ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Pastor sol geta yibarikih kanite bizu enimaralen
ከማልረሳቸው እሁዶች አንዱ ይህ ነው። በስግደት በአምልኮ የተጠናቀቀ ትምህርት ተባረኩ።
ጌታ ይባርክህ ፓስተር! ይህ መልዕክት ከአንድ ወር በፊት በመንፈሴ ውስጥ ጌታ ያፈሰሰው መልዕክት ነበር ለህብረታችንም አካፍዬው የሚገርም የአምልኮ መንፈስ አፍሶብን ነበር። ወሩን ሙሉ በዛ መንፈስ ነው የተመላለስኩት። በታላቅ ሃሴትና አምልኮ ዉስጥ አስገባኝ 1ኛ ጢሞ 1፡17 ያለው "ብቻውን አምላክ ለሚሆን..." የሚለው ቃል ነበር መንፈሴን ሰቅሶ የያዘው። እግዚአብሄር ከአመጻ ሊዋጀን ነው መሲሁን የላከው። ሰይጣንም እኛም የወደቅንበት ሃጢያት አንድ አይነት ነው ወገኖች .... አምላክ ለመሆን። የዚህ ክፉ ሃጥያት ዘር ነበር የነበረብን አምላክ ግን ስለወደደን ከጌታ ጋር በመስቀል ላይ ገሎን ታዛዥ በሆነው በክርስቶስ ለእግዚአብሄር እንድንታዘዝ ከክርስቶስ ጋር አስነሳን። ሃሌሉያ!!! ብቻውን አምላክ ለሚሆን አምላክነት እንገዛ! ፍጥረትን ሁሉ የፈጠረው አምላክነቱን እንደናውጅ እና እንድንገዛለት እንድንሰግድለት ይፈልጋል። ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን። 1ኛ ጢሞ 1፡17ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ። ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ። ዮሃንስ ራዕይ 4፡11
ፓስተር ሰለሞን በጌታ ወንድማችን በጣም በትምህረትህ እጅግ ተባረክንተባረክልን
አሜን አሜን❤
What a sermon !
Tebarkliny wendme ymigarm yegzabher kal yolkTebarek wendme yemigrm yegzabher Melkt kezh yeblet samyat yikftulh zemnhin yibrek
ፓስተር ሰለሞን በረከታችን ነህ
የእግዚአብሔር ቃል ዕውቀት የሙላህ ወንድሜተባረክ
Beka yemaresaw ehud na sebket ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የለም ያሉ ሁሉ የሉም ውይይይይ አቤት የእግዚአብሔር ቃል ብስል ያለ እግዚአብሔር አይምታ ❤
አሜን አይምሮውም ተመለሰ ለሃጥያቱ መተው አድነን አቤቱ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌Pastor God bless you 🥰
ወድማችን ሶል ግኃዙን ካማርኝ እብራይስጡን ከእግሊዘኛ በቦታው በቦታው አስቀምጠህ ቅዳሴ እግዚን ሰንገህበት ብትቆይም መለቀቁ እግዚአብሔር እንዳመሰግን ምክንያት ሆኖኛል፣አንተንና ቤተሰብህን ጌታ ይባርካችሁ
ኧረ ብርክርክ በል ተባረክልን
እውነትን በእውነት በንፈስ ስላቀበልከን እግዚአብሔር ይባርክህ ።አሜን
መጋቢ ሶል እግዚአብሔር ይባርክህ!
አሜን
Wow…. amazing … thank you Jesus … my savior 🙏🏾
በቃ ነብስም አልቀረልኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
በጊዜ ጥሩ ስብከቶችን upload የማድረግ ልማድ ቢኖር ጥሩ ነው
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘✝️🛐🙏👏👏👏👏👏👏👏👏Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 😭😭💔💘🙏✝️🛐
Pastor sol geta yibarikih kanite bizu enimaralen
ከማልረሳቸው እሁዶች አንዱ ይህ ነው። በስግደት በአምልኮ የተጠናቀቀ ትምህርት ተባረኩ።
ጌታ ይባርክህ ፓስተር! ይህ መልዕክት ከአንድ ወር በፊት በመንፈሴ ውስጥ ጌታ ያፈሰሰው መልዕክት ነበር ለህብረታችንም አካፍዬው የሚገርም የአምልኮ መንፈስ አፍሶብን ነበር። ወሩን ሙሉ በዛ መንፈስ ነው የተመላለስኩት። በታላቅ ሃሴትና አምልኮ ዉስጥ አስገባኝ 1ኛ ጢሞ 1፡17 ያለው "ብቻውን አምላክ ለሚሆን..." የሚለው ቃል ነበር መንፈሴን ሰቅሶ የያዘው። እግዚአብሄር ከአመጻ ሊዋጀን ነው መሲሁን የላከው። ሰይጣንም እኛም የወደቅንበት ሃጢያት አንድ አይነት ነው ወገኖች .... አምላክ ለመሆን። የዚህ ክፉ ሃጥያት ዘር ነበር የነበረብን አምላክ ግን ስለወደደን ከጌታ ጋር በመስቀል ላይ ገሎን ታዛዥ በሆነው በክርስቶስ ለእግዚአብሄር እንድንታዘዝ ከክርስቶስ ጋር አስነሳን። ሃሌሉያ!!! ብቻውን አምላክ ለሚሆን አምላክነት እንገዛ! ፍጥረትን ሁሉ የፈጠረው አምላክነቱን እንደናውጅ እና እንድንገዛለት እንድንሰግድለት ይፈልጋል።
ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን። 1ኛ ጢሞ 1፡17
ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ። ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ። ዮሃንስ ራዕይ 4፡11
ፓስተር ሰለሞን በጌታ ወንድማችን በጣም በትምህረትህ እጅግ ተባረክን
ተባረክልን
አሜን አሜን❤
What a sermon !
Tebarkliny wendme ymigarm yegzabher kal yolk
Tebarek wendme yemigrm yegzabher Melkt kezh yeblet samyat yikftulh zemnhin yibrek