አደገኛው ስምምነት/በተለይ ለአርቲስቶቻችን/የዝነኛው ዘፋኝ መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 2 วันที่ผ่านมา +11

    ወንድም ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ፣ ቸባረክ፣ ሥርየት የሌለዉ ኃጢአት በመንፈስ ቅዱስ ላይ መናገር ነዉ። እግዚአብሔር በምሕረቱ ያስበዉ፣ ድርጊቱ አሳዛኝፐ የስዉሩ ማሕበር አራማጅ ነዉ።

  • @RekikMr
    @RekikMr 2 วันที่ผ่านมา +6

    ኣርቲስትነት ሕዝብን ማስተማር መምከር ኣርኣያ መሆን ነው እንጂ እግዚኣብሔርን በመፍራት ወደ እግዚኣብሔር መምራት ካልሆነ ኣለም ሚፀየፈውን ሴይጣን በስውርም በእውንም ማሳየት ምንድርን ነበር

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 2 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሁም ጤዛ ነሽ አሉ:: እንኳንም መስቀል ዘቅዝቀው እንዲሁም ብኩን ሆነው ቀርተዋል አውቀው ልባቸው ወልቋል ወርቃፈራሁ እህተ ማርያም ብላ እራሷን ከቅድስት ድንግል ማርያም እኩል ያደረገችውን የተቃወመ ያወገዘ የለም እንዲሁም በላይነሽን ኤሊያስ ይመጣል ብላ ያበደችውን የስንት ሰው ትዳርና ህይወት አበላሹ

  • @azebberhe
    @azebberhe 2 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 วันที่ผ่านมา +6

    ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ጠብቀን ቃልህ እንዳንፈታተን የዳውት አምላክ ሆይ አሜን

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 2 วันที่ผ่านมา +8

    ማስተዋሉን ያድልልን የምር ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል😢 አቤቱ እህብህን አድን🙏

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም ወረወቅአፈራሁ በርታልን እናመሰግናለን

  • @Abraham-t9h
    @Abraham-t9h 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው.........

  • @themane9894
    @themane9894 2 วันที่ผ่านมา +3

    ወርቃፈራሁ እንደዚህ አይነት ልጅ እየተደጋገመ ነው ሃይማኖትን አየሰደቡ እያንቋሸሹ ሰይጣናዊ ነገር ያረጉና ይቅርታ ይደግሙና ይቅርታ ይህ እንደ ዘመናዊነት እየተቆጠር ይመስለናል ማውገዝ ብቻ ነው መልሱ ።

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 วันที่ผ่านมา +4

    ማስተዋሉን ያድለን. ልጁ ምናልባት የሚስጥር ማህበሩ ጠልፈውት ነው ፍልጎም መሰለኝ የሚሰራው. ግን ለምን ፈጣሪ ላይ እንዲህ መቀለድን ምን አመጣው!!!

    • @Daname573
      @Daname573 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Esu100%devil takatye naw lejochu yasazenalu.

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 2 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ።

  • @dagnachewbeshah-dn7ti
    @dagnachewbeshah-dn7ti 2 วันที่ผ่านมา +1

    May the Almighty God do his divine intervention for this wicked world. Amen.

  • @etuye
    @etuye 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የገባኝ፡ ሃይማኖቱ ያልተማረ ክርስትያን የቤተክርስትያን ጠላት እንደሚሆን ነው፡
    በኣውሮጳ ዋና የክርስትያን ጠላት የሆኑት ከክርስትያን ቤተሰቦች የተወለዱ የክርስትያን ስም ያላቸው ናቸው፡
    ቤተክርስትያን ልጆችዋ ካላስተማረች ጠላትዋ እንደሚሆኑ እርግጠኛ ነኝ፡ ስለዚ የቤተክርስትያን መምህራን ክርስትያኖች ካላስተማሩ እነዚህን ልጆች የቤተክርስትያን ጠላት እንዲሆኑ የቤተክርስትያን መምህራን ዋና ሚና እንደሚጫወቱ ኣምናለው፡ ማለቴ እምነታቸው ባለማስተማርዋቸው፡ ስለዚ....

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር የሰጥልን ወንደሜ በረታ❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል ምነው መተት ድግምት በዚህ ልክ እጅ ብርቱ ሆነ በእምነት ደክመን ይሁን???::---የሰራሁት ቤት ከከተማ ውጭ ነው ሰፈሩ ማንም ስላልገባ ጠባቂ አስገባንበት በነፃ ::--+ያስቀመጥነው ለጥበቃ ሰው ግን እቤታችን ላይ ሚስት አገባ ከአንድ ሁለት ልጅ ወለደ ትልቅ ቤተሰብ ሁነ ግን ችግሩ ወደ ቤቱ ቤተሰብ በጭራሽ መጠጋት አልቻለም አንዳንድ የሚሰራ ሲኖር ቤተሰቤ ወደ ቤቱ መሄድ አይችልም ጭንቀት ፍርሐት የራስ ምታት በሽታ እጅግ ቀላል አይደለም ያን ሁሉ ተግዳሮት አልፎ ው ቤቱ ተጠናቀቀ ውጣ ልንገባበት ነው ለማለት ዋጋ ከፈልን በብዙ ጥረት ፀሎት ወጣ የኦሮምያ ፖሊስም ተባብሮን በጣም ቤታችንን አገኝን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እንድያዉም እኔ ነኝ 100%🇪🇷ኤርትራዊ ወንድሞቼ 50% ኤርትራዊ 50%ኦሮሞ ናቸው ቤቱ እንድሰራ ያደረጉኝ ወንድሞቼ ናቸው ግን ወንድሞቼ ኦሮምኛ አይችሉም የሚጠሩትም በእኔ አባት ስም ነው እና ሰውዬው ለጥበቃ ያስገባነው በብሔርም በመተትም ተማምኖ እንደማይወጣ ከቤቱ እጅግ ተማምኖ ነበር ያው መንፈሱ ስለገባን ቆይቶም ፆም ፀሎት ይዘን ፀልይን እግዚአብሔር የመተት መንፈስ አፈረሰው ጉልበቱ ተሰበረ የኦሮምያ ፖሊስም እጅግ ተባብሮን የእኛ የወንድሞቼ background ሳያውቅ ከወጣ ቡሀላ ቤተሰቤ ገባ ቤተሰቤ ከገባ ቡሀላ ታላቅ ጭንቀት ያለመግባባት ቤቱን ጥላችሁ ውጡ የሚል መንፈስ እኔ እየደወልኩ ከቤተሰቤ ፀብ ወንድሜ ደሞዙ ለ 2ወር የለኝም ብሎ አሰሪው ከልከለው እኔ visa ለ ሁለት ወር ሳይታደስልኝ አጉል ሁኝ ከስራ ውጭ ሁኝ ልጄ ምንም ሳላደርገው አኩሩፎኝ ታላቅ የራስ ምታት ቤተሰቡ ላይ ወንድሜ ቤተሰቡ ይዞ ሊወጣ ለምን ገባን ብለው በረከት አጥተው እንቅልፍ ቤተሰቡ ላይ ጠፍቶ እኔም በስደት አገር ልክ ቤተሰቤ ላይ የሆነበት ሁሉ እኔ ጋር እኔ ጋር የሆነብንን ነገር ቤተሰቤ ላይ በጣም ግራ ገብቶናል እግዚአብሔር ዛሬም በሂወታችን እንደሚገባ እናምናለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ለ 8ዓመት ቤት በነፃ ስጥተን ያስቀመጥነው ከ 1(2ዓመት በላይ ይቀመጣል ያላልነው ሰው 8ዓመት ዓመት ተቀምጦ ከ 8ዓመት ቡሀላም ወጥቶ ሰላማችን ወስዶ የተረበሸ አእምሮ ውስጥ አስገባን ::---=አመስግኖን በሰላም የራሱ ሂወት መምራት ወደ ተሻለ ሂወት መድረስ ሲችል በአመፅ ወጣት ሰው ቤታችን ለመውሰድ እረጅም ዓመት እኛ ጉልበት ላይ ተቀመጠ አሁንም በጉልበቴ ደክሜ የሰራሁት ቤት ተመኝቶ ሰላማችንን ህውከት ውስጥ ከተተን እግዚአብሔር ከዚህ ጭንቀት ያወጣናል 🙏🏿🙏🏿እሱ ግን ምን ያተርፋል ከዚህ ቡሀላ መንገድ መንገድ ሳይከተል 😨😨😨😨😨😨

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 วันที่ผ่านมา +2

    ልብ ያለው ልብ ይበል ጌዜው ከፋ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 2 วันที่ผ่านมา

    😢ትክክል ነው እውነት ነው ጌታ ይባርካችሁ ✅🙏

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን።

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 วันที่ผ่านมา

    በአሁኑ ሰአት አርት ላይ ያሉትን እንደጋንት እየተጠቀሙባቸው ነው ትንሽ የሰው እይታን ከሳቡ ደግማ አድነው የነሱን አላማ እንዲያራምድ በገንዘብ ይገዞቸዋል እዛ ውስጥ ከገቡ እነሱ የሚፈልጉትን መስራት ብቻ ነው የሚጠበቅባቸው ተፈራርመው ስለሚገቡበት

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 2 วันที่ผ่านมา

    Egzo egziabehr mastwalun setan yikir belen

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 วันที่ผ่านมา

    Thank you.

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 2 วันที่ผ่านมา

    የዘላለም እሳት ሲኦል ይጠብቃቸዋል

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 2 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏

  • @tzitagebra-b2i
    @tzitagebra-b2i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቸው

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 วันที่ผ่านมา

    መስቀል መዘቅዘቅ የእነሱ አባል ሆነው ጋጠወጥ ማን አለብኝ ባዮች ናቸው አብዛኛዎቹ ለገንዘቡ ብለው በመግባታቸው ያፍሩበታል

  • @Ethiopia4331
    @Ethiopia4331 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በቀደም ጉዋደኛዬ ቤት ሄጄ ልጅዋ 7 አመትዋ ነው ሉሲፈርእያለች በእንግሊዘኛ የሴጣን ምስል ያለበት ዘፈን እኩል ትዘፍናለች ለእናትየው ስነግራት ተያት ልጅ እኮናት አለችኝ

  • @NigistAbadi-ct3us
    @NigistAbadi-ct3us วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል ወርቃፈራሁ ላናግርህ ምፈልገው ነገር ነበር ግን እንዴት ላግኝህ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ

  • @KedramanualFatuDjibouti-fg2ms
    @KedramanualFatuDjibouti-fg2ms 2 วันที่ผ่านมา

    Yehe lejenate ayedleme aweko Yadregewe nawe gene waga yasekefelewale

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx 2 วันที่ผ่านมา +1

    Programu tiru neber gin esti ater adregeh akrebewu

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሆን ተብሎ ነው ተከፍሎት ነው

  • @enatalme9259
    @enatalme9259 วันที่ผ่านมา +1

    HI man true all them in 666 we know

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 2 วันที่ผ่านมา

    Minabatu yihe asadagi yebedelew angetun meqlat new enji eyemetu yelibachewin eyeseru yiqerta yemilut Addis fashion min yaregilinal masweged new endezih yalutin denaqurt erasachewin zeqziqo megref new enji

  • @MisrakAsfaw-kj1cy
    @MisrakAsfaw-kj1cy 2 วันที่ผ่านมา

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 2 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢🤲🏼🤲🏼🤲🏼👆

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 2 วันที่ผ่านมา

    Most psdo artists have sold their saoul for Devil .fed up freemson borko artsts

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምለው የአዲስ አበባን ጉድ እኛ ውጭ ሀገር ያለነው ብቻ ነው ወይ አርቲስ ዘፋኝ በሙሉ ውላቸው ከሰይጣን ጋር መስሎኝ ጠቅላላ ተጠምደው ተይዘው መስሎኝ ንቁ

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis วันที่ผ่านมา

    Koye setan 1bilion amet behiwot ayanorachewu bebeza 70 kezam dikam lebezabet alem dagmo midir bitikarbigim gid yelegim

  • @yonasendeshaw
    @yonasendeshaw วันที่ผ่านมา +1

    ከአይማኖት አባቶች ቀጥሎ አንተን መሳይ መካሪ የሚያነቁ መምህራን ባይኖረን ኖሮ ጠፍተን ነበር በርትቶ የተቃወመ የበረታ ቢያንስ ተረካቢው ትውልድ ላይ መስራት እንችላለን

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 วันที่ผ่านมา

    Emanme sacrificed his best friend and he for shadow that in his music 🎼 video before he sacrificed his best friend 👿👿👿.

  • @TeferiYetbark-ub5xe
    @TeferiYetbark-ub5xe 2 วันที่ผ่านมา

    in America Atlanta GA,woyana government they have Mental Factory!after sleeping bitting you by another person,if you asked question why biting me?the answer is I need make mental.I saw my eyes!believe me!this is woyana doing!study of sprit make!!.

  • @Daname573
    @Daname573 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    He did everything with porpoise. Devil

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵም እኮ አፍሪካ ናት

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 วันที่ผ่านมา +1

    He did it on purpose

    • @MeazaAwel
      @MeazaAwel วันที่ผ่านมา

      100%

  • @tzitagebra-b2i
    @tzitagebra-b2i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቸው