ምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር ክፍል 29/ Mirtu Gebeta EP 29

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu_Gebeta

ความคิดเห็น • 138

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 3 ปีที่แล้ว +35

    የሀገራችን ሠላም የናፍቀው ማነው መልካም ዜና መስማት የሚስደስተው ላይክክ♥

  • @kobramohammad6401
    @kobramohammad6401 3 ปีที่แล้ว +10

    ሳራ ጎበዝ። ሻይኣፍልተሽኣቀረብሽላቸዉ።ብርድነዉ ይጠጡብለሽነዉ😄

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 3 ปีที่แล้ว +1

    የምርጡ ገበታ ዳኞች የእዉነት ዳኞች ናቸዉ

  • @shimelisdinsa2512
    @shimelisdinsa2512 3 ปีที่แล้ว +17

    ፕሮግራሙ አሪፍ ነበር ተወዳዳሪዎቹ ግን ግን በጣም ተደናግጠው ነበር። ደሞ ሼፍ ከአብራክ ዛሬ የት ጠፋ? በጣም የሚወደድና የተወዳዳሪን ሞራል በመጠበቅ ትክክለኛ ዳኝነት የሚሰጥ ነው።

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    አብሹ ቀላል ነበር ለምን ቆጆ ጁስ ይወጣው ነበር ቅቅቅ በናተ አልፈርድም በምቾት ሰርተው 15ሺውን እዳይወስዱ በተለያየ ነገር እዲፈተኑ አርጋዋቸው እጂ ስራው አያቅትም ነበር ውሀ የለ ካሜራ ድብር ድብር ስአት እሩጫ ስለዚህ እነሡ የሠው ፊት ቀርበው አያቁ ኩሽና ነበር እዲት አይደነግጡ

  • @ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ
    @ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ዳኝሆችን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ዳኛ ናቹ

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 ปีที่แล้ว +6

    ሼፍ ፍስሀ ደግሞ ምርጥ ከነሚስጣቸው አስተያየቶች ጭምር 💪🏿💪🏿💪🏿🦾

  • @ethionaaschannel2701
    @ethionaaschannel2701 3 ปีที่แล้ว +2

    This program is amazing 🤩 the light skin girl o she’s innocent 😇

  • @rozinageberhiwot3575
    @rozinageberhiwot3575 3 ปีที่แล้ว +2

    አስተያታችሁን እወደዋለሁ ፣ ግን ዊርድ የሆነው ግባት የምታቀርቡትን አሰራሩን በትክሰኞ መንገድ. ልናዉቀዉ አልቻልንም. ፣ሁለተኞዉን ቮዋ አናንተ ለምን አታሳዪንም፣ አለማወቁ በዛብን።ከይቅርታ ጋር🙏🙏

    • @sus2475
      @sus2475 3 ปีที่แล้ว

      ምኑም የማይገናኝ ያቀርባሉ እንዴ የውጭ ሀገር ምግብ ውድድር በጣም እከታተላለሁ ግን ያ ሼፎች አንድ ነገር ሰርተው ለተወዳዳሪዎች ያሳያሉ ያቀምሳሉ ያንንው አሰራር እንድሰሩ ያዟቸዋል እቃውንም ከኪችን እራሳቸው እንድፈልጉ ያደርጋሉ

  • @rahmaali5551
    @rahmaali5551 2 ปีที่แล้ว

    ሐባይብ የ7 አመት ልምድ አላቸው አሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂የመዳም ቅመሟች

  • @selamawitwondimu9880
    @selamawitwondimu9880 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጡ ገበታ ፕሮግራሙ ቆንጆ ነው የምትሰጧቸው ግብአቶች የሌለ ነው ለማስተካከል ብትሞክሩ

    • @tewabechamede4318
      @tewabechamede4318 3 ปีที่แล้ว

      Yekrta..lemen..endhe..ayente..ymistachew.and.chifefetro..yemsrate..chelota..endinorachwen..wetatoche..selhonu..bezu..selmitbkebachwe..semu..becha..endinorachwe..ayseflgeme..aleblzya..hotelochche..edgte..aygnume

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 ปีที่แล้ว +4

    ሴት ሲበዛ ጎመን ጠነዛ ወንድ ሲቀላቀል ነው ጥሩ😂😂😂😂😂

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sus2475
      @sus2475 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 3 ปีที่แล้ว

      @ኤማንዳ ቲና ሴት ወንድ የሚያበላልጥ አስተሳሰብ ድሮ ቀረ እኮ

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 ปีที่แล้ว

      @@hanaabate2761 እኔ መች ይበልጣሉ አልኩኝ ወንድ ሲኖር ጥሩ ነው ያልኩት

  • @لاإلهَإلاالله-ي4و4ف
    @لاإلهَإلاالله-ي4و4ف 3 ปีที่แล้ว

    እንደው ውድድር ስለሆነ ግራ ያጋባል እንጅ ምርጥ የአርቦች ወይም ቱርክሽ ቁርስ ማዘጋጀት ይቻል ነበር

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 3 ปีที่แล้ว +2

    50 አለቃ ብስራት እርፍ🐒🐒🐒ወታደሮቼ ሰምታችዋል ስማችው ለዳቦ ተሰጠ

  • @rahmaaq7715
    @rahmaaq7715 3 ปีที่แล้ว

    አስዋዋቂው ደስ ሲል

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ዝም ብሎ ነው ሴቶች አትደንግጡ እረጋ በሎ ለመስራት ሞክሩ ጎበዞች ናቹ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን ዛሬ ሴቶች ብቻ

  • @melsatube3058
    @melsatube3058 2 ปีที่แล้ว

    ዘይቱ ግን መጥበሻው ይቀይሩታል

  • @rahmaali5551
    @rahmaali5551 2 ปีที่แล้ว

    ደሞ ንፀሕና የላቸውም 🙄🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣

  • @sadeabduyoutubs4898
    @sadeabduyoutubs4898 3 ปีที่แล้ว +4

    ሆት ዶግ ስጋ ማለት ትኩስ የውሻ ስጋ ማለት አደል

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว

      ክክ

    • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
      @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 ปีที่แล้ว

      ተሳስተሻል

    • @ሉሉውሎዪዋ
      @ሉሉውሎዪዋ 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ግን ሊሆን ይችላል ሽታው በጣም ያስቀይማል በተለይ በስሎ

    • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
      @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ አይደለም የብዙ አይነት አለ አንድ አይነት ብቻ አይደለም😂😂😂አስቀሽኛል ግን

    • @Tiyashow
      @Tiyashow 3 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😂😂😂🙈🙈

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ያስፈራል ሴቶችዬ

  • @sisayhanna6705
    @sisayhanna6705 3 ปีที่แล้ว

    ማርች ኤት ነው ዛሬ?

  • @sophiamedhaniemaekele3391
    @sophiamedhaniemaekele3391 3 ปีที่แล้ว

    Wellcome

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 3 ปีที่แล้ว

    ግን እኮ 1ቀን ግህባት ረስታ ያለፈች ልጅ አለች እስኪ ምታስታውሱ ካላቹ

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 3 ปีที่แล้ว

      ሊሆን ይችላል ግን ኢቺ ሁለት ነው የረሳችው ለዛ ይመስለኛል

  • @السلامف-ش4ح
    @السلامف-ش4ح 3 ปีที่แล้ว

    uuuuuuuu gowatii gowantii godhaa jamaa

  • @ወንጌልሀበሻዊት
    @ወንጌልሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว

    Hot dog _ግን የምን ሰጋ ነው?

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 3 ปีที่แล้ว

      የዶሮ እኛ ሃገር የአሳማ አይገባም

  • @reshanuri4425
    @reshanuri4425 3 ปีที่แล้ว

    Tsegurachewun sayishefanu sheaf 😛😛😛😛🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣

  • @semirajemal1072
    @semirajemal1072 3 ปีที่แล้ว

    Dagnoch lemetesetute astyayet eyetenkekachu meknyatum ychama birr laynorchwe yechlal belachu asebu hoteloch mech yekefeluna enesu bea esat tekatelwe balebetchu gen fitachwe yaberal kalhonea demo kemgebatachwe befite dewlachu atenegeruachwem orientation yelem mert shiffe mekbeb

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 ปีที่แล้ว

    ምስግና ሽክ ነው በቃ

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 ปีที่แล้ว +1

    🙋‍♂️ምርጥ ሎጎ ዲዛይን ማይክሮሶፍት ወርድን ብቻ በመጠቀም
    👉ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ቻናሉን ይጎብኙ ?

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 3 ปีที่แล้ว +1

    I wish you don't use English language, try use our own language please.

  • @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ
    @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ 3 ปีที่แล้ว

    16:45 ባአላህ ምድነው ሰወቸ ሲሰጡኝ ዙባላ ነው የምጥለው

    • @ወሎወሎየ
      @ወሎወሎየ 3 ปีที่แล้ว

      ብይ የሚበላ ነው hotdog ይባላል ከዶሮ ስጋ ተፈጭቶ ነው የሚሰራው ብይ

    • @FM-mg6ww
      @FM-mg6ww 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂የሰው ንብረት ጨርሰሻል

    • @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ
      @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ 3 ปีที่แล้ว

      @@FM-mg6ww ቀላል😁😂

    • @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ
      @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ 3 ปีที่แล้ว

      @@ወሎወሎየ እሽ ማር

    • @FM-mg6ww
      @FM-mg6ww 3 ปีที่แล้ว

      @@ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ በይ ለወደፊቱ ብይ እኔ አልወደውም 😂😂😂😂😂

  • @markonet4122
    @markonet4122 3 ปีที่แล้ว +1

    🔴ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ ሳብስክራይብ ብቻ እንድታደርጉ ነው ምፈልገው ወጎኔቸ።🙏🏼💜 🇪🇹

  • @satennaw
    @satennaw 3 ปีที่แล้ว +17

    እውነት ለመናገር ሼፍ ነኝ በአውስትራሊያ ብኖርም እንደነዚህ አይነት ምርጥ ( ዳኞች ባለሙያ በሀገራችን ስለተገኙ እናመሰግናለን ክብር ይገባቸዋል ሼፍ መክብብ ቆፍጣና ። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሼፍ ስላለን በጣም እናመሰግናለን እንኮራባቹዋለሁ ማለቴ ሁላቹንም ።

  • @seadifamily
    @seadifamily 3 ปีที่แล้ว +9

    የሚሰሩበት ቦታ የቃ ማጠባ ውሀ መሰራት አለበት

  • @meremmerem
    @meremmerem 3 ปีที่แล้ว +32

    ይሃ ፕሮግራም በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ደስ ይላል እኔም ወደ ኢቲወ ስመጣ መወዳደር እፈልጋለዉ አምስት አመት እሩዝ የመቀቀል ልምድ አለኝ 😀

    • @alem4310
      @alem4310 3 ปีที่แล้ว

      ያሳካልሽ የኔ ጀግና ማንም አይበልጥም።

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 3 ปีที่แล้ว

      ወድ, ቤተሰብ, አደረገኝ

    • @milikyaze9148
      @milikyaze9148 3 ปีที่แล้ว

      hahahahahahaha 5አመት የሩዝ የመቀቀል ልምድ አለኝ ስላልሽነው ያሳቀኝ
      እና ምግብ መስራት ልትችይ ትችያለሽ ግን ውድድር ላይ መቅረብ እራሱ ፈታኝነው
      ሳራ ጎበዝ እደሆነች ታስታውቃለች ግን ያው የመደናገጥ የመርበትበት ችግር ነበረባት

    • @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
      @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ሀማም

    • @alemkerenessa2104
      @alemkerenessa2104 3 ปีที่แล้ว

      Rice also need atention

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 ปีที่แล้ว +18

    የዚህ ፕሮግራም ዳይሬክተር ካሜራ ኤዲቲንግ እሚሰሩት ትልቅ አክብሮት ይገባቸዋል ።
    ሳያቸውው ሼፍ ሁን ሁን እሚያስብሉ ዳኞች 🙏🙏 ትልቅ አክብሮት

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +5

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::

  • @abitimengestu5793
    @abitimengestu5793 3 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬስ እኔም ሳህኑ ባዶ እንዲሆን ተምኝቼ ነበር አያያዛቸው እራሱ ደስ ኣይልም

  • @ሀያትየጉራጌዋ
    @ሀያትየጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሻሂ ቅጠሉ ስኳር አምጥታቹ ሻሂ አፍሉ ከዛዉም ብርድ ነዉ ይጠጡ

  • @anshlim1233
    @anshlim1233 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ልወሎ

  • @Merawi
    @Merawi 3 ปีที่แล้ว +2

    ....that black girl deserves to win that 15000birr. You guys are so cheap

  • @melattigistu7084
    @melattigistu7084 3 ปีที่แล้ว +3

    Chef mekbeb he is a very objective honest judge I have ever seen he is very supportive motivating and at the same time he is honest and very professional he is the right person for the show

  • @zehara6152
    @zehara6152 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል የሚያሸልም ስራ አልሰሩም የሃሊማ ደሞ ጠና

  • @bekab5162
    @bekab5162 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳርዬ የኔ ምስኪን በነጠላ ጫማ የመጣችው ድፍን ጫማ ባይኖራት ነው ። ዳኛው ከሚያሳቅቃቸው ይሄን ቢያልፍ ጥሩ ነበር። ቢኖራቸውም ለብሰውት ይመጡ ነበር, ምን አይነቱ ነው በጌታ
    ባገኘሁሽ የኔ ውድ እህት 😔

  • @samf2062
    @samf2062 3 ปีที่แล้ว +3

    ኩሽናቹ የተሟላ አይደለም በጣም ወሳኙን ነገር የላቹሀለም ውሃ ውሃ ዉሃ የለም

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว

      እቃ ማጠቢያ ያስፈልጋል

  • @miftamohammad7355
    @miftamohammad7355 3 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬዎቹ አልሠሩም ሰነፍ ናቸው

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እራሱ ምርጥ ሼፍ ነኝ
    ለራሴ 😜
    አምሳ አለቃ እሚባልም ብስኩትም አለ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +1

    ምስግና ሽክ ነው በቃ ይመችክ ሼፍ መክብብ ድንቅ ነክ እኮ ሼፍ ፍሰሀ የምሰጠው አስተያየት ደስ ይላል ግን ዛሬ ምነው ሴቶቹ ተደናገጡ

  • @yohannesbelete1544
    @yohannesbelete1544 3 ปีที่แล้ว +2

    Ebs progrmoch ለኔ ምርጡ ❤️

  • @Tube-xl1pg
    @Tube-xl1pg 3 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ ሰብስክራይብ እርጉን አትለፉኝ.

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 3 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖስዬ የኔ ድንቡሼ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว +2

    16 ማንም አልቀደመኝም ክክክክክክ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሽፍ ዮሐንስ ምርጥ ሽፍ እና አስተማሪ ነህ

  • @alem4310
    @alem4310 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ ሲአስጠላ ውዱን እንቅልፌ ቀጥቸ ባዶ ሆነ ስራ በጣም ትችል ነበር።

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 3 ปีที่แล้ว +1

    The ingredients that u offer isn't good at all very strange

  • @أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي
    @أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳኛዎች አስተያየታቸው ወሳኝ ነው

  • @3tube607
    @3tube607 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥብሮግራም የዛሬው 3ስቶች ደስሲሉ

  • @علياعبدو-س8ث
    @علياعبدو-س8ث 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይወፍራሙሠዉሞራልይነካል

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልንን

  • @R.A52
    @R.A52 3 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶቹ በጣም ተደናግጠዋል አይዞን

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga ปีที่แล้ว

    yes

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว

    እንደ ውድድር ግርር ቢያደርግም የዛሬዎቹ ግን ምንም አልሰሩም ለ እይታ እንኩዋን አይስብም🙄🙄🙄

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว

    ከነጮቹ ጋር ሲታይ ፍጥነት ይቀራቸዋል

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 3 ปีที่แล้ว

    Fair ayedelem fanose Ashenafe mehone neberebat. Yehe yene asteyayet new.

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 3 ปีที่แล้ว

    ውሀ ሳይኖሮ ኩሽና ይጨንቀኛል።

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 3 ปีที่แล้ว

    Master chef copy new ጥሩ ነው

  • @R.A52
    @R.A52 3 ปีที่แล้ว

    ሆዶግ አሎደውም ሴቶችዬም ጎበዝ ናቹ በርቱ😍😍

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว

    Harife new

  • @shewayeammanu2923
    @shewayeammanu2923 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ሾሼጅ ፔፐሮኒ ቤከን ምትበሉት ነገር ነው የማይመቸኝ የአሳማ ስጋ ነው እኮ መቸም ሳታውቁ ነው ብየ አልገምትም 😣😡😡

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 3 ปีที่แล้ว +1

      እኮ ይዶሮ ብለው ይሸውዱናል ይሳማ ስጋ ቱቱቱ በእጄ ነክቼው እንኳን በደንብ ነው ምታጠበው ቋቅ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 3 ปีที่แล้ว +1

      አይሴቶች የኩሺና ሙያ ከኢትዮጲያ ሴቶች ተሰናብታለች😂😂😂 ሁሉምማለቴ አይደለም
      ዳውን ዳውን ወንዶች ሙያችንን መልሱልን ✌ሴትችየ ምን ይመስላችሓል

    • @sus2475
      @sus2475 3 ปีที่แล้ว

      @@b.tyoutube8191 ግን እስከዛሬ ታፍጦኝ የበላሁትን ልታስታውኪኝ ነው

  • @nikodimosbarnabas8343
    @nikodimosbarnabas8343 3 ปีที่แล้ว

    ዳኞች አድናቆት ጨምሩ ስትናገሪ።ተወዳዳሪዎች ሲጀመር ጎበዝ ናቸው ባለሙያ ናቸው ምርጥ ገበታ ለመስራት እንጂ ጎበዝ መሆናቸውን ተናገሩ።

  • @hayad1041
    @hayad1041 3 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጣቹው ምርጦቼ

  • @hailurobele6938
    @hailurobele6938 3 ปีที่แล้ว

    She could just make tea and present with the food!

  • @senait689
    @senait689 3 ปีที่แล้ว

    I was worried how the test will be, when I saw the way she used fenugreek powder "weirdest" 😳. Also her cooking was complicated 😳 she loved EGGS 🥚😅 all her cooking methods are with Eggs. so could it be because eggs make test
    good and cover the nasty cooking 🍳 ? "Dikmet yshefnal"?

  • @ሚስክቲዩብ
    @ሚስክቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ዶግ እኮ ውሻነው ውሻም የውሻስጋም መብላት ተጀመረእንደ??

    • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
      @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 ปีที่แล้ว +1

      ባረበኛ ነቃንቅ የምንለው ነው የውሻ አይደለም

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว

      @@እናቴለኔሲልያኑርሽ ኧረ የውሻ አደለም የላም ሥጋ ነው ፁሁፉን አንብቡት

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አበላለሁ አታበላሹብኝ ሥጌቸውም ትቻለሁ

    • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
      @እናቴለኔሲልያኑርሽ 3 ปีที่แล้ว

      @@nefisa3053 እኔ መቸ የውሻ ነው አልኩኝ መመለስ ላለብሽ መልሽ እኔ አውቀዋለሁ

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 3 ปีที่แล้ว

      ዶግ በእንግሊዝኛ ነው ውሻ ይህ ምግቡ በአማረኛ መሰለኝ