በከባድ ሰአት ሚስት ሊያጩልኝ ነዉ😱// ልጅቷ ተሽኮረመመች🙈

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @Jossey27
    @Jossey27  3 หลายเดือนก่อน +522

    እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ ይደዉሉልኝ telegram Jossey27 Instagram Jossey_27 ጓድኛየን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ www.youtube.com/@MUBA_%E1%88%99%E1%89%A3 አመሰግናለዉ🙏

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 3 หลายเดือนก่อน +7

      @@Jossey27 ጅዚ፥ቁጥርህ፥ኢሞ፥አይስራምዴ

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 3 หลายเดือนก่อน +10

      @@Jossey27 ጆየ የኔውድ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ

    • @zedali-x7c
      @zedali-x7c 3 หลายเดือนก่อน +6

      ኦኦኦኦኦ አረ ጆየ ወሎ ደሴ ከገባህ አለቀልህ ዋውውውው

    • @RabiaAccount
      @RabiaAccount 3 หลายเดือนก่อน +6

      @@Jossey27 ጆ ትንሽ ጠጋ በልና አሳየኝ እናቴን ደረሰህ ነበረ ለትንሽ 😭😭😭😭

    • @MedinaHussen-s4v
      @MedinaHussen-s4v 3 หลายเดือนก่อน +17

      ወለየወቺ የትናቺሁ አለን በሉኝ በላይክ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 หลายเดือนก่อน +556

    ወለየዎች በላይክ አሳዩኝ👍👍👍

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน +3

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @JamelaAsman
      @JamelaAsman 3 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 3 หลายเดือนก่อน +3

      👍👍👍👍

    • @DsFyvfffff
      @DsFyvfffff 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 3 หลายเดือนก่อน +136

    100kአስገቡት የትናችሁ ይህን ፍቅር የሆነልጅ የምትወዱ🎉🎉

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 3 หลายเดือนก่อน +987

    ጆ የደሴ ልጅ ነውዴ ከሆነ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤

    • @Tigi688
      @Tigi688 3 หลายเดือนก่อน

      አወ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 หลายเดือนก่อน +2

      አለን❤

    • @SaydiBoy-iu3nj
      @SaydiBoy-iu3nj 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወ

    • @ZainZain-k2q
      @ZainZain-k2q 3 หลายเดือนก่อน

      አወ❤❤❤❤

    • @fatemaf5493
      @fatemaf5493 3 หลายเดือนก่อน

      አወ❤❤❤❤❤❤

  • @mcochatube
    @mcochatube 3 หลายเดือนก่อน +31

    እስኪ ወሎየወች ፍቅራችሁን በላይክ አሳዩኝ

    • @RokiyaR-d5f
      @RokiyaR-d5f 2 หลายเดือนก่อน

      በሞቴ አፈእር ሰእሁን ከሚለው ብእላአልኝ እኮአንስ ትእዳአሬን ሞቴን ወእሎ አርግልኝ ❤❤❤ወሎየ በመሆን እኮእራአለሁ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 หลายเดือนก่อน +12

    ምርጥ ጓደኞች በዚህ ዘመን ለጓደኛቸዉ የሚያስቡ ወጣቶች አቦ ይመቻችሁ ፍቅራችሁ ይጨምር

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 3 หลายเดือนก่อน +536

    አህሙም ወሎ ቢሄድ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍

    • @ZainZain-k2q
      @ZainZain-k2q 3 หลายเดือนก่อน

      የስ❤❤❤❤

    • @zየበረ
      @zየበረ 3 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ እራሱ አስቢ ነበር ግን አሁን ስአቱ አይመችም

    • @የአላህመጨረሻዬንአሳምርል
      @የአላህመጨረሻዬንአሳምርል 3 หลายเดือนก่อน +7

      አፈልግም ቅልቅል ወሎየ ለወሎየ ብቻ

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 3 หลายเดือนก่อน +27

      ​@@የአላህመጨረሻዬንአሳምርልዘረኛ ዘረኝነት ጥብነውብለዋል ነብዩሱለላህአለይሂወሰለም

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ❤❤🎉

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 3 หลายเดือนก่อน +211

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንያረቢ🎉🎉

    • @Zsoso2022
      @Zsoso2022 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ 🤲🤲🤲

    • @حليمهحليمه-ف6ل
      @حليمهحليمه-ف6ل 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንንንን

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንንንንንን😢😢😢

  • @MekiyaKedir-te3sd
    @MekiyaKedir-te3sd 3 หลายเดือนก่อน +407

    ወሎየወች የት ናችሁ አለን እያላችሁ ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Tigi688
      @Tigi688 3 หลายเดือนก่อน +3

      አለን❤

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 3 หลายเดือนก่อน +11

      አለን ጨረሰንወሎነን የምናጨበጭብ😅

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 3 หลายเดือนก่อน +4

      አለን❤❤❤❤❤❤

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 3 หลายเดือนก่อน +3

      አለን❤❤❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 หลายเดือนก่อน +3

      አለን❤❤❤❤

  • @Ahmed-ol1iq
    @Ahmed-ol1iq 3 หลายเดือนก่อน +54

    ወሎየ መሆን መታደል ነው አይደል ከሆነ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍👍

  • @GalaxyA-ys8pc
    @GalaxyA-ys8pc 3 หลายเดือนก่อน +61

    ኧረ ጆየ ከመቅዲ ጋር ነው የምታምሩት እና መቅዲን አግባት❤❤❤መቅዲን የምትሉ👍👍👍ግጩኝ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 หลายเดือนก่อน

      @@GalaxyA-ys8pc ክክክክክክጀመራችሁ

    • @ሁሉምበጊዚው
      @ሁሉምበጊዚው 3 หลายเดือนก่อน

      ደሙ ነሱን ለያዩቸው አነፈኪ ታጋብ ተጋቡ ጭራሽ ገነጣ ጥላችሁ አጥፍ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 หลายเดือนก่อน

      ወላሂትክክል በቃ ወድእናሴት ባድ መሰራት የለበትም ማለትነዉ😂😂😂😂😂​@@ሁሉምበጊዚው

    • @AmiraAbebe-z2k
      @AmiraAbebe-z2k 3 หลายเดือนก่อน +1

      Egabo betammm Des eigai❤❤❤❤

    • @AmiraAbebe-z2k
      @AmiraAbebe-z2k 3 หลายเดือนก่อน +1

      Egabo betammm Des eigai❤❤❤❤

  • @fekiha7486
    @fekiha7486 3 หลายเดือนก่อน +144

    ጆስ የኔ መልከም እስክ ጆስን የምትዎዱ በለይክ ከከከከ🎉🎉🎉

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 3 หลายเดือนก่อน +57

    ይገርማል ወሎ በሙሉ የቆንጆ መፍለቂያ ነው ለካ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 หลายเดือนก่อน +260

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

    • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
      @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 3 หลายเดือนก่อน +4

      ሡብሀን አላህ
      ወልሀምዱሊላህ
      ወለኢላህ ኢለላህ
      አሏህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር❤

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሱበሀን፥አላህ፥ወልሀምዱሊላህ፥ወለኢላሀኢለሏህ፥አለሁዋክበር፥ወለሀውለወለቅውተ፥ኢላቢላህ❤❤🎉🎉

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @habiba-61b
      @habiba-61b 3 หลายเดือนก่อน +1

      አላሁአክበር💗💗💗💗💗

  • @SemSamuti
    @SemSamuti 3 หลายเดือนก่อน +20

    ጆየ ወላሂ ነው የምልህ ሀይቅ ሰለሄድክ ደሰ ብሎኛሎኛል ሰፈሬን ቤቴን ሳይቀር አየሁ ፈጣሪ ሁሌም ደሰተኛ ያድርግልኝ ቀጣይ አህሙን ይዘከው ሂድ

    • @haseenamukesh4672
      @haseenamukesh4672 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @SemSamuti
      @SemSamuti 3 หลายเดือนก่อน

      @@haseenamukesh4672 👏

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +15

    🎉🎉🎉🎉 ጆየ እደዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ባለፈው አሳዝነከኝ ነበር ወሎ ላይ ነው ቤቱ ደሴ ላይ ነው ቤቱ የሚያምረው አገቱ ወሎየወች የት ነን ወሎ ሀገሬ

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 3 หลายเดือนก่อน +77

    አረ ተው ወራጅ አለ ዋ መቅድ የኔ ደርባባ ❤ ከሷ ውጭ ወደ ውጭ ነው እሽ ማሻ አላህ ጆሲ አላህ የልብህን መሻት ሁሉ ላተም ለአህሙ ሀቢቢ ኡሙም ያሳካላችሁ ኢንሻ አላህ

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 3 หลายเดือนก่อน +127

    #Myyyyyyyyyወሎ💛💚❤
    #አጋጣሚ መቶ ወሎን የረገጠ ልቡ አይመለስም እየደነገጠ 💛💚❤
    እስኪ ወሎየወች ልያችሁ የት አላችሁ✋ ❤❤❤

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለን😂🤗🤗👍

    • @FatumaSeid-x7u
      @FatumaSeid-x7u 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለን❤❤

    • @GggYu-g2i
      @GggYu-g2i 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለን

    • @HayatDemlew
      @HayatDemlew 3 หลายเดือนก่อน

      አለን ስስቴ

    • @Amharawit21
      @Amharawit21 3 หลายเดือนก่อน

      አለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 3 หลายเดือนก่อน +185

    በውጭ ሀገር ያላችሁ ውድ እህት ወድሞቸ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢❤

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጆየ ደስስላለህ ደስብሎናል ግን ከመቅዲውጭ ወደውጭ ተናገርሁጆ😂😂😂😂 መቅድየ የኔደርባባ❤❤❤❤❤

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ውቢትዋ ሀይቅ. እባየ መጣ ሀገሬን ሳይ ቶፊቅን ውሰዴው ጆ ሀይቅ

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 3 หลายเดือนก่อน +85

    ወንድሜ የኔ ጅግና ወንድም በርታ በቅርቡ ሁሉ ነገር ተስተካክሎ ወደ ነበርከዉ ኣገር እንደ ትመለስ ተስፋ ኣረገለዉ❤❤❤ ደሞ ከመቅዲ ዉጪ ኣንፈልግም😂

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ከመቅዲውጭ😂

    • @Amenabahru
      @Amenabahru 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጆሲ እንኳን የሀገርህን ልጅ ወሎየን ፈጣሪ ሰጠህ

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ክምለስዩ 😅😢

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 3 หลายเดือนก่อน +41

    ጆሲየ እባክፍ አህሙና ፈኪን አስታርቃቸው❤

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 3 หลายเดือนก่อน +115

    ጆዬ የደሴ ልጅ በመሆንህ እዴት ደስ እዳለኝ እኛ ወሎዮወች ዉበት ሁሉ ነገር ያደለ ነን ተሳሳኩ ያገሬ ልጆች👍❤❤❤

  • @ZedJemes
    @ZedJemes 3 หลายเดือนก่อน

    አገረቸው ደሴ
    ስማቸው ወሎዬ
    እንኳን የወደዴ
    ያየም ተሰቃየ😍
    ወሎየዎች እስኪ 👍ጌጩኝ

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጆየ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል እኛ ወሎየወቺ ቁጂና ብቻ አይደለም መልካም ስነምግባር ሰወን መወዴድ የሰው ደስታ የሚያስደስተን መሆናቺንን ጆየ ባተ አየን

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 หลายเดือนก่อน +33

    ጆዪ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ አንተ መልካም ልጅ ነህ ልጅቱ ግን ስታምር የኔ እናት ልብሱም አምሮባችሀል❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount 3 หลายเดือนก่อน +99

    ወይኔ በአላህ አገሬን ስላሳያችሁን ደስ ብሎኛል በጣም ናፍቃኝ ነበረ ሀይቅ እደኔ የናፈቀው ላይክ አረጉኝ የመዳም ቅመሞችየ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@RabiaAccount ደምሪኝ ውዴ

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ😢😢❤

    • @RabiaAccount
      @RabiaAccount 3 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እዛ ያለሁ ያክል ነው የተሰማኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን አገሬን ሳይ ልቤ የሚደነግጠው

    • @Leyilayimam-et7ou
      @Leyilayimam-et7ou 3 หลายเดือนก่อน

      የኔውድእኔም

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 3 หลายเดือนก่อน +16

    ማነዉ እንደ እኔ ሀገሩ የናፈቀዉ 😢😢😢 ወሎየ ስኮን ሁሉን አሟልቶ ይሰጥሀል my wello 🥰🥰

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 หลายเดือนก่อน +6

    አጥብቀህ ያዝ ጆ ቆንጅየ የወሎ ልጅ ናት❤❤❤❤የእውነት ቆንጅየ ናት

  • @Getahcew
    @Getahcew 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ጆስዬ በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ ልጅነዉ ጆዬ ያሰብከዉን ያሳካልህ 👍👍👍👍

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 3 หลายเดือนก่อน +44

    ጅስየ ለወድሞቻችን ክፈትና ያገራችንሠዉ እናሣድግ የሚል 👍አገሬወሎ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      @@Zyneb-pw3cf ደምሪኝ ውዴ

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 3 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝውደ

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
    @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ 3 หลายเดือนก่อน +23

    ወይኔ ሀይቅዬ ትዝታዬ 🥺🥺🥺 ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ የወረባቦና የሀይቅ ልጆች እስኪ ልያችሁ ❣️❣️❣️❣️❣️

    • @MeremAdisu
      @MeremAdisu 3 หลายเดือนก่อน

      አለን አለን

    • @MohammedAnwar-f8k
      @MohammedAnwar-f8k 3 หลายเดือนก่อน

      አለን ከሀይቅ ውይ ሀገሬን አየሁት❤

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @HattaDxb-q7h
      @HattaDxb-q7h 3 หลายเดือนก่อน

      አለን

    • @anshamohammedali791
      @anshamohammedali791 3 หลายเดือนก่อน

      Alen

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y 3 หลายเดือนก่อน +125

    አንደኛነኝ ላይክ አርግውኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወሎ የፍቅር አገር. ነው ይምትልው

    • @UtJh-x2b
      @UtJh-x2b 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ❤❤❤

    • @Madinah-qb3bs
      @Madinah-qb3bs 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለን❤❤❤

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወ በጣም ፈረንጁ

    • @zeynebayoutube3916
      @zeynebayoutube3916 3 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክ አደኛ ነኝ አላለችም

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፈረጁ

  • @zdiweloyewi
    @zdiweloyewi 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጆየ ደስስላለህ በጣም ደስብሎኝ አል ወንድሜ ስትስቅ ነዉ የሚያምርብህ ሁልግዜ ሳቅ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጆዬ ደስታህን እንጂ ከፍቶህ ማየት አንፈልግም❤❤❤❤የኔ የዋህ እግዚአብሔር የጎደልህን ይሙላልህ ደስ ይላሉ ጎደኞችህ ደግሞ

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 3 หลายเดือนก่อน +112

    ጆሲን የሚወዴዉ በላይክ ያሳይ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @MohamedOmer-e2w
      @MohamedOmer-e2w 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉❤❤

  • @الهام-ن5ر
    @الهام-ن5ر 3 หลายเดือนก่อน +125

    ጆስ ደስታህ ደስታችን ነው የምትሉ እስኪ በላይክ

    • @MohamedOmer-e2w
      @MohamedOmer-e2w 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 3 หลายเดือนก่อน +51

    ወሎየነትኮ መታደል ነዉ ❤❤❤ጆየ መቅዲየና ፈኪየ አህሙየ ሶፊየ ጋር አብረዉ እሚመጡበት ቀን የናፈቀዉ እደኔ 🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 0:46

  • @HayuHasen
    @HayuHasen 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረዉ ደሤ ሙሉዋን ቀርፁና አሳዬን😢🎉🎉ሀገሩ እንደኔ የናፈቀዉ እምየ ሀገሬ ደሤ😢🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +35

    ውበት ከመልክ ከባህል ጋር አሟልቶ የሰጠን ወለየወች ብቻ ነን ።

    • @AsmaReed-d5i
      @AsmaReed-d5i 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @Amharawit21
      @Amharawit21 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @YasminDargaga
      @YasminDargaga 3 หลายเดือนก่อน

      አንድ ነገር ይጎላቹሃል አለመታመን

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @AsmaReed-d5i
      @AsmaReed-d5i 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@YasminDargaga ምን አድ ነገር ብቻ እራሳቸው መቆለል አይሰለቻቸውም

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 3 หลายเดือนก่อน +70

    ይጣመሩ እምትሉ😂እኛ የመዳም ቅመሞች መሺም የሠው ደሥታ ያሥደሥተናል❤

    • @EeE-nr6ou
      @EeE-nr6ou 3 หลายเดือนก่อน +6

      ላ ጆስ ለመቅድኖዉ ሆ🙄😹

    • @RahmaHassen-qp4pf
      @RahmaHassen-qp4pf 3 หลายเดือนก่อน +4

      መቅድን ባናውቃት እንል ነበር😢😅

    • @MisFatima-n7b
      @MisFatima-n7b 3 หลายเดือนก่อน +1

      መቅድየስ ማማየ

    • @ወታደር
      @ወታደር 3 หลายเดือนก่อน +1

      መቅድየ አለች እወዳታለሁ ዝብየ

    • @MHdgdk
      @MHdgdk 3 หลายเดือนก่อน +3

      ከይጣመሩ ውጭ አታውቁምደ ያያችሁትን ሁሉ ይጣመሩ ማንኛውም ሰው የራሡ መስፈርት አለው

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 หลายเดือนก่อน +19

    ወይኔ ጆ ልጆቹ ተመቹኝ ፈታ አደረጉኝ ደስ ሲሉ ይመቻችሁ

  • @sdsd7001
    @sdsd7001 3 หลายเดือนก่อน +41

    እኛ ወለየወች አለባበሳችን ቀርቶ ፈገግታችን በቂነው ወላሂ❤

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ በጣም ወሎየ አደለውም ግን ስወዳችሁ ወላሂ❤❤❤

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤እጅ

    • @sdsd7001
      @sdsd7001 3 หลายเดือนก่อน

      @@hayatteshome573 ወሎ

    • @YasminDargaga
      @YasminDargaga 3 หลายเดือนก่อน

      ጆሲ ምርጥ ልጅ ቡድኑ አንድ ላይ መሆን ያልቻለዉ በንተ ምክንያት አይደለም አትሳቀቅ

  • @MahammedSeid-dr5ls
    @MahammedSeid-dr5ls 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይቅን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤ ሀገራችን❤❤❤❤❤

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጆዬ የኔ የዋህ ሁልጊዜም ደስተኛ ያድርግህ የኔ ወሎየ 🥰🥰🥰🥰👌👌👌

  • @fafiiTUbe-r9o
    @fafiiTUbe-r9o 3 หลายเดือนก่อน +39

    ማሻ አላህ ይሄ ሁሉ ወሎየ ነው ? ታድያ ምነው እኔን ስደተኛዋን እህታችሁን ደገፍ ብታደርጉኝና 1000 ብታስገቡኝ ምን አለ አይከፈልበትም pels 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 3 หลายเดือนก่อน +51

    አንተን ያበቀለው የወሎ ምድር. ቢጠጡትም እርጎ ቢልሱትም ማር
    ከወንዙ ጠብቀኝ ተሻግረክ ቦርከና ናፍቆቴን ልገርህ እንገናኝና ❤ የኛዋ ወሎ የቆንጆች መፍለቂያ ወለየወች የት ናችሁ 😊❤❤❤

    • @HayatAbebaw-l5m
      @HayatAbebaw-l5m 3 หลายเดือนก่อน +1

      ውይ የግጥማ ነገር

    • @HayatDemlew
      @HayatDemlew 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለን

    • @HawaHawa-n3x
      @HawaHawa-n3x 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለን እህቴ🎉🎉🎉

    • @NorNor-x4z
      @NorNor-x4z 3 หลายเดือนก่อน

      አለን❤❤❤

    • @GadamaRock-t7h
      @GadamaRock-t7h 3 หลายเดือนก่อน

      አለን❤❤❤❤

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 3 หลายเดือนก่อน +17

    ጆየ ደስተኛ ስለሆንክ ደስ ብሎናል ልጂቷም ደስ ትላለች❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ግን መቅድስ😌😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጅየ ምርጥ ጀግና ለበጉነው ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ውድም ሀገር ልጅ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረጆዬ ይለያል ከምር ልጅቱ ደገሞ ሰታምር
    ጎደኞቹ ደግሞ ፈጣሪ ይስጣችሁ ከምር 🎉🎉

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 3 หลายเดือนก่อน +37

    ኮሜተሩች የሰው ፈላጉት አትግቡ የፈለጉትን ይስሩበት እንቅፉት አትሁኑባቸው

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 0:59

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 หลายเดือนก่อน +36

    የወሎ ልጅና የጣት ቀለበት ሲያጠብቁት አይወድም ሸብ እንደመቀነት በሉ 👍የጆሲ ወዳጆችና የኔ ወለዬወች አለን በሉኝ

    • @البتبلوت
      @البتبلوت 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለን❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 3 หลายเดือนก่อน

      ዉደ ደምሬኚ🎉🎉​@@البتبلوت

    • @Pourtugala123
      @Pourtugala123 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @MekyaSeid-g4h
      @MekyaSeid-g4h 3 หลายเดือนก่อน

      አለን

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      አለ ❤❤ን

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 3 หลายเดือนก่อน +28

    ማሻአላህ ወሎየ አቤት ውበት ጆየ የኔ መልካም

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደመሪኝ ውዴ❤

  • @ሀያቱልለሀያት
    @ሀያቱልለሀያት 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጆየ ሀይቅን ስላየህልን ደስብሎኛል እባክህን አህሙንም አሳይልን አይይይ ትዝታ ሀይቅየ

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔዉብ ሀይቅ ከተማዋ እንደናፈቅሺኚ😢😢

  • @user-toybi
    @user-toybi 3 หลายเดือนก่อน +11

    ኡኡኡ ሐይቅ😢😢😢 ወይኔ ናፍቆት ጆየ ደግመሕ ሥራልን😮😮😮😮😮😮😮

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 หลายเดือนก่อน +72

    ዬት ነቹ ወሎዬዎች 😊😊😊😊ስወዳቹ አለን በሉኝ 😢🎉🎉🎉🎉😂

    • @S3dahAlsada
      @S3dahAlsada 3 หลายเดือนก่อน

      አለን አለን አለን አለን........

    • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ
      @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ 3 หลายเดือนก่อน

      አለን አለን❤❤❤

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg 3 หลายเดือนก่อน

      አለን ውደ❤🎉🎉🎉🎉

    • @RahmaHassen-qp4pf
      @RahmaHassen-qp4pf 3 หลายเดือนก่อน

      አለንልሽ❤

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 3 หลายเดือนก่อน

      አለን አለን አላቺሁወይእናተ አማነውወይ

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน +20

    ጆሲየ የኔ መልካም ሰው ደግሞ የዴሴ ልጅ መሆንህን ያወኩት አሁን ነው ወሎየ ሁነህ ነው መልካምነትህ የበዛው የኛ የወህ ወድም አይዞህ ያሰብከው ይሳካል ዋናው በትግስት መጠበቅ ነው ወሎየወች የት ናቹህ ኑ እቅፍ ደገፍ አድርገን እናበረታታው❤❤❤

    • @Sofya-lr1jq
      @Sofya-lr1jq 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለን ወላሂእኔምየደሴልጅመሆኑንገናነውየሰማሁት

    • @hawahawa6586
      @hawahawa6586 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ

  • @YASMIN-x4n3h
    @YASMIN-x4n3h 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይቅዬ ናፍቆቴ ❤❤❤ ሀይቆች የት ናችሁ ❤❤❤ አቦ አለሁ በሉኛ

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ጆሢ ወሎየ መሆኑን አላወቅምነበር ለካ ውሎየ ሆኖነው በቅንነት የተሟላው ማሻአላህ

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
    @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 3 หลายเดือนก่อน +32

    ቆይ እሄን ልጅ ከንድ መቶ አመሰ ሺ እነስገበዉ❤❤❤❤ይገበወል ልጁ የልጅ አወቂ ነዉ ጆ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 3 หลายเดือนก่อน +24

    ወሎየ በመሆናችን መታደል ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 3 หลายเดือนก่อน +30

    አረ ጆ እንኳን ደና መጣህ ከነ አህሙ ከነ መቅዲ ተለይቶ ግን ከባድ ነው

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @abebechabe-d6d
      @abebechabe-d6d 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dronye-dr6to 🥰🥰

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሀ የቅ ልጂ እኮ ነኝ እናመሰግናለን ሀይቅን ሰላሳያችሁኝ ሀይቆች ደሴዎች የት አላችሁ 1000 አሰገቡኝ አህሪቡ❤ ወሎየዎች😍

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጆየ መልካም ሰው ማሻ አሏህ ጓደኞችህ ደስ ሲሉ ያሰብከውን አሏህ ያሳካልህ

  • @ZumraZumra-lw5ey
    @ZumraZumra-lw5ey 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጆየ ከመቅድጋ ብቱን ደሙ የበለጥ ታምራላችሁ መቅድዪ የኔ ድቡሽቡሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน +62

    አገራችን ወሎ ስማችን ወሎየ እንኳን ያፈቀርን ያየን ተስቃየ እናት አለም ወሎ ስስቴዋ ወሎ

    • @ሰአዳ-ኸ2ፈ
      @ሰአዳ-ኸ2ፈ 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @HjsHd-v3o
      @HjsHd-v3o 3 หลายเดือนก่อน

      👍

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน

      😂❤❤❤❤

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 3 หลายเดือนก่อน +16

    ጆ ስታምር ልጅቷ ጠበቅ አድርገህ ያዛት ቆንጅዬ ናት

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      @@ዮሚ ደምሪኝ ውዴ

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 3 หลายเดือนก่อน +1

      መቅድስ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 3 หลายเดือนก่อน

      ኤጭ አታናዱኝ ኮመታተሮች ከመቅዲ ጋ ነው የሚያምረው

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 3 หลายเดือนก่อน

    ጆየን ወለዮወቸ ቶሎ መቶ አስገቡት ከዛም በላይ ጆየ የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤

  • @Ffdd-i6g
    @Ffdd-i6g 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወሎየ ጁየ ለካወሎ ሁነህነዉ መልካም ሰዉየሁከዉ ሰሜናዉይ❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @مكم-ذ3ض
    @مكم-ذ3ض 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጆየ አላህ ይሲጥህ አገሪን አሳየክኝ የአሳብከው ሆሎ ይሳካልህ እንኮንም ሂደክ አከራችን ናፎቆንነበር ይመችህእሺ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 หลายเดือนก่อน +49

    መቅዲ የት ሄዳ ነው ሌላ የሚታጭልህ😅😅😅😅❤❤❤❤❤ጆዬ

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ሀጣም የኔደርባባ

  • @Kነኝየወሎየዋፍቅር
    @Kነኝየወሎየዋፍቅር 3 หลายเดือนก่อน +15

    ወሎየወች በላይክ አሳዩኝ እስኪ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @SamsungSung-z3d
    @SamsungSung-z3d 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወሎየወች የትናችሁ ማሻአላ ❤❤❤❤ወሎ ባልሆን ይቆጨኝነበረ

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 หลายเดือนก่อน

    ጆዬ ፍታ በል አትችነቅ ሁሉም ይስትክክላል አንድዝ ስልይወህ ደስ ብልኛል ቡነት የኔ ጀግና አንተ አኮ ጀግና ነክ አግዚአብሔር ካንትጋስ ይሁን አትጭነቅ አሺ ወንድሜ ♥️❤️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 3 หลายเดือนก่อน +53

    ጆየ ተናፍቀሀል❤ከመቅዲ ውጪ አንፈቅድም የትናችሁ ኮመታሮች አህሙን ብቻ ለምን ጆንም እንቆጥጠው😂

    • @البتبلوت
      @البتبلوت 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 3 หลายเดือนก่อน

      ተይ የወሎ ቆንጂየ እያለች አይመለስም ክክክክክክክ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 หลายเดือนก่อน

      aleni😂😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😂😂😂

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ትክክል ከመቅዲውጭ

  • @FaresAli-dc4og
    @FaresAli-dc4og 3 หลายเดือนก่อน +14

    ከመቅድ ውጭ ወደ ውጭ መቅድ ቅመም ❤

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 3 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻ አላህ ሀገሩ ሲያምር ልጅታ ቆጂዬ ናት❤❤❤❤❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ayeshmahamad ደምሪኝ ውዴ

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቶ ስታምር ከለሮ ሁሉ ነገሮ ማሻ አላህ ጆየ አንተም ተሽኮረመምክ ኮ😂

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      እኮኮ😂😂😂😅😅

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጆሲየ ደሴ በመሄድህ ደስ ብሎኛል አገሬንም አሳየሀኝ

  • @EeE-nr6ou
    @EeE-nr6ou 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጆየ የኔ ጠበለል ከመቅድ ዉጭ ኣንፈልግም ሆ ወደ ሸገር ተመለስ ናፍቀሀናል ከነኣሁሙ❤❤❤❤😢

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k 3 หลายเดือนก่อน +19

    እስ በላይክና በኮመንት አጥለቅልቁት የሀገሬ ልጆች ማንንም እያሣደግን አይደል እንኳን የወንዛችንን ልጅ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      @@LubabaNuru-r3k ደምሪኝ ውዴ

  • @HananMuze
    @HananMuze 3 หลายเดือนก่อน +13

    ወይኒ መቅዲ በወሎ ቆጆ ተበላሽ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም ወሎየ ባገባ ደስታውን አልችለውም❤❤❤🎉🎉ወሎየወች ፅባየ አመለ ሽጋ ናቸው እስኪ ይቅናህ በሉት ያጣምራቸው🎉🎉🎉❤❤❤❤የምትሉ✍️✍️💍💍💍❤️❤️💕💕💕💕❤️🙏🙏🙏

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 หลายเดือนก่อน

    ጆሢዬ አብሺር እደ በጣም ቆጅዬ ልጅናት እዳታመልጥህ
    የወሎ ሸበላወች ሀገሬን ሥላሣያችሁኝ ደሥብሎኛል ❤❤❤❤

  • @EiveShv
    @EiveShv 3 หลายเดือนก่อน +9

    ጆሢየ ከመቅዲ ውጭ አንፈልግም ሆ😂😂😂😂

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k 3 หลายเดือนก่อน +12

    እሰይ ወሎየዎች እንድህተከባከቡት እንኳንም የኔ የሆናችሁ

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 3 หลายเดือนก่อน +9

    የት አላችሁ ወሎዮች 100 k እናስገባው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhhhh384
    @hhhhh384 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሱብሀናላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀኢለላህ
    አላሁ ዋክበር

  • @Mariyam-v1e
    @Mariyam-v1e 3 หลายเดือนก่อน +8

    ،እስኪ ጆሲን 100kእናስገባዉ ወሎየወች የትናችሁ

  • @nabah8797
    @nabah8797 3 หลายเดือนก่อน +5

    የጎደኝነት ጥግ የምር ደሞ መሰከሳቸው አይጣል ነው ጆየ እኳን ደስ አለክ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገሪ ደሴን በደብ እደምታሳየን ተስፋ አርጋለሁ ❤❤

  • @LubabahAa8-xn6ei
    @LubabahAa8-xn6ei 3 หลายเดือนก่อน +13

    ግን ወሎየወች ምንምብንሆን እናሥታዉቃለን ለምንድንነዉ የኔዉዶች

    • @a123-xu3mu
      @a123-xu3mu 3 หลายเดือนก่อน

      አወን ዉበታቺን ይለያል😮🎉😂

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅ዉበታችን ይለያል ክክክ የምር ፈገግአልኩ አላልሽም ጮርሶነዉ ዉበታችሁ ዉበት ከጎጃሜ 😅😅😅 ማንተማንያሳል ማይ ጎጃም ማይ ወሎሎሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሎ​@@a123-xu3mu

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew 3 หลายเดือนก่อน +47

    መቅድስ 😢😢😢ከመቅዲ ዉጭ ወደዉጭ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ❤🎉

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @FaresAli-dc4og
      @FaresAli-dc4og 3 หลายเดือนก่อน

      አው ከመቅድ ውጭ ወደ ውጭ ❤

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ ከሶውጭ

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 3 หลายเดือนก่อน +1

      ማነው ሁለትህት አይፈቀድም ያለው መቅድም እህቱ ምንችግር አለው ይስራበት

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጆሲ የደሴ ልጅ ነው ማለት ነው ዋው ነው❤❤❤❤❤

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      አወ❤❤❤

  • @TamimaTamina
    @TamimaTamina 3 หลายเดือนก่อน

    ጆየ እደዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ባለፈው አሳዝነኸኝ ነበር ጆ ስታምር ልጂቷ ጠበቅ አድርገህ ያዛት ቆጂየናት 👍❤❤🎉🎉🎉

  • @AsyaMustefa
    @AsyaMustefa 3 หลายเดือนก่อน +14

    ጆሲ መልካምሰው ይህን የምታነቡ አላህ ከክፉ ነገረ ይጠብቃችህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @NaniIscute
      @NaniIscute 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብ 🤲🍓🍓🍓🌺🌺🌺

    • @AsmaReed-d5i
      @AsmaReed-d5i 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ 🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 3 หลายเดือนก่อน +15

    እናታለም ደሴ ❤የኔ ወለየወች ፈገግታቸው ብቻ ይበቃል ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      @@Ruki-v3q ደምሪኝ ውዴ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 หลายเดือนก่อน +11

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤

  • @Juhayana
    @Juhayana 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጆሲ ከመቅዲ ጋር ነው የሚያምርበት የምትሉ በላይክ

    • @umrashid927
      @umrashid927 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው