ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነዉ ይሄንን የተባረከ ቤተሰብ እንደኔ የሚወድ❤
እኔ !!በጣም ነው ደስ የሚሉኝ ❤
እኔበጣምነው የምወዳቸው ማርያምን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
ማንም ሣይቀድመኝ ደምሩኝ ❤❤❤😘😘😘👌👌👌💋
@@meskeremmeseret7808 ደምሪኛ
@@dubai123mimiyaenatewaleje4 ደምሪኛ
ታስቀናላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዮባ ላተም እናት የሆነች እንደ ቃልዬ❤
ደምሪኛዋ❤
Ante Lij sewodeh eko
በጣምታስቀናላቺሁፈጣሪይርዳቺሁ❤
በጣም ያስቀናሉ❤❤❤❤
ሰላም ሰላም እንዴት ናቺሁ ውድ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛ በያላቺሁበት ❤🎉🎉🎉🎉
ይችን ኮመንት ማትነቡ የዮባ በተሰብ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ፤ለኛም መልካምን በተሰብ ትዳር እና ህይወት ይስጠን አሜን💞
አሜን አሜን አሜን
@@jenetjen7566 ደምሪኛ
Amen🙏🙏🙏
AMEN❤❤❤❤❤
ኣሜንንንንን 🙏🙏🙏
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
Amennnn yarbe😮😮😮
አሚን
ኣሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሙሉ ጤና በእድሜ ጋር የሰጠሀኝ
አሜንአሜን,አባቴ
እውነት ነወ ጌታ ይባረክ ❤ ተመሰገን
ዋውው እዮባ አርቆ አሳቢ ከ7 ወር ብሀላ በዚህ ማሽከርከር ነው ግን ይሄ የክርስትና አባቱ ነበር መግዛት ያለበት ግን ምርጥ ስጦታ ትልቅ ሰው ማሰብህ በቂነው
እዬባ ተባረክ 🙏🏽ባወጣህው ልክ ሳይሆን በእጥፍ ይስጥህ ;; በጣም የሚያስቀና ቤተሰብ
ደምሪኛ
ደስ ስትሉ ሁሉም ቤተሰብ እንደናተ ቢሆን እድሜችሁን ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ 🙏⛪🙏
በጣም
እንደ እዮቢ ያለ ውንድም መገኘት መታደልነው ፈጣረ ይጠብቃችው ❤❤❤❤❤
ወላሂ።ይኔምይባሊ።ወደም።ምርጠንወ።ታርገዝጀምሬ።እሰክወልደ።ክባሊጋር።እኩል።ትክባክቡኛል
ቃልዬ አደራሽ አርባናውን ስትጠቀሚ በጣም ጥንቃቄ አድርጊ እያንኳተተ መብራት እንዳይስብብሽ ትኩስ። ነገር ከአጠገቡ አርቂ አርባናው። ይጠብቀዋል ብለሽ በልኮና ወይም በረንዳ ጥለሽው እንዳትገቢ ስለሚሽከረክረው። በጣም ጥንቃቄ አድርጊ ስራ ለመሥራት ስትሔጅ ደግሞ የአርባናውን እግር ከሆነ ነገር ጋር እሰሪው በገመድ እሽ እህቴ እኔ ያጋጠመኝ ክስተት ስለአለ ነው😢😢 ግን ተመሥጌን ፈጣሪ አተረፈልኝ። የስደተኛ አምላክ
ደምሪኛዋ❤❤
ጎዝ እዮባየ ባወጣሀው እግዚአብሔር ይሙላልህ
አቤት ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤ማነዉ ይሄንን የተባረከ ቤተሰብእንደኔ የሚወድ❤❤
6ሰደሰትወርበኋላንወ
Thanks!
አንደኛ ተመልካች ሆንኩ ዛሬ ለኔም ሽልማት ይገባኛል ማንም አልቀደመኝም እንኳን ደህና መጣክ እዮባ
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እንደ እናንተ ያሉ ቤተሰብ የሚዋደዱ ያብዛልንን
እዮባ ሰወደህ እደቃል ያለች ሚስት ይስጠህ ❤
እዩባ ማሽአላ ወድሜ በጣም ታስቀናላችሁ ይጨምርላችሁ አላህ ሷሊኋንሚስት ይወፍቅህ አባ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላች ው የኔ ምርጦች❤❤❤
ዋው እጅግ በጣም አሪፍና ትልቅ ስጦታ ነው የገዛህለት 👍
እዮብ ትለቅ ሰው ተባረከ🙏 ዋው በጣም ደስ ይላል🙏
አይ እዬባ መኪና አሳይተህ ጋሪ ትሰጣለህ እዉነት አለህ የአሁን የጋሪዉ ዋጋ ድሮ መኪና ይገዛል እዬባ የተባረክ ልጅ ነህ እግዛብሔር ይኤን በተሰብ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅ ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
ግን ለምነዉ ከነጫማቸሁ እቤት እምገቡት በተርፍ ምርጥ ቤተብ ናቸሁ
ስጦታ መልካም ነወ ጎበዝ ወንድም ነከ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ።🎉🎉🎉❤
እዮባዬ ትልቅ ሰው ነህ ደስስስ ትላላችሁ በወጣው ይተካልህ ወንድምአለም❤❤❤
ምርጥ ቤተሠቦች እንኳን ሠላም መጣቹ
ፍቅር ያብዛላችሁ የፍቅር ቤተሠቦች❤❤❤ እዮባ የምር መስሎኝ ሣላይ ደስታየ😂😂😂😂
እዮብየ,በጣም,አስተዋይ,ነህ,በማያልቀዉ,የክርስቶስ ፍቅር,ፍቅራችሁ ብዝት ይበል,❤❤❤❤❤
እንኳን ተወለዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔ ይባርክላችሁ
ፍቅርን ለኛ ኢትዮጵያውያን የምታስተምሩን ቤተሰቦች ናችሁ :: 🙏🏽💕🌷🇪🇹
የኔ ውድ እዮባ ቅዱስ አማኑኤል ባላቹሁበት ይጠብቃቹ መልካም ቤተሰቦች❤❤❤❤
ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሰላም እና ፍቅር ለውዷ ሀገራችን ይሁን
ውይ እዮባ ደስ ሠመል 🎉🎉🎉🎉በርታ አይዞህ ለላይኛው ቤትህ የምድሩ ቀሪ ነው
ቃልዪ እንዴት ናቹ ከተፈቀደልኝ ጀርመን ሀገር ነዋሪ ነ ን ልጄ ትንሽ እያለች ልገዛ ፈልጌ ዶክተሯ እደማይመከር ሰትነግረኝ ተውኩት ምክንያቱ ደሞ ልጆች በተፈጥሮ ሲራመዱ ለአእግረቸው ጥሩ የሚሆነው
አጅግ በጣም ደሰያሚል ወንድም🎉🎉🎉❤❤❤ አግዚአብሔር አላምኬ በክርስቶስ የፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤
ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
ደስ ሲል ጎበዝነህ እዮብ
የስጦታ ትኝሽ የለዉም ዋናዉ ፍቅራችሁ ነዉ በወጣዉ ይተካህ እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤
ለምንድን ነው እስከጫማቸው ቤት ሚገቡት ??
ሰላም ውዶቼ ❤የፍቅር ቤተሰብ እዮባዬ የኔ አስተዋይ አንተ ራሱ ስጦታቸው ነህ መልካምነትህ አስተዋይነትህ በቂ ነው ደሞ የስጦታ ትንሽ የለም የስነ ምግባር አርአያ የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤
ኢዮባ እንደምን አልህ ግን ጎበዝ ነህ ካየሁት በሃላን ደነገጥኩ ወፍረሃልአንተ ጎበዝነህ በተሎ እንዳ ታርጅ ተጠንቀቅ።
እግዚአብሔር ይመሰገን ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ የኔ ማሮች በጣም ደስስስ ትላላቹሁ የኔ ዋች💔❤😘😍😍
እዮብ ምርጥ ልጅ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ግን ከማውቀው ልንገራችሁ አደራ እረ ጅም ስአት እንዳታስቀምጡት ብወጭው ሀገር ዶክተሮች አይፈቅዱም በተለይ ለወንድ ልጅ ለዘር ፍሪአቸው ጉዳት ይአመጣል ስለዚህ ቃል ረጅም ስአት እንዳት ተውት እሱላይ
እዮቤ ምርጥ አስተዋይ ልጅ እኮ ነሕ በፍቅር የምወዳችሑ ቤተሰብ ❤😘
አንጀቴን አስሬ ነዉ የገዛሁት በላቸዉ 😂😂😂😂 ማሻአላህ ቃልየ ተገላገልሽ ልጅ ያጠነክራል ቶሎ አላህ ያሳድግላችሁ
የምር አሪፍ እቃ ነው ለልጁ ይርዳዋል ተሎም ለመቅመጥም ለመራመድ ያፍጥነዋል ይርዳዋል አሪፍ ውንበር ነበር ነው
ምን አይነት አገር ነዉ ኢትዮጵያዊ መሆኔንጠላሁ ልጆችን እናቶችን የማያከብርመግስትገደልይግባ
እዮብ እባክህ እባክህ ይሄንን ልጅ ለማግኛት ስለምፈልግ ያንተን ስልክ ብትልክልኝ ከአሜሪካ ነው የምፅፍልህ እባክህ
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤
ወይኔ መዳም እየጮሇች አልሰማ ብየ መከታተሌ ውነት መስሎኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ልክ ነክ እዮብ ከ6ወር በኋላ ያጠነክረዋል እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋር ንሁን
ዋው በጣም ትልቅ ሰው ነህ ዋናውን ነገር ነው የሰጠሀቸው ❤
ዉይእዮ ያተቀልድአያልቅም እግሊዝኛዉ በምራቅህነዉወይ ለማንኛዉተባረክ
ዋው ደሥላል በወጣ ይተካልህ
እዮብ መልካም ሰው ለቤተሰብክ ያለክ ፍቅርና አክብሮት ❤ እግዚአብሔር ይባርክክ
አላህ አይቀይራች በጣም ታምራችሁ ፍቅራችሁ ይጭም
ማሻ አላህ ግን ለወንድ ልጂ ብዙ አይመከርም ለፍሬው ታውቃላችሁ ያው ለማስታወስ ያክል ነው ብዙ እንዳትጠቀሙ
አይ የምር የሰጡታ ትነሸይ የለውም ግን የእወነት መሰሎኝ መኬነ ገርሙኝነበረር አይ እዬብ የኔባል ምርጥዬ ነህ እኮው 🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
እኔም ርእሱን አየቸየ ቶሎ ስገባ 😂😂😂
😁😁😁
😄😄😄😄😄😄😄😄
@@zainasied615 ደምሪኛ
@@askidesta4271 ደምሪኛ
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
ሰላም እዬባ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ውይይይ እዮባ የመኪና ቁልፍ አይቼ ስሮጥ ልደፋ ነበር አልልክም እንቅፋት መታኝ
ለሠዉ አቴሽን ለመሳብ የተጠቀምከዉ እርህስ ወይ ጉድ ለማንኛዉም ወሬ ባታስረዝም ደስ ይላል 😂በተረፈ አሪፍ ነዉ
መልካም ልደት❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ያሰባችሁትን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ጠብቅልን ወገኖቻችን በቸርነትህ አስባቸው 😢😢😢😢 እዮባ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ያሰብከውን ያሳካልህ ደስስስስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅር ችሁንያብዘው ቃልዬ አዲስ እዮባ ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤ቤቢንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ምርጥ ስጦታ ነው የገዛላችሁ እዮባ እግዚአብሔር በወጠው ይተካ
የተባረከ ቤተስብ በእውነት ልብ ሁላችን አርእያ የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ አሁንም ፍቅሩን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ እዮባ የልጅ አዋቂ በርታ አንተንም አግብተህ ወልደ ለማየት ያብቃን
❤❤❤❤
ግን ከነጫማቸው ነውደ እቤት ውሥጥ አልገባኝም
Eskazare kayahut Prank Betam Yezih betesbi Layat Yelali Betam Geta Eyesus Ayelayachuw tabarekuuuu ❤❤❤❤
መልካም ልደት አቢ አይዞህ ለበጎ ነዉ ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር እኔ መኪና መሠሎኝ ሢሮጥ ተደፈችነበር😂 ሥወዳችሁ ❤❤❤የኔምሯጥቾ
😂😂😂
ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
ጎበዝ እዮባ ማንም ያልሰጣቸውን ስጦታ አስበህ መግዛትህ አንበሳ ነህ
ዋው በጣም ደስ ይላል እዮብ በወጣ ይተካ
እዮባየ. ትልቅ. ሰው. እኮነህ. ምርጥ ቤተሰብ.
እዮብ እግዚዘኛህ ደስ ይላል ቀጥልበት👍👍😁😁
ይችን ኮሚት የምታነቡ ፈጣሪ የልታሰበ እደራ ይስጣችሁ ❤ በቅንነት ደምረኝ❤
@@fasikawande3558 ደምሪኛ
አሜን
@@fatumawase መደመር ምን ይሠራ ብለሽ ነዉ አብይም ተደመሩ ብሎ ነዉ የቀነሰን የስረዉን ይስጠዉና ደሞ አትቆጭ እደምርሻለሁ አይክፋሽ መደመር ቀርቶ አባዛሻለሁ
amennn
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅመሞች የሆናችሁ ቤተሰቦች እሺ እዮባ እናጋለን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ቤቢ በእግሩ ሲሔድ አጥበሽ በላሥቲክ ሸፍነሽ አስቀምጭ ሶስት አራት ልጅ ያሣድጋል በሰረአት ከተያዘ
እዮባ በጣም መልካም ልጅ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
እንኳን ተወለዳችሁ መልካም ልደት ይሁንላችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
እዮ ለባቢየገዛህለት ስንትነዉ ለእህቴ እፈልጋለሁ
መልካም ልጅ ስወድክ በጣም ታምራላቹ 💋💋💋
ግንለምንጫማችሁንአታወጡምእበርላይ፡ፍርሹንእየረጋገጣችሁ አስተያየቴነውደሞእዳትቀየሙ
😂😂😂😂😂
እንኳን ተወለዳችሁ እዬባ ምርጥ ሰው
Egezaber fekerechwn yebezew ❤❤❤
በጣም እወዳችዋለው ብዙ ነገር ታስተምራላቹ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
እዮቤ ምርጥ አስተዋይ ልጅ😍
በወጣው ይተካልህ የወጣትህን ዘመንህ ይባርክልህ ፈጣሪ
ፈጣሪ ያሳዲጋችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Wow des yemil beteseb tebareku Eyoba berta ❤
መጨረሻችሁን የድንግል ልጅ ያሳምርላችሁ
እውነት መኪና መስሎኝ ነበረ 😂🤣🤣🤣የስጦታ ትንሽ የለውም ባወጣ ይተካልህ እዮባ
እኔ እራሱ 😂😂😂😂
እዮባዬ በጣም አሳቢ እኮ ነህ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልክ እመቤቴ በምልጃዋ አትለይክ🙏❤🙏
ደስ ስትሉ በወጣዉ ይተካ እዬባ
ቤታችሁ ያምራ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ፎቅነው
ፈጣሪ አይለያችሁ ምረጦች 👌👌👌
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስወዳችሁ 🥰እዮባ ትልቅ ሰው ተባረኩ 🥰
ማነው እንደኔ ይሄ ቤተሰብ እንደኔ እምወዳቸው❤
በልደትዬ ልዮ የሆናችዉ ቤተሰቦች እማምላክ ሁሌም ደስተኛ ታድርጋችዉ❤
ግን ጥያቄ አለኝ ብዙ ግዜ አያቸዋለሁ ጫማችሁን ለምንድን ነው ሳሎን ለብሰው እሜገብት
ስወደችሁ ፈጣሪ ይጣብቃችሁ❤❤❤
Weyyyyyy ant gin seraklen mekinaw esu new tew gin ewnt aweru
በጣምደስትላላችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ
ማነዉ ይሄንን የተባረከ ቤተሰብ እንደኔ የሚወድ❤
እኔ !!በጣም ነው ደስ የሚሉኝ ❤
እኔበጣምነው የምወዳቸው ማርያምን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
ማንም ሣይቀድመኝ ደምሩኝ ❤❤❤😘😘😘👌👌👌💋
@@meskeremmeseret7808 ደምሪኛ
@@dubai123mimiyaenatewaleje4 ደምሪኛ
ታስቀናላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዮባ ላተም እናት የሆነች እንደ ቃልዬ❤
ደምሪኛዋ❤
Ante Lij sewodeh eko
በጣምታስቀናላቺሁፈጣሪይርዳቺሁ❤
በጣም ያስቀናሉ❤❤❤❤
ሰላም ሰላም እንዴት ናቺሁ ውድ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛ በያላቺሁበት ❤🎉🎉🎉🎉
ይችን ኮመንት ማትነቡ የዮባ በተሰብ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ፤ለኛም መልካምን በተሰብ ትዳር እና ህይወት ይስጠን አሜን💞
አሜን አሜን አሜን
@@jenetjen7566 ደምሪኛ
Amen🙏🙏🙏
AMEN❤❤❤❤❤
ኣሜንንንንን 🙏🙏🙏
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
Amennnn yarbe😮😮😮
አሚን
ኣሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሙሉ ጤና በእድሜ ጋር የሰጠሀኝ
አሜንአሜን,አባቴ
እውነት ነወ ጌታ ይባረክ ❤ ተመሰገን
ዋውው እዮባ አርቆ አሳቢ ከ7 ወር ብሀላ በዚህ ማሽከርከር ነው ግን ይሄ የክርስትና አባቱ ነበር መግዛት ያለበት ግን ምርጥ ስጦታ ትልቅ ሰው ማሰብህ በቂነው
እዬባ ተባረክ 🙏🏽ባወጣህው ልክ ሳይሆን በእጥፍ ይስጥህ ;; በጣም የሚያስቀና ቤተሰብ
ደምሪኛ
ደስ ስትሉ ሁሉም ቤተሰብ እንደናተ ቢሆን እድሜችሁን ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ 🙏⛪🙏
በጣም
እንደ እዮቢ ያለ ውንድም መገኘት መታደልነው ፈጣረ ይጠብቃችው ❤❤❤❤❤
ደምሪኛ
ወላሂ።ይኔምይባሊ።ወደም።ምርጠንወ።ታርገዝጀምሬ።እሰክወልደ።ክባሊጋር።እኩል።ትክባክቡኛል
ቃልዬ አደራሽ አርባናውን ስትጠቀሚ በጣም ጥንቃቄ አድርጊ እያንኳተተ መብራት እንዳይስብብሽ ትኩስ። ነገር ከአጠገቡ አርቂ አርባናው። ይጠብቀዋል ብለሽ በልኮና ወይም በረንዳ ጥለሽው እንዳትገቢ ስለሚሽከረክረው። በጣም ጥንቃቄ አድርጊ ስራ ለመሥራት ስትሔጅ ደግሞ የአርባናውን እግር ከሆነ ነገር ጋር እሰሪው በገመድ እሽ እህቴ እኔ ያጋጠመኝ ክስተት ስለአለ ነው😢😢 ግን ተመሥጌን ፈጣሪ አተረፈልኝ። የስደተኛ
አምላክ
ደምሪኛዋ❤❤
ጎዝ እዮባየ ባወጣሀው እግዚአብሔር ይሙላልህ
አቤት ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤ማነዉ ይሄንን የተባረከ ቤተሰብእንደኔ የሚወድ❤❤
6ሰደሰትወርበኋላንወ
Thanks!
አንደኛ ተመልካች ሆንኩ ዛሬ ለኔም ሽልማት ይገባኛል ማንም አልቀደመኝም እንኳን ደህና መጣክ እዮባ
ደምሪኛዋ❤
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እንደ እናንተ ያሉ ቤተሰብ የሚዋደዱ ያብዛልንን
እዮባ ሰወደህ እደቃል ያለች ሚስት ይስጠህ ❤
እዩባ ማሽአላ ወድሜ በጣም ታስቀናላችሁ ይጨምርላችሁ አላህ ሷሊኋንሚስት ይወፍቅህ አባ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤❤
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላች ው የኔ ምርጦች❤❤❤
ዋው እጅግ በጣም አሪፍና ትልቅ ስጦታ ነው የገዛህለት 👍
እዮብ ትለቅ ሰው ተባረከ🙏 ዋው በጣም ደስ ይላል🙏
አይ እዬባ መኪና አሳይተህ ጋሪ ትሰጣለህ እዉነት አለህ የአሁን የጋሪዉ ዋጋ ድሮ መኪና ይገዛል እዬባ የተባረክ ልጅ ነህ እግዛብሔር ይኤን በተሰብ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅ ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
ግን ለምነዉ ከነጫማቸሁ እቤት እምገቡት በተርፍ ምርጥ ቤተብ ናቸሁ
ስጦታ መልካም ነወ ጎበዝ ወንድም ነከ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ።🎉🎉🎉❤
እዮባዬ ትልቅ ሰው ነህ ደስስስ ትላላችሁ በወጣው ይተካልህ ወንድምአለም❤❤❤
ምርጥ ቤተሠቦች እንኳን ሠላም መጣቹ
ፍቅር ያብዛላችሁ የፍቅር ቤተሠቦች❤❤❤ እዮባ የምር መስሎኝ ሣላይ ደስታየ😂😂😂😂
እዮብየ,በጣም,አስተዋይ,ነህ,በማያልቀዉ,የክርስቶስ ፍቅር,ፍቅራችሁ ብዝት ይበል,❤❤❤❤❤
እንኳን ተወለዳችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔ ይባርክላችሁ
ፍቅርን ለኛ ኢትዮጵያውያን የምታስተምሩን ቤተሰቦች ናችሁ :: 🙏🏽💕🌷🇪🇹
የኔ ውድ እዮባ ቅዱስ አማኑኤል ባላቹሁበት ይጠብቃቹ መልካም ቤተሰቦች❤❤❤❤
ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሰላም እና ፍቅር ለውዷ ሀገራችን ይሁን
ውይ እዮባ ደስ ሠመል 🎉🎉🎉🎉በርታ አይዞህ ለላይኛው ቤትህ የምድሩ ቀሪ ነው
ቃልዪ እንዴት ናቹ ከተፈቀደልኝ ጀርመን ሀገር ነዋሪ ነ ን ልጄ ትንሽ እያለች ልገዛ ፈልጌ ዶክተሯ እደማይመከር ሰትነግረኝ ተውኩት ምክንያቱ ደሞ ልጆች በተፈጥሮ ሲራመዱ ለአእግረቸው ጥሩ የሚሆነው
አጅግ በጣም ደሰያሚል ወንድም🎉🎉🎉❤❤❤ አግዚአብሔር አላምኬ በክርስቶስ የፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤
ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
ደስ ሲል ጎበዝነህ እዮብ
የስጦታ ትኝሽ የለዉም ዋናዉ ፍቅራችሁ ነዉ በወጣዉ ይተካህ እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤
ለምንድን ነው እስከጫማቸው ቤት ሚገቡት ??
ሰላም ውዶቼ ❤የፍቅር ቤተሰብ እዮባዬ የኔ አስተዋይ አንተ ራሱ ስጦታቸው ነህ መልካምነትህ አስተዋይነትህ በቂ ነው ደሞ የስጦታ ትንሽ የለም የስነ ምግባር አርአያ የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤
ኢዮባ እንደምን አልህ ግን ጎበዝ ነህ ካየሁት በሃላን ደነገጥኩ ወፍረሃል
አንተ ጎበዝነህ በተሎ እንዳ ታርጅ ተጠንቀቅ።
እግዚአብሔር ይመሰገን ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ የኔ ማሮች በጣም ደስስስ ትላላቹሁ የኔ ዋች💔❤😘😍😍
እዮብ ምርጥ ልጅ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ግን ከማውቀው ልንገራችሁ አደራ እረ ጅም ስአት እንዳታስቀምጡት ብወጭው ሀገር ዶክተሮች አይፈቅዱም በተለይ ለወንድ ልጅ ለዘር ፍሪአቸው ጉዳት ይአመጣል ስለዚህ ቃል ረጅም ስአት እንዳት ተውት እሱላይ
እዮቤ ምርጥ አስተዋይ ልጅ እኮ ነሕ በፍቅር የምወዳችሑ ቤተሰብ ❤😘
አንጀቴን አስሬ ነዉ የገዛሁት በላቸዉ 😂😂😂😂 ማሻአላህ ቃልየ ተገላገልሽ ልጅ ያጠነክራል ቶሎ አላህ ያሳድግላችሁ
የምር አሪፍ እቃ ነው ለልጁ ይርዳዋል ተሎም ለመቅመጥም ለመራመድ ያፍጥነዋል ይርዳዋል አሪፍ ውንበር ነበር ነው
ደምሪኛ
ምን አይነት አገር ነዉ ኢትዮጵያዊ መሆኔንጠላሁ ልጆችን እናቶችን የማያከብርመግስትገደልይግባ
እዮብ እባክህ እባክህ ይሄንን ልጅ ለማግኛት ስለምፈልግ ያንተን ስልክ ብትልክልኝ ከአሜሪካ ነው የምፅፍልህ እባክህ
ደምሪኛዋ❤
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤
ወይኔ መዳም እየጮሇች አልሰማ ብየ መከታተሌ ውነት መስሎኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ልክ ነክ እዮብ ከ6ወር በኋላ ያጠነክረዋል እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋር ንሁን
ዋው በጣም ትልቅ ሰው ነህ ዋናውን ነገር ነው የሰጠሀቸው ❤
ዉይእዮ ያተቀልድአያልቅም እግሊዝኛዉ በምራቅህነዉወይ ለማንኛዉተባረክ
ዋው ደሥላል በወጣ ይተካልህ
እዮብ መልካም ሰው ለቤተሰብክ ያለክ ፍቅርና አክብሮት ❤ እግዚአብሔር ይባርክክ
አላህ አይቀይራች በጣም ታምራችሁ ፍቅራችሁ ይጭም
ማሻ አላህ ግን ለወንድ ልጂ ብዙ አይመከርም ለፍሬው ታውቃላችሁ ያው ለማስታወስ ያክል ነው ብዙ እንዳትጠቀሙ
ደምሪኛ
አይ የምር የሰጡታ ትነሸይ የለውም ግን የእወነት መሰሎኝ መኬነ ገርሙኝነበረር አይ እዬብ የኔባል ምርጥዬ ነህ እኮው 🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
እኔም ርእሱን አየቸየ ቶሎ ስገባ 😂😂😂
😁😁😁
😄😄😄😄😄😄😄😄
@@zainasied615 ደምሪኛ
@@askidesta4271 ደምሪኛ
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
ሰላም እዬባ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ውይይይ እዮባ የመኪና ቁልፍ አይቼ ስሮጥ ልደፋ ነበር አልልክም እንቅፋት መታኝ
ደምሪኛ
ለሠዉ አቴሽን ለመሳብ የተጠቀምከዉ እርህስ ወይ ጉድ ለማንኛዉም ወሬ ባታስረዝም ደስ ይላል 😂በተረፈ አሪፍ ነዉ
መልካም ልደት❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ያሰባችሁትን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ጠብቅልን ወገኖቻችን በቸርነትህ አስባቸው 😢😢😢😢 እዮባ አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ያሰብከውን ያሳካልህ ደስስስስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅር ችሁንያብዘው ቃልዬ አዲስ እዮባ ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤ቤቢንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ምርጥ ስጦታ ነው የገዛላችሁ እዮባ እግዚአብሔር በወጠው ይተካ
የተባረከ ቤተስብ በእውነት ልብ ሁላችን አርእያ የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ አሁንም ፍቅሩን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ እዮባ የልጅ አዋቂ በርታ አንተንም አግብተህ ወልደ ለማየት ያብቃን
❤❤❤❤
ግን ከነጫማቸው ነውደ እቤት ውሥጥ አልገባኝም
Eskazare kayahut Prank Betam Yezih betesbi Layat Yelali Betam Geta Eyesus Ayelayachuw tabarekuuuu ❤❤❤❤
መልካም ልደት አቢ አይዞህ ለበጎ ነዉ ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር እኔ መኪና መሠሎኝ ሢሮጥ ተደፈችነበር😂 ሥወዳችሁ ❤❤❤የኔምሯጥቾ
😂😂😂
ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
ጎበዝ እዮባ ማንም ያልሰጣቸውን ስጦታ አስበህ መግዛትህ አንበሳ ነህ
ዋው በጣም ደስ ይላል እዮብ በወጣ ይተካ
እዮባየ. ትልቅ. ሰው. እኮነህ. ምርጥ ቤተሰብ.
እዮብ እግዚዘኛህ ደስ ይላል ቀጥልበት👍👍😁😁
ይችን ኮሚት የምታነቡ ፈጣሪ የልታሰበ እደራ ይስጣችሁ ❤ በቅንነት ደምረኝ❤
አሜን አሜን አሜን
@@fasikawande3558 ደምሪኛ
አሜን
@@fatumawase መደመር ምን ይሠራ ብለሽ ነዉ አብይም ተደመሩ ብሎ ነዉ የቀነሰን የስረዉን ይስጠዉና ደሞ አትቆጭ እደምርሻለሁ አይክፋሽ መደመር ቀርቶ አባዛሻለሁ
amennn
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅመሞች የሆናችሁ ቤተሰቦች እሺ እዮባ እናጋለን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ቤቢ በእግሩ ሲሔድ አጥበሽ በላሥቲክ ሸፍነሽ አስቀምጭ ሶስት አራት ልጅ ያሣድጋል በሰረአት ከተያዘ
እዮባ በጣም መልካም ልጅ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
እንኳን ተወለዳችሁ መልካም ልደት ይሁንላችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
እዮ ለባቢየገዛህለት ስንትነዉ ለእህቴ እፈልጋለሁ
መልካም ልጅ ስወድክ በጣም ታምራላቹ 💋💋💋
ግንለምንጫማችሁንአታወጡምእበርላይ፡ፍርሹንእየረጋገጣችሁ አስተያየቴነውደሞእዳትቀየሙ
😂😂😂😂😂
እንኳን ተወለዳችሁ እዬባ ምርጥ ሰው
Egezaber fekerechwn yebezew ❤❤❤
በጣም እወዳችዋለው ብዙ ነገር ታስተምራላቹ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
እዮቤ ምርጥ አስተዋይ ልጅ😍
በወጣው ይተካልህ የወጣትህን ዘመንህ ይባርክልህ ፈጣሪ
ፈጣሪ ያሳዲጋችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Wow des yemil beteseb tebareku
Eyoba berta ❤