Hisbih selam silaxa ye cakawochu ashenefu pirofesor.hisbih selam mage yea ante Ethiopia memxax atfeligim.iwunet inegirehalew inde tasere dog ticohaleh inji minim axamexam.minilik,hailesilse,derg,weyane ye welega maret ina hizb teqebilachew asalefut antem indeza be milasih iyasalefk new.ahun ye walaga caka yiqemexalu inji Ambo,sululta adama,ayasalifim.ante ina gowadenyah tenberkikachihu hisbih ina Dr.Abiy ina mangistun iqirta xeyiqeh tigebaleh.wayim izza qerteh behulet sew leqso besew hager tishenyaleh
ትክክለኛ ነው
አማራ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤
Bravo prof!
You are telling them the truth!. Keep it up.
ድልለአማራሕዝብ
ትክክል የተማረ ይናገር
ድል ለፋኖ
ህዝብ አይሸነፍም!!!
እውነቱን ነግረሀቸዋል ፋኖን አያሸንፋም። ነገር ግን መሀይም ከመሆናቸው የተነሳ ሰላም አይታያቸውም ።ንፁሁ አርሶ አደር ከቀየው ሲፈናቀልና ሲሞት የኑሮ ውድነት ከሀቅም በላይ ሆኖ ህፃናት ፣እናቶች በቀን አንድ ጊዜ የሚበሉት አጥተው በሚአሳዝን ሁኔታ ጎዳና ላይ ወድቀው የሚለምኑባት ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ናት። በአይናቸው እያዩ ዘጎች ተርበው ግድ የማይላቸው የብልፅግና ደናቁርት ስብስቦች ታሪክ ይቅር የማይለው ስህተት እየፈፀሙ ነው።
ጃዋር 😭😭😭
እሰሰት ነው
ሰንት አማራ እና ሰንት ኦርቶዶክስ አሰጨፍጭፏል
ከሐዲነቱ ይቀጥላል 😭
ሀቅ ነዉ መደራደር ለሁሉም ጥሩ ነዉ
ብቻ ፈጣሪ ይታደገን ዎገኖቸ ደማችን ዎራጅ ዎንዝ የነ የኢትዬጲያዊያን ደም ረከሰ
እሥቂያሥ አንበሣ ጀግናው የአብዲሣ ግልገል
ጥሩ ብለሃል ፕ/ር ወያኔ ይኽን ቡችላ አምጥቶ ጉድ አረገን እኮ።
ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ
የንጹሃን ደም በእጃችሁ አለ!!!!!!ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጥረጋችሁ
ትክክል👍
እዉነት❤
❤🎉🎉🎉🎉
እውነት ነዉ እዉቀት እደዜ ከሆነ ይገባል
ጅል ጅላጅል ጅልአንፎ አለ አብያችን (ነብያችን፣) አማራን አታሸንፍም እያለ አማራው በጦርነት እንዲያልቅ እያደረጋችሁ ነው እንደዚህ ዓይነት መሀይም መስማት ሲኦል ነው አማራ ንቃ ፋራ አትሁን በጦርነትም በበሽታም እያልቅክ ነው እጅህን ስጥ እና ህይውትህን አትርፈ ይህ ዘረኛ የማሸነፍና የመሸነፍ ትርጉም አልገባውም
Of course ቀጥሉበት ኡነት ተዳፍን አትቀርም
የውንድማማችን መገዳደል ትመኛለህ
ደም ጠምቶሃል ማለት ነው
ሠላም ስበክ ሠላም ይምጣ
muach ethiopia geday ethiopia mehonun atrsa ant dingay
ፕሮፊሰር በጣም መመሰገን ይገባቸዋል እንዲህነው ማር ማለት።
መማር ለዚህ ከሆነ
ወንድም ለወንድም ደም ለማፋሰስ
መሆኑን ቢያውቁ ኖሮ ምንሊክ እና ሀይለስላሴ ተጨማሪ ቤተ ሐይማኖቶችን ቢገነቡ
እንደዚህ ያለ በደም የሚከሰት ምሁር አይኖረንም ነበር
💪🟢🟡🔴🐅ድል ለአሳረኛዉ ህዝብ አማራ ደመላሹ አማራ ፋኖ
ልክነዎት የተከበሩት ፕሮፔሰር እዝቄኤል እውነቱ ይሔነው በህዝብ የተደገፈ የአማራን ፋኖ በሙስና የደለቡ የብልፅግና አመራርና ዘረኛ መንግስት ማሸነፍ አይችሉም አይችልም ።። ድል ለእውነት ለፍትህ ለዲሞክራሲ 8:18 ለእኩልነት ለአንድነት ለሚታገሉ ኢትዮጵያን
ለአማራ ፋኖ
በትክክልየአማራህዝብማሼነፍአይቻልምአሼባሪውአብይይውደም፡ድልለፋኖጦርሠራዊይት።
ተማሪው እንዲወድቅ የተፈለገበት ምክንያት መከላከያ ቁጥሩን ለመጨመር በማሰብ ነው።ሰውን በረሃብ በመቅጣት የፖለቲካ ማሳኪያ ለማድረግ ታስቦ እየተሰራ ነው ንቃ የኢትዮጵያ ወጣት! ለወንበር ጥበቃ ደምህን አታፍስ
💚💛❤️🙏ምን እይነት ችግር አለባችሁ? ኦሮሞ ኦሮሞ ስትል አልነበረም ቀጣፊ ፕሮፌስር እስቅኤል አንተም እግዚአብሔር የኢትዬጵያ አምላክ ሁላችሁ ላይ ፍርድ አለው 💚💛❤️🙏
ንገርልኝ ደካማን አግቶ ፅንፈኛ እጅ ሰጠ ማለት የውድቀት ምልክት ነው። ደካማን አታንገላቱ ከዚህ ውጭ በቅርቡ ታምራዊ ሰይፍ ይመዘዛል ወደ ሰገባውም አይመለስም። አስቡበት በልልኝ
TRUTH 😭😭
የአውሬውን ፎቶ አንሣልን
ተከፋይ ነህ 😭😭😭??
ፖለትከኞቻችን በድንቁርና ህመም የምሠቃዩ ናቸው የህዝብ ህመም ስቃይ አይገባቸውም። 4:48
Gedel giba anten bilo professor!
Aba idology liyunet yinoral, Logically atirete asib enji, nege lela mengist simeta yihe mengsit sihtet endehone yinegral yanne antem tismamaleh, benefesebet sayhon 1 ye ewnet ground lay kum
ማንም የፋኖ መሪ ካገር መውጣት የለበትም ምክንያቱም ትግሉን ለማኮላሸት መሪ መግደል የኢትዮጵያ ጠላቶች ዋና እቅድ ስለሚሆን
ስለዚህ መሄድ ያለባቸው ገለልተኛ አገሮችና መሄድ ያለባቸውም ተወካዮችና ተወካይ ብቻ ናቸው
ፕት ኢሳያስም ራሳቸው ችግር ስላለባቸው ለግዜው ወደሳቸውመሄዱ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ስለዚህ ሲያስፈልግ ተወካዮች ብቻ ይሁን
ሸኔ መሸነፉን ሳታስበው አመንክ።
አብይአሕመድ ከሐድነው ስንል በተግባር የታየ የተፈፀመ ስለሆነ ነው
ማነበር እንደአምሐራ ሕዝብ አብይን የደገፈ???
መንግሥትም ሆነ ነፃ አዉጪ ነን ባዮች እንከን የላቸውም እያልኩ አይደለም። ግን ግን አገሪቱ በከበድ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ አደጋዎች እንዲሁም በመልካም አስተዳደር እጦት ተወጥራ ባለችበት በአሁኑ ወቅት መፍትሔ ለማምጣት የሚችል ራሱን የሚያወቅ የተቀናጃ ኃይል በሌላበት እነዚህ ፕሮፌሰሮች ምን አድርጉ እያሉን ነው? የተበተተኑና አንድነት መፍጠር ያልቻሉ በንቀትና ጥላቻ እንዲሁም ፕፌሰሩ አላወቃቸውም የሚሉንት አፄ ምኒልክን የሚመኙ የ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ software upgrade ማድረግ ካቃታቸውን ከዲያስፖራ ፍርፈሪ የሚለቅሙ አመራሮች ካላቸው የመንደር ቡድኖች ነፃነት መጠበቅ የዋህነት ይሆናል ። እንደ ወያኔ ይቀናናል ብለው አስበው ከሆነ ያለንበት የልዮነት ገደል ጥልቀት መርዘም ከበድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ የሚጠይቅ ነው።
Mashennef malet Caka tekemto hisbin maseqayet new.ishi machenew addis ababa yimexalu.ibakih sile milaseh bileh taw.
የሚናገረው እውነት ነወ ሁኖሞ ግን አብይ ሲገባ አብሮ ሲያጨበጭበ የነበረ እድሉ ሲያጋጥመው ለኢቴየጸያ ያልታገለ ወረኛ ነው
Aye banda ageretan sataye bebandanet ezawu tmotalhe banda
Hisbih selam silaxa ye cakawochu ashenefu pirofesor.hisbih selam mage yea ante Ethiopia memxax atfeligim.iwunet inegirehalew inde tasere dog ticohaleh inji minim axamexam.minilik,hailesilse,derg,weyane ye welega maret ina hizb teqebilachew asalefut antem indeza be milasih iyasalefk new.ahun ye walaga caka yiqemexalu inji Ambo,sululta adama,ayasalifim.ante ina gowadenyah tenberkikachihu hisbih ina Dr.Abiy ina mangistun iqirta xeyiqeh tigebaleh.wayim izza qerteh behulet sew leqso besew hager tishenyaleh
ቀጣፊ አንተ ብሎ ፕሮፌሰር አንድ ናችሁ ልትሸውደን አትምጣ አንዱ መርዝ አንተ ነሕ
Doma ante belo professor
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
በጭባጫ ኮልታፋ ፕ/ር አንተን ብቻ አየሁ
😮😮😮
በትክክልየአማራህዝብማሼነፍአይቻልምአሼባሪውአብይይውደም፡ድልለፋኖጦርሠራዊይት።