you only have to believe on his. Godnes. and that he is the only way U Need just to follow Jesus it doesn't have to do with what is your religion is he is everything God Bless U
haleluya, le youtube GETA YIMESGEN , , , libb le libb tegenagne EGZIABHER AMLAK BE PASTEROCH ENA BE QESSOCH YEBASEWUN FIRD YIFERDALL , , , egna lenessu genzeb nen aywedunim genzebachinin yiwedallu tekefafillewunall
I heard this song since 2000.... its my daily best song till now... Dani having like u blessed singer proud protestants and other have to take ur way of worshiping discipline
ሌሎች ዝም ቢሉ የዚሕ ሰው ዝማሬ ብቻ በምድር ላይ ተሐድሶ ያመጣል, ቃል የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ, በዘመንሕ ሁሉ ይሔ ከአንተ አይወሰድ!
Yes ur very teru..
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተ መዝመር በጣም ውሴጤ የለውን ጭነቀት ያቀለዋል ተባረክልኝ እርጋታህ በጣም ደሰ ይለኛል ወንድሜ
ወንድሜ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ነፍስህ ከዘላለም ሞት ስቃይ ትድን ዘንድ
ዳንዬ እኔካን ጴጤ አይደለሁም ግን ያንተን መዝሙር ዎቹ ግን በጣም ደሰ ይለየል ሞንአለ ያሁኑ ጰ ጤ እዳተ ቢሆኑ አንተ እኮ የጥቱ ሰለ ሆንክ እወዳለሁ
የአባቴ ብሩካን ከምወደው ጌታ በሓሴትና በናፍቆት ሁልጊዜ እምጋናኝበት ተደምጦ ተደምጦ የማይሰለቹ ድንቅ ዝማሬዎቻችሁን በእናንተ ውስጥ ያኖረ አባቴ የሰማይ ምድሩ ፈጣሪ ይመስገን በዘላለማዊ በረከት ተባርካችሁ ቅሩ
ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ፣ በአደገኛ ሁኔታዎች ውስጥ እንዳልፍ የረዳኝን የልዑል አምላክ እጅ አስታውሳለሁ።ስለዚህ፣ በጣም ወድጄዋለሁ። አመሰግናለሁ ኢየሱስ!
it is not music that is spritual song dear
እኔ ምን ይሽለኛል ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩን ብደጋግም ብደጋግም እልጥገብ እልኩኝ ከእኔ ህይወት ጋር የተያየዘ ነው በጣም ነው ልቤ የተነካው ::እግዚእብሄዬ ደጉ እምላክ
ክበርልኝ እባቴ ሆይ እንተን ለማመስግን ይሄ በቂ እይደለም
የሚሻልሽ እማ እዛም ሆነሽ ለጌታ እጅሽ መስጠት ነው፡ ሰው ኦርቶዶክስም ሆነ ሌላ ጌታ መቀበል ማመስገን የተገባ ነው ። ምክንያቱም ኣምላክ ሁሉንም ሰው ይወዳል እና ። ኣንቺ ጋር ያለውን ጌታን የመውደድ እና መፍራት እንዲቀጥል እንዲያድግ ግን መጽሃፍ ቅዱስንም ማንበብ እና መማር ጥሩ ነው።
Ewunat new ersun lemamasigen kalat yelam zim bilan bazih betinishu adabatachin temasgen enilalen oh geta hoy enes atahu kalet le ante uuuff
weyne tadilesh , , libishi qin newu , , , endezawu xebqiwu endatwerjji anbibi tseliyi
you only have to believe on his. Godnes. and that he is the only way U Need just to follow Jesus it doesn't have to do with what is your religion is he is everything God Bless U
Ine mingizem masalachag yehe mazimure siwodo kalibe
እነዚህን ሰላምን የሚሰጡ ድምፆችህ ይባረኩ!
አሜን ተባረኩ
Amen 🥰🥰🥰
@@yeshim1739 I
ከእየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው አሜን አሜን!
አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው!!! ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው!!! እልልታ ማደሪያህን ይሙላው!!! እንደ እግዝአብሔር ያለ ማንም የለም!!!
ዘማሪ ዳንኤል ዘመንህ ይባረክ!!!
ይሄንን መዝሙር ስሰማ ውስጤ በደስታ ይሞላል ስራታቸው አለባበሳቸው መፈስያድሳል እኔ ኦርቶዶክስነኝ በጣም አከብራቹሀለሁ ስወዳቹ
Sara Sara Union USA day us uh u Kya I up hi up Y ntnknmbobo
ሁላችንም ኦርቶዶክስ ነን ክርስትና መንፈሳዊ መሆን እንጅ ሀይማኖት መቀየር አይደለም ስዚህ ዉዴ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነዉ እመኝ ቃሉን አብበሽ እዉነቱን ተሰጅ ጌታ ካንችጋራ ይሁን ተባረኪ
የሚያድነው አንድ አምላክ ኢየሱስ ብቻነው እንጂ፡፡ እምነት አያድንም!! ሐዋርያት ስራ 4:12) ላይ!!!
God created human beings, And humans created religions, we r all one in jesus, if you r in Orthodox religion just stay where you are
redqcedcqcs@@ሀብታምእንገዳ Zqt
ከወርቅ ከእንቁ በልጦብኝ ከማንም በላይ ተመችቶኝ ነው የቱን ነው ታድያ ሞኝነቴ ለኔ ጥበብ ነው ጌታን ማወቄ
I don’t know understand the language, but listening to this I felt the presence of the holy in my room. God bless you greatly sir.
It actually says day and night only I think about your love
AMEN!!!
@@mrmikeee6787 %qq
@@mrmikeee6787 l
TT9@@butterfly2349 a`123Selle
ዳኒ አንተማለት ለኔ ሞዴልነህ በማጣት የተፈተክ በእራብ በብዙ ነገር ያለፍክ መዘመር ስለቻልክ ብቻ ሳይሆን ኖረህ የምትዘምር ተባረክ አንድ ቀን ባካል እካገኝህ እናፍቃለሁ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይህ መዝሙር ውስጤን እንዳለ ነው ሚነካኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Teklehayimanote selew smun steraew
በኣለም ላይ ኣንድ ኣምላክ ነው ኣይዞን
haleluya, le youtube GETA YIMESGEN , , , libb le libb tegenagne EGZIABHER AMLAK BE PASTEROCH ENA BE QESSOCH YEBASEWUN FIRD YIFERDALL , , , egna lenessu genzeb nen aywedunim genzebachinin yiwedallu tekefafillewunall
Dear no matter what heymonat ayednm. Yesus mengden ena Hewitt nwi
Selina siyum ሁለት ጌታ የሉም አንዱ መምረጥ ግድ ይልሻል እዛም እዚም ከማለት ባንዱ መፅናት ተገቢ ይመስለኛል እሄ ከኦርቶ ስራት ስለማይገናኝ ኦርቶ ነኝ ባትይ ይመረጣል መክኒያቱ ሁሉ ሃይማኖት የየራሱ ስራትና አከባበር ስላለው።
ይህን ዝማሬ ስሰማ እጅግ እባረካለሁ.ዘመንህ ይባረክ.
ዳኒ ዝማሬዎችህ የተቀቡ ናቸው ዘመንህ ይባረክ
ሁነትም ማታዳል ነው ጌታ ይባርክህ!!!!!!
Bemzmuru tabrkelahung
አሜን አሜን እውነተኛ ወዳጅ ኢየሱስ ብቻ ነው ተባረኩ ያባቴ ብሩኮች 🙌🙌🙏🙏
በመዝሙሮችክ ሁሉ ተባርከናል፡፡ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ህባርክ!!!!!!!!!
Every time when I listen this song, I filled with God’s presence. More blessings!!!
Me too and I don't even understand Amharic. Listen to it 100x and still not enough for me.
@@bt6264
,,
,
,.,
, , ,,
4,
ስርአቱ እርጋታው ውስጤ ነው
I don't understand Amharic but I understand the language of worship
THAT IS HOLY SPIRIT
እሰይ እንዴት መታደል ነው ከኢየሱስ ጋር መኖር ሀሌ ሉያ ዳኒዬ ተባረክ ባንተ ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ ጌታን እባርከዋለሁ🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁለም የሚማረከኝ የጌታ ፈቅር እና ህልውናው ነው። ውዱን አባቴን ዘወትር እባርካለሁ በዝህ መዝሙር ተባረክያለሁ።
ameeeeen tebareki
ዳኒ ዝማሬወችህ ከልጅነቴ ጀምሮ የሚሰማቸው የመንፈስ ምግቤ ናቸው። ገታርን ባንተ ምክንያት ብወድም ነገር ግን የለኝም መልእክቱ ይድረስህ።
እኔ ምን ይሽለኛል ግን መዝሙሩን ብደጋግም ብደጋግም እልጥገብ እልኩኝ ከእኔ ህይወት ጋር የተያየዘ ነው በጣም ነው ልቤ የተነካው ::እግዚእብሄዬ ደጉ እምላክ
ክበርልኝ እባቴ ሆይ እንተን ለማመስግን ይሄ በቂ እይደለም
Mathewos Mesele Aztec is zazeertqsddfcryuwwiq xo Foch. Et cfr différence. Q🥇🥇WQa y
ከኢየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው……!!! እዉነት ነው
ኡፍፍፍፍፍ አንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል በዚህ መዝሙር ከትግራይ ሽሬ ነኝ❤
ኢየሱስ ጎይታ 'ዩ ❤️❤️ i love you jesus cleanse me from my sins🙏🏾
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው መንፈስ ቅዱስ የሚሰራብህ ሰው ነህ
Uuuuuuuuuuuuu
እንዴት መታደል ነው ከኢየሱስ ጋር መኖር
ከሰማይ የሆነ ዝማሬ ነፍስም አይቀርም በዚህ ዝማሬ
ዳኒዬ በረከታችን ያብዛልህ
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom 🤝🏽 🤲🏻 ❤ ♥ 🙌 🤝🏽 🤲🏻 ❤ ♥ 🙌
የድሮ መዝሙሮች በጣም ልዩ ናቸው
አሜን አሜን በመዝሙሮችህ ሁሉ ተባርኬአለሁ ዜንክ ህወትክ ይባሬክ
ምንም ማለት አልችልም ብቻ ተባረክ ።
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kibiri LA egzabher yihune tabarku
ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው። እኔ ስሰማው በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው ተባረክ በጣም እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ ወንድሜ
ከልቤ የማይጠፋ ዘላለማዊ ፍቅርህ ነው የኔ ውድ እየሱስዬ
ንፁህ እውነተኛ ታማኝ የማትለወጥ የግዚአብሔ ባርያ
ዘመንህን ይባርከው ።
እውነትን ይዘህ ያለህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባርክልህ ልጠፋ ስል መዝሙርህ ይመልሰኛል ግራ የገባኝ ነኝ ዘመኑ ያናውጣል
እፉ መንፈስ ቅዱስ ያለበት የህልውናው መገኘት ያለበት የአምልኮ ዝማሬ ነው የእግዚአብሔር ሰው ዳኔ እግዚአብሔር ይፀጋውን በእጥፍ ያብዛልክ በዝማሬዎችህ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ተባርክ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ጠቅልሎ ይውሰድ ይገባዋል😍💓💖💖💓
ዳኒዬ በጣም ነው የምወድህ የአባቴ ፀጋ ሀይል ክብር ሁሉ ካንተጋር ይሁን በኢየሱስ ስም ተባረክ።
Hallelujah simh yibarek getaye sile zemarewu ena Dani sile setah
ብዘምር ቃላቶች ያጥረኛል አሜን የኔ ጌታ ተባረክልኝ አባዬ
ዳኒ ዘመንህ ይባረክ።
Ammmne Ammmne Ammmne hallelujah Tabaraki Tabaraki bayasuseme Ya zemara riye yecamar
ዘመንህ ይባረክ የእግዛ/ር ሰው መዝሙሮችህ በጣም ልብን የሚያረሰርሱ ናቸው!!!!!!!!!!!!!!!!!
እጅግ የተወደድክ ፓ/ር ዳኒ…ጌታ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ!!
እግዚአብሔር እሱን ለሚያውቁትም ሆነ ለማያውቁት መልካም ነው!!! ቸር ነው!!! ከኢየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው!!!!!
እዴት መታደል ነው ከኢየሱስ ጋር መኖር አሜን!!!ወደልጅነቴ የመንፈስ ቅድስ ልምምድ መልሰኝ ጌታዬ፡
እንዴት ይረሳል ያረክልኝ ክበር የኔ ጌታ
Amen! ThankYouMasterJesusForMyLife. PraiseGod!
ምነው ሰሆነ ልቤ እንደ ጅረት ኦ ሃሌሉያ ተባረክ ዘርህ ይባረክ 🙏
Amen family of God. Psalmist, chior and worshippers. God is so worthy of ALL PRAISE. KEEP PRAISING THE LORD JESUS FOREVER. BEAUTIFUL
ከኢየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው 👐
በታላቅ መገለጥ የተዘመረ!
Have great respect for Daniel!!!
እስክ ቃንና ለልት ፍቅሩን እያስበን ማኖር እንደት ማታዳልነው :'አሯ እድለኞች ናን ❤️ዳን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ታበረክ ❤️
የትውልድ ግንድህ ይባረክ። ለብዙ ሰዎች መዝሙርህ መፅናናት ሆነዋል።
እግዚአብሔር አብዝቶ በፀጋው ይባርክህ። የዘመናችን የክርስትና ህይወት ተምሳሌት ። ተባረክ።
whenever I hear your songs my weaknesses fades away and I get filled with God's presence. God bless Daniel
True that sen it has power filled with the Holy Ghost.
ይህ ሰው በእውነት ማመስገን ተፍጥሮው ነው ..አብዝቶ ይባርክህ
eeellllll
melkamu assefah
@@gezahagn.lafebo1415 Thank you a lot my Friend G!
እልልልይገበዋል እዳተ መዝሙር ልቤን የሚነካኝ የጌታን ፍቅር ያወኩበት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN GOYTAY YESUSEY KRSTOS LEZELALEM SMH YKBER GETAHOY AMEN
ሙዚቃዉ ሲጀምር የሱዳኖች ወይም ማሊ ዘፈኖችን ያስታዉሱኛል።
African country Sudan and Mali music Reminds me.
Amen amen amen amen amen Glory Glory Glory Glory God bless you more and more Daniye
A truly powerful Mezmur. A friend of mine introduced me to Dawit's Mezmurs. I really really enjoy your Mezmurs. God bless you
Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen
Dani ተባረክ ሁሌም ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ነው እፍፍፍፍፍ
ኣሜን ጎይታ ይባርክህ ወንድም
Wawwawaaaaaaa Glory to God.And God bless you brother
le fikiri min milash yigenyal ameen ameen
ያንተ መዝሙር እኮ የሚገርም ነው ምንም ቢሆን ደስ ይለኛል
Dani egizbher yebarkhe orthodox bihonm yanta mazimuroch leban betam naw minakugh 🙏❤️
,,የጌታ ሰው እ/ር ይባርክህ
Inema tabarikealahuna geta igzbher zamanihin yibariki!!!!!!!!!!!! Tabarakiii dani kazar iska zari dani
enedet leb yminak ezemur new geta abezeto yebarekh
አሜን ዘመን ይባረክ በዝማሬክ ተባርኬበታለሁ ዘመን ይባረክ ይጨመርል
ጸጋክ በእጥፈ በረከት አወድሃለሁ በጌታ ፍቅር
ፈውስ የሆነ መዝሙር ተባረክ!
amen amen amen amen yesusey krstos smh kef ybel amenamen amen amen amen amen amen amen
ምህረት ከህይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ
ያመሠግኑሃል @@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@ ለኔ ጥብ ነዉ ጌታን ማወቄ
oh Amen Amen Ke Geta Gar Menor Endet Metadle Naw. Ehen Mezemur Besemaw Bisemaw Altegibim Tebarek Be bizu Ye Geta Sew
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሁሌም ነዉ የሚያደሚጠዉ
God bless pastor Daniel
Amennn kebr le geta yegbawale
I am blessed by your worship
What a great blessing !
አሜን አሜን እንዴት መታደል ነወ
ዳንዬ እንዴት እደምወድክ መዝሙርህን ይማርከኝል እኔ ፕንጤ አይደለሁም ግን በጣም ነው መዝሙር ምወደው
ሃሌሉያ አሜንንንን ውለታው ብዙ ነው ዘመናቹ ይብረክ
This is nice
Amen amen Jesus Christ is lord yesterday today and forever. I love you Jesus. God bless you DANI.
Amen amen amen yihini mezimuri sisema libe desi yilewal
አሜን አሜን አሜን 📖እግዚአብሔር ይበልጥል 😘😘😘😘
What a blessing songs , We thank God for you .
ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርከው አሜን
ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊው ፍቅር ነው::
የማይለወጥ የማይክድ ፍቅር
እውነተኛ ፍቅር
የፍቅር ትርጉም
ፍቅር ኢየሱስ ነው!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ስለማይጠፋው ፍቅሩ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አንተንም ይባርክህ ከዚህም ጨምሮ ወንድሜ
muslim negn gin daniyen betam ewodalehu 💓💌god bless you bro🙏
Dany mezemurk ejeg betam new yemewdachew geta yebarkh
ይህ መዝሙር ዉስጤ ነው ስወዳው ከልቤ የማይ ጠፋው ዘላለማዊው ፍቅር ነው ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎤🎤🎵💪👍
Tebarekulng yegeta sewoch 🙏🙏🙏
I heard this song since 2000.... its my daily best song till now... Dani having like u blessed singer proud protestants and other have to take ur way of worshiping discipline
Wow !what a blessing songs is he has !may God bless him&his all live!
@Mekdes Moges 9kk