የለውጥ ሰሞን ዘፈኖች - ዘፈን እና ዘመን ወይ አዲስአበባ /Music - Wey Addis Abeba On Sheger FM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 4

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว

    ሸገሮች በጣም እናመሰግናለን። ኩብርዘበኛ ስሙ ሲነሳ ይከፋኛል። የናቴን ስራዎች ባለማግኘቴ። ወይ ያዘመን የሻለቃ አፍወርቅ ግጥም ነው ያሳለፉ ነው ዘመን የሚለው የጥላሁን ዘፈን። በዛንግዜ የነበሩ። አየለ ማሞ። ተዘራ ሐይለሚካኤለል። ሻለቃ አፍወርቅ ዮሐንስ። ሰሐሌ ደጋጎ። ጋሼ ዘወገ።ሌሎችም አሉ ምአይነት ጎበዝ እንደነበሩና የፍቅር ሰዎች እደነበሩ የሚሰሩት ስራ ሁሉ የተሳካ ያማረ እስካሁን ዘመን ተሻጋሪ ሆነው እንሰማለን። ኖረንም መስማታችንም መተደል ነው። ግን ለምንድ ነው የማይለቀቁት በዛን ግዜ ብዙ ነበሩ ቲያትሮቹን እንኳን ምናለ ህዝብ ቢያየው። አኔማ የናቴ ስራዎች እንደራበኝ መሞቴ ነው። አብሶ ኢትዮጵያ ሆና የሰራችው በደርግ ግዜ ተቀርጿል።
    ልጅ ስለሆንኩ አላየሁትም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀሚስ ለብሳ።

  • @RobelTsegaye-d3d
    @RobelTsegaye-d3d 4 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ሸገሮች በቅርቡ ፣ የሙዚቃ ባንዶችን ሽግግር (እነ ሶል ኤኮስ እና ሮሃ ባንድን) የዳሰሳችሁበትን ፕሮግራም እዚህ ላይ ብትጭኑልን

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you shger
    ወደ ችናሌ ጎራ በማለት አስተማሪና አነቃቂ የስኬት ቪድዮችን ይመልከቱ. Thank you 🤩🤩👍👍
    Thank you very much👍👍👍

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 3 ปีที่แล้ว

    Wow des yelan