ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ስላስታወሳችሁን እኛን ሳኡድዎችን ያረብ እዘንልን ያከሪም ያረሂም ያወዱድ ያረብ
#ያረቢ_ያከሪም_ በቃ በለን
#ያረብ _ ያከሪም ያወዱድ
ማሻዓላህ ጥሩ ፕሮግራም ነው ሁሴኖ ,ማሜ እረ አውሩ ፈገግ ብላቹ ፈገግ አስብሉን እንጂ ሆ የምን ደረቅ በደረቅ ነው አብሽር የሰው ምልክታ ,ፍላጎት የተለያየ ነው ሁሉንም ማስደሰት አይቻልም እኔ በበኩሌ ተመችቶኛል በርቱ
የከሚስ እንግዷቻችን جزاك الله خيرا
migerm temhert nw jzk🙏🏽🙏🏽
አሰላሙአለይኩም ዉድ የኢስላም ወንድሞቸ በርቱልን በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ምታቀርቡ ሸህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻአላህ ተናባችሁዋል በተለይ ሸህ ዳእዋን በጫወታ ዘና እያረጋችሁን ነው ሽኩረንለኩም
ሱባሃን አሏህ አዳማጮችምናለ ብንረጋጋ ሲጀመር ይህን ቤት ለየት የሚያደርገዉ የወንድም ሙሐመድና የወንድም ሁሴን መግባትና በደንብ ጉዳዉን ማብራራታቸዉ ነበር።እነሱ ካልገቡማ ሌላ ቦታዎች እንደምናዳምጠዉ ኖርማል ትምህርት ነዉ የሚሆነዉ።ስለዚህ ዝም ብለን ተረጋግተን ማዳመጥን እንልመድ እስኪ ወገኖቸ
You're right that right
ዋአለይኩምሠላም እናቴን በልጅነቴ ነው የጠሁአት በደዚህ ነገር የምንጠረጥራት ጎረቤት አለች እንደው አላህ በምድር ላይ ያዋርዳቸው ኢንሻአሏህ
አህለን ወሰህለን
እረ ምርጦች ናችሁ
ጀዛኩሙላህ ከይረኝ
እናመሠግናለን ሚንበሮች
ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱላህ ሼሁና አላህ ይጠብቆት ፈገግታ ሱና ነው መሀመድ እና ሁሴን ፈገግ ስትሉ ነው የሚያምረው ፕሮግራሙ
Mashallah allah yichmerelichu
አ.ወ.ወ.ማሻአላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ምናለ ከሚስ በየ3 ቀን በመጣ
ጀዛኩሙላህይህ ህይር ጀዛ
አሰላሙ አለይኩም ጀዛኩሙላኸ ኸይር በመጀመሪያ ማሜና ሁሴኖ የምታነሱዋቸ ሀሳቦች ብዙ ጊዜ እያዳመጥኩት በውስጤ ጥያቄ ሚፈጥርብኝን ነው ለሼህ በመሀል እየገባችሁ ጥያቄ ምታነሱት እሄ ድርጊታቹህ ደግሞ ሳንሰላች እንድናዳምጥ አድርጋችሁናል እውነት ለመናገር ቀልዳቹ ሁሉም ነገራችሁ እንድናዳምጠው ጋብዞናል ብዬ አስባለሁ የኔ ሀሳብ በቻ ሳይሆን አጠገቤ ያሉም ቤተሰቦቼ የሚሉት ነው 😍
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ኸሚሳችን የታሠረ ሚፈታበት የታመመ ሚድንበት የአጣ የሚያገኝበት የሞቱት ከእሳት ነፃ የሚሆኑበት ከሀገር የራቁት ወደሀገር የሚመለሡበት ሀገራችን ሠላሟን የምታመጣበት ይሁንልን ያረብ
The best program ever, betam begugut nw metbkew beyesamentu. Allah yechemrelachu
As wr wb beyemhal yemteteykute teyake betam tiru new zem endatlu.
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህን ወሰህለን
አሚንንንን መሻአላህ
የውዱው ነገር ግን አደራረጉ እራሱ ከባድ ነው ሹክረን አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
አሰላምዋለይኩም ውረህመቱላሂ ወበረካቱ ምርጦች እኮን ደህና መጣችሁ ኡሰታዝ ባርክ አላሁ ፊኩም እረጅም እድሚ አላህ ይሰጣችሁ መልካም ሰራችሁን አላህ ይቀበል ያረብ በርቱ አብሸሩ ሙሀመድ ፈረጀ ሁሴን አብሸሩ አትሰቀቁ አረአውሩ ወላሂ ሳቃችሁ ደሰ ይለኛል አብሸሩ ለማውራት እዳትሰቀቁ በርቱ መልካም ሰራችሁን አላህ ይቀበላችሁ ምርጦች በድዋችሁ አትርሱን እኛንም
መሸአላህ፣ወንዲሞቻችን፣የፕሮግራማችሁ፣መጀመሪያ፣እኛን፣ስላስታወሳችሁን፣እናመሰግናለን
ያአላህ ለከል ሀምዱ አማኝ አድርገህ ቁርዓን ከወረደልን ህዝቦች ስላደረከን!
Wa lekum salam arahematu lahe wabarakatehu
አህለን ሚበር
ወይኔ በአለህ መሜእኮ ተሰቀቀ ለመሰቅ ያረብ አለህ ይጠብቀችሁ
As wr wb
ማሻአሏህ
አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች ያጀማ ኢስላማዊ ሚዲያ እናበረታታ
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ❤🤲እኳንበሰላም መጣችሁ
እንኳን ደህና መጣቹ ሸኻችን እንድሁም ሁሴኖና ማሜ ኮሜንተሮች የኔ ልብ በኮሜንታቹ እንደዚ ከተሰበረ የነሁሴንንማ አላህ ይወቅ እውነት ነው በጉጉት ምናደምጠው ነገር ላይ ሌላ ሰው ሲያቋርጥ ሲናገር ያናድዳል ችግር ቢኖር እንኳን ያንያህል ብዙ አወራቹ ዝም በሉ ሚስብል ነገር የለም እንዳውም ፕሮግራሙ ድምቅ ነው ሚለው እናፕሊስ በዚ ልክ አትናገሩ ሸኽ ሲናገሩ እንዳታቋርጦቸው ማለትኮ በቂ ነበር ...
እ ይገርማሉ ኮሜንት ሰጪዎች ባለፈውም ሳቅ አበዛችሁ ብለዋቸው አጨናነቁት ማሜን ፡ ዝም ብሎ ማዳመጥ አለብን ፡ተመልካቾች ስለ አደብ እንደኛም እነማሜና ሁሴኖ ያቃሉ አደብን ለነሱ ማስተማር ልጅ ለእናትዋ ምጥ እንደማስተማር ነው ።
@@أمعماد-ق8ث fbላይ የለመዱትን ሰው ማስቀየም እዚህ ተከትሏቸው መጥቶ ራሳቸውን አዋረዱ እኔ ወላህ የማሜ ሳቅ ደስ ይለኛል እኔም አብሬው ነው ምስቀው ሁሴኖም ሰውአክባሪና ስራአት ያለው ሰው ነው ያንን ኮሜንት የሰጠ ሰው በምን ድፍረቱ እንደፃፈው አላህ ይወቅ
ماشاءالله تبارك
ማሽአላህ አላህይጠብቃችሁ ትልቅትምህርትነው
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ
ወአለይኩምሰላም አህሌን ወንድሞቻችን ክበሩልን ፈገግታ ሱና ነዉ 👏👏አሏህ ሀዘናችንን በደስታ ይቀይርልን ፍትህህህ ለወገኖቻችን 🇸🇦💔🇪🇹#አላህ_ሆይ !➾ ጥልቁን ጉድጓድ ለነቢዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ)➾ ድድሩን ብረት ለነቢዩላህ ዳውድ (ዐ.ሰ) ➾የማይጨበጠውን ንፋስ ለነቢዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ)➾ግዙፉን ዓሣ ነባሪን ለኘቢዩላህ ዩኑስ (ዐ.ሰ)➾ሞገደኛውን ባህር ለነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ)➾ወላፈናማውን እሳት ለነቢዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ)ያመቻቸህና ያገራህ➾ ጌታ ሆይ! ባሮችህ የእዝነትህ ፈላጊዎች ናቸውና እዘንላቸው እዘንልን ። ➾የከበዳቸውን አንድም ሳይቀር አግራላቸው አግራልን ። ያኢላሂ የጨነቃቸውንም ሁሉ ፍታላቸው ፍታለን ።➾ያኢላሂ ይሄን በሽታም አንሳልን በዚሁ ማረን🤲"... ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታደርገው ፈላጊ ነኝ"
ውድ ወንድሞች ኸይራችሁ ይብዛ ። ኸሚስ ምሽትን በፍቅር እንድንጠባበቅ አድርጋችሁናል። አላህ በረካውን ያብዛላችሁ።ተወዳጁ ሸኽን እያቋረጣችሁ አስቸግራችኃል በመባላችሁ ጭራሽ ማስተናበሩን ተውት የተባለ አታስመስሉት ።አብሽሩ፥ለሸኽ ያለኝ ፥ ጥያቄ አንድን የሚያስደንቅ ወይም ደስ የሚል ነገር ስናይ ወይም ስንሰማ ማለት ያለብን ማሻ አላህ ነው ወይስ አላህ በረካ ያድርግልህ ( ልሽ ) ብለን ዱዐ ማድረግ ነው? ማሻ አላህ ማለት ያለበት ባለ ነኢማው ሲሆን አድማጩ ወይም ተመልካቹ ለባለነዒማው በበረካ ዱዐ ያድርግለት የሚል ሰምቼ ነው እስኪ ፈተሽ ፈተሽ አድርጉት የሚል ነው። አላህ ያጠንክራችሁ።
ማሻአላህ ደስሰትሉ
ማሻአላህ! እንዲህ እንደ ሼህ ያሉ የእውቀት ባለቤቶችን ይህን በመሰለ ቁልፍ ጉዳይ ላይ ያላቸውን ልምድና እውቀት እንዲያካፍሉን እድል መስጠት ጥቅሙ የትየለሌ ነው አላህ የሁላችሁንም መልካም ስራ ይቀበላችሁ!ከክፉ አይንም ይጠብቃችሁ!
ዋአሊኩም.ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁአህለንንንን
ALLAH YAHFEZKUN
ma sha Allah dmketochachin
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
አረበሢዉዲፍትህፍትህበአላህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ አሚን ያረብ
በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው
Aslamualikum werhmtullahi webrkatu
ኸሚስ ምሽቶች የኡመተል ኢስላም ድምቀቶች ኦዳቹ አለው
ዛሬ ያሲኖእና ማሜ አደብ ይዛችኃል ክክክክክ ጀዛኩምአላህኸይ ሁላችሁም
አህላንንንን ወሰህላን ኸሚሶች እንኳን ደና መጣቹ
Masha Allah 🙏
Ask me aleyakme warmtaula wabrktou all yachmralcuo katlubat
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አሚን ያአላህ
አሚንአሚንአሚንአሚንያረበላለሚን
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ኡዝታዞች አል አሚንን የአይን ህክምና ከናንተ ማስታውቂይ አንስቼ. ወላሂ እባቴሄደው አዲስ አበባ ምንም ለውጥ የሞባል ከዛም እንደውም ያለማደንዘዣ አባቴን አገላተው ላኩዋቸው ። እኔ በጣምነውያዝንኩባችሁ ፣
As wr wb it’s great to see u guys I think I possessed with these show
አህለን
ጀዛኩም አላህ ሀይር በርቱ ሚንበሮች
ወላህ አሳቃቹኝ መጨረሻላይ ማሜና ሁሴን 😂 ኡዱዕ አደራረጉ ይገርማልም ቶሎ አይያዝም
ወጊው አለ አሳቀኝ
ere mame awra enji menm ayrebshim abshir
ማሻአሏህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
አሰላሙአለይኩም ወ ወ ሠላም ለናንተ ይሑን ሚንበሮች እንደት ከረማችሑልን
ማሻአላህ አላህ ይባረካችሁ በጣም ይመቻል በረቱበት
አሰ አለ ወረ መሀመድ ፈረጅና ሁሴን በጊዜ ነው ሸክንም በመጠባበቅ ላይ ነን አላህ ይጨምርላችሁ
IBFIን እንዴት ማግኘት እንችላለን???... መረጃ ስጡኝ እስኪ። ስልክ፣ ዌብሳይት????
jazakumallah hayer minber tv
ማሻላህ እንዴት ደስ ስትሉ
አላህ ያበርታችሁ
ማሜና ሁሴን እያሳቃቹኝ ነው more mame😀 ጣልቃ ላለመግባት እየተጠነቀቃቹ ሆስት ማድረጉን ትታቹ እንዳትወጡ ኧረ ፈታ በሉ እናንተ እኮ እኛን ወክላቹ ነው የተቀመጣቹት ተመልካች ሊጠይቅ ይችላል የምትሉትን ነገር መጠየቅ አንዳንዴ ፈገግ ማለቱ ጥሩ ነው ሰው ዘና እያለ ይከታተላል እና የተሰጣቹ አስተያየት ውሀ አያነሳም ባይ ነኝ አፍወን
ከባድ ነው ወላሂ ኡዱዕ አድርግልኝ ማለት
አሰላሙአለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች ድንቅ የሆኑ ታሪኮችን በቻናሌ ታገኛላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ደስ የሚሉና ውብ ኢስላማዊ ታሪኮችን ለአሄራችን መስራት የሚያነሳሳንን የሚማርኩ የሆኑ አስተማሪ ታሪኮችን እንስማ ልባችን ይታደሳል ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
በቲቭ ናቸው መክታተል የፈለገ ትምህርቱ አይጠፋቸውም የገጠር ልጆች ነን ፡ ካልፈለጉ ግን ,,,,
@@أمعماد-ق8ث ምን?
በጉጉት ጨረሳቹን
Jazakalahyer
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ያቆያቹ ሰአቱ ከመቼዉ እንደሚያልቅ
ማሻላህ
kemis mishtoch bettam new dess yemtlut
❤❤❤❤❤
ትኩረት ለገጠር ገበሬዎች ሑሌም ሖቴል ያለበትን ቦታ ሑሌም ተሽከርካሪ ወንበር እየፈለጋችሑ በኩራዝ የሚኖሩ ጀዋል ቴሌቪዥን ብርቅ የሚሖንባቸዉን ማሕበረሠቦችን ዘነጋችሑ ዱአቶች ዱአቶች ዱአቶች አማናችሑን ተወጡ
አሠላሙ አለይኩም፦ ሚንበሮች እኔ ስደት ነው ያለውት ለጊዜው አባቴ ክፉለ ሀገር ነው ማለትይ ኢትዮ ከእናቴም ጋር 9 አመታቸው ከተለያዩ ጊዜ ጀምሮ ለሊት ይጮሃል በፀሃይ ፊቱ ላይ መስታወትን ዱላ ነገር ላይ በማሰር ያንፀባርቃል ልጆቹን በጣም ይጠላቸዋል ሲያገኛቸውም ይመታቸዋል በቃ የሌለ ነገር ይናገራቸዋል ከውጪ ሰው ጋር በጣም ይግባባል ይስማማል እምነት ቀይሮ ነበር እንደገና ነው የተመለሰው ማለቴ ልክ የጎዳና ተዳዴሪ እንደማለት ሆኖብኛል እኔም የቻልኩትን ሁሉ ጣርኩ ለሱ ጤና ግን የአባቴ ጤናን ማየት እንደሰው የሚሆንበት ቀን ናፉቆኛል 😢😢የእኒህን አባት አዲራሻ ጠቁሙኝ በ አላህ ስም ይሁንባችሁ ተቸገሩልኝ
አሰላም አለይኩም ፕሮግራማቹሁን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
الله
ወይኔ ሁሴኖ ዛሬ በቤቱ እንግዳ ሆነ እኮ አይ ተመልካች ሁሉ አማረሽ
As wa wr wb. Selke kuterachaune meteykew negere selale newe
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ወድ ወንድሞች መሐመድ ፈረጀና ሁሴን ከድር አረ አትሳቀቁ አወሩ ሳቁ እናንተ ባታወሩና ባትሰቁ ፕሮግራሙ አይምርም አብሺሩ ሰው ሰንባል እምንላወ አናጣም ሱብሐናላህ (ወንድሞቼ መሐመድ ፈረጀና ሁሴን ከድር ለአላህ ብዬ እወዳቹሀላሁ አላህ ከኔ የበለጠ ይወደዳቹህ አሚን)
እኔ ሸሀችንን የምታቋርጧቸው ነገር ሁልም ያበሳጨኛል ግን አወፍ ብያለው እናተንም በጣም ነው የምወዳችሂ
ክክክክ
በሳቅክክክአልሀምዱላ
ዛሬበላይቭ አላገኘሁትም
#ፍትህ_ለሳውዲ_እሰረኞችፍትህ ለሳውዲ እሰረኞችፍትህ ለሳውዲ እሰረኞችፍትህ ለሳውዲ እሰረኞችፍትህ ለሳውዲ እሰረኞችፍትህ ለሳውዲ እሰረኞችፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
ስፖንሰሮቻቹ ሰአቱን ጨረሱት
እኔ ያለኝ አስተያየት እንኳን ትንሽ ቀልዳቹን ብትቀንሱ ጥሩ ነው። በመሀል ሼኻችንን አቋረጣቹ የሚባለው ለእኔ ብዙም አልረበሸኝም። መጠየቅ ያለባችሁን ስለምትጠይቁ በተመልካች አስተያየት ብዙም ባትረበሹ። በተረፈ አላህ ይጠብቃቹ በርቱልን። ሼኻችን ትምህርታቸው ከማር ይጣፍጣል አላህ ያቆይልን
👍👍👍
😂😂😂😂😂 ውይ ማስተዋቂያው😮😮😮
በላይቭ አግኛችሁት እዴ ያጀማእ
እኔ ለይቭ አልደረስኩም
ፕሮግራሙን ምታሳምሩት እናንተ ናቹበበኩሌ ምንም አልበዛም አላህ ያቆያቹአንዳንድ አደናቃፊዎች ወሪ ነዉ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ስላስታወሳችሁን እኛን ሳኡድዎችን ያረብ እዘንልን ያከሪም ያረሂም ያወዱድ ያረብ
#ያረቢ_ያከሪም_ በቃ በለን
#ያረብ _ ያከሪም ያወዱድ
ማሻዓላህ ጥሩ ፕሮግራም ነው
ሁሴኖ ,ማሜ እረ አውሩ ፈገግ ብላቹ ፈገግ አስብሉን እንጂ ሆ የምን ደረቅ በደረቅ ነው አብሽር የሰው ምልክታ ,ፍላጎት የተለያየ ነው ሁሉንም ማስደሰት አይቻልም እኔ በበኩሌ ተመችቶኛል በርቱ
የከሚስ እንግዷቻችን جزاك الله خيرا
migerm temhert nw jzk🙏🏽🙏🏽
አሰላሙአለይኩም ዉድ የኢስላም ወንድሞቸ በርቱልን በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ምታቀርቡ ሸህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻአላህ ተናባችሁዋል በተለይ ሸህ ዳእዋን በጫወታ ዘና እያረጋችሁን ነው ሽኩረንለኩም
ሱባሃን አሏህ አዳማጮች
ምናለ ብንረጋጋ ሲጀመር ይህን ቤት ለየት የሚያደርገዉ የወንድም ሙሐመድና የወንድም ሁሴን መግባትና በደንብ ጉዳዉን ማብራራታቸዉ ነበር።
እነሱ ካልገቡማ ሌላ ቦታዎች እንደምናዳምጠዉ ኖርማል ትምህርት ነዉ የሚሆነዉ።
ስለዚህ ዝም ብለን ተረጋግተን ማዳመጥን እንልመድ እስኪ ወገኖቸ
You're right that right
ዋአለይኩምሠላም እናቴን በልጅነቴ ነው የጠሁአት በደዚህ ነገር የምንጠረጥራት ጎረቤት አለች እንደው አላህ በምድር ላይ ያዋርዳቸው ኢንሻአሏህ
አህለን ወሰህለን
እረ ምርጦች ናችሁ
ጀዛኩሙላህ ከይረኝ
እናመሠግናለን ሚንበሮች
ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱላህ ሼሁና አላህ ይጠብቆት
ፈገግታ ሱና ነው መሀመድ እና ሁሴን ፈገግ ስትሉ ነው የሚያምረው ፕሮግራሙ
Mashallah allah yichmerelichu
አ.ወ.ወ.ማሻአላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ምናለ ከሚስ በየ3 ቀን በመጣ
ጀዛኩሙላህይህ ህይር ጀዛ
አሰላሙ አለይኩም ጀዛኩሙላኸ ኸይር በመጀመሪያ ማሜና ሁሴኖ የምታነሱዋቸ ሀሳቦች ብዙ ጊዜ እያዳመጥኩት በውስጤ ጥያቄ ሚፈጥርብኝን ነው ለሼህ በመሀል እየገባችሁ ጥያቄ ምታነሱት እሄ ድርጊታቹህ ደግሞ ሳንሰላች እንድናዳምጥ አድርጋችሁናል እውነት ለመናገር ቀልዳቹ ሁሉም ነገራችሁ እንድናዳምጠው ጋብዞናል ብዬ አስባለሁ የኔ ሀሳብ በቻ ሳይሆን አጠገቤ ያሉም ቤተሰቦቼ የሚሉት ነው 😍
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ኸሚሳችን የታሠረ ሚፈታበት የታመመ ሚድንበት የአጣ የሚያገኝበት የሞቱት ከእሳት ነፃ የሚሆኑበት ከሀገር የራቁት ወደሀገር የሚመለሡበት ሀገራችን ሠላሟን የምታመጣበት ይሁንልን ያረብ
The best program ever, betam begugut nw metbkew beyesamentu. Allah yechemrelachu
As wr wb beyemhal yemteteykute teyake betam tiru new zem endatlu.
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
አህን ወሰህለን
አሚንንንን መሻአላህ
የውዱው ነገር ግን አደራረጉ እራሱ ከባድ ነው ሹክረን አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
አሰላምዋለይኩም ውረህመቱላሂ ወበረካቱ ምርጦች እኮን ደህና መጣችሁ ኡሰታዝ ባርክ አላሁ ፊኩም እረጅም እድሚ አላህ ይሰጣችሁ መልካም ሰራችሁን አላህ ይቀበል ያረብ በርቱ አብሸሩ ሙሀመድ ፈረጀ ሁሴን አብሸሩ አትሰቀቁ አረአውሩ ወላሂ ሳቃችሁ ደሰ ይለኛል አብሸሩ ለማውራት እዳትሰቀቁ በርቱ መልካም ሰራችሁን አላህ ይቀበላችሁ ምርጦች በድዋችሁ አትርሱን እኛንም
መሸአላህ፣ወንዲሞቻችን፣የፕሮግራማችሁ፣መጀመሪያ፣እኛን፣ስላስታወሳችሁን፣እናመሰግናለን
ያአላህ ለከል ሀምዱ አማኝ አድርገህ ቁርዓን ከወረደልን ህዝቦች ስላደረከን!
Wa lekum salam arahematu lahe wabarakatehu
አህለን ሚበር
ወይኔ በአለህ መሜእኮ ተሰቀቀ ለመሰቅ ያረብ አለህ ይጠብቀችሁ
As wr wb
ማሻአሏህ
አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች ያጀማ ኢስላማዊ ሚዲያ እናበረታታ
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ❤🤲እኳንበሰላም መጣችሁ
እንኳን ደህና መጣቹ ሸኻችን እንድሁም ሁሴኖና ማሜ
ኮሜንተሮች የኔ ልብ በኮሜንታቹ እንደዚ ከተሰበረ የነሁሴንንማ አላህ ይወቅ እውነት ነው በጉጉት ምናደምጠው ነገር ላይ ሌላ ሰው ሲያቋርጥ ሲናገር ያናድዳል ችግር ቢኖር እንኳን ያንያህል ብዙ አወራቹ ዝም በሉ ሚስብል ነገር የለም እንዳውም ፕሮግራሙ ድምቅ ነው ሚለው እናፕሊስ በዚ ልክ አትናገሩ ሸኽ ሲናገሩ እንዳታቋርጦቸው ማለትኮ በቂ ነበር ...
እ ይገርማሉ ኮሜንት ሰጪዎች ባለፈውም ሳቅ አበዛችሁ ብለዋቸው አጨናነቁት ማሜን ፡ ዝም ብሎ ማዳመጥ አለብን ፡ተመልካቾች ስለ አደብ እንደኛም እነማሜና ሁሴኖ ያቃሉ አደብን ለነሱ ማስተማር ልጅ ለእናትዋ ምጥ እንደማስተማር ነው ።
@@أمعماد-ق8ث fbላይ የለመዱትን ሰው ማስቀየም እዚህ ተከትሏቸው መጥቶ ራሳቸውን አዋረዱ እኔ ወላህ የማሜ ሳቅ ደስ ይለኛል እኔም አብሬው ነው ምስቀው ሁሴኖም ሰውአክባሪና ስራአት ያለው ሰው ነው ያንን ኮሜንት የሰጠ ሰው በምን ድፍረቱ እንደፃፈው አላህ ይወቅ
ماشاءالله تبارك
ማሽአላህ አላህይጠብቃችሁ ትልቅትምህርትነው
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ
ወአለይኩምሰላም አህሌን ወንድሞቻችን ክበሩልን ፈገግታ ሱና ነዉ 👏👏አሏህ ሀዘናችንን በደስታ ይቀይርልን ፍትህህህ ለወገኖቻችን 🇸🇦💔🇪🇹
#አላህ_ሆይ !
➾ ጥልቁን ጉድጓድ ለነቢዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ)
➾ ድድሩን ብረት ለነቢዩላህ ዳውድ (ዐ.ሰ)
➾የማይጨበጠውን ንፋስ ለነቢዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ)
➾ግዙፉን ዓሣ ነባሪን ለኘቢዩላህ ዩኑስ (ዐ.ሰ)
➾ሞገደኛውን ባህር ለነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ)
➾ወላፈናማውን እሳት ለነቢዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ)
ያመቻቸህና ያገራህ
➾ ጌታ ሆይ! ባሮችህ የእዝነትህ
ፈላጊዎች ናቸውና እዘንላቸው እዘንልን ።
➾የከበዳቸውን አንድም ሳይቀር አግራላቸው አግራልን ። ያኢላሂ የጨነቃቸውንም ሁሉ ፍታላቸው ፍታለን ።
➾ያኢላሂ ይሄን በሽታም አንሳልን በዚሁ ማረን🤲
"... ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታደርገው ፈላጊ ነኝ"
ውድ ወንድሞች ኸይራችሁ ይብዛ ። ኸሚስ ምሽትን በፍቅር እንድንጠባበቅ አድርጋችሁናል። አላህ በረካውን ያብዛላችሁ።
ተወዳጁ ሸኽን እያቋረጣችሁ አስቸግራችኃል በመባላችሁ ጭራሽ ማስተናበሩን ተውት የተባለ አታስመስሉት ።አብሽሩ፥
ለሸኽ ያለኝ ፥ ጥያቄ አንድን የሚያስደንቅ ወይም ደስ የሚል ነገር ስናይ ወይም ስንሰማ ማለት ያለብን ማሻ አላህ ነው ወይስ አላህ በረካ ያድርግልህ ( ልሽ ) ብለን ዱዐ ማድረግ ነው?
ማሻ አላህ ማለት ያለበት ባለ ነኢማው ሲሆን አድማጩ ወይም ተመልካቹ ለባለነዒማው በበረካ ዱዐ ያድርግለት የሚል ሰምቼ ነው እስኪ ፈተሽ ፈተሽ አድርጉት የሚል ነው። አላህ ያጠንክራችሁ።
ማሻአላህ ደስሰትሉ
ማሻአላህ! እንዲህ እንደ ሼህ ያሉ የእውቀት ባለቤቶችን ይህን በመሰለ ቁልፍ ጉዳይ ላይ ያላቸውን ልምድና እውቀት እንዲያካፍሉን እድል መስጠት ጥቅሙ የትየለሌ ነው አላህ የሁላችሁንም መልካም ስራ ይቀበላችሁ!
ከክፉ አይንም ይጠብቃችሁ!
ዋአሊኩም.ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
አህለንንንን
ALLAH YAHFEZKUN
ma sha Allah dmketochachin
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
አረበሢዉዲፍትህፍትህበአላህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ አሚን ያረብ
በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው
Aslamualikum werhmtullahi webrkatu
ኸሚስ ምሽቶች የኡመተል ኢስላም ድምቀቶች ኦዳቹ አለው
ዛሬ ያሲኖእና ማሜ አደብ ይዛችኃል ክክክክክ ጀዛኩምአላህኸይ ሁላችሁም
አህላንንንን ወሰህላን ኸሚሶች እንኳን ደና መጣቹ
Masha Allah 🙏
Ask me aleyakme warmtaula wabrktou all yachmralcuo katlubat
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አሚን ያአላህ
አሚንአሚንአሚንአሚንያረበላለሚን
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ኡዝታዞች አል አሚንን የአይን ህክምና ከናንተ ማስታውቂይ አንስቼ. ወላሂ እባቴሄደው አዲስ አበባ ምንም ለውጥ የሞባል ከዛም እንደውም ያለማደንዘዣ አባቴን አገላተው ላኩዋቸው ። እኔ በጣምነውያዝንኩባችሁ ፣
As wr wb it’s great to see u guys I think I possessed with these show
አህለን
ጀዛኩም አላህ ሀይር በርቱ ሚንበሮች
ወላህ አሳቃቹኝ መጨረሻላይ ማሜና ሁሴን 😂 ኡዱዕ አደራረጉ ይገርማልም ቶሎ አይያዝም
ወጊው አለ አሳቀኝ
ere mame awra enji menm ayrebshim abshir
ማሻአሏህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
አሰላሙአለይኩም ወ ወ ሠላም ለናንተ ይሑን ሚንበሮች እንደት ከረማችሑልን
ማሻአላህ አላህ ይባረካችሁ በጣም ይመቻል በረቱበት
አሰ አለ ወረ መሀመድ ፈረጅና ሁሴን በጊዜ ነው ሸክንም በመጠባበቅ ላይ ነን አላህ ይጨምርላችሁ
IBFIን እንዴት ማግኘት እንችላለን???... መረጃ ስጡኝ እስኪ። ስልክ፣ ዌብሳይት????
jazakumallah hayer minber tv
ማሻላህ እንዴት ደስ ስትሉ
አላህ ያበርታችሁ
ማሜና ሁሴን እያሳቃቹኝ ነው more mame😀 ጣልቃ ላለመግባት እየተጠነቀቃቹ ሆስት ማድረጉን ትታቹ እንዳትወጡ ኧረ ፈታ በሉ እናንተ እኮ እኛን ወክላቹ ነው የተቀመጣቹት ተመልካች ሊጠይቅ ይችላል የምትሉትን ነገር መጠየቅ አንዳንዴ ፈገግ ማለቱ ጥሩ ነው ሰው ዘና እያለ ይከታተላል እና የተሰጣቹ አስተያየት ውሀ አያነሳም ባይ ነኝ አፍወን
ከባድ ነው ወላሂ ኡዱዕ አድርግልኝ ማለት
አሰላሙአለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች ድንቅ የሆኑ ታሪኮችን በቻናሌ ታገኛላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ደስ የሚሉና ውብ ኢስላማዊ ታሪኮችን ለአሄራችን መስራት የሚያነሳሳንን የሚማርኩ የሆኑ አስተማሪ ታሪኮችን እንስማ ልባችን ይታደሳል ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
በቲቭ ናቸው መክታተል የፈለገ ትምህርቱ አይጠፋቸውም የገጠር ልጆች ነን ፡ ካልፈለጉ ግን ,,,,
@@أمعماد-ق8ث ምን?
በጉጉት ጨረሳቹን
Jazakalahyer
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ያቆያቹ ሰአቱ ከመቼዉ እንደሚያልቅ
ማሻላህ
kemis mishtoch bettam new dess yemtlut
❤❤❤❤❤
ትኩረት ለገጠር ገበሬዎች ሑሌም ሖቴል ያለበትን ቦታ ሑሌም ተሽከርካሪ ወንበር እየፈለጋችሑ በኩራዝ የሚኖሩ ጀዋል ቴሌቪዥን ብርቅ የሚሖንባቸዉን ማሕበረሠቦችን ዘነጋችሑ ዱአቶች ዱአቶች ዱአቶች አማናችሑን ተወጡ
አሠላሙ አለይኩም፦ ሚንበሮች እኔ ስደት ነው ያለውት ለጊዜው አባቴ ክፉለ ሀገር ነው ማለትይ ኢትዮ ከእናቴም ጋር 9 አመታቸው ከተለያዩ ጊዜ ጀምሮ ለሊት ይጮሃል በፀሃይ ፊቱ ላይ መስታወትን ዱላ ነገር ላይ በማሰር ያንፀባርቃል ልጆቹን በጣም ይጠላቸዋል ሲያገኛቸውም ይመታቸዋል በቃ የሌለ ነገር ይናገራቸዋል ከውጪ ሰው ጋር በጣም ይግባባል
ይስማማል እምነት ቀይሮ ነበር እንደገና ነው የተመለሰው ማለቴ ልክ የጎዳና ተዳዴሪ እንደማለት ሆኖብኛል እኔም የቻልኩትን ሁሉ ጣርኩ ለሱ ጤና ግን የአባቴ ጤናን ማየት እንደሰው የሚሆንበት ቀን ናፉቆኛል 😢😢
የእኒህን አባት አዲራሻ ጠቁሙኝ በ አላህ ስም ይሁንባችሁ ተቸገሩልኝ
አሰላም አለይኩም ፕሮግራማቹሁን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
الله
ወይኔ ሁሴኖ ዛሬ በቤቱ እንግዳ ሆነ እኮ
አይ ተመልካች ሁሉ አማረሽ
As wa wr wb. Selke kuterachaune meteykew negere selale newe
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ወድ ወንድሞች መሐመድ ፈረጀና ሁሴን ከድር አረ አትሳቀቁ አወሩ ሳቁ እናንተ ባታወሩና ባትሰቁ ፕሮግራሙ አይምርም አብሺሩ ሰው ሰንባል እምንላወ አናጣም ሱብሐናላህ (ወንድሞቼ መሐመድ ፈረጀና ሁሴን ከድር ለአላህ ብዬ እወዳቹሀላሁ አላህ ከኔ የበለጠ ይወደዳቹህ አሚን)
እኔ ሸሀችንን የምታቋርጧቸው ነገር ሁልም ያበሳጨኛል ግን አወፍ ብያለው እናተንም በጣም ነው የምወዳችሂ
ክክክክ
በሳቅክክክአልሀምዱላ
ዛሬበላይቭ አላገኘሁትም
#ፍትህ_ለሳውዲ_እሰረኞች
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች
ስፖንሰሮቻቹ ሰአቱን ጨረሱት
እኔ ያለኝ አስተያየት እንኳን ትንሽ ቀልዳቹን ብትቀንሱ ጥሩ ነው። በመሀል ሼኻችንን አቋረጣቹ የሚባለው ለእኔ ብዙም አልረበሸኝም። መጠየቅ ያለባችሁን ስለምትጠይቁ በተመልካች አስተያየት ብዙም ባትረበሹ። በተረፈ አላህ ይጠብቃቹ በርቱልን። ሼኻችን ትምህርታቸው ከማር ይጣፍጣል አላህ ያቆይልን
👍👍👍
😂😂😂😂😂 ውይ ማስተዋቂያው😮😮😮
በላይቭ አግኛችሁት እዴ ያጀማእ
እኔ ለይቭ አልደረስኩም
ፕሮግራሙን ምታሳምሩት እናንተ ናቹ
በበኩሌ ምንም አልበዛም አላህ ያቆያቹ
አንዳንድ አደናቃፊዎች ወሪ ነዉ