This is what I call true professionals-educated individuals whose knowledge genuinely benefits the nation. I’ve greatly benefited from Dr. Demese’s practical expertise. I absolutely love the presentation and the energy you all bring. Since following Dr. Demese’s program, I’ve lost 8 kg out of 100, and my diabetes has already started improving. I’ll keep you updated with the final results. Much appreciated!
This is very essential information with an excellent explanation. I wish Dr. Demisie a long and healthy life. Now, we must learn from others' failures. This is a great idea please keep up this good work!
The cause of dibetis is lack of ibsulin in the blood used to metabolize carbohydrates to produce energy. Therefore, giving drugs that normalize insulin in the body is not treating the symptoms, but cause, which is lack of insulin due to a number of factors.
ዶ/ር አበባ በህክምና ሙያሽ ክብር ሊሰጥሽ ከሚገባው ክብር በላይ በጋዜጠኛነት ሙያ ከሰለጠኑ ባለሙያወች በላይ ለተመልካዮችሸ የተለያዩ የህክምና እና የስነ ምግብ ባለሙያ እንዲሁም በስነምግብ ህክመና ከስኳርና ደም ግፊት ወዘተ..
ህመም የዳኑ ታማሚዎችን በማሳተፍ
ውጤታማ የሆነ ፈውስ በማሰገኘትሺ
ምስጋናዬ እጅግ የላቀ ነው።
ከታከሚዎቹ አንደኛው ስሆን ህክምናውን ሰጨርስ መዳን ለሚፈልጉ ወገኖቼ ምክሬን እነደምለግስ እገልጻለሁ
This is what I call true professionals-educated individuals whose knowledge genuinely benefits the nation. I’ve greatly benefited from Dr. Demese’s practical expertise. I absolutely love the presentation and the energy you all bring. Since following Dr. Demese’s program, I’ve lost 8 kg out of 100, and my diabetes has already started improving. I’ll keep you updated with the final results. Much appreciated!
እጅግ በሚገርም ሁኔታ ሞክረ ጥሩ ውጤት አግኝቼበታለሁ ዶ/ር ደምሴን አመሰግናለሁ አሁንም እየተከታተልኩ ነው።
የዩቱዩብ ቻናል አለው ዶክተር ደምሴ
የዶክተር ደምሴ ሃሳብ ለብዙ ሰው ጠቅሟል እኔም ከተጠቀሙት አንዱ ነኝ ብዬ አምናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አመሰግንሃለሁ ::
እኔ የአንተን ምክር ተጠቅሜ ክብደቴን ቀንሻለሁ ከኮሌስትሮሎ ድኛለሁ እዉቀቴንም ለሌሎች አካፍዬ ሁሉም ለዉጥ አምጥተዋል ዶክተር አመሰግናለሁ ተባረክ🙏🏽❤️
ላልሰማነው እንደገና ብታሰሙን ጥሩ ነዉ
ዶከተር ደምሴ አጅግ አመሰግናለሁ ያተን ምክር ተጠቅሜ የደም ሰኳሬ ተሻሽሏል።
የስኳር በሽታ መቀልበስ እንደሚቻል ከዶ/ር ደምሴ መጀመሪያ ከእሳቸው በመስማቴና ወደ ተግባር በመሸጋገሬ በእውነቱ አሁን ብዙ ለውጥ አይቻለሁ፡፡ አመግናለሁ!!!
ዶ/ር ደምሴ እንኳን ደህና መጣህ!
ሁሌም አብረንህ ነን! ለውጥ ስላመጣን!
እባካችሁ. ዶክተሮች. በተለይ. ዶ /ር ደምሴ. በጣም. ጠቃሚ. የሆነ. በእውነት. መሀበረሰብኸን. የምትጠቅም. ከሆነ. በዚኸ. ተደራሽ. ሚዲያ. ጥቀመን. ባለማወቃችን. እያለቅን. ነው. እባክኸ. እውነት. ሲወጣ. የሚታመ ሚ. ብዙ. ናቸው. ግን. ጆሮ. አትስጣቸው. 😢😢
This is very essential information with an excellent explanation. I wish Dr. Demisie a long and healthy life. Now, we must learn from others' failures. This is a great idea please keep up this good work!
ዶክተር ደምስ በጣም ግሩም ዶክተር ናቸው።
Dr ደምሴ በጣም በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን ቀጥልልን።
ጣሉ ብትልም እኮ ልክ ነህ ነገር ግን እኛ ሀበሻ ነገር መጠምዘዝ ስለምንወድ ነው እንጂ
Dr ደምሴ ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው ተጠቅሜበታለው
He is one of the bravest and most honest professionals. Many thanks Dr. Demissie!
ዶር ደምሴ ጀግና ነዉ የቤተሰቤን ኽይወት በጤና ቀይሮታል
እኔም ስኳር ነበረኝ ነገር ግን ካለመዳኒት በአመጋገብ እና በስፖርት ኣሁን የለኝም ዶክተር ደምሴ ልክ ነው
Thank you Dr. Demissie. I am healing.
የዶ/ር ደመሴ ንግግር በጣም አስደናቂ ነው። ደ/ር sten erik berg በዪትዩብ በዘመኑ እየተተነተነ ነው።እናም ጎበዝ ነው
ዶ/ር ደምሴ ትክክል ትክክል ነው በተግባ አየሁት ሰፊ ሚድያ ይዘህ ማህበረሰቡ መለወጥ ብትችል ትልቅ ለውጥ ይመጣል
Amazing person thank you
ዶክተር ደምሴ ጀግና ነህ!
ሰወድኸ. ዶክተር. በግልፅ. የሚገባን. መልኩ. ነው. የነገረ ከነ.
ዶ/ር ደምስ የተረጋጋ ሰው ነህ ያኛው ዶ/ር መሀል እየገባ ሲያደናቅፍህ እንኳን አቋርጠህ ነው የምታዳምጠው የእውነት ምሁር ነህ🙏
ዶር ደምሴ ትክክል ነው ሰውነታችን ኩልኮስ ከ carbohydrates ብቻ አይደለም የሚያገኘው እራሱ ያመርታል፣ከprotain,ሰውነት እራሱ ካጠራቀመው ጮማ በበቂ ሁኔታ ያገኛል ስለዚህ protein እና fat essential ሲሆኑ carbohydrate ግን non essential ነው
Doctor damse betam enamesegnalen be ante meknyat matharen ke mot tadgahelenal enamesagenalen
የሰጣችሁን ምክረ ሀሳብ በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ግን በአመጋገብ ደረጃ መዘውተር ያለባቸው ምግቦች ትንሽ ቢጠቀሱ
ዶክተር ደምሴ ታደሰ የሁላችንም የህይወታችን መሬ ስለሆነ ተጠቅመናል አሁንም በርታልን ጌታ ብርክ ያርግህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ።
በርቱ ብዙ ሀኪሞች ደደም ናቸዉ አሁን ብዙወቹ ጥናት እያደረጉ አደለም አሁን ብዙ ተሻሽሏል እነሱግን ዶክተር እዳለዉ ባሉበት ገግመዋል እድሜና ጤና ይስጣችሁ
انا.فخور..جدا.بك.يادكتور
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ከነ እንግዳሽን❤
ያለ ምንም ጥያቄ ዶ/ር ደምሴ ልክ ነው ግፊት ነበረብኝ ኮሊስትሮል ነበረብኝ ስኳርም ነበረብኝ አሁን ሁሉም ቻው በጣም ነው የማመሰግነው ደምሴን
ዶ/ደምሴ የሚለው ልከ ነው ስሙት የእራሱ ልምድ ጭምርም ነው መጠርጠር አለማመን አዋቂ የተሻለ መምስል ማስመስል አድርባይነት በሀገራችን ብዙ ነው ነግሮሀል ዶ/ደምስ የሚስማ ይስማ
ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ መነቃቃት ፈጥረህልኛል ከኔ አልፎ በዙሪየ ላሉ የአንተን ቪዲዬ እንዲመለከቱ ጋብዜ ጥሩ የሚባል መነቃቃት ታይቶል እናም እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን ተሰፋ አለኝ ።
እውነት ነው እኔም የስኳር ታማሚ ነኛ አሁን ግን በምግብ እየታከምኩ ነው ዶክተር ልክ ነው በምግብ መዳን ይቻላል❤መዳኒት አቁማለሁ።
እረ በአላህ የምርሽን ነው በየት እንገናኝ ና እንዴት እንደቀነሰልሽ በነገርሽኝ በአላህ ቁጥሬን ላስቀምጥልሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ መልሽልኝ
Thank you so much for the diabolical education
I am so glad I am learning from you I taking medformin eating less I am sure I will improve soon
ዶክተር እግዚ አብሔር ይባርክህ።
I like this guy❤
ክፋለሀገር ለምንኖር ስልካችሁን አስቀምጡልን
ኢንሱሊን የሰውነት ክብደት ይጨምራል ይህንንም በራሴ ላይ አይቻለሁ ታዲያ ሜታቦልዝም እንደት ማጥፋት ይቻላል አልፎ አልፎ ለጤናም የሚጠቅም ነዉ ይላሉ ልዩነትና ማጥፍያ መንገድ በግልጽ መስረዳት በወሬ ሳይሆን በተጨባጭ መሆን አለበት
እናመሠግናሐን
ጀግና እና ጀግና ሰዉ ዶክተር ደምሴ እግዛብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ ይሄን ሴራ በማጋለጥህ እናከብርሀለን እኖድሀለን
እንደ ዶ/ር ደምሴ ትክክል ሁሉም ሠዉ ቢናገር ስኳር በሽታ ይጠፋ ነበር
ስለዚህ ፕሮግራማችሁ በጣም እናመሰግናለን ከዶክተር ተምሬ ና አመጋገቤን አስተካክዬ በሠውነቴ ላይ ትልቅ ለውጥ አይቻለሁ ስለዚህ ከልብ አመሠግናለሁ ነገር ግን ለተጋባዥ እንግዳችሁ ብዙ እንዲያወራ መድረኩን ብትሠጡት እላለሁ ምክንያቱም ዶክተሩ ለኛ ብዙ ጠቃሚ ሃሳብ ስላለው ሃሳቡን ተናግሮ እንዲጨርስ ብትፈቅዱለት መልካም ነው።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር ደምሴ ድንቅ ሰው ነህ።
Ene dr demse program keteketatelkuna yann btnqaqe metegber kejemerku behala really kemedhanit telaqqelehu gn betam kurtegnet yteyqal.
ግሩም ነክ ዶክተር
Dr. Abeba, good morning. I want to share you the book by Dr. Jason Fung about fasting. Please, if possible, tell me how to do that. Thank you.
እጅግ እናመሰግናለን!
መለስ እፈልጋለሁ
በሎዛ እኔም ውጤት ካገኙት አንዱዋ ነኝ።መድሀኒት አቁሜአለሁ።
እሥኪቁጥረሽን
በባለፈው ግንኙነታችሁ ዶክተር ደምሴ መዳኒቱን ተው አላሉም የሰዎች ግንዛቤ ማንስ ይሆናል እና አሁን በድጋሚ መቅረቡ እርግጥ ለማብራራቱ ጥሩ የሆናል ግን ሰዎች የተነገረውን በጥሞና ማዳመጥ አለባቸው።
አንድ ጥያቅ አለኝ ስኳር የሚወረደዉ በምን ምክንያት ነዉ ? Type 2 diabetic ላይ ይታያል ወይ
ደሰ ይላል
ዶክተር እባክሀ ስልክህን ንገረን በሰጠኸን ትምህርት ለውጥ በማምጣቴና መድሀኒትም ማለትም የስኳር መድሀኒትም በቀን ሠላሳ ሲሲ ነምወስደውን ወደ አምስትሲሲ ብቻ እየወሰድኩ ነዉ አሁን ዶከተርን በትህትና የምጠይቅህ የደረስኩበትን ዝርዝር ሁኔታ ላስረዳህ ና ልረዳ ስለፈለግሁ ስልክህ መለትም የምትገኝበትን ብትነግረን ስል እጠይቅሀለሁ አመሠግናለሁ
በጣም ጥሩ ነዉ።
Wanawochu yewechiwochu yegenzeb Mench selehone New enji Yehen besheta Madame chegewachew aydelem Gen Ye GENZEB Mench adregewet New
Betam teru dr.neh tebarek
ምልክቱ (indictors)ከአጠፋ በሸታው ጠፋ ማለት አይደለም የሚባለው አባባል ብዙ አልተመቸኝም። ሱኳርም
መታመሙን የሚታወቀው በምልኩቱ እኮ ነው። ሩት ኮሶ
ምንድነው?በደብ በሳይንሰ የተደገፈ መረጃ በዓለም አቀፍ ደረጃ መታወቅ ይኖርበታል።
የዶክተር ደምሴን አድራሻ እንዴት ማግኘት እንችላለን?
Well come
የሰኳር በሽታ ከውፍረት ጋር እነደተገናኘ ነው የሚነገረው። መጾምም ጠቃሚ ነው ይባላል።
ለቀጭኖችስ? እንዲያውም ከክብደት በታች የሆኑት ስኳር በሽተኞች የአመጋገብ ዘይቤና ሰፖርት እንዴት መደረግ አለበት ማለት ነው?
Yeketenem sekuwar ena yesende zer 0 zero mareg new
ዶክተር ኣዲስ ነገር አላመጣም አለም ላይ በሰፊዉ እየተንሰራፋ ያለ ነዉ. Google ሰፊ ጥናቶችን ያቀርባል. ይልቅ ጤና ጥበቃና ዶክተሮች ካለማወቅስለገደሉት ሰዉ በትንሹ ይቅርታ ይጠይቁ.involuntary manslaughter ነዉ. ይሁኔ ግን የት ነዉ የተማረዉ??
.
ዶክተር ደምሴ ያውራ በጣም ይችላል ጊዜ ተመቻችቶለት በተለይ ስለደም ግፊት በደንብ ያብራራ
እኔ ቀጭን ነኝ ስክዋር በሽታ አለብኝ ወዴት ልጥፋ
እንጀራ ለስኳር ይከለከል ዶር
ግርም የሚለኝ የዶክተሮቹ መድሀኒቱን ተጠቀሙ ለማለት መንደርደር ስኳር በሽታ በራሱ ያን ሁሉ እግር እስከመቆረጥ የሚያደርሰዉ መድሀኒቱ ነዉ ሌላ ቢቀር በ ምግብ መቆጣጠር ይቻላል
አረ እኔ ከሲታ ነኝ ግን ሱካሬ አልስተካከል አለኝ
የ አንድ ቤተሰብ አኗኗር ዘይቤና አመጋገቡ አንድ አይነት ሆኖ ሳለ ሁሉም ቤተሰበች ሳይሆን አንዱን ለይቶ ስኳር በሽታ የሚይዘው እንዴት ነው?
በዘርስ ይተላለፋል ወይ?
እንኳንደህና መጣችሁ እምፈልገውን ነውያመጣችሁልን መፍትሔውን አብራችሁ ስጡንእንዲሁ ብትነግሩን ለውጥአናመጣም እባካችሁ እርዱን
ENDE GEDEL MAMITO YETESETENIN BICHA YIZEN YEMASTEGABAT CHIGIR NEW.RESEARCH SERTO GIN LEMENGIST MAKREB YICHIL NEBER.
ክብደታቸው ትንሽ የሆኑ የስኳር ታማሚዎች ነገር ግን በዚህ ዘዴ የዳኑ ብታቀርቡልን ።
Sport ስራ።
Rasun yechale wusane enna dicipline silemifelig... lewut sayayu tilewu...gedelun nw milut habesha ayalkibet.
መዳኒት ተው አላለም
የስኳር በሽታ ያስታግሳል እንጂ አያድንም ።
ወንዱ ጋዜጠኛ ካድሬ ነገር ነው ። ከይቅርታ ጋ (you have to do more research please)
ሴቷ መጭራሽ ለፕሮግራም መሪነት የማትሆን ነች 1ኛ ሀሳብ አታስጨርስም 2ኛ ጥያቄዋን ታንዛዛለች
ዶ/ር ደምሴ መድኃኒት አቁሙ አላለም
The cause of dibetis is lack of ibsulin in the blood used to metabolize carbohydrates to produce energy. Therefore, giving drugs that normalize insulin in the body is not treating the symptoms, but cause, which is lack of insulin due to a number of factors.
እናተን ሳይ ተስፋ አልቅርጥም
Dgreme swe nhe
ቤተሠብ እንደማመር
Enyan xeqmonal
በሽታውን መቆጣጠር ነው የሚባለው
እነዚህ ሰዎች ይሄን ሚድያ የድርጅታቸው
የማስታወቂያ ሰሌዳ አደረጉት እኮ ::
Men agebak tada.
Hasabun yzek athadem
ለ ማስታወቂያ ብላችህ አሉባልታ በ mainstream media አታሽቄብጡ
Ante demo ye sedib Dr. Neh ende? Hooo
ትምህርታችሁን በየግዜው የምትለቁትን እየተከታተልኩ ለሌሎችም ሸር አደርጋለሁ እኔም pre.dihibate ስለሆንኩኝ በተፈጥሮ ለመዳን እየጣርኩ ነው የናንተን እገዛ እፈልጋለሁ አመስግናላሁ
የዶክተር ደምሴ ሃሳብ ለብዙ ሰው ጠቅሟል እኔም ከተጠቀሙት አንዱ ነኝ ብዬ አምናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አመሰግንሃለሁ ::
እኔም ስኳር ነበረኝ ነገር ግን ካለመዳኒት በአመጋገብ እና በስፖርት ኣሁን የለኝም ዶክተር ደምሴ ልክ ነው
እኔም ስኳር ነበረኝ ነገር ግን ካለመዳኒት በአመጋገብ እና በስፖርት ኣሁን የለኝም ዶክተር ደምሴ ልክ ነው