว +1

    Masha allhe 💓💓💓💓💓

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah
    Allah Yabartachuw

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 5 ปีที่แล้ว +15

    አሁን ባለንተን ተጨባጭ ሙስሊሙ ታሪክ እንደለለው ለኢትዩጵያ ምንም እንዳልሰራ ምንም እንደማያደርግ እያደረጉ አንዳድ አክራሪ ሀይማኖት ያላቸው እና ለሆዳቸው ያደሩ ባለስልጣኖች ነገር ግን በሀብትም ደረጃ በንግድም ደረጃ ሙስሊሙ ነጥቋል ይልቁንስ አንዱን ዝቅ አንዱን ከፍ ከማድረግ ይልቅ ይቺን ሚስኪን ሀገራችንን በመከባበር በመቻቻል አንዱ ላንዱ እየተባበርን ሀገራችንን ብናስጠራ ይሻላል ለዚች ሀገር የሁላችንም ታሪክ አለባት ብንከባበር መልካም ነው ይህን ያልኩበት በሰሞኑ ጉዳይ ነው

    • @abdilbarkedirsaid159
      @abdilbarkedirsaid159 3 ปีที่แล้ว

      አዳራ የሀጋራችሁን ሳንዳቅዓለማ ከፊ ለመድራግ የቻልከውን ሁሉ ከክለብ አጋሮችክ ጋር መልከም እድል እመኛለው(እና አንዳንድ ኮሜንት የምትፂፉ ሳዎች ይሄ እስፖርት መንዳር ናው አጥቀበጥሩ) እንኮራበቹሀለን በርቱ

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 3 ปีที่แล้ว

      @@abdilbarkedirsaid159 ይሄ የተፃፈው የዛሬ አመት ነው መቸ እንደተፃፈ እንኳም ማንበብ አትችልም ዋይ ያምሃል

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 5 ปีที่แล้ว +1

    መልካምእድልይሁንልህአቡበከርበርታ

  • @chetethiopian985
    @chetethiopian985 3 ปีที่แล้ว

    Cayn ywtah rashn tebk cesew belitawochi....egzaber ytebkh betam asferi ager honalech agerachin

  • @babiabdela5465
    @babiabdela5465 5 ปีที่แล้ว +2

    Abuki Gena Kezi Belay Etbkshalw...Befitm arif nbersh Wedftim telk bota endmysh ergetgna negn aba Allah Kanchi Gar yehun

  • @mudafatmixx
    @mudafatmixx 5 ปีที่แล้ว +1

    Isamel abubakar is my uncle 🙏

  • @tayemelkie9849
    @tayemelkie9849 5 ปีที่แล้ว

    abuki best 11 wust gin surafel dagnachewu alemenoru fear almeselegnim

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 ปีที่แล้ว +1

    አብኪ አላህ ያሳብክበት ያድረስህ

  • @ባርችቡና
    @ባርችቡና 4 ปีที่แล้ว

    አቡኪዬ የቡንዬ ጀግና

  • @eshetunegash7161
    @eshetunegash7161 3 ปีที่แล้ว

    ABUKI BEST

  • @redsliag9661
    @redsliag9661 5 ปีที่แล้ว +2

    1:53 what is the guy at the back doing lmao 😂😂😂

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አቡኪ

  • @ኡሙሢትራነኝኢንሻአላህ
    @ኡሙሢትራነኝኢንሻአላህ 5 ปีที่แล้ว +12

    ሱብሀን አላህ አንድ ጊዜ የአላህን ስም አላነሳም ሰላድን ሰይድ በጣም አድንቀዋለሁ ሙስሊም የአላህን ስም ማንሳት አለበት ታዘብኩህ

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 5 ปีที่แล้ว +2

      የንግግር ኦዲት ? ኧረ ሰው አናስጨንቅ።

    • @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
      @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ 3 ปีที่แล้ว

      ምንድን ነው

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነው ያአላህን ስም ለማንሳት የኢትዮ ሙስሊም ባለስልጣናት እና በተለያዩ ሙያ ላይ ያሉ ያፍራሉ ብዙ ሰው ታዝቢያለሁ 😤

    • @chetethiopian985
      @chetethiopian985 3 ปีที่แล้ว

      Aretewu aretew bhulum neger stet eyefelegn escemeche be ther(zer) be haymanot esti feta belu encen cemawtat memcer new egzaberm alahm miwedew

  • @raedduri7518
    @raedduri7518 3 ปีที่แล้ว +1

    3:50 ...

  • @hawaadem6676
    @hawaadem6676 3 ปีที่แล้ว +3

    ብተሰቦቹን ቤት አሰጧቸው በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ
    @ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወልካም እዲል ወንዲሜ

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 3 ปีที่แล้ว

    abuki im your fun too

  • @tesfagoshime4362
    @tesfagoshime4362 3 ปีที่แล้ว

    Min endeminafikgn takalachihu yehayalan leg be Ethiopia temesirito mayet lezeh negeri enem helafenet alebign ayizon lehulum techewachoch ✍✍ tenkiro yesera ena hilim yalewu mechereshawu siket newu .....

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 ปีที่แล้ว

    💪💪💪

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 3 ปีที่แล้ว

    Jime yeseralu lemendnewe sewenetachewe dekeke yemilewe

  • @GiasBd-uc9jp
    @GiasBd-uc9jp 3 ปีที่แล้ว

    ከኢትዮ ውስጥ እዲጫወት አልፈልግም ማለት ምን ማለት ነው ሆ ሁሉንም ይጫወት

  • @abdrehimmensur9094
    @abdrehimmensur9094 3 ปีที่แล้ว

    meserethe allah nw bro esun mamesgen ged yelal bterefe fetary yerdahe melkamun hulu lante

    • @esmachewyirga6249
      @esmachewyirga6249 3 ปีที่แล้ว

      ጎል እያገባ ስጁድ እያደረገ በተግባር እያመሰገነ ነው!!!!

  • @andymars1038
    @andymars1038 5 ปีที่แล้ว

    abuki jegna 10

  • @Lulu-oh9mu
    @Lulu-oh9mu 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይገዝህ

  • @Speed_editz.
    @Speed_editz. 5 ปีที่แล้ว

    Ezaw eyarejachuh techegern eko eski wade European weta belu ere 1 sew

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 5 ปีที่แล้ว

    Well

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 3 ปีที่แล้ว

    Alhe yetbkhehe wendmahen

  • @fekaduerena3356
    @fekaduerena3356 3 ปีที่แล้ว

    ጋምብሬ ናፍቀሽኛል
    ጏደኛዬ

  • @mymara7252
    @mymara7252 5 ปีที่แล้ว

    አቢኪ my bro

  • @semutube2755
    @semutube2755 5 ปีที่แล้ว

    Subescrib argugn guyes arif arif video meserat lijemer nw

  • @tesfayetilahun6879
    @tesfayetilahun6879 5 ปีที่แล้ว

    Margie sibkt

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 5 ปีที่แล้ว

    Berta wendim

  • @tesfagoshime4362
    @tesfagoshime4362 3 ปีที่แล้ว

    Benegerachin layi simeti wusit kemeyasigebugn negeroch wusit mezimur yemekeyayerewu neger benatachihu sisema dimtsachin sazem newu yadekut yemelewu bicha yihun benatachihu

  • @abentertainmentofficial1329
    @abentertainmentofficial1329 3 ปีที่แล้ว

    dink lij

  • @ኢትዮሀገሬ-ጨ7ፀ
    @ኢትዮሀገሬ-ጨ7ፀ 5 ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/XgSd-h3hkiw/w-d-xo.html
    ኑ አብረን እንማር

  • @abuhuteheifabrara3163
    @abuhuteheifabrara3163 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ጊዮርጊስ አልገቤክ ሰካራም ትሆን ነበር

  • @davidofrankofrank7847
    @davidofrankofrank7847 5 ปีที่แล้ว

    Bushti hula anchi new yemtbabalut hulaye?

    • @esmachewyirga6249
      @esmachewyirga6249 3 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ አንድ ቃል እንደየ አውዱ (context) ትርጉሙ ይለያያል። እዚህ ጋ ቅርበታቸውን ለማመልከት ነው።

  • @Ka0358
    @Ka0358 3 ปีที่แล้ว

    Mene benelu newe koye wefer ye Milutekoye ? All are so fucken skinny !