የአዲሱ ሰው ማንነት ? በአገልጋይ ፒተር ማርዲግ 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • እንኳን ወደ ፒተር ማርዲግ ትክክለኛ የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ!
    ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ሰብስክራይብ ማድረግና ለወዳጅዎ ሼር ማድረግን አይዘንጉ!
    ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው በአንደበት ጉልበት ነውን??
    • ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ... ...
    የአዲሱ ሰው ማንነት ?
    • የአዲሱ ሰው ማንነት ? በአገልጋይ ... ...
    እውነተኛ የወይን ግንድ
    • እውነተኛ የወይን ግንድ ፒተር ማርዲ...
    Ersun semut ( እርሱን ስሙት )
    • Ersun semut ( እርሱን ስሙ... ...
    የበረከት ዕውቀት
    • የበረከት እውቀት ክፍል ፩ - Y...
    ህይወት የሚለውጡ ትምህርቶችን በሚለቀቁበት ሰዓት ወደናንተ እንዲደርሱ ያድርጉ!

ความคิดเห็น • 111

  • @mastewaltemesgen5365
    @mastewaltemesgen5365 8 ปีที่แล้ว +29

    ሰምቸዉ ሰምቸዉ አልጠግብ አልሁ እዉነተኛ መፃፍቅዱሳዌ ትምህርት ይብዛልህ

  • @wenieabebe3535
    @wenieabebe3535 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @alemitudemisee238
    @alemitudemisee238 3 ปีที่แล้ว

    Amén amén amén tabarik egzabher abezto yebarik zamanki hulu bageta bayesuse sime yetabarka yhune paster

  • @atiati7795
    @atiati7795 7 ปีที่แล้ว +16

    እሄን ጥበብ ለወንድማችን የሴጣው የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ አባትና አባተችን እግዚአብሔር በምድር በስማይ ይመስጌን እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @zd820
    @zd820 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንዘመንህይባረክ

  • @user-wm8oj6gc7t
    @user-wm8oj6gc7t 7 ปีที่แล้ว +7

    ዋውዋው በጣም የምገረምና የሚደንቅ ትምህረት ነው ጌታ ዘመን
    ሁሉ በየሱስም ይባረከው
    የፀጋው ባሌቤት እግዚአብሔር ይክበር
    የማይጠገብ ትምህረት ነው

  • @zenashfekede9181
    @zenashfekede9181 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንክ የለመለመ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲*

  • @degefechtedewos5155
    @degefechtedewos5155 3 ปีที่แล้ว

    amen amen

  • @mekdelawitalemayehu5378
    @mekdelawitalemayehu5378 5 ปีที่แล้ว +5

    ጥንቅቅ ያለ ትምህርት ....... አእምሮን የሚያድስ እናም እርስ በእርሱ የማይጋጭ ........ ጎበዝ መምህር ነህ ለእኔ ሁሌም ብሩክ ነህ

  • @bertatsi8716
    @bertatsi8716 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ታባረክ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow ፓሰተርየ ዘመንህ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ የአንተ ትምህርት ነፍስን መንፈስን የሚያረሰርስ ሰጋን የሜፈውስ ነው ሁሌ ብሰማው ብሰማው

  • @nmaaseek2269
    @nmaaseek2269 7 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንን ፓስተር ፒተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @monatebaerkbetamdesyemilem2059
    @monatebaerkbetamdesyemilem2059 8 ปีที่แล้ว +2

    Tebarekh Pastor peter Betmihreth Betam Tebarekaleu!!!!

  • @teshalechwolde1853
    @teshalechwolde1853 7 ปีที่แล้ว +5

    Amen batimirt nafse tafawosa
    manfase nafse sigahem tafawosku
    zamnk yibarek tsaga yibzalk swahun tabarek

    • @elsag2834
      @elsag2834 4 ปีที่แล้ว +1

      በውነት አንተ የእግዚአብሔርን ቃል ትመግባለህ: ፀጋው እየበዛ ይብዛልህ
      ተባረኽ🌹::

  • @maroelsa3894
    @maroelsa3894 5 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት። ሰምቼ። አልጠግብም። ተባረክ። ጸጋው። ይብዛልህ።

  • @robelmelita7983
    @robelmelita7983 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አሜን !!!

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 5 ปีที่แล้ว

    በጌታ በእየሱስ ስም አገልግሎት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
    ያስተማረን መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት

  • @user-pw9ny4fq2u
    @user-pw9ny4fq2u 7 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen amen amen amen amen God bless you more pastor

  • @PeterMardig
    @PeterMardig  5 ปีที่แล้ว +7

    የተወደዳችሁ ፣ ሌሎችም የአገልጋይ Peter Mardig ቪዲዮዎች እንዲደርሳችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እና የደውል ምልክቱን መጫን አይርሱ

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 3 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍ.እዴት.ደስስስ.እደለኝ.ግልፂነ.ጥልቅ.ት/ት.ፀገውን.የብዘልክ.እስከ.ፊፀሜ.ጌተ.የፂነክ

  • @almazketay8930
    @almazketay8930 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ደጋግሜ ብሰማው ሁለ ምያረሰርስ የጌታ መነኘፈስ ያለባት ቃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @tesfaneshzafe2889
    @tesfaneshzafe2889 4 ปีที่แล้ว

    A men Amen💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokebekokebe8948
    @kokebekokebe8948 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንንንንን ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ ጌታ ይክበር ይህ የመሰለ የሕይወት ቃል የውስጥ ጥልቅ ሚስጥር የገለጠለክ የእስራኤል አምላክ ለዘላለም ስሙ ይክበር

  • @nestanettaye3747
    @nestanettaye3747 3 ปีที่แล้ว

    Amennnn

  • @alemuabaraacheso7357
    @alemuabaraacheso7357 5 ปีที่แล้ว

    ነጤና ይስጥልኝ እየሱስ የድናል አሜን

  • @lazarusbekele1638
    @lazarusbekele1638 7 ปีที่แล้ว +2

    amen zemih yibarik

  • @freweniberhe8725
    @freweniberhe8725 7 ปีที่แล้ว +4

    ጊታ ይባርክህ በታም ኣስደናኪ ትምህርት

  • @Roman-b7p
    @Roman-b7p 9 หลายเดือนก่อน

    Pastor bewnet salmsgenh malf alchlem betam yemidnk ena yemilwet temhrt new geta yebarkh ❤❤❤

  • @desalchwolda3898
    @desalchwolda3898 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ስለቃሉ ተባረክ ይባስብህ

  • @monayohannes2303
    @monayohannes2303 6 ปีที่แล้ว +3

    Love it perfect teaching .
    We live you

  • @helenberhane9996
    @helenberhane9996 3 ปีที่แล้ว

    ቃሉ ያጽናናል ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።e

  • @abebamengstu75
    @abebamengstu75 8 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንንን.!! ዘመንክ ይባረክ.!

  • @mokeeadduunga9918
    @mokeeadduunga9918 8 ปีที่แล้ว +5

    Ameeeeeeeeen

  • @legesseteshome6942
    @legesseteshome6942 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 6 ปีที่แล้ว +1

    AMEN ZMENKE YEBARKE 😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👂👂👂👈📖📖📖📖📖💪💪💪👈

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว

    የሚያስገርም ትምህርት ነው ጌታ በብዙ ይባርክህ

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @gadeszerga1429
    @gadeszerga1429 2 ปีที่แล้ว

    Amnnn tebarkeln

  • @hawi519
    @hawi519 3 ปีที่แล้ว

    Zemenih yibarek

  • @rozaolani1452
    @rozaolani1452 2 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926
    @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926 5 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen Ameen god baelans you mor and mor ❤❤❤💔💔💔💖💖💖tank you somach

  • @izzymike
    @izzymike 3 ปีที่แล้ว

    Migerm ena tikilegna agelalet new, Tebarkenal🙏

  • @xegakayubezihuley3476
    @xegakayubezihuley3476 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤Blesesed

  • @tigisttadele4517
    @tigisttadele4517 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank you God bless you more more and more

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 2 ปีที่แล้ว

    የተባረክነህ፡

  • @mensu123hussen7
    @mensu123hussen7 7 ปีที่แล้ว +2

    wow Amennn pastorye geta zemnehen yebark

  • @j723mehirt2
    @j723mehirt2 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጌታ ኢየሱስ በእጥፍ ፀጋ ይባርክ ፓተርዬዬዬ

  • @fikre3926
    @fikre3926 ปีที่แล้ว

    ትምህርት አሰጣጡ ተመችቶነል ታበርኩልኝ እወዳቾሀለሁ።

  • @user-hb9gb2nz2g
    @user-hb9gb2nz2g 7 ปีที่แล้ว +1

    bewnt mGlcha kale ylgmn gita ybark kzhm blay ybzalh pastor

  • @mertetumbo4660
    @mertetumbo4660 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን

  • @debora934
    @debora934 3 ปีที่แล้ว

    tebarek pasetere dese yemle meredate new

  • @fasikabekele7511
    @fasikabekele7511 7 ปีที่แล้ว +1

    pasteryeeee weyy biruk ekoneh kesemay yehonewn lemalim sew bemayikorekur ena bemayadenagir melku new yemetemegibew bizalen sifalen enwedehalen!!!!

  • @merryyegetalij9476
    @merryyegetalij9476 6 ปีที่แล้ว

    Tebareki Beyesusim Tsegaw Yibzalik Beyesusim

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 2 ปีที่แล้ว

    ሚገርም፡ነው፡ሌላሰው፡ሲስተም፡ይይምታታብኝ፡ነበር፡ዛሪግን፡አተምኩት፡በልቤ፡ተባረክልኝ

  • @tsegakassie7901
    @tsegakassie7901 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @mastewaltemesgen5365
    @mastewaltemesgen5365 8 ปีที่แล้ว +5

    yes you are bless brother

  • @user-yu2vs5hn3v
    @user-yu2vs5hn3v 6 ปีที่แล้ว

    ፒተር እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @amanyanni
    @amanyanni 3 ปีที่แล้ว +1

    Perfect teaching always

  • @ቅንነትዉስጤነውእውነትከኔ
    @ቅንነትዉስጤነውእውነትከኔ 5 ปีที่แล้ว +2

    praise God

  • @adddaass243
    @adddaass243 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ፀጋውነን ያብዛልህ

  • @demelashawoke4409
    @demelashawoke4409 4 ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ ፒተርዬ ብዙ ተገልግዬብካለው እዚህ አቡዲያቢ ብትመጣ ብታገለግለን አቡዳቢዎች እንወድካለን

  • @hiwettariku5195
    @hiwettariku5195 5 ปีที่แล้ว

    Geta ybarkh pasteryee!!

  • @ttkaleb2534
    @ttkaleb2534 8 ปีที่แล้ว +3

    Ameen GBU

  • @pastorermiasbehailuofficia9048
    @pastorermiasbehailuofficia9048 4 ปีที่แล้ว

    Tebarekhal pasterye thank you so much

  • @perazim4386
    @perazim4386 4 ปีที่แล้ว +1

    wonderfull teaching

  • @saraiyaus6462
    @saraiyaus6462 4 ปีที่แล้ว

    Ame Ameni tabarkuu

  • @mesfinshiferaw6616
    @mesfinshiferaw6616 4 ปีที่แล้ว

    You're truly blessed with the words of God. I'm able to answer many of the questions I hold in my heart for long.

  • @zekiyoskefeyalew6155
    @zekiyoskefeyalew6155 7 ปีที่แล้ว +2

    God bless you A man of God

  • @selam7775
    @selam7775 5 ปีที่แล้ว +1

    ብርክ በል ውድ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልክ!!!

  • @kalkedanderse7182
    @kalkedanderse7182 6 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል!!!!

  • @ruthzeremariam4409
    @ruthzeremariam4409 6 ปีที่แล้ว +1

    tmrth btam new ytemchg egzabher melso melso abzto ybarkh

  • @heranesibhatu3180
    @heranesibhatu3180 7 ปีที่แล้ว +2

    God bless u pastor

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 3 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family all the time 🙏

  • @seblebaregegeehitubaregege853
    @seblebaregegeehitubaregege853 5 ปีที่แล้ว +1

    ትፕባረክ

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 3 ปีที่แล้ว +1

    This is absolutely correct

  • @mimibekele4502
    @mimibekele4502 4 ปีที่แล้ว +1

    Amazing 👏👏👏👏👏👏

  • @mimibekele4502
    @mimibekele4502 4 ปีที่แล้ว

    I have no idea about this teching. God blessed you

  • @naolbikla6905
    @naolbikla6905 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen .....

  • @zantanaofficial
    @zantanaofficial 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የቃሉ መገለጥ ይብዛልህ

  • @user-sp5bp8jj5b
    @user-sp5bp8jj5b 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless you

  • @merryyegetalij9476
    @merryyegetalij9476 6 ปีที่แล้ว

    Geta Eyedus Zemenikin Yibarki

  • @user-hh4iq5gw9b
    @user-hh4iq5gw9b 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @josephmengesha8883
    @josephmengesha8883 ปีที่แล้ว

    Gabicha befacebook indemetsaf kidus yifekedal?

  • @kalalemu7003
    @kalalemu7003 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድ የማከብርክ አገልጋይ ነክ ዛሬ ነው ሰው ማነው የሚለውን ትምህርት ልሰማ የገባውት የሆነ የተሳሳተ ነገር አለው ትርጉምክ ላይ ሰው ማለት ስጋ መንፈስ ነብስ ነው ካልን ስጋን ለምን ድንኳን ነው ትላለክ ?

    • @Bestyared
      @Bestyared 3 ปีที่แล้ว +1

      አገልግሎቱ ድንኳንነት ስለሆነ

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 4 ปีที่แล้ว

    I cannot wait untill the next part 19th of the Last days teachings? Please upload asap in the name of Jesus 🙏

  • @alemababo6981
    @alemababo6981 ปีที่แล้ว

    ፒተርዬዋ❤❤❤

  • @zdaniel4081
    @zdaniel4081 ปีที่แล้ว

    ya exactliy

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @Zoe-cp6qd
    @Zoe-cp6qd 5 ปีที่แล้ว

    Blessings

  • @fikre3926
    @fikre3926 ปีที่แล้ว

    አደደሲ ትምህርት ልቀቁኝ በደንብ እዬታከታታለን ነወ

  • @abigaelmesfin2398
    @abigaelmesfin2398 3 ปีที่แล้ว

    amazing

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 3 ปีที่แล้ว

    ውድሜ.መንፍስነ.ነፍስ.ልዮነቱ.ምድነው?

  • @Bible620
    @Bible620 3 ปีที่แล้ว

    Please send location

  • @dardar-fo4kv
    @dardar-fo4kv 5 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwwwooowww💻📚📚📚📖📖🍇🍇🍇🍈🍇🍇🍇💒💒⛪

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 3 ปีที่แล้ว

    እፍፍ.እዴት.ደስስስ.እደለኝ.ግልፂነ.ጥልቅ.ት/ት.ፀገውን.የብዘልክ.እስከ.ፊፀሜ.ጌተ.የፂነክ

  • @meronaltayemeronaltaye5619
    @meronaltayemeronaltaye5619 4 ปีที่แล้ว

    God bless you