የህፃኑ የክርስቶስ ስደት ዲያብሎስን አሰደደው...የእመቤታችን የስደቶ ትምህርት በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ | like likawnt Ezra Hadis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኢትዮጵያን ትንሳኤ አቅርቦ በአካል እንድንገናኝ በረከትን እንድንወስድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን

    • @mkki9066
      @mkki9066 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! አሜን!አሜን! ስለ ትምህርቴ ፀጋ በረከቱን ያጎናጽፍልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን። እኛም የሰማነውን ይህን ጥልቅ ትምህርት በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ያኑርልን።

  • @ፋሲካየተዋህዶልጅ
    @ፋሲካየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 3 ปีที่แล้ว

    ....ቅድስት የቃልኪዳን ሀገር ኢትዮጵያን በዐይነ ምሕረቱ ይመልከትልን የጥንት የጠዋቱን ማንነታችንን ይመልስልን!በሀጥያት በጠላቻ ያደፈ የጎደፈ እንደ ረርዖን የደነደነ ልቦናችንን በመስቀሉ ኃይል ደምስሶ አጥቦ ንጹህ ልቦናን ይፍጠርልን ቀናውንም መንፈስ በውስጣችን ያድስልን ። ይህንን የተማርነውን ለክስ ለወቀሳ አያድርግብን አሜን።

  • @marietub4903
    @marietub4903 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከትዋን ይደረብን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አንኳን አብሮ አድርስን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁን ያራዝምልን ይጠብቅልን ቃለሀ ህይወት ይሥማልን

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 3 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @እመብርሀንያይኔብርሀ-ጀ2ዘ
    @እመብርሀንያይኔብርሀ-ጀ2ዘ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂወትያሰማልን

  • @ከዳነምህረትእናቴ
    @ከዳነምህረትእናቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏❤

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin Abatachin.

  • @ዕጣንይእቲማርያም
    @ዕጣንይእቲማርያም 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tizitamulat6890
    @tizitamulat6890 3 ปีที่แล้ว

    A

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን.ቃለሕይወት ያሠማልን! እድሜ ከጤና ይስጥልን! ክብርን ያድልልን!

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን