ፈገግታችን በራሱ በረከት ነው !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 87

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 ปีที่แล้ว +13

    ከሌለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር ብዙ ነዉና ባለን ነገር ደስተኛ ሆነን ፈጣሪን እያመሰገንን እንኑር
    ከሀብት ሁሉ በላይ ጤና ነዉና ፈጣሪ ለሁላችንም ጤናን ያድለን🙏💝💝💟

  • @hamdyatube7118
    @hamdyatube7118 3 ปีที่แล้ว +12

    መኖር ድቅ ስጦታ ነው አው እራኪ ምትውዱ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +18

    አቤቱ ፈጣሪ አምላካችን ሀገራችንን ግራ ከሚያጋባ ነገር ሁሉ አፅዳልን የተሰተካከለ ሰላምና ፍቅርን ሰጠን! አሜን!🙏🙏🙏❤❤❤

    • @LoveHub
      @LoveHub 3 ปีที่แล้ว +1

      👆👆👆ሰላምና ፍቅርን ሰጠን!🔴 ❗️

    • @muliana_2017
      @muliana_2017 3 ปีที่แล้ว

      Amen Yene Konjo

  • @eyasuasgedom197
    @eyasuasgedom197 3 ปีที่แล้ว +1

    ራኪ እግዚአብሔር በውስጥሽ ያስቀመጠው ብዙ ስጦታ እንዳለ ይታያልና በርቺ ፣ ተባረኪ

  • @faffiinthekitchen6070
    @faffiinthekitchen6070 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ራኪዬ ይሄን አይነት ምክር በነፃ

  • @blackmen7756
    @blackmen7756 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚል ነው በጣም ለእናቴ ስል እኖራለሁ

  • @tsionlemma4002
    @tsionlemma4002 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ በረከት አንቺ የኔ ብቻ ሳይሆን የቤተሰባችንም ጭምር ነሸ 😘 i know eko u have ገና ያልተነካ የሚገርም ችሎታ እንዳለሽ thanks raki

  • @truworkasfaw7420
    @truworkasfaw7420 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you 🙏 Rakiye 🌹
    Yes let me count all my blessings today.
    Hallelujah Amen 🙏.
    God bless you dear.

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን መኖር ትልክ በረከት ነው ደስ ሲል ራኪ ምርጧ

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 ปีที่แล้ว +1

    ራኪየ የኔ ውብ እናመሰግናለን 🥰🥰😍

  • @HiluT
    @HiluT 3 ปีที่แล้ว +1

    Just love what you give back to the world! This is a very important message we all need to hear... much love Rakye!

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 3 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +2

    ራኬየ ጥሩምክርነዉ እናመሠግናለን

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 ปีที่แล้ว +2

    ሽንት አስጨራሽ የአርቲስቶች ኘራንክ እና ማይጠበቁ የስራ አጋጣሚዋችን አደራ ሽንቶትን ይቆጣጠሩ@@
    #NATTY_CHEKOLONY ሰብስክራይብ ማረጎን አይርሱ...

  • @iam62126
    @iam62126 3 ปีที่แล้ว

    Truly beautiful. Stay blessed!

  • @BerryT116
    @BerryT116 3 ปีที่แล้ว +1

    Yes I am blessed, thank you raki 🧡🧡

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ሰጭ የስኬት ቪዲዮችን ቻናላችን ውስጥ ገብተው ይመልከቱ,,..

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል በረከት ነን ራኪ ጥሩ ምክር ነው በርች❤💐🌹😍💐🌹

  • @AynetTube
    @AynetTube 3 ปีที่แล้ว +5

    አንደኛ ነኝ😊😊😊👍👍 like
    በዛውም ሰብስክራይ አርጉኝ አጠር አድርጌ ስለ አፕ ነው ማስተምር❤❤❤

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንዛምድ

    • @lijbini5537
      @lijbini5537 3 ปีที่แล้ว

      ቪድዮዎችክ ጥሩ ናቸው ግን ትፈጥናለህ

    • @meseretzewdie2330
      @meseretzewdie2330 3 ปีที่แล้ว

      ቶሎ ቶሎ ቪድዮ አትለቅም

  • @hiwoteu6765
    @hiwoteu6765 3 ปีที่แล้ว

    Bereket slehonsh enamesegnale

  • @hdhdjejr9309
    @hdhdjejr9309 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሩክ ሁኚ ፕሮግራምሽ በጣም ጥሩ ነው በርቺ

  • @kidistabebe6594
    @kidistabebe6594 3 ปีที่แล้ว

    Rakiye selam nesh tameshal meselegn tefash betam ewedhalew ene mehon mfelgew ancin new

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 ปีที่แล้ว +2

    Raki welcome.....ያንቺ ጥንቅር በጣም ይመቸኛል

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanku Rakibiye 🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰👌👌👌👌

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 3 ปีที่แล้ว +1

    Bereketen eyekotereku new bewaga yemayitemenu bezu neger teberiketolgnal Egziabhar amelk yimesigen 👐 enamesegenalen

  • @ethiopianandamericanfamily1726
    @ethiopianandamericanfamily1726 3 ปีที่แล้ว +2

    This message is directly for me. God bless you all.

  • @ethiocraft8992
    @ethiocraft8992 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽን ያብዛልሽ የውስጤን የወስጤን ነው ። የነገርሽኝ እህት አመሰግናለው

  • @mimigebra3462
    @mimigebra3462 3 ปีที่แล้ว

    Thanks rakeb😍 mastewalun yadlen mert melkt new tebareki

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 3 ปีที่แล้ว +2

    Very nice program

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናል ራኪየ🙏🙏🙏🙏

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 ปีที่แล้ว +3

    👆👆👆እንኳን በደና መጣSH🔴 ❗️

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 3 ปีที่แล้ว +3

    ራኪዬ ውዴ

  • @qintube28
    @qintube28 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ቀኑን ስለሰጠኝ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በስደት መንደር ላሉት በስኪኖችም ስም አምላክን አመሰግናለሁ ራኪዬ ውብ ነሽኮ ምርጥ ቅን👉ሰብስክራይብ አርጉልን በስደት ላሉት በችግር በማዳም ቤት ችግር ውስጥ ላሉት እህቶቻችን ጎን ሆነን ለመረዳት አንድ እንሁን ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💓

  • @karma3681
    @karma3681 3 ปีที่แล้ว

    አምላኬ በረከቴ ለአበረከትክልኝ ሁልጊዜ አመሰግናለሁ🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @asterfikadu2175
    @asterfikadu2175 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelelgn neger yalegn yebeltal yalnen endenasetewel fetare yerdan enamesgenalgn Raki 🙏🙏🥰

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል አመሰግናለሁ ራኪዬ👌👍🙏

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 ปีที่แล้ว +3

    "ለአንድ ፈገግታ ምክንያት እንሁን"

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 3 ปีที่แล้ว

    Rikab you are awesome 👌 love you.

  • @berekettselele339
    @berekettselele339 3 ปีที่แล้ว +1

    We better count our blessing

  • @MechareMedaTube_YT
    @MechareMedaTube_YT 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙአሊኩም አህለን እስኪ በቅንነት እኔ የሰራሁትን አይታችሁ አበረታቱኝ አትሰስቱ ልጅ የሚያድገው በትልቅ ሰው እጅ አይደል በእናንተ እጅ አሳድጉኝ እኔ 13 አመት ልጅ ነኝ ግን ይሄን ቻናል የከፈትኩት አሏህ ብሎ ለብር ከደረስኩ የማገኝውን ለተቸገሩ ወገኞቼ ለመርዳት ነው እናም አበረታቱኝ ያገዘኝ ሰው ሁሉ ፈጣሪ ይገዘው

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ውዴ የአገሬልጅች በጣምእውዳችሁለሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አረጉኝ ቅንነት ሰላምውዴየአገሬልጅችበጣምእውዳችሁለሁበቅንነትሰብስክራይብአረጉኝቅንነትለራስነው

  • @aynalemyealmi2967
    @aynalemyealmi2967 3 ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ

  • @moyotv8863
    @moyotv8863 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን የመሰለ ፕሮግራም የመግቢያ እና ብሪጅ ሙዚቃው ያስጨንቃል ቢቀየር ?!

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 3 ปีที่แล้ว +1

    እራክዬ የምወድሽ የማከብርሽ ከመጀመርያው ቀን ከይቅርታ ብሮግራምሽ ጀምሮ ምንም አምልጦኛ አያውቅም ለኔ ትምርህርት ቤቴ ሆነሻል ለውጦኛል ተጠቅሜበታለው በጣም ነው የማመሰግንሽ በርቺ ከዚ በላይ መስራት ትችያለሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @mikado5545
    @mikado5545 3 ปีที่แล้ว +1

    መልካም

  • @እዉነትዉስጤነዉእዉነትዉስ
    @እዉነትዉስጤነዉእዉነትዉስ 3 ปีที่แล้ว +1

    ራክዬ አስክ ከቻልሽ የኔ ብጥዎቹ ከቻልሽ አንድ ቀን ከስደታ ሀገር የገቡ እህቶች ብተስጎብኝ አረፍ ነበር ምክንየቱም ከዝህ ከስደት ወደ ሀገር ስገቡ ወደዝህ አትምጡ ይላሉ ምክንያቱ ምን እንደሆና በልጋባም

  • @senayetyeseph799
    @senayetyeseph799 3 ปีที่แล้ว

    Thanks great lesson 👍🌸🌸

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 3 ปีที่แล้ว +1

    በረከቴ ነህ 😘

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 ปีที่แล้ว

    ወዉ ራኬብ እናመሰግንለን

  • @haregwube9808
    @haregwube9808 3 ปีที่แล้ว

    እንዳመሰግንክ እንጂ እንዳማርርክ እድል አትስጠኝ የዘወትር የጠዋት ፀሎቴ ነው አሁንም ባለኝ እንዳመሰግነው እንጂ የሌለኝን እያሰብኩ እንዳማርረው እድል አይስጠኝ ትልቅ መልክት ነው ተባረኪ እራኪ

  • @emebetyiblet6157
    @emebetyiblet6157 3 ปีที่แล้ว +1

    እውንት ንው የኔ በርክት ልጅ ንች ክምንም በላይ::

  • @zerfekidanemariam3840
    @zerfekidanemariam3840 3 ปีที่แล้ว

    This is not the Raky voice. Where are you Raky? would like to see you 😘

  • @bellaatube4987
    @bellaatube4987 3 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰👍🏽👍🏽🙏🙏

  • @mesihailu8664
    @mesihailu8664 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube8104 3 ปีที่แล้ว +3

    Welcome❤️

  • @BetelhemDemssie
    @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

    ሴቶች የመቀመጫ,የዳሌ ቀላል ስፓርት

  • @roseyagyetilejiyieumyimany3712
    @roseyagyetilejiyieumyimany3712 3 ปีที่แล้ว

    Yes yan barekat bezu new gyeti yebirek enimasgenilan

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube 3 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @thegisethiopia9639
    @thegisethiopia9639 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏👍👍💝💝💝

  • @ginanelly6235
    @ginanelly6235 3 ปีที่แล้ว

    Thank you raki

  • @ሚላየማዳምቅመምነኝ
    @ሚላየማዳምቅመምነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    ራኪ እንወድሻለን

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 3 ปีที่แล้ว

    Rakye ewnet bileshal

  • @shumettezeramihretu2721
    @shumettezeramihretu2721 3 ปีที่แล้ว

    wow

  • @samrawittewelde5765
    @samrawittewelde5765 3 ปีที่แล้ว +1

    🥰

  • @newideas2447
    @newideas2447 3 ปีที่แล้ว +1

    ደምሩኝ አምላክ ከስደት ይገላግላቹ😢😢😢

  • @birukayele04
    @birukayele04 3 ปีที่แล้ว

    ግብረስጋ ግንኙነት ድንግልናዬን ክብሬን ትናንት በማምነው በማከብረው ሰው

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 3 ปีที่แล้ว

      ሴቶች የመቀመጫ,የዳሌ ቀላል ስፓርት

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እራኬብ

  • @aminatahmed
    @aminatahmed 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ አድርጉ ቅን የሆናችሁ ሁሉ

  • @kemf5410
    @kemf5410 3 ปีที่แล้ว

    ራኪ👍

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 3 ปีที่แล้ว

    Rakebeya edate nashe eista feta adergene.

  • @እዉነትዉስጤነዉእዉነትዉስ
    @እዉነትዉስጤነዉእዉነትዉስ 3 ปีที่แล้ว +1

    በፈጠር ስም ልጠይቅሽ ራኬዬ ከታቺ የለዉ ጥያቄ መልስ ስጪኝ ♡
    የሚር በራኬ ፕሮግራም ማነዉ እንደኔ በጠም ደስተኛ የሆነዉ የኔ ዉድ ከዝህ ቀጥያባት
    ይህ ነዉ ጥያቄ■ አርቲስት ሮማን በፍቃዱ በስልክ እንድያገኝ አድርግኝ እበክሽ ራክ ትብብር አለይሽ ለሮሚ የለዉ ቦታ በቀል መግለፂ አልቻልም