እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 4 ปีที่แล้ว +30

    *አቤት የዱሮ መዝሙሮች እንደት ደስስስ ይላሉ የመላይክት ጥኡመ ዝማሬ ያሰማልን*

  • @abebegetie5716
    @abebegetie5716 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን።

  • @tizg9041
    @tizg9041 5 ปีที่แล้ว +32

    እውነት ነው እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው እኔን እንደሰማ ሁሉንም ይስማ ዛሬ ለኔ ትልቅ ነገር አድርጎልኛል እናም አመሰግነዋለሁ

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว +2

    Elele

  • @melattube7121
    @melattube7121 4 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔርን አመስግኑት
    ===================
    እግዚአብሔርን አመስግኑት
    ሥራው ግሩም ድንቅ ነው በሉት
    አ.ዝ-------------------------//
    ሰማይን ያለምሰሶ
    ምድርንም ያለ መሠረት
    ያጸናወ እርሱ ነው
    ሥራህ ድንቅ ነው በሉት
    አ.ዝ-------------------------//
    የባሕርን ጥልቀት የመጠነ
    ዳርቻዋን የወሰነ
    እግዚአብሔርን አመስግኑት
    ሥራህ ድንቅ ነው በሉት
    አ.ዝ-------------------------//
    ማዕበል ነፋስን የሚገስጽ
    ፍጥረቱ ለስሙ የሚታዘዝ
    ትጉህ እረኛ ድካም የሌለበት
    እግዚአብሔር ሥራህ ድንቅ ነው በሉት
    አ.ዝ-------------------------//
    ንጹህ ባሕርይ ነው ሁሉን የሚገዛ
    የነገስታት ንጉሥ አልፋና ኦሜጋ
    ዘለዓለም እርሱ የማይለወጥ
    እግዚአብሔርን ሥራህ ድንቅ ነው በሉት
    አ.ዝ-------------------------//
    ጥበብን የሚገልጥ ጥበበኛ
    ፍርድን የሚያደርግ እውነተኛ ዳኛ
    እንደ እርሱ ያለ ከቶ አይገኝም
    እግዚአብሔር ግሩም ነው ዘለዓለም

    • @samigebeyehu2596
      @samigebeyehu2596 4 ปีที่แล้ว +4

      ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !

    • @marthadamte9229
      @marthadamte9229 3 ปีที่แล้ว +2

      አድርገህልኛልና በቸርነትህ (፪)
      እመሰግንሃለሁ እልል እልል (፪)
      ለአለም አለም አማኑኤል
      እገዛልሃለሁ መድኃኔዓለም(፪)
      ቀኑ ጨልሞብኝ ዙሪያው ገደል ሆኖ
      የችግር አረንቓ ፊቴ ተደቅኖ
      እረዳት ያጣሁኝ በመሰለኝ ግዜ
      ፈጽሞ አራቅኽልኝ የልቤን ትካዜ
      እዝማች
      አምላኬ ጉልበቴ ኃይሌ መመኪያዬ
      ጠላት ማሳፈሪያ የእምነት ጋሻዬ
      እንደማትተወኝ አሁን አውቄአለሁ
      ካለኝ ነገር ይልቅ በአንተ ታምኛለሁ
      እዝማች
      ጥቂትዋን አብዝተን ለምትመግብ ጌታ
      የምመልስልህ ባላላገኝ ስጦታ
      በቀንም በሌትም ሁሌ ለሚይምበራ
      መንክር ለባሕርይህ እጽብ ለአንተ ስራ
      እዝማ
      አምላክ ሆይ ምስጋና ለአንተ ይገባሃል
      ለምስኪንዋ ጎጆ በረከት ሠጥተሃል
      ደሃ ነኝ አልልም ሀብቴ አንተ ነህና
      ማሠሮዬ ሞልትዋል አይ ጎል እንደገና።

    • @sagaleekirar6883
      @sagaleekirar6883 2 ปีที่แล้ว +1

      Zemare melktin yasemaliin

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሣማልን

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሰራው ድንቅነው።

  • @saragetachew8339
    @saragetachew8339 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @mintesinotdubale8085
    @mintesinotdubale8085 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አመስግኑ አሜን

  • @mintesinotdubale405
    @mintesinotdubale405 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመስግነው

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 ปีที่แล้ว +2

    Weyene yedro mezmutr eko beka ❤️❤️❤️❤️

  • @almazyesuneh7755
    @almazyesuneh7755 4 ปีที่แล้ว +4

    Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Elllllllllllllllllllllllllll zimare melakitin yasemalin Bewinet ❤❤⚘⚘⚘⚘⚘

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @zadelove4676
    @zadelove4676 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪመላእክትን ያሰማልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @jude5933
    @jude5933 3 ปีที่แล้ว +4

    Zemare melakten yasemalen

  • @mnimni8474
    @mnimni8474 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን እልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @አፀደ-ሸ4ቐ
    @አፀደ-ሸ4ቐ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @eskedargebreyohannes2521
    @eskedargebreyohannes2521 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚ አብሔርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድቅ ነዉ በሉ ፪ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾👏👏🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏🍀🍀🍀🍀❤❤❤❤❤❤

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen.

  • @ephremkibret3688
    @ephremkibret3688 2 ปีที่แล้ว +2

    KALE HIWET YESEMALIN

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 3 ปีที่แล้ว +3

    አጥንት የሚያለምለም ዝማሬ ምላአክትን ያሰማልን

  • @alem6447
    @alem6447 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️

  • @abiyouabebe5936
    @abiyouabebe5936 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን። Thank you very much for sharing!

  • @ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን
    @ካሰችጥላሁንካሰችጥላሁን 5 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    የድሮ መዝሞሮች እኮ ልዩ ናቸው ሁሌም አዲስ

  • @rozar3332
    @rozar3332 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 5 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 4 ปีที่แล้ว +1

      በምልጃሽ አስቢኝ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ 🙏🙏🙏

  • @kokobayele520
    @kokobayele520 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
    @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 6 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን፫

  • @freweiniberhane5007
    @freweiniberhane5007 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏

  • @titititi9466
    @titititi9466 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ
    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    አቤቱ መላእክትን ያሰማልን 🌻🌻🌻

  • @melkamaddis9582
    @melkamaddis9582 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ለልኡል እግዚአብሄር ምስጋ ይግባው አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @2.w.S
    @2.w.S 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርን አመስኑት

  • @soleyanasoleyana1804
    @soleyanasoleyana1804 5 ปีที่แล้ว +3

    እመሰግንሀለው የኔ መድሀኒአለም

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
    @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተእንባፂዎንነኝየአንፆ
    @ወለተእንባፂዎንነኝየአንፆ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abman12
    @abman12 4 ปีที่แล้ว +4

    Ewnat naw

  • @አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ
    @አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @fghggy535
      @fghggy535 6 ปีที่แล้ว +1

      ቋንቋዬ ነሽ ድንግል
      ዝማሬ መላአክት ያሰማልንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልል

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว +1

    EgiziAbiher yimesigen

  • @ኣምላከሆይለንሳሀኣብካኝ
    @ኣምላከሆይለንሳሀኣብካኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    Egzabher ymesgen elllllllllllllll zimare melaekit yasemali

  • @ቲናቲና-ፐ3አ
    @ቲናቲና-ፐ3አ 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 7 ปีที่แล้ว +8

    Thank you for posting. Ellllleeeeeee zemare melaketen yasmalen

  • @roubakattar9094
    @roubakattar9094 6 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔርን አስግኑት
    ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉት
    እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና
    @ሰላመነሽድንግልማርያምእና 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @djdhdhdhhdhdhuf2987
    @djdhdhdhhdhdhuf2987 6 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር.ይክበር.ይመስገን.አሜን.እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ.መላይክት.ያሰማልን.አሜን.አሜን.አሜን.

  • @salam996
    @salam996 6 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራዉ ጎሩም ድንቅ ነው በሉ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @afomyamolla2823
    @afomyamolla2823 2 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @ወለተእንባፂዎንነኝየአንፆ
    @ወለተእንባፂዎንነኝየአንፆ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @silishimarie2821
    @silishimarie2821 4 ปีที่แล้ว +4

    ስራው ድንቅ ቃላት ሊገልጹት የማይችሉት

  • @ቲናቲና-ፐ3አ
    @ቲናቲና-ፐ3አ 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መለአት ያሰማልን እልልልልልልልልክ

  • @ቅዱሥገብርኤልአማላጄነውእ
    @ቅዱሥገብርኤልአማላጄነውእ 6 ปีที่แล้ว +3

    እልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔርን አመሥግኑት ሥራህ ድንቅ ጉሩምነው በሉት

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔርን እናመስግን🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗 Amen.

  • @aabb-im4jw
    @aabb-im4jw 5 ปีที่แล้ว +3

    Elelele temesgen

  • @genetbekele3631
    @genetbekele3631 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው ሰለማይነገር ስጦታህ ለዘላለም ይክበር ይመስገንልኝ❤❤❤

  • @mikikerod4881
    @mikikerod4881 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን መዝሙሩ በግጥም ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @Teda-q5o
    @Teda-q5o 7 หลายเดือนก่อน

    Desi sil 🥰🥰🥰🥰

  • @እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ
    @እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ 5 ปีที่แล้ว +4

    እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው?

  • @eliasaweke8940
    @eliasaweke8940 6 ปีที่แล้ว +1

    Gmari melakt yasemaln

    • @sumeltaye4067
      @sumeltaye4067 2 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄርን አመስግኑት ስራህ ጉርም ድቅ ነው በሉት እውነት ነው ስራው ግሩም ድቅ ነው የማያቀላፋ አምላኬ። እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 3 ปีที่แล้ว +4

    ደምረኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @tad2000elec
    @tad2000elec ปีที่แล้ว +1

    ሴቷ ዘማሪ ፀዳለ ነች። ወንድዬው ማነው? ዳዊት?

  • @mesfinhaile1477
    @mesfinhaile1477 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ለልኡል እግዚአብሄር ምስጋ ይግባው አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን