ከወጣትነት እስከ ጉልምስና እና ሽበት ዕድሜ ለአማራነት የተደረገ ተጋድሎ... ወጣት ሳለሁ በወልቃይት -አቶ ጥጋቤ ባዬህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 3 ปีที่แล้ว +6

    አማራነት ኩራት ነው
    አማራነት ክብር ነው
    ደጀኔ ማሩ

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 ปีที่แล้ว +6

    አባቴ እድሜና ጤናይስጠወት የኔጀግና አባት

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +6

    ጀግናችን አመቤቴ ትጠብቅህ
    እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ🙏🙏
    ኑርልን😍😍😍😍😍💚💛❤😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +8

    የኝ ጅግናች እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤💪💪💪

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የእኛ ህወታችን ኩራታችን አለኝታችን እናት መስዋት ሁናችሁ ለእኛ መኖር በእናተ ብርታት ነው

  • @KS-fo1gy
    @KS-fo1gy 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነት አማራነት ያኮራል ደስ ይላል
    ጀግና 🇪🇹💪🏽🇪🇹

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 3 ปีที่แล้ว +6

    የእኛ ጀግኖች በርቱልን

  • @ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ
    @ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ ያለህ አባቴ

  • @betibeti1321
    @betibeti1321 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታለም ኩራታችነወት እካን ደስ አለወ ደስታችሁን ያቆይላችሁ ዘመዶቸ።

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ሚል ቃለ መጠይቅ ነበር።
    ጎይቶም ነፍስህ ይማር

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ሲኖርህ ለፍትህ የሚዋደቅ ወንድ ሕዝብ ይኖርሀል።ጦርነት ለሌላው የወንድነት ፈተና ሲሆን ለዚህ ጀግና ግን ያውም ከውድ ልጆቹ ጋር ሆኖም ከጉዞ የተለዬ አያዳርገውም።ይህን ስነልቦና በስልጠና በፍጹም አታመጣውም።ለወደፊቱ ሀገርና ማንነትን ስለ መጠበቅ ያለው ቁርጠኝነት፣በወጣቱ ትውልድ ያለው እምነት ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ ነው ።በርታ ጀግናችን።

  • @yalekebede2575
    @yalekebede2575 3 ปีที่แล้ว

    thank you father

  • @amaredemeke8159
    @amaredemeke8159 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የተወልድኩት በውሎ ክፍለሀገር ኮረም ከተማ ያደኩት አለማጣና ኮረም ነው ስለዚህ በወያኔ በጉልበት ከተወስዱ ገና 30 አመት ነው ስለዚህ የአማራው ህዝብ በከፍተኛ ደረጃ መደራጀት አለበት በፍፅም መዘናጋት የለበትም እኛ በታሪክ በመረጃ ወያኔዎችን እናሽንፉቸዋለን እውነት ያሽንፋል 1890 እና 1901-1902 ይህ አካባቢ ወልቃይት ቤገምድር ነበር ራያና ቆቦ ራያና አዘቦ እስከ ዋጂራት ድረስ በወሎ ነበር : በታሪክ አለማጣ ኮረም ቆቦ ዋጃ ጨርጨር መረዋ አሽንጌ ገረብ ቆላ (ስስላ) ዛታ ሁሉም ቦታ የወሎ ነበር :: ከየት መጥቶ ነው ትግራይ የሚባለው ? ይህን አይን ያወጣ ሌብነት መመከት የኛ ግዴታ ነው ይህን መሬት የራያ ህዝብ መጠቀም አለበት እኔ እራሴ ምስክር ነኝ ብዙ ቤተስቸም በሂውት አሉ ስለዚህ የወያኔ መንፈስ አይስራም ራያና ወልቃይት የአማራ ነው ::

  • @allgames7481
    @allgames7481 3 ปีที่แล้ว +5

    እሰእኳንደስአላቹህ👍💚💛❤

  • @tadela4386
    @tadela4386 3 ปีที่แล้ว +3

    naftga malt kurt new congratulations 💪💪💪🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 3 ปีที่แล้ว

    ወጣት ሳለሁ የሚገርም ፕሮግራም ነው

  • @amaredemeke8159
    @amaredemeke8159 3 ปีที่แล้ว

    እኛ ኢትዮጵያውያን ትኩረታችን መሬት ላይ ያለውን ነገር እናተኩር አሜሪካና አጋሮች ማስናከል ነው ፍላጎታቸው :: እኛ ይህን አረመኔ ወያኔን ከሱዳንግብፅ ጋር መደምስስ ነው ደግሞ እንችላለን እንበርታ !!!

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +2

    አማራ ማስሚድያ እባካችሁ በአዴንን አቅርቡልን ድሮ የህዋት ተላላኪነበሩ አሁን የአብይ የኦነግ ተላላኪ ነትን እያስፈፀሙ ነው ????
    ጥይቁልን ምንድነው ስራቸው በአዴን ሌባው ሆዳም

  • @semabera2485
    @semabera2485 3 ปีที่แล้ว

    ...Real Hero✍💚💛💝👑☝✊💪🙏

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 3 ปีที่แล้ว +1

    Jegna yeJegna Zer Amara

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 3 ปีที่แล้ว

    ደጉ ባላገሩ ደስ ሲል ቢያወራ አይጠገብብም

  • @embaderho4807
    @embaderho4807 3 ปีที่แล้ว

    Correction: it’s ብጃ-ምድር. The original native and settlers are people of Beja( now known as Beni amir) occupying most of eastern Sudan Redsea and lowland of Eritrea -- as well as the coastlines with Asawurta and Denkel:

  • @michaelmulugeta553
    @michaelmulugeta553 3 ปีที่แล้ว +2

    ለመሆኑ አማራ ማስ ሚድንያ በእዴንን ጠርታችሁ ተላላኪነቱን ለምን ቀጠላችሁ ብላችሁ ጠይቁ

  • @jekjek9967
    @jekjek9967 3 ปีที่แล้ว

    We don't want physical borders between Ethiopian regions. Ethiopia is indivisible.

  • @amaredemeke8159
    @amaredemeke8159 3 ปีที่แล้ว

    እኛ ኢትዮጵያውያን ትኩረታችን መሬት ላይ ያለውን ነገር እናተኩር አሜሪካና አጋሮች ማስናከል ነው ፍላጎታቸው :: እኛ ይህን አረመኔ ወያኔን ከሱዳንግብፅ ጋር መደምስስ ነው ደግሞ እንችላለን እንበርታ !!!