ስኳር በሽታ እና እርጅና 8 እርጅና የማዘገያ መንገዶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር ደስታ ጊዜ ህን ሰጥተህ update ስለምታደርገን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏽💕

  • @DehabBhata
    @DehabBhata 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደክቶር ደስታ እንካን ደህና መጣህ ተከታይ ነኝ የሁለተኛ ስካር ታማሚ ነኝ በምግብ ነው ምከታተለው

  • @BirukAbdi-z2c
    @BirukAbdi-z2c 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር እኒመሰግናለን ክበርልን

  • @DehabBhata
    @DehabBhata 4 หลายเดือนก่อน

    ደክተር እካን መጣ አድሜ ከጠና ይስጥህ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ለኔ በጣም ነው የጠቀመኝ ብዙ መሻሻል ቸእያሳየኝ ነው አመሰግናሎህ አገላለጥህ እንደሚገባ አርገህ ነው ምትናገር

  • @aynalemambaye8920
    @aynalemambaye8920 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks Dr be blessed ❤

  • @abebchassefa8247
    @abebchassefa8247 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ክበርልን ዶክተር🙏🙏🙏

  • @BurtemameKebd
    @BurtemameKebd 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ደስታ ጌታ ዘመንኽን ይባርሮክ

  • @Hayatyimer-kb2vx
    @Hayatyimer-kb2vx 4 หลายเดือนก่อน +2

    thank you so much

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot for your information DR

  • @sofiaabdi3994
    @sofiaabdi3994 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much❤

  • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
    @ዩቱብ-ሰ4ኸ 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa9049 4 หลายเดือนก่อน

    🇺🇸❤✌🙏

  • @Fejruut
    @Fejruut 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደስታ የአንተን ፕሮግራም በጣም ነው የምከታተለው ታይፐ 1 ስኳር ይዞኛል መዳህኒቱን ስወስድ በጣም ይወርዳል በማግስቱ
    ስለካው ከ250_350 ይደርሳል ጣፋጭ አልወስድም ዝቅ ሲል ትንሽ ወስዳለው በዚህ ምክንያት 1ቀን እየዘለልኩ መውሰድ ጀምራለሁ እባክህ ወንድሜ መረጃ አለህ እርዳኝ አደራ። መልሱን በሚሴጅ_በቴሌግራም ላክልኝ

    • @SamirahM-nb2gt
      @SamirahM-nb2gt 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምንድነው የምትወስጅው መድሀኒት ኢንሱሊን ከሆነ የምትወስጅውን መጠን እየቀነስሽ ተጠቀሚ እኔም እንዳችው የስኳር ታማሚ ነኝ😢

  • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
    @ዩቱብ-ሰ4ኸ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር የኔ A1c 13 ነበረ ትናንት ሀኪም ቤት ስመረመር ግን 5.4 ሆነ ጡሩ ነው ትላለህ😢

    • @tube-ol1jd
      @tube-ol1jd 4 หลายเดือนก่อน

      ሚትፎርሚን ትወስዳለህ ?

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  4 หลายเดือนก่อน

      That is great!
      ነገር ግን በምን ያክል ጊዜ ውስጥ ነው?

    • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
      @ዩቱብ-ሰ4ኸ 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@dr.desta_seba መጀመሪያ 13 ነበረ ከዛ 5.9 ሆነ አሁን ደግሞ 5.4 ነው በ 10 ወር ውስጥ ነው እስፖርት እሰራለሁ ምግብ በጥንቃቄ ነው እና ሙሪጋ እና አብሽ እጠቀማለሁ

    • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
      @ዩቱብ-ሰ4ኸ 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@tube-ol1jd ታዞልኝ ነበረ 859 ግራም ሚትፎርሚ ግን እኔ መጀመር አልፈልግም ብየ ተውኩት ኪሎየ 61 ነበረ አሁን ግን 50 ነኝ ትንሽ መጨመር እፈልጋለሁ

  • @Alem844
    @Alem844 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much 🙏