እናቴ በጣም ናፍቃኛለች! ልጅ ለመጠበቅ ከ ቤተሰቧ የተለየችው ታዳጊ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 152

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 วันที่ผ่านมา +60

    እናንተ ያስጠጋችዃት ሰዎች ልዑል እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ 🙏

    • @taduchannel5238
      @taduchannel5238 2 วันที่ผ่านมา +1

      ለምን ማን ዘረፍሺ

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 2 วันที่ผ่านมา +8

    እችን ምስኪን ልጅ አስጠጋችኃት እግዚያብሔር ብድራችሁን ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 วันที่ผ่านมา +53

    ወይኔ ስታምር❤❤❤❤ቤተሰብ ግን ምንም ቢቸግራችሁ ልጆቻችሁን ለዘመድ አትስጡ እንካን ይች ሕፃን ልጅ እንዴት ትቻል የቤተሰብ ናፍቆት መሲ ይችን ልጅ ብቻዋን እዳትልኳት ምን ታቃለች ለእናቷ ብቻ አስረኪባት ለአጎቷም እዳሰጡ

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 3 วันที่ผ่านมา +31

    አፈር ይብላኝ የኔ እንባ ይፍሰስ 😢😢 ያስጠጋችዋት ሰዎች ፈጣሪ ብድሩን ይክፈላችሁ የምር እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ😍😍❤🙏

    • @YoditBireda
      @YoditBireda 3 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 3 วันที่ผ่านมา +37

    እንዲህም አይነት መልካም ሰዎች አሉ። ❤❤❤❤

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 วันที่ผ่านมา +28

    ደህና ሰዉ እጅ ጥሎሻል ያገኘሻት ተባረክ

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ጥሩና መልካም ቤተሠብ ናችሁ እንዲህም አይነት ሠዎች አሉ ጌታ ይባርካችሁ ነፃነትም ከቤተሠቦቿ እንደምትገናኝና በድጋሚ እንደምትቀርብ ተስፋ አለን መሠረት በዙ ጋር ቀርቦ የሚያፍር የለምና መልካሙን ሁሉ እንመኛለን ሌሎችም ከዚህ መማር አለብን ሴት ልጆችን አናሠቃይ ይብቃ

  • @RuthHagos-p4g
    @RuthHagos-p4g 3 วันที่ผ่านมา +8

    ባጣም ይገርመል ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች ደሞ ስታምር ላሰጠግዋት ቤተሰቡ እግዝአብሔር ይባርካቸው

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 วันที่ผ่านมา +2

    ያስጠጓት ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ክፉ አይንካችሁ።ስታምር የጥቁር ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 วันที่ผ่านมา +3

    ደቡቦችን እኮ ስወዳችሁ በኢትዮጵያዊይነታቸዉ የማይደራደሩ እንቁ ናቸዉ እኮ ሁሉም በየተራ እንደ መቃብር አፋን ከፋቶ ለመዋጥ ሌት ተቀን ቢባክንም እስካሁን በእግዛብሄር ቸርነት አሉ እግዛብሄር ይመስገን መቸም ኢትዮጵያን አጥብቆ የያዘ ጠፋቶ አይጠፋም ነዉና

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku9651 3 วันที่ผ่านมา +11

    መሲ አንቺ መልካም ሰው. ይች ትንሽ ልጅ መልካም ሰው ገጠማት. ተባረኩ. ፈጣሪ. ብድራታችሁን. ይክፈላችሁ መጥፎ ሰው ቢሆኑ ዘግተው ሰራተኛ ያደርጉ ነበር. መሲ. አጎትየው. አይቶ. ቢመጣ. እንዳትሰጪው ለእናትየው. ብቻ ስሜት. ከተቻለ መተው ቢወስዶት ይሻል መሲ አንቺ ብልህ ነሽ. እነዚህን ቤተሰቦች ግን ቤተሰብ ማድረግ አለባት

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 3 วันที่ผ่านมา +10

    ያሰጠጋችኃት ሰወች በጣም የተባረካችሁ ፈጣሪ አብዝቶይባረካችሁ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 3 วันที่ผ่านมา +14

    ተባረኩ የምታኖራት ሰዉች መልካምነታችን አልጠፋም ለካ ደሞ ስታምር 🥰🥰🥰

  • @manycell9813
    @manycell9813 3 วันที่ผ่านมา +5

    እንደናንተ ያሉት ያብዛልን ይች ናት ኢትዮጵያ ዘራችሁ ይባረክ ልጆሽ ይባረኩ

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 3 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ቆንጆ ወይ ቤተሰብ ከወለድ እንደው ባችሉ ልጆች የሰጡበትን ቦታ ምናለ ደንነታቸው ቢያጣሩ በሰላም ያገናኝሽ ከቤተሰብሽጋ❤❤

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 3 วันที่ผ่านมา +13

    እፍፍ ከገጠር እንደዚህ እያመጣችሁ የሰውን ልጆች የምታሰቃዩ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ
    ያስጠጋችኹት እናት ግን እግዚአብሔር ይሰሰጣችሁ

  • @hanaabdecho2148
    @hanaabdecho2148 3 วันที่ผ่านมา +3

    ልጅታን አገኝታቹህ ያስጠጋቹ ቤተሰብ ፈጣሪ ጥሩ ነገር ይግጠማቹህ ጥሩ እናትና ልጅ ናቹህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይሰውራቹህ ሁሉም ሰው እንደናተ ጥሩ ልብ ቢኖረው ብዬ ተመኝው❤❤❤

  • @Solomon-w2l
    @Solomon-w2l 3 วันที่ผ่านมา +7

    በዚ ቤተሰብ ውስጥ እምነት ኢቶጰያዊነት አየተናል እደዚህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ያአለም መድሀኒት
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 3 วันที่ผ่านมา +4

    በዚህ መጥፎ በሚሰማበት ጊዜ ፈጣሪ ከጥሩ አገናኘሽ ተመስገን አሁንም እመቤቴ ከቤተሰቦችሽ ታገናኝሽ።

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ ማማየ የእኔ እናት ያች ክፋ በልጆቿ ታገኘዋለች ምን አለበት እንደ ልጆቿ ብትንከባከባት ትንሽ ህጻን ናት አይዞሽ የኔ እህት ነገ ትልቅ ሰዉ ሆነሽ ይህን እንደ ተረት ታወሪዋለሽ አይዞሽ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይችን ልጅ ያስጠጋችሁ እግዛብሄር ይስጣችሁ::

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 3 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ጽሩስውች አጋጥሞሽሻል እዲህአይነት ስው እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @lamiryesilaselij9027
    @lamiryesilaselij9027 3 วันที่ผ่านมา +3

    የቆንጆ መልካም ሰውለይ ጥሎሻል እግዚአብሔር ይስጣቸው ( እኔስ መቼነው መልካም ሰው ምሆነው 😢😢

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 3 วันที่ผ่านมา +8

    እማምላክ ከቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ታገናኛት ደሞ ይገኛሉ🎉

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ እናት እግዚአብሔር ካቤታሳቦች ጋ ያገናግንሽ 🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኔ ከርታታ እትየ መሰረት እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርከው ሰውን መርዳት ጽድቅ ነው ልጅሽም የተባረከች ሰው ማለት እንደዚህ ነው❤❤❤

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 3 วันที่ผ่านมา +4

    መሲ ሁሌም እንደምለው እንኳን ደህና መጣሽ♥️ፈጣሪይ በእነዚህ ስዎች አድሮ እይወትሽ ሳይበላሽ ኑረሻል ፈጣሪይ ይስጣቸው እናት አባትሽ ጋር በስላም ያገናኝሽእህቴ

  • @dfghtyui4174
    @dfghtyui4174 วันที่ผ่านมา

    ስታሳዝን ፈጣሪ ከቤተሴቦችሽጋ በስላም ያገናኜሽ 😢😢

  • @AsnakuTeketay
    @AsnakuTeketay 3 วันที่ผ่านมา +4

    እግዛብሄር በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 วันที่ผ่านมา

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ያስጠጋችኋት ሰዎች በጣም እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤ አስዬ አንችንም እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 3 วันที่ผ่านมา +6

    የትምርትቤቱን ስም ብትናገር ጡሩ ነበር ለማወቅ ይቀላል

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 3 วันที่ผ่านมา +3

    ስታሳዝን አይዞሽ ታገኛቸው አለች ሴትዮ

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 2 วันที่ผ่านมา

    መስዬ ጊታ ይባርክሽ እባክሽ ይህችን ህፃን ቢርባትም ቢጠማትም ወደ እናትዋ አድርሶት ገና ታዳጊ ናት

  • @seblewengeljemal8586
    @seblewengeljemal8586 3 วันที่ผ่านมา +3

    ልጅ አሳድጋለሁ ብላቹ ከወሰዳቹ በኃላ የምታሰቃዩ ሰዎች ግ ፈጣሪ ይፍረድባቹ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ክፍለሀገር ነው ተወልጄ ያደኩት ዘመድ ከአ.አ ወይም ከሌላ ቦታ ሲመጣ አብረን መሄድ እንፈልግ ነበር ።
    በልጅነት ችግሩን አንረዳም ዘመድ ግን ለምን ልጆችን መበደል ለምን አስፈለገ ነገ እነሱ በህይወት ባይኖሩ የነሱ ልጆች ...

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 3 วันที่ผ่านมา +3

    ደቡብ ክልል ትልቅ ችግር አለ 😢
    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ
    እናታችን ከነ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 3 วันที่ผ่านมา +9

    አረ ኢትዮ ያላቹ ሴቶች ልጆች እያመጣቹ አታሰቃዩ ግፍ ፍሩ ነገ ልጆቻቹ ምን እንደሚገጥማቹ አታውቁም እንዲሁም ሰራተኛ የምታሰቃዩ ብዙ አላቹ .ልጅቷ ስታሳዝን ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽ ያገናኛቹ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 วันที่ผ่านมา

      አንድ ሳምንት ብቻ ነው የኖረችው እኮ። 👺👹👺👹👺👹ምናልባት ልጅትዋ መሄድ የምትፈልግበት ቦታ በልቧ ስለነበረ ያ እስኪሳካ ይሆናል ከአንዱ አንዱ ጋር እያለች የዘለለችው።
      ነገር ግን ልጆችን መምታት ተገቢ አይደለም እናኖራቹዋለን እያሉ።

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ፈጣሪያገናኝሽ የገጠር ሰዉ ጥሩነገር እሚያገኙ ይመስላቸዋል ባለማወቅ😢😢😢😢😢

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርይባርካቸሁ በወነት ያሰጠጋቸኋት ጠሩስዉላይ ጠሏታል

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 3 วันที่ผ่านมา +2

    መሲኮ ምርጥ እናትም ቤተሰብም ናት

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 2 วันที่ผ่านมา

    ያስጠግዋትስወችምንአይነትደግናችው

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 3 วันที่ผ่านมา +14

    ወላይታ ያላችሁ እናቶች ግን ጤኘኛ ናችሁ ወልዳችሁ ከምትጥሉ ባትወልዱሰ አብዛኛዎቹ ማዳበሪያ ይዘው ቆሻሻ የሚለቅሙት እነሱ ናቸው እባካችሁ አታሳቃያቸው

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 3 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ነሽ የዴቡብ ልጆች

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ ያሥጠጋሻት ከእነቤተሠብሽ

  • @takazatasdknvf1497
    @takazatasdknvf1497 วันที่ผ่านมา

    የተባረኩ በትስብ እናት ❤️

  • @GenetLegesse-d8z
    @GenetLegesse-d8z 3 วันที่ผ่านมา +1

    Yene konjo ❤️❤️❤️❤️ Egazibher yerdashe ke betsebuchishe yeqyxshe

  • @MesiS-j7r
    @MesiS-j7r 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያገናኝሺ እህት ስታሳዝን

  • @godislove-en8hr
    @godislove-en8hr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yasitagachu betesebi bexam melkam nachu eg/r yibarikachiu ❤

  • @fatinafofo4963
    @fatinafofo4963 3 วันที่ผ่านมา +3

    ያለናት መደግ ከባድነው ስሜቱን አቀዋለሁ ወላሂ የሷስሜት እኔምጋአለ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 3 วันที่ผ่านมา +1

    Messiye tebareki emebete Maryam lijochshin tibarkilsh.

  • @Lidiyaa926
    @Lidiyaa926 2 วันที่ผ่านมา

    መልካም እናት ናቸው❤❤

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ በሰላም ያገናኝሽ❤❤❤

  • @zufantessam
    @zufantessam 3 วันที่ผ่านมา +1

    መሲዬ ስታምር ስታሳዝን

  • @HariraAbadafis-de9tx
    @HariraAbadafis-de9tx 3 วันที่ผ่านมา +1

    imbaye yifses demo sitamir masha allah 😢😢😢😢😢😢 ayzosh atalkishii yene wudd

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 วันที่ผ่านมา +2

    መልካሞችን ያብዛልን አስጠግታችሁ ማስተማር

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 3 วันที่ผ่านมา +5

    ያስጠጋቻት ሴት ቆንጅዬ ናት ደግሞ ክልስ ትመስላለች

  • @najahtn809
    @najahtn809 2 วันที่ผ่านมา

    መልካም እናት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሁፍ ማን ነው በጣም የናፈቀሽ??! እናቴ ውይ እኔም እናቴን በጣም ናፍቄያታለሁ😢😢😢

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 3 วันที่ผ่านมา +5

    አረ ወለይታ ዞን ፖልስ አስረክቡ ቀላል እኮ ነዉ::

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 วันที่ผ่านมา +1

      ለምን ለፖሊስ ወላጆችዋ አስኪገኙ ኣሁን የያዟት ሰዎች ጋር ትሁን

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 2 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይስጠውት ማማየ አላህ ዬሳድግሽ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 3 วันที่ผ่านมา +1

    እህ በቅርብ ያሰማን

  • @SenyaNuru
    @SenyaNuru 3 วันที่ผ่านมา +2

    ስታምረ የኔ ጥቅሽ😢😢😢😢

  • @sebletechane8099
    @sebletechane8099 3 วันที่ผ่านมา

    የተባረካችሁ ናችሁ🙏

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት ስታምር ደሞ😭

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 3 วันที่ผ่านมา +4

    እባካችሁ ወላጆች ልጃችሁን
    ለዘመድ አትስጡ ሌላው ቀርቶ ለወንድመና ለህት አትስጡ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 3 วันที่ผ่านมา

      ለልጅ ከአበትነ እናት ወጭ ዘማድ የለም በታለይም በዝህ ዘመን

  • @hanna4751
    @hanna4751 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቤቱዋን ካወቀች እስቲ አድርሻት መሲ

  • @ዋዕሮትግራይ
    @ዋዕሮትግራይ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ልጄ በአላህ ልጀቻቹ ለሰው አትሰጡ ወይም አለመውለድ ምን ዘምብ አላቸው እሚሰቃዩት

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እኮ አንዳንድ ወላጆች ማሳደግ ካልቻሉ ቀድመው ለምን ይወልዳሉ? በ10 ዓመት ሰራተኝነት ማስገባት ይህች ልጅ ተደፍራ ቢሆንስ መንገድ ላይ ወድቃ በዛ ላይ ሰው ቤትም የሚደፈሩት እንዲህ ያሉ ልጆች ናቸው:: ወንድሟም ይሄኔ ጎዳና ወድቆ ይሆናል አዲስ አበባ ነው ተባለ እንጂ:: እግዚአብሔር ይስጣችሁ ያስጠጋችሗት::

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰታምር ❤

  • @sebletechane8099
    @sebletechane8099 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ😢 አይዞሽ

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 วันที่ผ่านมา +1

    ያጎት ሚስት ልጆች አሉሽ ግን?🥱ዋጋሽን ታገኛለሽ! 🧐ያማል!ያማል😎

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም ችግር ብኖር ልጆች ከእነትነ ከአበት በይለዩ መልካም ነው

  • @MisraHusen-l3j
    @MisraHusen-l3j 3 วันที่ผ่านมา +1

    Allah beselam ke betasabish ga yeagangish yene mar 😢😢

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 3 วันที่ผ่านมา +4

    💚ኢትዮጵያውያን💛እስኪ የት ናችሁ❤ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 2 วันที่ผ่านมา

    Endzhim aynt melekam sew ale kefu aynkachu ❤️❤️❤️

  • @eyubelinyoutube9223
    @eyubelinyoutube9223 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም ቢሆን እባካችሁ ልጆቻችሁን ለስው አትስጡ እባካችሁ በተለይ በተለይ በህፃነታቸው አብዛኛዎቻችን ያሳለፍኩትን ሌላ ስው ላይ ሳየው ያመኛል

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆጆ

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ፍቅር ምን ሆነሽ ይሆን ገና ታሪኩንም አልሰማሁት ❤❤❤

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከባድነው

  • @sitiadam5780
    @sitiadam5780 3 วันที่ผ่านมา +2

    I don’t understand how someone can hurt children, make me so mad I hope they can get punished

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 3 วันที่ผ่านมา +1

    alh ystahwe yastghwat😢😢😢😢

  • @ganettgigi6594
    @ganettgigi6594 3 วันที่ผ่านมา +2

    እማማ ወንድ ልጅ ከሎት ይደሩኝ 😂. መልከምነቶት ገዝቶኛል. ቆንጅዬ የባሌ እናት ልባሎት❤😂 ምቀጭም በፋላገባት ዞሮ ይደፈ😂😂

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 3 วันที่ผ่านมา

      ወይ ቅልጥፍና እንዳህ ነው ጎበዝ በዚሁ ይሻላል እንጂ በዋናው አልተቻለም

  • @AdanechArjamo
    @AdanechArjamo 3 วันที่ผ่านมา +1

    Yene enat yene enba yfises😢😢😢😢😢

  • @Bewoma2024
    @Bewoma2024 3 วันที่ผ่านมา +1

    Agot tebyew alfelgatim eskahun?

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny 2 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭💔የኔም ልጆ እጣፋታይህነዉ

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ብልክሽ ትሄጃለሽ የምትያት ደፋሪ በበዛበት ሀገር ልታስበያት ነው ወይዘሮ መሰረት

  • @Tiyaa1234
    @Tiyaa1234 3 วันที่ผ่านมา

    Azoshii yenee konjoo 💔😭😭😭💔

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወላሂ አጀቴን በላችኚ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 วันที่ผ่านมา

    ልጅቷ ዝምእንዳትለቆት ደህነቶ መጠበቅ አሉበ ፖሊስ እቤተ ቢያደርሳ ጥሩነው( ልጅ ትልቅ እየደረስች ስለሆነች መደፈ እንዳይደርስባት( ጥንቃቄ ያወስድ

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሚንንን❤❤❤❤

  • @DamFtr-l2d
    @DamFtr-l2d 2 วันที่ผ่านมา

    አንደአኛ❤❤❤❤

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 วันที่ผ่านมา

    ልጅቷ እናቷ ቤተ ትዬ ከተ መታ እንፍትማ ያደረግ ትንሽ ብትቆቀንዳ ቤት ልትልቅ ጎረምሳ ተጠልፋ እንዳይድሯት ልጅ ትምህርቶ ተምራ ቤተ ምትረዳ ጠንካ ራ እንድሆ ( ከተማ ለምዶ ገጠር ኑሪ ብላ አትግፍት እናት አባቶ እህቶ ትያ አሁን ያለች ከተ ማ ትምህርቶ ብትቀ ጥሩ ሚሆ ( አንዳ ልጅ በህፃንን ትዳው እንዳ ከቶት አንዳ ብር ችግር ሲኖርበት ልጆ እንድትጠ አድርገ የሃብታ ልጅ እንዳ እንዳ እባካቹ

  • @endeshawmaru3849
    @endeshawmaru3849 วันที่ผ่านมา

    Lemin 1-4 yetemarechibeti timihirt bet ateyikuatim keza beza menged tidersubet neber. it is so simple.

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse 3 วันที่ผ่านมา +1

    Yen misikini sorry 😢😢😢😢 ya rabbi ethiopia keessat mana nama hojechun baye rakkodha😢😢😢😢😢

  • @RandyClark-hb1lv
    @RandyClark-hb1lv 2 วันที่ผ่านมา

    Endih ayenet yetebareku wegenoche yebezulen betam telk sew nesh

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm 3 วันที่ผ่านมา

    ሰው ፈጠሪውን ቢፈረ ምን አለበት ያኔ ልጅ ስተሰዝን

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 2 วันที่ผ่านมา

    ውይኔስታምር
    ከዘመድጋእከመቀመጥመሞትይሻላል

  • @AsterAlemayehu-c8h
    @AsterAlemayehu-c8h 2 วันที่ผ่านมา

    yene konjo sitazazin 😢

  • @እግዚአብሔርመልካምናው
    @እግዚአብሔርመልካምናው 3 วันที่ผ่านมา

    መስ የኔ እህቴ ከ ጠፋች 3ዓመት ናው ምን ል ሆን ግራ geban

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 3 วันที่ผ่านมา

      እንዴ በደንብ ደውለሽ አሰረጃት እንጂ እህትሽ አይደል።

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተሰቦቿ አይፈልጉዋትምደ ጉዲ

  • @marebeza7715
    @marebeza7715 3 วันที่ผ่านมา +1

    Adama yet new keaddis ababa bizu yirkal?