Ethiopia - የኢትዮጵያ ጦር ወደሶማሌላንድ፣ ቱርክ ጣልቃ ልትገባ ነው፣ አቡነ ጴጥሮስ የልባቸውን ተናገሩ፣ ፋብሪካዎች እየተዘጉ ነው፣ 40ሺህ ኢትዮጵያውያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @ermiasaschalew6056
    @ermiasaschalew6056 11 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለፋኖ

    • @ReisARAHMAN
      @ReisARAHMAN 11 หลายเดือนก่อน

      ጀዝባ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቡነ ጴጥሮስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ
    እኛ በየትኛው ቦታ ሆነን በገንዘብ በሁሉም እንድገፍሃሌን❤❤❤

  • @AbdusmedMohammed
    @AbdusmedMohammed 11 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ሰው አርጎ ፈጥሮን የአውሬነት ባህሪ ተላበስን ።ፈጣሪ ሆይ ሰው አርገን

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 11 หลายเดือนก่อน +7

    እኛ ግን የሌለንበት የለ ሰው አሁን ሶማሌ ይኖራል እግዛብሄር አምላክ እንደቸርነቱ ይሰብስበን

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 11 หลายเดือนก่อน +5

    ፈታ ግን ፈታላ አደላችውም አደል
    ድል ለፋኖዬ

    • @AbrehamEjeigu
      @AbrehamEjeigu 11 หลายเดือนก่อน +3

      ኢትዮጵያውያን ቆም ብለን እናስብ ከሱማሌ ወንድም ህዝብጋ ጠላትነት የለንም እነሱም አልመጡብንም የኛ መንግስት ጦርነት ወዳድነት ለስልጣን ማራዘሚያ ተብሎ የሚደረግ ጦርነት ስለሆነ እጃችንን ባለማስገባት እንቆይ

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ይች ሀገር ምን ጉድ ወረደባት

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 11 หลายเดือนก่อน +4

    አንድነት ብቻ ነው የሚያስፈፈልገው ግብፅም ሆነ ቱርክ እንኩዋን ለሶማሌ የፍልስጢን አልሆኑም ጋጋታ ብቻ እንጅ

  • @wondajemal8276
    @wondajemal8276 11 หลายเดือนก่อน +23

    ድልና ታላቅነት ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ💪💪💪
    ባንዳና የጓሮቤት ሀገር ምቀኞች down down

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN 11 หลายเดือนก่อน +7

      😂😂😂😂 ምቀኛ አለን እንዴ? በሰው ሃገር ገብቶ መበጥበጥ ነው ባንዳነት

    • @ReisARAHMAN
      @ReisARAHMAN 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @wondajemal8276
      @wondajemal8276 11 หลายเดือนก่อน +3

      @@MSKEREMZMEDKUN እናንተማ የአለም ምቀኛ ናችሁ ገና ታብዳላችሁ ከወደባችሁ አሸዋ ትቅማላችሁ እንጂ ምንም አትሰሩበትም ችጋራሞች ኢትዮጵያ ደግሞ በቅርቡ በአሌም በቡሌም የወደብ ባለቤት ትሆናለች

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 11 หลายเดือนก่อน

      እስኪ እኛማ እናያለን የብልፅግና እምነት ተከታይ ሄዳችው ተዋግታችው ስታመጡ 🤣​@@wondajemal8276

    • @MSKEREMZMEDKUN
      @MSKEREMZMEDKUN 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@wondajemal8276 እኛ እነማን ነን 😂😂😂😂 የጦርነት ባለቤትማ እንደሆነች ዓለም እየመሰከረላት ነው

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ጴጥሮስ ተናግረህ ሙተሃል!!!!!!😂😂😂😂😂😂😂😂ሀገር የጋራ ነው፤ኃይማኖት የግል ነው፤የህዝብ ትግልን ማኩሰስ ከድሪነት ነው፤የጀግናው የአማራ ህዝብ ትግል በማንም ጥቅመኛና መናኛ አይጠለፍም፤ድል ለፋኖ!!!!!!💪💪💪💪💪💪

  • @abiyousolomon8403
    @abiyousolomon8403 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለ አቡነ ጴጥሮስ ምምሳትሉ የማይረባ ዝባዝነኬ ላይ...

  • @johnak2728
    @johnak2728 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንወቃቸዋለን አ ታዲያ እኛ መጠቃት አስጠልቶናል ሱማሌዎች እረፉ በሏቸዉ ዋ ዋዋዋዋዋ ቢያርፉ ጥሩ ነዉ

    • @foryou4761
      @foryou4761 11 หลายเดือนก่อน

      Enesu eko asebasebewal medere ye Ethiopia 🇪🇹 telatochen endet hono new Ethiopia 🇪🇹 erasuan yemetekelakelew

    • @johnak2728
      @johnak2728 11 หลายเดือนก่อน

      @@foryou4761 የሀገር ዉስጥ ነዉ እንጂ ለሶማለ አናንስም ማርያምን እንወቃቸዋለን

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 11 หลายเดือนก่อน

    አቢቾ ጀግነ ነወ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 11 หลายเดือนก่อน

    "ዳኛ በሌለው እምነት ላይ መጣላት የዕውቀት ማነስ ብቻ ነው"!!

  • @songohan7170
    @songohan7170 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርትራውያን ላይ የምታደርጉት ማገላታት ማስር መስወር ተመሳሳይ ነገር የዘራህው መረዝ ዛሬ ፍሬውን እያየን ነው ስለዚ የራስ ያልሗነውን ነገር መመኘት መውረር መውስድ በቀጠናው የሚያመጣው ውስብስብ ችግር ግልጽ ነው ::

  • @semazerga292
    @semazerga292 11 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙር 91
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
    ⁸ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊🤲

  • @azizamuhamede7239
    @azizamuhamede7239 11 หลายเดือนก่อน

    ፈታ ለምንድን ነው ለአማራ ህዝብ ድምፅ የማትሆኑት

  • @BetiyMulugeta
    @BetiyMulugeta 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለኦሮሞይገባዋል። አማራ ወደ አ/አ አይገባም እየተባለ በገዛ ከተማው መከራውን ሢያይ አንድም ኦሮሞ መንግሥትን አላወገዘም ነበር።ይሔው ሣይውል ሣያድር ተፈረደባችሁ መቼም ሶማሊያ ውሥጥ ያለው አብዛኛው ኦሮሞ ነው

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 11 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ማፈሪያ የሆኑ ሰዎች የትኛውን ጦር ነው ሶማሊላንድ የሚያሰፍሩት?

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እንደው አድሜዎን ያርዝመው እንደርሶ እውነት የሚናገር አባት ባለበት የሚቀባጥር እበትም አለ!!!!!

  • @AyalewShiferaw-t5q
    @AyalewShiferaw-t5q 11 หลายเดือนก่อน

    እና እኛ እዚህ ያሉትን ምን እናርጋቸው በቀል ለፈጣሪ እረ ዘንድሮ ትንቢቱ እየተፈፀመ ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያ በ 3 ሀገር ወይም በ 3 አቅጣጫ ጦርነት እንደሚነሳባት ነገር ግን ፈጣሪ ሆይ ተመልከተን 🤲🤲🤲

  • @timur-4894
    @timur-4894 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቡነ ጴጥሮስ በምድራዊ ስኬት ከሆነ ክርስትና የሚለካው እርሶስ ገብቶታል ወይ ?

  • @MaMa-Africa-2024
    @MaMa-Africa-2024 11 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ እንደ ሶማሊያውያን ትንንሾችና አሸባሪዎች አይደለንም። በኢትዮጵያ በሚኖሩ ሶማሊያውያን ስደተኞች ላይ ምንም እርምጃ አንወስድም!

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 11 หลายเดือนก่อน +1

      እነሱ ምን አደረጉን መሬታችንን አልያዙም ተጠለሉ እንጂ።

  • @HailuAssefa-oc5fe
    @HailuAssefa-oc5fe 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፈታን ስንት ሰው ነው የሚያቀርበው??

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 11 หลายเดือนก่อน

    በየሱስ ስም ወይ ሀገሬ ምን መከራ ነው የመጣብሽ? የመከራሽ ፅዋስ መቼስ ይሆን የሚሞላው?😭😭😭

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 11 หลายเดือนก่อน

    ድልለፋኖ

  • @zenbumer.yutube
    @zenbumer.yutube 11 หลายเดือนก่อน +1

    1❤❤❤❤❤

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 11 หลายเดือนก่อน +4

    40ሺ ሀበሻ ሱማልያ አሉ? በዚህ አይነት ከሀገር ውጭ ያሉት በእጥፍ እዚህ ካለነው ይበልጣሉ ማለት ነው😮😮😮

  • @mulugetaadmassu-k6h
    @mulugetaadmassu-k6h 11 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለሶማልያ ሞት ለሰው በላው ስርዐት እና ጎሳ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 11 หลายเดือนก่อน +1

    እምነት ከኢየሱስ ክርስቶስ ነው የምንሸለመው እምነት አንጂ መንግስት ሰላም አይሰጥም ወይ አያድንም በእግዛብሄር ልጅ ላይ ሙሉ እምነት ይኑረን ምስራቅ አፉሪካ ከማእበሉ ፀጥ ትላለች

  • @moonlight36723
    @moonlight36723 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @graxsador5288
    @graxsador5288 11 หลายเดือนก่อน

    Victory for fano🎉🎉🎉🎉

  • @HaiderGomers-hf3pj
    @HaiderGomers-hf3pj 11 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ጎበዝ መከላከያ የህዝቡን ንብረት ልቅም አርጎ ወሠደዉ የሡቅ እቃ ሣይቀር

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 11 หลายเดือนก่อน +1

    በቀል ከሆነ በእስልምና ሀላል ነው እናንተም ዉቀጧቸዉ ሱማሌ እንደሆኑ ሌቦች ናቸው ቦሌን ያበሸቀጧት እነሱ አይደሉ መንጥሯቸዉ በተለይ ከአዲስ አበባ ከተማ ቋንቋዉ እንደሆነ ብዙሃን የእኛ ሀገር ልጆች ይችላሉ በቃ ጊዜ መስጠት አያስፈልግም አክት ማድረግ አለብን አሁኑኑ።።።

  • @mariamawali1713
    @mariamawali1713 11 หลายเดือนก่อน

    የአብይን ወታደሮች ፋኖ ጨርሷቸዋል ብላ ነው አይደል ሶማሊያ ፋን ፋን የምትለው እኛ የምንፈልገው የፋኖን ድል ብቻ ነው🙏🙏

  • @yonasadane7111
    @yonasadane7111 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይድረስ ለአማራ ህዝብ ፋኖ የክልሉን እህል በአራት ቢሊዮን ብር ገዝቶ ወደኦሮሚያ ለማስገባት ተወስኗል ። ጥንቃቄ ይደረግ ።

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 11 หลายเดือนก่อน

      ደብረማርቆስ ላዮ ታግዷል አይወጣም

  • @የሺYouTube
    @የሺYouTube 11 หลายเดือนก่อน +3

    Be strong Somalis Somali people, don't touch Amhara's son, wipe the other one, we are on your side የአማራን ልጅ ቤት እየለዩ አቃጥለው አርደው ነበር የጃቸውን ነው።

    • @mickeyfruch
      @mickeyfruch 11 หลายเดือนก่อน

      Ethiopian are our blood, banda ye banda lij

    • @ReisARAHMAN
      @ReisARAHMAN 11 หลายเดือนก่อน

      ፊንጢጣ

    • @የሺYouTube
      @የሺYouTube 11 หลายเดือนก่อน

      @@mickeyfruch 🤓

    • @የሺYouTube
      @የሺYouTube 11 หลายเดือนก่อน

      @@ReisARAHMAN 😜

    • @ReisARAHMAN
      @ReisARAHMAN 11 หลายเดือนก่อน

      @@የሺTH-cam 👹

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 11 หลายเดือนก่อน +4

    ስንዴ እየላከን ነው አላሉም እንዴ😂😂😂😂😂 አይ ብልፅግና ብልግና

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 11 หลายเดือนก่อน

    ለጋላ ስልጣን መስጠት ሀህፃንን በብርጭቆ ተጨዋት እንደማለት ነው ያለው ማን ነበር አይ ሀገሬ ዳቦ ወደውጭ ልኮ ቂጣ ከውጭ ማስገባት ምን አይነት አለመታደል ነው ምንአይነት የድንዝና ጥግ ነው ዜጋና ሀገራችን መችነው ከእቃቃጨዋታ ወታ የምታድገው የምትለወጠው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopian OROMOS are in difficulty 🛑

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 11 หลายเดือนก่อน

      The KUSH - Movement of OROMMUMA is in difficulty ‼️

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 11 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት የሱማሊያ ዜጎች ቁጥር እኮ የትየለሌ ነው አይጠቅምም በዜጎች ላይ ማተኮር

  • @DaddyYanki-x4b
    @DaddyYanki-x4b 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia tenkara Hager lithon afaf lay nech tewededem tetela. Dile le Ethiopia.

  • @AbdirasakBashir-hk7nu
    @AbdirasakBashir-hk7nu 11 หลายเดือนก่อน

    SOMALIA 1977

  • @TshayeDegefa
    @TshayeDegefa 11 หลายเดือนก่อน

    ሰዎች ስሙ እውነተኛ ዜና ከፈለጋቹ GMN Ethiopia ብላቹ ሰርች አድርጉ

    • @KiraAberie
      @KiraAberie 11 หลายเดือนก่อน

      Ethio forem yshalal ymeslegnal

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 11 หลายเดือนก่อน

    የአፍሪካ ህብረት ኢጋድ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትራችን ፓርላማው ያልተወያዩበት ያላፀደቁት ዋናዋ ባለቤት ግዛቷ የሆነ ሱማሌን ያላካተተ የጨረቃ ስምምነት በጠ ሚ እና በሱማሌ ላንድ መሃል ተፉፅሟል ለዚህም ነው አለም የተቃወመው ሱማሊያን ለመከፋፈል የተደረገ ሴራ ነው ከፍተኛ ችግር በቀጠናው ይፈጥራል

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Ethiopia tiliku chigir Sehuyehu rasu nehu.

  • @mohammedibra9444
    @mohammedibra9444 11 หลายเดือนก่อน

    ፈታዋች የግብፅ ኤጀንቶች ናችሁ

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw 11 หลายเดือนก่อน

    ለሚያልቅስ የደሀ ልጅ ዳቦ ይገዛልሀል ከተባለ ለአባትዮው ምን ይባላል።
    እንዴት ነው ሰላሙን ነፋባችሁ ምን ከይር ስራ ሰርታችሁ ነው ይች ትልቅ ሀይማኖት ሀገር አንድ ትልቅ አለማቀፍ ሰይጣን በስውር የሚመራት ብቸኛ ሀገር

  • @andishumulugeta8032
    @andishumulugeta8032 10 หลายเดือนก่อน

    ከሶማሊያ ጋ ጦርነት ልትጀምሩ ነው? 😂😂😂😂

  • @hunde5577
    @hunde5577 11 หลายเดือนก่อน

    Uuuuu

    • @hunde5577
      @hunde5577 11 หลายเดือนก่อน

      Uu6

  • @JvjvjcJchch
    @JvjvjcJchch 11 หลายเดือนก่อน +2

    ባህረ በሌለበት የባህረሀይልቅዥትነውአብይ በህልሙ ሳይሆን አይቀረም😊

  • @Ramael19
    @Ramael19 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለራሱ በቂ ሰራዊት የሌለው መንግስት ወታደሩን በፋኖ እያስጨረሰ ሌላ ወታደር ወደ ሌላ አገር 🤔🤔🤔🤔

    • @ReisARAHMAN
      @ReisARAHMAN 11 หลายเดือนก่อน

      ፊንጢጣ

    • @Ramael19
      @Ramael19 11 หลายเดือนก่อน

      @@ReisARAHMAN ስምህ ነው??🤔🤔🤔

    • @ብሩኬ-የ5ቸ
      @ብሩኬ-የ5ቸ 11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል👌👌👌

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 11 หลายเดือนก่อน

      Really, Didn't you watched the recent interview of Berhanujula? ቻለዉ!!!!

    • @Ramael19
      @Ramael19 11 หลายเดือนก่อน

      @@Ethiopia_the_great አረ ራስህ ቻለው ተላላኪው ምን አገባኝ እኔ ለምን ጭዳ አይሆኑም ደሞ ቻለው ትለኛለህ እንዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HamsemohamedIsmail
    @HamsemohamedIsmail 11 หลายเดือนก่อน +1

    Somaliland and ethiopia win together

  • @ahmedrufaacimohammed9535
    @ahmedrufaacimohammed9535 11 หลายเดือนก่อน +1

    Doolo jigjiga ya somali region now maan inakaal

  • @BeCR-c3v
    @BeCR-c3v 11 หลายเดือนก่อน +1

    ባህር ሀይል ቀይ ባህር ምናምን አትበሉን ወሬ ሰልችቶናል ያረጀ አጀንዳ

  • @YeabsiraDebebe-y4p
    @YeabsiraDebebe-y4p 11 หลายเดือนก่อน

    አይ ፈታ መጥፎ ዜና ታወራለህ የባንዳ ቻናል መሆንህ ያዛዝናል !!!!!!!

  • @techawatch
    @techawatch 11 หลายเดือนก่อน

    ብልጽግና ማለት ሞት ነው

  • @gizachewhamore9767
    @gizachewhamore9767 11 หลายเดือนก่อน

    Turu zena

  • @bbb1234567able
    @bbb1234567able 11 หลายเดือนก่อน

    Uc

  • @alazargebil8045
    @alazargebil8045 11 หลายเดือนก่อน

    ፋታ ደዪ ሆይ ኣንድ ሊታረም የሚገባው ኣነጋገር ኣለ እሱም ኤሪትራ ተገንጣይ ብለህ መግለጽ ነው ። ኤሪትራና ኢቲዮጲያ ኣንድ ሆነው ኣናውቅም የኤሪትራ ህዝብ ለናጽነቱ ለሓርነቱ ብሎ ሲታገል የኢትዮጲያ መሳፍንት ገድሉት ፈጁት ኣሳደዱት ። ስለዚህ የኤሪትራ ህዝብ ከኢቲዮጲያ ሃላ ቀር New Coloniyalism ነጻ ወጣ እንጂ ከወዳጅ ኣልተገነጠለም በቃ እዚሁ ነው የሚያልቀው ። Long live Shabiya ❤❤❤ !!! ከ መንግስቱ/ጭፍለቃ ነጻ ያስወጣን ። ዓውተ እግል ርሒብ ገቢል ኣረትሪያ ! ።

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን 99% አማኝ ያላት ሀገር -በተለይም እሳቸው በሚመሯት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን 365 ቀን ይፀለይባታል÷ይቀደስባታል÷ይሰበክባታል÷ይወደስባታል...
    ታዲያ የሌሎቻችን ክፋት ሰላሙን ባያመጣ ምነው በዚህ ሁሉ ፀሎት ÷ ከአባቶቻችን አንድም እግዚአብሔር የሚሰማው ሰው ጠፋ? ነው ወይንስ የምናደርገው ነገር ሁሉ ለታይታ ነው? ስለአንዱ ፃዲቅ ብሎ እግዚአብሔር በቃችሁ እንዲለን ምነው ከውስጣችን አንድ የእግዚአብሔር ሰው ጠፋ??? ታቦታትን አቁመን ስለምድራዊ ጎጣችን ማውራት ከጀመርን ሰንበትበት ብሏል እኮ:: እግዚአብሔር ልብንን እና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነው:: በፍርድ ቀንም እያንዳንዷ ነፍስ በእግዚአብሔር ዘንድ እኩል ናት:: አንተ አለቃ ነበርክ÷ አንተ ቀዳሽ ነበርክ÷ አንተ የሀገር መሪ ነበርክ÷ አንተ ጳጳስ ነበርክ የሚባል ፍርደገምድል የለም:: ሁላችንም ከአፋችን የሚወጣውን ንግግር አስተውለናል???

  • @dejenetsega1625
    @dejenetsega1625 11 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰዉየ ኢትዩጰያዊወችን መጨፍጨፋን አይበቃ ብሎት ደሞ አገር ለቀዉ ለሚኖሩ ኢትዩጰያዊያንን ስጋት መሆን አለበት?

  • @korechogeleta9138
    @korechogeleta9138 11 หลายเดือนก่อน

    Pp media timeslugnalachihu. Tesasatku??? 😀

  • @MulukenBelete-yq2ow
    @MulukenBelete-yq2ow 11 หลายเดือนก่อน

    Syks

  • @nassmabuto9653
    @nassmabuto9653 11 หลายเดือนก่อน

    ቱርክ ኢ/ያን ከደገፈች አገሯ ዉስጥ የኩርድ ጥያቄ ሰለሚነሳ ነዉ ሱማሌን የደገፈችዉ

  • @Hig-uh2pq
    @Hig-uh2pq 11 หลายเดือนก่อน

    ፈታዎች ትለያላችሁ

  • @terbinosaboliberaki
    @terbinosaboliberaki 11 หลายเดือนก่อน +1

    Eritrea ye Ethiopia akal hona atawqm tafna nora beljochwa tigl netsa wetach

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 11 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂Ethiopian military which one?😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 11 หลายเดือนก่อน +2

    የ ወደቡ ጉዳይ እውነት ከሆነ ከ መንግስት ጎን ነኝ
    የፈለገ ልዪነት ቢኖርም
    ለ ሱማሌ መንግስት ማሽቃበጥ ባንዳነት ነው

  • @5sfamilychannel709
    @5sfamilychannel709 11 หลายเดือนก่อน +1

    Feta daily is sense less for me

  • @desalegntella1057
    @desalegntella1057 11 หลายเดือนก่อน

    ከውስጥ ፈርሳ የቆየችው ኢትዮጵያ እየተበታተነች ናት::

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 11 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ይበትንህ ምቀኛ

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 11 หลายเดือนก่อน

      Really?🥱🥱😂😂

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 11 หลายเดือนก่อน

    አያልቅብህ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 11 หลายเดือนก่อน

    የነፍጠኛ ሚዲያዎች እንደ ትግራዩ ጦርነት ኤርትራ ኤርትራ እሱ ኢሱ እንዳሉትና ሚሊዮኖች ረግፈው ትግራይ ሲኦል ሆና አገር እንደወደመበት ጦርነት ይሄንንም ሱማሌ ላንድ እያሉ እያጋጋሉት ነው በቅንነት በእውነትነት በምክንያት እውነተኛ መረጃ የሚያቀርቡ የኢትዮ ፎረም አይነቱ ሚዲያ ዛሬም ይደነቃል እስቲ ኢትዮ ፎረምን ተከታተሉ

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 11 หลายเดือนก่อน

    ❤እንኳን ደስ አላችሁ ።❤
    በደርግ ጊዜ የ ወታደሩ መግባቢያ ቋንቋ በጦርነት ብቻ ነበር ።ቀላሉ መንገድ ጦርነትን ይዞ ሲንገታገት ሀገሪቱን አወደመ።
    ወያኔም ደገመቺው ።
    አብይአህመድም ሲገባማ የነገድ ቅልቅል አጽዳ በሚል የነዋሪውን ህይወት አናግቶ እየፈነቀለ እንደ ቅመም በክልል መደርደሪያ ሲደረድር ሀገርን አ ሾቀ። ህዞብ ተጎሳቆለ መፍትሔ ብሎ የያዘው በወታደር ጨፈጭፎ የተጎሳቆለውን በድሮን ቦንብ አነደደ ።
    ❤ኦሮሞን አፈናቅል አለው ከእንግዲህ ወዲያ ደግሞ ኦሮሞ ገና ይፈናቀላል ።ኦሮሞን አር የነካው እንጨት አሰደረገው ።
    እንኳን ደስ አላችሁ እነ ሌንዎች ሊበን ዋቆ ጀዋር ሙሐመድ ለማ መገርሳ አበይ አህመድ ጸጋየ አራርሳ ወዘተ

  • @teka1528
    @teka1528 11 หลายเดือนก่อน

    ANTE AHIYA, FETA, MANEN TASFRARALEH, LEMN AMERICA ATEGEBAM, ANTE , BANDA, FADYA.

  • @EndrisMohammed-yy5qf
    @EndrisMohammed-yy5qf 11 หลายเดือนก่อน

    አብይ ግን ምን ይዞ ነው ኦነግ ፋኖ አድሳባን ዙሪያ እዬስጨነቋት ባሉበት ሰአት

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂
      ኦነግ ቅዘናም አራጅ ነው
      ፋኖ ደግሞ ጦርነቱ ከብዷታል

  • @anbessa6836
    @anbessa6836 11 หลายเดือนก่อน

    ABUNE FANNO

  • @BigmanBigman-h2w
    @BigmanBigman-h2w 11 หลายเดือนก่อน

    ገና ዛሬ ጥሩ ንገር አወራችሁ

  • @mesgennagenet-hz8ej
    @mesgennagenet-hz8ej 11 หลายเดือนก่อน

    Bshem yesus yifres

  • @AberaAbrews
    @AberaAbrews 11 หลายเดือนก่อน

    አልካሻ ሁሉ

  • @TsigayeEsheta-kd3mh
    @TsigayeEsheta-kd3mh 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @hunde5577
    @hunde5577 11 หลายเดือนก่อน

    Uűuuűűűűűűűűűuűuuuűuűuuuűuuuu

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 11 หลายเดือนก่อน

    አንተ የሸተቱ ዜናዎች የቅናት መንፈስ ይታይባቸዋል በአገርህ አትቅና