የወጥ ቤት እቃዎች ዋጋቸውም ተመጣጣኝ ናቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 94

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱሁ አህለን ወሳህለን ዙዙየ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ደሰ የሚልና ሀሪፍ የሆኑ መረጃወችን ነዉ ሸር ያረግሺን በርቺልኝ በቀጣይ በአድሰ ቢድወና ርዕሰ እጠብቅሻለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂክማነኝወሎዬዋ-ጰ7ከ
    @ሂክማነኝወሎዬዋ-ጰ7ከ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም እደት ነሺ መሻአላህ አሪፊ ቆይታ ነብረ በረቸልኝ ሰላም ፍቅር ላገረቸን

  • @susuhabeshawittube1872
    @susuhabeshawittube1872 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም እደት ነሺ ለኔም ግዠልኝ ዋወወወወ አሪፊ ቆይታ ነብረ በረቸልኝ ሰላም ፍቅር ላገረቸን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላማለይኩምዉራህመቱላሂወበረካቱሠላምሺይብዛእህቴዋዉአሪእቃነዉያሣየሺንየትነዉየሚገኚዉአሪፍቆይታነበረኝእናመሠግናለን❤❤🎉🎉

    • @Zuzu_habesha5
      @Zuzu_habesha5  6 หลายเดือนก่อน

      ሳዉዲ ጅዳ ሻራ በዋዲ ነዉ እህት

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዜድዬ ማሻአላህ በጣም ነው ደስ የምሉት ጥሉብኝ የቤት እቃ በጣም ነው እምዉደዉ

  • @tube5126
    @tube5126 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰለም አለይኩም ወርመቱለይ ወበርከቱ አህለን ወስህለን እንከን ደህና ማጠሺ የኔ ማሬ የነበርን ቆይታ በጠም ደስ ይል ነበር እንሸአለይ ከንቺ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገርችንም ሰለም ይሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemtube-x6g
    @Alemtube-x6g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ውድእና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ ሰላማቹ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁ ፍቅርን አድነትን ያድርገን አሪፍ ቆይታ ነበረን ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 4 หลายเดือนก่อน

    እቃዎችን እጅግ በጣም ያማሩና ውብ ናቸው በነገራችን ላይ ከአረብ የትኛውንም ነገር ሀገራችንን ይዘን የለብንም ምክንያቱም ወጪው በጣም ከባድ ነው 😊

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም እንካን ሰላም መጣሺ ዋውውው በጣም የሚያምሩ የወጥ ቤት እቃወች ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ ቢድወ እንከቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @susu-y7k
    @susu-y7k 4 หลายเดือนก่อน

    ዋአሊይኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ቆጅየ እቃዎች ነው ያሳየሽን ሀሪፍ ነው በርች ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበረው በጣም ምርጥ አሪፍ አሪፍ እቃዎች ናቸው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @ekoniya
    @ekoniya 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ሀሪፍ እቃውች ናችው ዋው እናመስግናለን በርች ፍቅር አንድነት ሰላም መተሳስብ ይደለን

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ማሻ አላህ ደስ የሚሉ እቃወች ናቸው ግን ምን ዋጋ አለው ሀገር ሰላም ስትሆን ሁሉ ነገር ያምራል ጠንክሪ ካሰብሽው ያድርስሽ እናመሰግናል ያወቅሽውን ስላካፈልሽን

    • @Zuzu_habesha5
      @Zuzu_habesha5  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን እህቴ ወያኪ ያረብ ❤❤

  • @rahiletube
    @rahiletube 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ምርጥ የቤት እቃዎች ናቸው

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም የሚያማምሩ በዛ ላይ ዋጋቸዉ ተመጣጣኝ የሆኑ የወጥ ቤት እቃዎች ናቸዉ በጣም ነዉ የሚያምሩት በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ቀጣይ በአዲስ ቪድኦ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ ጥሩ ቆይታ ይሁንልሽ

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህታችን በጣም የሚያማምሩ የቤት ውስጥ የምግብ ቤት ዕቃዎች መሽጫ ሱቅ ስለአሳየሽን እንዲሁም ስለነበረን ደስ የሚል ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @EshetTube
    @EshetTube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም ጠቃሚና ሰዎች የሚወዱት ቪድዮ ነው በርቺልን ያዎቁትን ማሳዎቅ መልካምነት ዙዙየ ውድ በርቺ እናመሰግናለን❤❤

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁን ውድ እህታችን እንኳን በደና መጣሽ የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ አርፍ እቃኦች ናው ዋውውውውው

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጥይምአሪፍ ናቸው እቃወቹ ደስየሚሉ ናቸው አሪፍ ነው ያሳየሽን በርች እህታችን🎉🎉🎉

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ያምራሉ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @FozeyaYoutube
    @FozeyaYoutube 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው በጣም ያምራል ብዛቱ አሪፍነው እህታችንንንን ሰላምሽ በዚት ትረፍርፍ ይበል ባለሽበት ቆንጆነገር ነው ያ ያሳየሽንንን ከልብ እናመሰግናለንንንንን በርች 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weyni2816
    @weyni2816 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን ዋውው በጣም ጥሩ ነው

  • @ዘቢባዩቱብ
    @ዘቢባዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም ደስስስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን ይሁን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ውሃ ውጭ በጣም የሚያማምረው እቃዎች ናቸው አብዛኛው ጊዜ ከሀገራችን ላይ ገብተን መግዛት የተሻለ ይመስለኛል ምንም አይነት ገዛ የተሻለ ነው ❤

  • @rawdatube8972
    @rawdatube8972 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውውውውዎውውው ሥያምር በጣም ለሪፍ ነው እህታችን ሥላሣየሸን የቤት እቃ እንድናሥብ ሥላደረግሽን አመሠግናለሁ🎉🎉🎉

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያማምራሉ ግዙ 🥰🥰🥰ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ማሻአላህ ምርጥ የቤት እቃነው ያሰጎበኘሸን ቀጥይበት እናመሰግናለን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ያርብ🎉🎉🎉🎉

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም ነው እንኳን ደና መጣሸ ምርጥ ቆይታ ነው ዋዋዋዋው ምርጥ እቃዎች ናቸው በጣም እናመስግናለን በርቺልን

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሀገራችን ሰራን ፍቅር አንድነት አዝመት ለሀገራችንን ያምጣል

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እህት ዋውውውው በጣም በጣም ደስ ይሚሉ እቃወች ናቸው በርቺ ውዴዋ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናልን እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ውዳዋ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 4 หลายเดือนก่อน

    ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ያሳለፍነው ዋዉዉዉ ደስ የሚል የሚያምሩ እቃዎች ናቸው ያሰየሽን በሌላ ነገር እንጠብቃለን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @kemir264
    @kemir264 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ ለምታካፍሉን ጠቃሚ መርጃ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግል አሪፍ ቆይታ ነበርን በርቺ

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው የሚምሩ ቆንጆና ምርጥ እቃውች ናችው ያስጎበኝሺን የሚፈልግ ስው ይገዛል እናመስግናለን❤❤

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ያሳለፍነው በርች ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🎉🎉🎉🎉

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ዋውውውው እጅግ በጣም ያምራሉ በእውነት እቃውቹ መግዛቱም መልካምነበር ግን ውደሀገር የመላኩ ፕሮሰሱ ውጭውን በጣም ነው የምፈራው

  • @jemurade
    @jemurade 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሃበን እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብዛለኝ እናም ዋውውው ሀሪፍነው

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 6 หลายเดือนก่อน

    አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ዴህና መጣሽ ውዴ ዋው ማሻአላህ በጣም የሚያምሩ የቤት እቃወችን ነው ያሣየሽን በርች ጎበዝ❤❤🎉🎉

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 6 หลายเดือนก่อน

    አስለሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስላም ጤና ይስል ሀሪፍ አስራረ ነው እናመስግናለን

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር ቀጣይ በአዲስ ርእስ እንጠብቅሻለን ቆንጆ እቃ ነው ያላቸው

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 4 หลายเดือนก่อน

    እዃንን በሠላምም መጣሸሸ ዙዙዬዬ ማሻ አላህህ በጣምም ነው የሚያማምሩት መፍጫዎቹንን በተይ በጣም ወድጃቸዋለሁሁ በርቺቺ ሌላም ካለ እጠብቃለንን

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ የት ነው ደስ ይላል የቤት እቃ ናቸው ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምን ፍቅርን አድነትን መቻቻልን ሁሉ አላህ ለሀገራችን ለወገኖቻችን ያድርግልን

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 6 หลายเดือนก่อน

    እግዝያብሕር ይመሥገን ሠላም ለዚ ቤት እንካን ደናሀ መጣሽ እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የነበረን ቆይታሀ አሪፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም አመሰግናለን በጣም ያምርል ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን እግዚአብሔር በአሌንባት በአሌኒባት ይጠብቅን ❤❤

  • @Habeshawit9
    @Habeshawit9 6 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀባን ውዷ እንኳን ሰላም መጣሺ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል
    @አይናለምባያብልዩቱብቻናል 4 หลายเดือนก่อน

    Wawuuu yamral shanawechi ewunet newu yemkachihu beterefe werk gzu wuyyy targo bikens endet des baleg nebere efff tenkrulg

  • @WsLm-hs8eu
    @WsLm-hs8eu 5 หลายเดือนก่อน

    ماشاء الله تبارك الرحمن

  • @MedenaSeide-pu9krdonkey
    @MedenaSeide-pu9krdonkey 4 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም. ወራህመቱሏህ ያምራሉ ሰሀኖቹ ግዣቸው

  • @merontube7105
    @merontube7105 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ይሁን ሰላም ለአገራችን መምራችንን ኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ደስ ይላል ኩባያ ሳህን እንደው የተለያየ የቤቴ ቃለ ደስ ይላል በሌላ እንገነኝ

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሌኩሙ ወራህመት ውላአሂይ ወበርካአቱ ማአሻአላህ በጣአም ያአምራአሉ የምግቤት እንከፈታአለን ኢንሻአላህ እናአመሠግናአለን ስላአሳየሽን

  • @LijTesnimLijTesnim
    @LijTesnimLijTesnim 4 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ውበርካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ያምራሉ❤🎉

  • @susuhabeshawittube1872
    @susuhabeshawittube1872 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህን መጣሺ አሪፊ ቆይታ ነብረ በረቸልኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @merontube7105
    @merontube7105 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት የሆነ ሰላም ለአገራችን ለምድራችን ለኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽታችን ደሴ የምር የቤቴ ደስ ይላል ሹካ መንግኖች የተለያየ የቤቶችን እያሳየሽ ነበርውውው

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 6 หลายเดือนก่อน

    ወአሌኩም አሰላም ወረመቱሏሂ ዜድየ መሸአላህ በጣም አርፍ ነው ❤❤❤❤❤

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 4 หลายเดือนก่อน

    Egzaber yekber yemsgen enkan dena metachu byalchubet egzaber yetbekachu melkam geze 🎉🎉🎉

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 4 หลายเดือนก่อน

    yebet west aqawoch betma arif arif aqwoch aluu hagrachn kalhon kesw hagr geztoo lemhed kbad new qertum kbad new weym menged lay yesbral

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 4 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow betam gerami new betam arifi Gzyachewu konjo nachewu🎉🎉

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 4 หลายเดือนก่อน

    Masha allah jedayeeee yerahemetu hager arif koyeta nber betm berekash terat yalewu eka selasayeshen enamesegenalen selameshe bezzzeeet yebel❤❤❤❤

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow 4 หลายเดือนก่อน

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam deeesssssss yemilu ekawoche nachewu eshe kelibe enamesegenalen

  • @Makeytube1873
    @Makeytube1873 4 หลายเดือนก่อน

    Selam selam zuzuye eunikan baselam mateshilini woooow arefi marajenew batamii arifkoyitànabaranii silakafelishin enamasaginlen widee❤❤❤❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 4 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen berichi

  • @obseegorba
    @obseegorba 4 หลายเดือนก่อน

    Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu meshaa bayee baredaa jabadhuu ❤❤❤🎉

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 4 หลายเดือนก่อน

    Wudee enkuwan selm metash selamiah yebzaa konjo siraa new selamish yebzaa aref new gn kahager magizat new shakimu wochiw ayichalm

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 4 หลายเดือนก่อน

    Ashamaa Ashamaa harka fune jirra jirtuu ijolee biyyaakoo akkami jirtuu baga jiratani baga nagaan dhufte hadhookoo welcome jabadhu jajabee namaa ❤❤

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 4 หลายเดือนก่อน

    Enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal wooow batem batem naw yamimirute enamaseginaln bargite ahun batem chaveru karatsu naw bakitye balila video yaganagni

  • @HawwiiYouTube-n3w
    @HawwiiYouTube-n3w 4 หลายเดือนก่อน

    Nagaa Waqaayyoo sif yaa bayyaatu Bagaa nagaa dhuftee obboleetii keenyaa jabadhuu jabaduu baayyee namatii tolaa hojjiini bareedaa

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 4 หลายเดือนก่อน

    Selam, wude enkuwan dena mexshilng wowwowowow bexami yamitalu yezo lemhede gen yagerchi gumuruk qodachinw migefo ewunet lemenage bexami qedjalew hulunem

  • @Hayatendires
    @Hayatendires 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ommobarkyube
    @ommobarkyube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ለማንኛዉም የት ሀገር ነዉ ሱበር ማርኬቱ ነዉ አስተዋውቂን ሄደን እንድንገዛ አሪፍ ነዉ እኛ ሀገራችን እምንከፍትበት አቅም ይስጠን

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 4 หลายเดือนก่อน

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda wowwwwww ❤❤❤❤

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 4 หลายเดือนก่อน

    Wow baxam desi yilal hahahahaha ya arif new indet abatu indet. Amir. Wow wow ya lachu faxari yixabiqachu Tebareki Tebareki

  • @hediyaseya3633
    @hediyaseya3633 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ደስ ሲሉ❤

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 4 หลายเดือนก่อน

    enekan dena mexash des ymil
    koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera ywenelesh berichi

  • @beteseb292
    @beteseb292 4 หลายเดือนก่อน

    Selm laneche yehunn ehetachen selmeshe yebaz aref merej new barechi

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 4 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaan dhuft meshaalee bayee bayaa babareedaan qabatee dhuftee jabaadhuu jabadhuu gatiin isaaree garidhaa garuu dhugaa in babareedaa sii wowowo

  • @SelamYouTube-g8y
    @SelamYouTube-g8y 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዙዙየ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 4 หลายเดือนก่อน

    Selam lench yihun wude Enkuan selam metash fetari Agerachen selam yadergilen legnam fekir yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene yene ehit🎉🎉🎉

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 4 หลายเดือนก่อน

    Asslamalyikum werahemetulahi weberekatehu enkuwan beselam be desetaa be fikirrr metashi selemetashi desss belognal berechi keteyibat❤🎉

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 6 หลายเดือนก่อน

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله اهلا وسهلا اهلا ❤❤❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉ 👍👍👌👌👌

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 6 หลายเดือนก่อน

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله ما شاء الله واو ما شاء الله اهلا اهلا اهلا اهلا اهلا اهلا وسهلا❤❤❤

  • @susu21
    @susu21 6 หลายเดือนก่อน

    Selam selam inkan selam metashe mamaye bervhilgn tenkrilgn wow new lehagerachin lewegenachin seln meregagatn abronetn yamtaln

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው እቃዎች ያምራሉ😊😊😊

  • @AniBekele3
    @AniBekele3 4 หลายเดือนก่อน

    Harkaa funnee akkam jirttuu nagaa keessan Hayyee baayee gariidhaa hayyee hojii garii ittii fufii bareeda hojii garii jabbadhuu jabbadhuu jabbadhuu

  • @allhwekltube5330
    @allhwekltube5330 6 หลายเดือนก่อน

    ሠለም ሠለም ኢንክንዲነሙጠቸሁ በጠሙ ኣራፋነወ በዚሂ ቅጠዪ በጠሙ ኣራፍነወ በዚሂ ቀጠዪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 4 หลายเดือนก่อน

    emuaaa esh mar wudi Selma Selma Selma Selma Selma Selma new sirash videos daselea share like good agulate Ethiopia yzenale tenure weddd wowww Baxami yamerle yene fiker ❤❤ Amen Amen Baxami yamrl bashe

  • @aminat-2
    @aminat-2 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የት ሄድሽ ነው ዛሬ ዙዙየ❤

    • @Zuzu_habesha5
      @Zuzu_habesha5  6 หลายเดือนก่อน

      ሱቅ አሞዬ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 6 หลายเดือนก่อน

    𝕊𝕖𝕝𝕒𝕞𝕖 𝕤𝕖𝕝𝕒𝕞𝕖 𝕖𝕙𝕖𝕥𝕒𝕔𝕙𝕖𝕟 𝕖𝕟𝕜𝕦𝕟𝕖 𝕕𝕖𝕟𝕒 𝕞𝕖𝕥𝕒𝕤𝕙𝕖 𝕒𝕞𝕖𝕟 𝕒𝕞𝕖𝕟 𝕖𝕘𝕖𝕫𝕚𝕪𝕒𝕓𝕖𝕙𝕒𝕣𝕖 𝕪𝕖𝕞𝕖𝕤𝕖𝕘𝕒𝕟𝕖 𝕙𝕒𝕘𝕖𝕣𝕒𝕔𝕙𝕖𝕟 𝕤𝕖𝕝𝕒𝕞𝕖 𝕪𝕒𝕣𝕖𝕘𝕖𝕝𝕖𝕟