Chief Tande Fier Family really everyone we love you guys. This beautiful family. Always our hero. guys for all merry Christmas ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.Mamet you are the best ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንተ ሰውን ለማስተማር ለብርቅዪ ልጅህ እንኳን አልሳሳህም በጣም ነው የማደንቅህ። it is not a big deal it"s a prank only for few minutes on top of that it's good to experience how it feels to be pranked. Please freye, do not stop negative people were there and will be there you can't change that just ignore them and move on with positive people.
Ere ferye makom yelebachum Abesha eko yehone seat yawetashal yehone seat yaweredeshal pranku astemari new befetsum wede hwala yelem wede fit new telat des ayebelew❤❤❤
Tonde. in the country where I live, the system forced family to inform kids even the young ones to be told about the situation of their dying parents. So what needs to be told to kids has to be told. Otherwise parants could loose the trust of their kids. Anyways Freye I saw your pain on the vedio and I really admire you the way you handle the situation. My dear, dont expect positive from everyone. These days for some reason people prefer to give -ve comment than being positive. So do what you have to do leaving the negative thing behind. You are the best mom, best wife and an amaizing person. I alaways wish yoy were my friend or sister. We love u all!!! Mamaye Edegilin.
We Ethiopians have problems instead of learning. We like to criticize. Because, we didn't want to learn. Sometimes I don't understand why it is like that. But Fereye and Tonde don't give up, if you want to learn you can. In every family there are voices that treat their child badly. You didn't do anything bad do not giving up. I also love
ከፍሬ ጋር ተለያየን | ማማዬ ከት/ቤት ስትመለስ ፍሬን አጣቻት | አልቅሳ አስለቀሰችኝ
th-cam.com/video/DbyF_qKII0o/w-d-xo.html
አንድ ነገር እናስብ እስቲ የማሚቶ ለቅሶና መሳቀቅ ከ30-40 ደቂቃ ቢሆን ነዉ ግን በናትና አባት መለያየት አመታት የሚያለቅሱ የሚሳቀቁ የሚያዝኑ ልጆችን አስቡ ከፕራንኩ በላይ የሁላችንንም ቤት የሚያንኳኳ ነዉ
የሚዲያ ሠው ቻይ መሆን አለበት የኔ ቅመሞች የምር ጠንካራ ባለትዳሮች ናችሁ እንዳታቆሙ
ለሰው ብላችሁ ሰራችሁን አታቁሙ አንድ አንድ የእርጎ ዝንቦች ቢኖሩም አብዛሃኛው ሰው በጣም ነው እምንወዳችሁ❤❤❤❤ ሌላ ዳጊ ሁሌም እመትሰራው ፕራንክ እጅግ አስተማሪ ነው እኔ በግሌ በጣም ነው እማከብራችሁ!!! ሰላማችሁ ይብዛ።
ፍርዬ ተሳስተሾል ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ቶንዴ ይስጠን በምንም ምክንያት መውቀስ የለበትም በየቤቱ ያለ ጉዳይ ነው....!!!!!በጣም በጣም ትምህርት ስጪ ነው ቶንዲ እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰብ ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
ይሄ እኮ ኖርማል ነገር ነው ምክንያቱም ልጆች እኮ ወላጆቻቸው የእውነት እየተለያዩ የከፋ ሁኔታ ላይ ይወድቃሉ ማንም ሰው ደግሞ የማሚቶን አስተዳደግ ያውቃል ምን አይነት ምርጥ ወላጆች እንደሆናችሁም ጭምር ፍርየ ምንም እንዳይመስልሽ ❤❤❤
ቶንዴ አንተ ያደረግኸው በጨዋነት ነው እንጂ እንዲህ እንዲሰማህ አያሰፈልግም ነበር ።ፍሬ ምርጧ ሚሰትህ የማሚቱ እናት አይክፋሸ ለመላው ቤተሰብ ለቶንዴ፣ለፍሬ፣ለማሚቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ለመናገር ማንም እንኳን ማሚቶን ብንወዳት ከእናተ በላይ አይደለንም፡፡ ፍርዬ ግን ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው? ቶንዴ ጥሩ ትምህርት ነው ፡፡
ፍሬ ጥፉቷ ምንድ ነዉ ኘራንክ ያደረጋት ቶንዴ ነዉ እባካቹ እናስተዉል
ኸረ ቶንዴ በጣም ሚገርም ትምህርት ነው ያለው እውነት ለመናገር በጣም አልቅሻለሁ በሰአቱ ግን አስተማሪ ነው ሁሌም ምመኘው ነገር ቢኖር ልጄን ከባቱጋር ከናቱ ጋር አብሮ እንዲያድግ ነው ሁሌም ሀሳቤ ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይሙላልን❤❤?ፍርዬ የኛ ልእልት ነይልን🎉🎉🎉🎉❤
ምን አገባቹ የፈለሉትን ብያደርጉ. ኮማቾት ስራት ያዙ ዩቱፕ ማቆም የለባቹሁም ማን ደስ ኢበለው ብላቹ ነው🎉🎉🎉😢😢
የኛ ሰዉ ጨርሶ አያይም እንጅ ትምህርት ሰጭ ነዉ ❤❤❤ፍርየ ለኮመት ቦታ አትስጭ ስወዳችዉ ኮመት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ ግድ ሆነብኝ❤❤❤❤
😢😢😢ውይ ለምን ያኛ ሰው ጥሩ ና ትምህርት ያለው ነገር መቼ ይወደል እናንተ ደሞ ምንም ጥፈት ዬለበቹም መምቶ በጣም ስለምዮዱ ይሆናል እሶወ ስተለቅስ መንም አይፈልጉም ለዛ ይሆናል እጅ ምርጥ ሥራ ነው ያሰራሀው 😊😊
ሼፍ ቶንዴ አበሻ እንዲህ ነው እኮ መማር አይፍልግም ሳቃችሁም ደስታሁም ያስተምራል ማሚቶ ፍቅር ናት እድገት ትበልላው እንዳትተው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይ ቶንዴ ፕራንኩ እኮ በጣም አስተማሪ ነው ፍርዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ሩህሩህ የእናቶች ተምሳሌት ነሽ ዝም በያቸው ቶንዴ በጣም ምርጥ ሰው ነህ አንተ ከፍቶህ ስላየውህ ከፋኝ አይዞህ ወንድሜ
ነገሩን positively ነወሰ ያየሁት አስተማሪነቱና መልእክቱ ላይ ነው ማተኮር ያለብን የማሚቶ እኩያ ሴት ልጅ አለችኝ ማሚቶ ስታለቅስ በጣም feel አድርጊያለሁ እና ቶንዴ እናንተን በጣም ነው የማከብራችሁ
ልጅቱ አሳዝናኛለች ግን ከ እናትና ከአባት በላይ ኮማች ማዘን አይችልም ስራችሁን ስሩ ❤❤
❤❤❤❤❤የሰራኸው ምንም ስተት የለውም እኔ የደረሰብኝ ነው እንደናንተው አንድ ልጅ ነው ያለኝ በእኔና በአባትዋ ምክንያት ልጄ አባትዋን በጣም ስለምትቀርበው ትብዙ ተጎድታብኛለች ስልካችሁን ባገኝ ደስ ይለኝ ትክክል ያለውን ነው ያቀረባችሁት
እይ ቶንዴ አበሻ መልካምም ብተሰራ መጥፎም ብትሰራ ከማማት ከመሳደብ ከመተቸት አናቆምም አቁመንም አናውቅም ስለዚህ ሼፍ ቶንዴ እንደውም ዮቲዮብ እናቆማለን ሳይሆን እንመጣለን በደንብ እንሰራለን ነዉ የሚባለው እነሱን ተዋቸው ማለቴ ቅናት ምቀኝነት አናታቸው ላይ የወጣውን ማለቴ ነው ፍሬ እና ቶንዴ የሚዲያ ሰው ሲኮን ደንዳና ልብ ቻይ ልብ ያስፈልጋል በርቱ እንወዳችኋለን ኑልን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ግን እንደውም በመጥፎዎቹ መልካሞቹንም አትናቁን ኑ ብለናል ኑ!
የኔ ልእልት ለማን ብለሽ ነው ቆንጆ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
Chief Tande Fier Family really everyone we love you guys. This beautiful family. Always our hero. guys for all merry Christmas ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.Mamet you are the best ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛ ሰው ግን ከስድብ መቼ ነው የምንቆጠበው ፕራንክ ነው አለ በእርግጥ ለህፃኗ ከባድ ነው ግን በስድብ አይደለማ የሚታረሙት
መንፈሰ ጠንካራ ሁኑ የማማዬ ጉዴይ እኔም በጣም ነው የከፋኝ ግን እንደአስተማሪ ቂጠሩት የእናንተን ማደግ የማይፈልጉ እንዳሉ ማሰብ አለባችሁ ፍሬም በዚህ የጠላት መንፈስ ተስፋ አትቂረጪ ጠላት አይኑ ይጥፋ
በጣም ልክ ነክ በእናት እና አባት መለያየት ልጆች ምን ያህል እንደሚጎዱ ለማያውቁ ሰወች ነው ። ተቃራኒ ሰወችን አትስሙ አሉባልተኞች ናቸው ማሚቶ እንዳስለቀሰችን ስንት ልጆች ሚያለቅሱ አሉ 100% ትምህርት ነው we love you Guy's❤
ቶንዴ በርግጥም በፕራንኩ ብናደድም ግን አስተማሪ ነገር አለው ደግሞ ለፍርዬ እናትነት ምን ይወጣላታል ለልጇም ብቻ አደለም ላንተም እንስፍስፍ እናትና ሚስት ናት ፍርዬ የኔ ቆንጆ አታኩርፊብን እንወድሻለን ደግሞ ይቅርታ❤❤❤
እኔ ተምሬበታለዉ እኔ የቶንዴ ፐራንክ አድናቂ ነኝ ቀጥሉበት በርቱ
ፍርዬ ደሞ አትጨማለቂ እንዴት በናፍቆት እንደምጠብቃቹ አታቂም እንዴ ዳይ ወደ ስራ ደሞ ሰዉ የፈለገዉን ይበላ ሰዉ እኮ የተፈጠረዉ ለማለት ነዉ🤷♀️
*ዉሾች ይጮሀሉ ግመሎች መንገዳቸዉን ይሄዳሉ።
**ፍርዬ አየሽ አሁን እያደጋቹ ነዉ ማለት ነዉ እንዳትቆሙ ቀጥሉ b/c ባትሰሪ ባትለወጪ ባትታወቂ ማን ይናገርሽ ነበር የኔ ቆንጆ እንዳትቆሚ ወደፊት ወደላይ አላህ ያጠንክርሽ ጎበዝ👏❤️💐
ቶንዴም በሌላ ፐራንክ እንገናኝ 🫡
ፍርዬ አትሰሚያቸው ዝም በላያቸው የኔ ውድ ❤❤❤❤❤
ማሚቶ ስታለቅስ አንጄቴን ስለበላችው ነው እናትና ልጅ ሲለያዩ ማየት አልፈልግም ለዛ ነው ፍሬ ምርጥ እናት ምንም ጥፋት የለባትም እሷም ፕራንኩ አስደንግጧቷል ፍርዬ ይቅር በይውና ነይ አደራ
ሁሉም ሰው ሰራ ፍት ናቸው ምንም ችግር የለውም ኖርማል ነው❤
በትክክል ትምህርት ነው ምንም ጥፋት የለባቹም👌👌👍👍
ኧረ ፍሬ ሰው በቃ እንደዚህ እኮነው ለማን ብለሽ ነው 😢
TH-camላይ ከወጣችሁ መጥፎም ደግ commentsአለ keep doing what you doing....
እንተ ሰውን ለማስተማር ለብርቅዪ ልጅህ እንኳን አልሳሳህም በጣም ነው የማደንቅህ። it is not a big deal it"s a prank only for few minutes on top of that it's good to experience how it feels to be pranked. Please freye, do not stop negative people were there and will be there you can't change that just ignore them and move on with positive people.
❤❤❤❤ የጠላትቹ ይዘጋ ለጠላት ማናደድ አለባቹ እጂ እናታለምን ትተዋላቹ ሰወ ለማይገባው ነው የሚያውራዉ አይ አይ ለእኛው ታስፈልጋልቹ 😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤
እንዴ ቶንዴ ትክክለኛውን ነገር ነውኮ ያደረከው ❤❤❤እንዳውም ቶንዴ ሁሌ የምትሰራው ቪዲዮ ሁሉ አስተማሪ ነው እና እንዳታቆሙ
እናት ትክክል ናቹህ ትምህርትነው ይስተላል ፍቹህት እረበመብርአን እዴህአትኡኑ እንውዳቹአለን😢😢❤❤❤❤❤❤
Please !!!!!! don't stop.You are my favorite.
ቶንዴ ሰው እኮ ብዙ ይባላል ሲቀጥል አስተማሪ ነው ከሰው ይልቅ ፍሪታ ልትረዳ ይገባታል ቶንዴ ስርአት ያለክ ጨዋ ቤቱን አክባሪ ነው ሰው ብዙ ይላል አንተ እራስክን ታቃለክ ፍሪታም ጨዋ ስርአት ያላት ናት so እዳታቆሙ ማሚቶ እንካን ተረድታ ላግኝክ ብላሀለች❤❤❤❤❤ፍሪታ እወዳችዋለው በርቱ ዳይ ወደስራ
ፍርዬ የኔ የዋህ እባክሽ ተመለሽ
ስትስቁ እንስቃለን ❤እንወዳችሁአለን❤
መልክቱ ተረዲቻለሁ ግን ስታለቅስ አንጀቴን ስለበላቺኚ ነው እኔ ከልጀ ከተለየሁ 3አመቴ ነው ገና ስታለቅስ ሳያት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም መልክቱ ልክነው ለምን አባትና እናት ሲለያዩ ልጆቺ ናቸው የሚጎዱት ግን መጥፍ አልተናገርኩም ብየ አስባለሁ ካስከፍሆቺሁ ይቅርታ ❤
ሲጀመር ለልጅ ከእናት እና አባት በላይ የሚያስብ የለም ነገር ግን እኛ ሐበሾች ሳንጠራ አቤት ማለቱ ልምድ ሆኖብን ነው
ይቅርታ ጥሩነገር ቢሆንም የኛ ህዝብ የመረዳት ችግር አለብነ የሰራችሁት ጥሩ ትምርት አለው ያን ደሞ እኛ በዛአይነትሂወት ያለፍነው እናቀዋለን እና ለክፉ አስተያየት ቦታ አትስጡ
ችግሩ አለ ግን ፕራንክ ፈን ቢሆን ይሻላል በተረፈ ስሩ አብሽሩ እንወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
ፍሬ ሳትሆን አንተ ነህ ልጃችሁ ለናንተ ያላት ፍቅር እያወክ እንደዚህ ማድረግህ በጣም ያናድዳል ከትምህርት ቤት ውላ ስትገባ በጣም ከባድ ነው ትዝ ካለክ ፍሬ ልሂድ ስትልህ እግራላይ ወድቀህ ስትለምን እረሳህው ስሜቱን እች ልጅ ነች በጣም ያማል
Ale Awo bizu bet 👌
Gin mameye sitalkis betam yasazinali
ምን አገባችሁ ተሳዳቢዎች ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋችሁ ዝበሉቸው አስተማሪነው እኔም አልቅሻለሁማሚቱስታለቅስ
እኔ ያንተ ፕራክ ያስቀኛ ያዝናናኛል ያስተምረኛል የምር የመጨረሻው የሰራሀው ፕራክ በጣም አስቆኛል አስለቅሶኛ አይዞሽ እያልክ ያስለቀስካ ማሚሾን 😂😂 ባታቆሙ መልካም ነው በውጭው አለም እኮ የሚሰሩት ፕራክ ያስደነግጣል የኛ ሀገር ሰወች አዝናኝ እደሆነ የሚረዱክ ጥቂት ናቸው የሚረዳክ ይረዳክ ለማይረዳክ አይረዳ ለጥቂት ሰው አትጨነቁ በጣም የምትወደዱ ቤተሰብ ናችሁ ❤
ሃይ ዳጊና ፍርዬ አይዞችሁ ብዙ ሰዎች ምን እንደሚናገሩ አያውቁትም አይዞሽ በላት ፍርዬ ምን ያህል ሰፍሳፋ እናት እንደሆነች የታወቀ ነው ግን እናንተ ጠካራ መሆን አለባችሁ
ልክ ነህ ቶንዴ ማሚቶ ባታለቅስ ደስ ይለኝ ነበር ግን የሁሉንም ልጆች ስሜት ነው በእሷ የታየው ለሁሉም ማስተማሪያ ነው ላስተዋለው
ቶንዴ የኛ ሰው አስቸጋሪ ነው የሁሉም ቤት ያለህ ነገር ነው ግን መረዳት አልቻሉሙ አደራቹን እንዳተሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ከናተ ብዙ ተምራለው
please ሁለተኛ የማሪያም የንም ሆነ ቆንጆ ዋን ሚሰትህን ፍርዬን እሚያሰለቅሰ video አትስራ እኛ ስትስቁ እንስቃለን ስታለቅሱ እናለቅሳለን
እኔ በበኩሌ ከማሚቶ ጋር አብሬ አልቅሻለሁ ግን መልካም አስተያየት ነው የሰጠሁት ፣ ነገር ግን ማንም ተነስቶ ቢዘባርቅ ቅር ልትሰኙ አይገባም ሆደ ሰፊ መሆን ይገባል እና በአንዳንድ ያልተገባ አስተያየት ብላችሁ ሥራችሁን አታቁሙ ብዙ አስተማሪ ሀሳቦች ስላላችሁ በርቱ 👍👍👍
አረ ፍርዬ እኛ ከአንች ብዙ ጥሩ ነገር ተምረናል plis ምንድነው ሚዲያ ላይ አልመጣም ማለት እዉነት እህቴ እኔ በበኩሌ በጣም ነው የምወድሽ አራያዬ ነሽ 👍🥰 ቶንዴ ፍሬ ብትቀር ፀባቺን ከአንተጋ ነው ሆ
ሰላም እንዴት ናችሁ ፍርዬና ቶንዴ እንዲሁም ማማዬ አረ በፍፁም እንደዚ እንዳታደርጉ ኦናንተኮ የትዳር ተምሳሌት ናችሁ ፍርዬ በምትወጂያት እመቤቴ ማርያም እለምንሻለሁ አታቁሙ እወዳችሁአለሁ በናትሽ እኔ እንዲሁም ባገኘዋቸው ስል እንደዚአይነት ነገር በመስማቴ አዝኛለሁ ግን ሰው ብዙ ይላል እናንተ አስተማሪ ነገር ነው የሰራችሁት ስለዚህ አስቡበት በድጋሚ እወዳችሁአለው
ይሄ ደንቆሮ ህዝብ ቃል ልብ እንደሚሰብር እኮ ማሰብ አቁሟል እግዚአብሔር ይማረን
ፍርዬ ከ 100%ዉ 98%ቱ ቤተሰብሽ እንደምንወድሽ ታዉቂያለሽ ስለዚህ ለክፉ ሰው መጥፎ ነገር መናገር ልምድ ለሆነበት ሰው መሰል 2እግር እንሰሶች ብለሽ እኛን አታስከፊን plis ለኛ respect ይኑርሽ ረጅም ጊዜያት አብረናቺሁ ልክ እንደስጋ ዘመድ አድርጎ ልባቺን ተቀብሎ አብረናቺሁ በደስታ ኖረናል ስለዚህ ለኛ ቦታ ይኑርሽ የኔ ዉድ እህት በጣምምም ከሚገርምሽ ነገር ማሚቶን ሳያት የልጄ ናፍቆት በጣም ይቀልልኛል በጣም ደስተኛ ነው የምሆነው ጭራሽ አይቸው ያለፈው ቪዲዮ ተመልሼ ክለሳ አየዋለሁ ወላሂ እና ቶንዴም ለትምህርት ብሎ ነው ጥሩ ነገር ነው ያዳረገው ማማዬ ስታለቅስ ስለምንወዳትና የናፍቆት ቁስል ስላለብን አለቀስን እንጅ ምንም ማለት አይደለም plis ፍርዬ
ቶዴይ ተዋቸው ቅናት ነው እደዝህ የሚያረጋቸው
Ere ferye makom yelebachum Abesha eko yehone seat yawetashal yehone seat yaweredeshal pranku astemari new befetsum wede hwala yelem wede fit new telat des ayebelew❤❤❤
ንፉግ ካልሆናችሁ ልጅ ይዤ የምሰራ ነኝ አስር ሺ አስገቡኝ በቅንነት🎉🎉🎉
ሀሳቡ ጥሩ ነው ያስተምራል ፍሬምንሆናነው የማሰራዉ አራዳ አልነበረች መተዉ የለባትም እኔ ተምሬበታለው ትንሽ ያሳዘነችኝ ማሚቶ ናት አይምሮዋ እዳይቀርጸዉ ነዉ የፈራዉት ለኛ ትምርት ነዉ
Betam teru angagerhi besali ena konjo new beze derja ginangagrerim eko new astemari new betam dellzeh and firyme vidio atakume
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢😢😢😢😢
ለማን ደስ ይበለው ብላችሁ ነው የኔ ውዶች በደንብ ነው እንጂ የምሰሩት 🥰🥰🥰🥰🥰
you absolutely right 🙏🙏🙏
በጣም ነው የለቀሰኩት መሚቶ አሰተያየትዋ አለቀቀሰዋ አጀት ተበላለች
እረ ማን ደስ ይበለው ብላችሁ ስራ የሰራ ብዙ ዱላ አለበት የሚጠቅማችሁን ኮመንት ውሰዱ ያልጠቀማችሁን ዲሌት አድርጉት አርፋችሁ መልክታችሁን አስተላልፉልን
ማሚቶ አስተዋይ ነች እንባዋ ሃሳቧ ሁሉ አስለቅሶኛል ግን ማሚቶ የተናገረችው እኮ ለብዙ ባለ ትዳሮች እናንተንም ጨምሮ ትልቅ ነገር ተናገረች ማንም ከዚህ ቤት እንዲወጣ አልፈልግም ይሄን ጥሰን ነው የምንፋታው ልጅ ምን አባቱ የኛ ይበልጣል እያልን እኮ
Tonde. in the country where I live, the system forced family to inform kids even the young ones to be told about the situation of their dying parents. So what needs to be told to kids has to be told. Otherwise parants could loose the trust of their kids. Anyways Freye I saw your pain on the vedio and I really admire you the way you handle the situation. My dear, dont expect positive from everyone. These days for some reason people prefer to give -ve comment than being positive. So do what you have to do leaving the negative thing behind. You are the best mom, best wife and an amaizing person. I alaways wish yoy were my friend or sister. We love u all!!! Mamaye Edegilin.
Don't say sorry for those people they don't understand.
ሥንት ልጆች በናፍቆት የሚኖሩ አሉ የሠው አትሥሙ ሥንት የሚሠደቡ አሉ ከናንተ የባሠ እኔ ተረድቻለሁ
ሰላም ቤተሰብ ስርአት ያለው ሰው እንዳለ ሁሉ ስርአት የሌለውም በዛው ልክ ነው እናም መልካም የተፃፈውን እያያችሁ ቀጥሉ እንዳትጠፉብን 😊 እንጂ ፕራንክ እንደሆነ ያስታውቃል ሰው እራሱን ልሸውድ ካላለ በስተቀር😁😁
ተወልደ ,አተኮምንም ,አላጠፈከም ,,ተምረትነወ ,መልከትነወ ,አዱዱሳካብደነወ❤❤❤ምነምጠፈቱአይታየኘም
የኔ ወንድም እራሰህ አዳምጥ ሁሉም ግዜም እየተማርን ነው። አሰተማሪ ነው እኔ ተምሬበታለሁ
የኛ ሰው የሚታየው ነገቲቭ ነገር ብቻ ነው እኔ በበኩሌ ለጊዜው ብታሳዝነኝም ጎልቶ የታየኝ ግን ትምህርቱ ነው እንተ ምንም እላጠፋህም ፍርዪ ደሞ እንዳውም በጣም እሳዝናኝ ነበር ሰው ግን ?
ለማን ብለሽ ፋርዬ አረ ለጠላት ቦታ አትስጪ አታቁሙ ፕራክ ነዉ በቃ❤❤❤❤
እኛ መማር የምንፈልገው ተምረናል አተየሠራህው ቢዲው ጥሩ ነው ግን እኔም ስታለቅስ አልቅሻለው ፋሬ ምን አገባት እሳን የሚወቅሱ መውቀስ ካለባቸው አንተን ነው አንተም ሠው እንዲማር ብለህ ነው እኔ በበኩሌ ትልቅ ትምህርት ነው የወሠድኩት ፉርየ የማንንም ሰው አትስሚ ነይልን ናፋቀሽናል😢😢😢😢😢
መጥፉ የሚናገሩትን ልታስደስቱ ነዉ እንዴ የምታቆሙት እንዳታቆሙት
ዉይ ፍርዬ በናትሽ አታቁሙ 🙏
😢😢Ere Bemareyam menewodacuhh sewoch Eko Alen pls😢❤❤
ፍርዬ የኔእናት ይሄኮ ሁሉም ቤት ያለ ነው ይሄኮ ምንም ኘራንክ ቢሆንም ሁሉም ቤት ያለኮ ነው ለማን ብለሽ ነው ማስተማሪያኮ ነው ለጊዜው ማማዬ ልጅ ስለሆነች ነው እንጂ የተለያየ አሰተያየት የተሰጠው ወይም የተላለፈውን መልዕክት ጨርሶ ያላየ ሰው ሳይረዳ የተሰጠው አስተያየት ጥሩ ያልሆነው አንዳንድ ሰዎች አረዳድ የተለያየ ስለሆነ አትናደጂ እሺ ። ቶንዴ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነትና አስተዋይነት ነው ቪዲዬውን ላልተረድት ጥሩ አድርገሃል
እኔ በበኩሌ ልጅን ነዉ ያየውበት ትቻት ከሀገር በመውጣቴ እንዲቆጨኝ ነዉ ያደረገኝ እናንተ ግን ሚዲያ ላይ ያለውን ሰው ሁሉ መቆጣጠር አትችሉም መስራት ያለባችሁ እራሳችሁ ላይ ነዉ ጠንካራ ስነልቦና ሊኖራችሁ ይገባል አለበለዚያ ከባድ ነዉ መስሚሽ ጥጥ ይሁን ፍሬ 🙄 ቶሎ አይከፍሽ እናንተ ብቻ ያመናችሁበት በጎ ነገር ስሩ ይሄ ህዝብ ከራሱ የተጣላ ነዉ 😅 ሲቸከችኩ ይዋሉ ምን አገባሽ አያኖሩሽ ኧረ ወደዛ ለሰው መጨነቅ 😏
Anebesaw , mistehen masenekatema yelebehim.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው እኮ ርዕስ አይቶነው መጻፍ የሚጀምረው ፍሬ ትታህ የሄደች መስሏቸው ነው።
We Ethiopians have problems instead of learning. We like to criticize. Because, we didn't want to learn. Sometimes I don't understand why it is like that. But Fereye and Tonde don't give up, if you want to learn you can. In every family there are voices that treat their child badly. You didn't do anything bad do not giving up. I also love
Never give up fire wodefit 🗽
ምን ይቅርታ ያስፈልጋል ሃሳብህንቀድመህ ተናግረህ እኮነውየገባኽውአውቀን ሰምተን ነውያየነው. Don’t worry be happy
ፍርዬ❤❤❤ የኔ ቆጆ አትበሳጭ ለሰው ብለሽ
በጭረሽ የሰወ ወሪ አትስሙ እናተ ትለያለችሁ። ቨዲውም በጣም አስተማሪ ነው
ፍርዬ ዝም በያቸዉ ሰዉ በማያገባዉ ነዉ የሚቀባጥረዉ
እኛ ብናያችሁ ደስ ይለናል በተለይ ኮረሪማ ቅመምዬን ትምህርት ልታስተምሩ በየቤቱ ያሉ ልጆች የሚሰማቸውን ስሜት ለማሳየት ቢሆንም የማሚቶ እንባ ግን እኔ መቋቋም አልቻልኩኝም ግን ሁሉንም ተቋቁማችሁ መቀጠል አለባችሁ
❤❤❤❤❤❤ፍርየ ቆንጆ ነይ ለምን ብለሽ
please ሁለተኛ የማሪያም የንም ሆነ ቆንጆ ዋን ሚሰትህን ፍርዬን እሚያሰለቅሰ video አትስራ እኛ ስትስቁ እንስቃለን ስታለቅሱ እናለቅሳለን ❤❤
እሰካሁን ማንም ተናግሯቹ አያቅም ለዚህ ብላቹ ታቆማላቹ አይገባም የኔ ፍቅሮች
ስው የሚለውን አይቅም እኮ እና እናተ ሳራችሁ ስሩ እሺ ለፍተና ነው እና ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም እና ትግስት ይኑርሽ እሺ እህቴ እሺ ❤❤❤❤😢😢😢ብማርያም እንድዝህ አትብልሁ እውነት 😭😭😭
ከፕራንኩ ጥሩ ትምህርት ወስደንበታል በርግጥ ማሚቶን ስታለቅስ በጣም አዝነናል መጥፎ ኮሜንት የሚያሰጥ ነገር ግን ምንም የለም። በተረፈ ግን እናተም ሆደ ሰፊዎች ሁኑ።
በወላጆች አለመሰማማትና መለያየት የብዙዎቹነ ልጆች ህይወት እንዳበላሸ የአደባባይ ሚሰጥር ነው ። እዉነት መራር ነው ከብዙዎች ጋር ያጋጫል ። የሰራሀዉ ፕራንክ ልብ ብሎ ላስተዋለው እያንዳንዱ ሰው ራሱን እንዲያይና እንዲመረምር የሚያደርግ አስተማሪ ነው። ፍርዬ ላይ ያተኮሩት ለሴቶች ካላ የተሳሳተ አመለካከት ነው ። በዚህ ምክንያት ፍሬ ከዩቱዩብ መጥፋት የለባትም ። ሀሳቧን መቀየር አለባት። ሰዎች በሰጡት ሀሳብ ምክንያት መተው ችግርን የመጋፈጥ ብቃት ማነስ ነው። ሀሳብሽን ቀይረሽ ጥንካሬሽን አሳይን ፍርዬ !!
እባካችው ለጠላታችው ቦታ አትክፈቱ መስራት አለባችው
Ere lemene belachu mene argachu ende ere no tadya enante kelelachu manene lenye new tadya 😢
መጥፎ ኮሜት የምፅፉ አላህ ልቦና ይስጣቺሁ