በአንድ ግዜ እንዴት ብዙ ሰዎችን ማውራት እንችላለን|How to make a Conference Call Using Your Mobile Phone

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 324

  • @AlemuAyalew-g5q
    @AlemuAyalew-g5q 17 วันที่ผ่านมา

    ዋው ወንድሜ ወደዚህ እውነተኛ ቻናል በመቀላቀሌ ደስ ብሎኛል።በጣም እንወድሃለን ብዙ እውቀት እየሸመትን ነው ።በርታልን ጀግና ነህ በጣም

  • @GereWhat
    @GereWhat ปีที่แล้ว +2

    ወድጄዋለሁ ጀግና ቀጥልበትና ለዚህ ትዉል የሚመጥን ብዙ ስራዎችህን ቀጥል፡፡፡፡፡i admire you

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw 8 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን ወድማችን

  • @yaredtibebu398
    @yaredtibebu398 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው አሪፍ ነው በጣም የመጨረሻ በጣም ከዚህም በፊት እንደዚሁ ሞክሪ ነበር እናንም በጣም ደስ የሊም ነው የኔም አስቀድመስለነበረ ተሳክቶልኛል

  • @sofiyayifru2535
    @sofiyayifru2535 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ወንድሜ በጣም ደስ ይላል በርታልን

  • @fethyaebraheem9672
    @fethyaebraheem9672 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
    @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው የሚገርም ትምህርት በጣም እናመሰግናለን በርታ ጎበዝ አድናቂክ ነኝ

  • @Geni_love7
    @Geni_love7 2 ปีที่แล้ว +1

    Tahnks dear its nice

  • @Teshome_wolde
    @Teshome_wolde 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @zeynualemu3027
    @zeynualemu3027 3 ปีที่แล้ว +1

    ሆ ብሮ አንደኛ ነህ በርታ 🙏🙏🙏

  • @ፍቅርዩቱብ-ጸ2ለ
    @ፍቅርዩቱብ-ጸ2ለ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋዋዋዋውውውውው አቦ የረበና ሰላም በአንተና በቤተሰብህ ላይ ያውርድልህ ወንድሜዋ ሞከርኩኝ ተሳካ በጣም አመሰግናለሁ ምናለ ሌላውም ልክ እንዳአንተ ቢፈላሰፍ በዘርና በጎሳ ከማበጣበጥ ቢታቀቡ ለማንኛውም አላህ ጀዛህን የአሰብከውን ያሳካልህ ወንድሜ

  • @hananyerayalij8171
    @hananyerayalij8171 5 ปีที่แล้ว +2

    enamesegnale berta wendim

  • @የጉራጌልጅነኝለዛውምየመስ
    @የጉራጌልጅነኝለዛውምየመስ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል እናመስግናለን ዋለይክ ሰላም

  • @selamutubeselsmutube9471
    @selamutubeselsmutube9471 5 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 ปีที่แล้ว +1

    *thanks*

  • @fufututu1785
    @fufututu1785 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ትት ነው አኑ ጀዛክ አላህ ኸይራን

  • @ናርዶስወለዬዋ
    @ናርዶስወለዬዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    የቆየ አይደልዴ ግን በርታ አይዞህ የሚያቁትን ለማያውቁ ማካፈል መልካምነት ነውና

  • @hfudhrh2701
    @hfudhrh2701 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሹክረን

  • @amatilamohammed6992
    @amatilamohammed6992 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanku baxam arif

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @zulu3404
    @zulu3404 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ በጣም ተመቸኝ አንዋር እናመሠግናለን

  • @mekaali1084
    @mekaali1084 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታወድሚ

  • @wizabto4282
    @wizabto4282 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow great boy tq

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እሞክረዋለሁ

  • @ሰላምጓልውቅሮ
    @ሰላምጓልውቅሮ 5 ปีที่แล้ว +3

    አረ ስዑዲ ኣረብ እንደዚ ነን ምናውራ እና ሃገራችንም ኣለ ማለት ዋው ደስ ይላል

  • @tewoldet2212
    @tewoldet2212 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ወሎየነኝውሎየነኝያውምየመ
    @ወሎየነኝውሎየነኝያውምየመ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው የስው ሚስጥር ለማወቅ ከመሮጥ የራሳችሁን ኑሮ አስተካክሉ እፉ እህቶቸ ወይም ወድሞቸ በተለይ ባለትዳሮች በራሳችሁ ተማመኑ ሚስትህን ወይም ባልሽን የሚያወራውን እስማለሁ ብትሉ እራሳችሁን የምትጎዱት ሳይታስ መጥፎ ቢያወሩ ትዳራችሁን አደጋ ታደርጋላችሁ ወይም ትናደዳላችሁ እናም ወድሜ ጥሩ ነገር አስተምርን አይምሮ የሚያቀውስ ሳይሆን ጠቃሚ

  • @sumesume5032
    @sumesume5032 5 ปีที่แล้ว +1

    Welcome brothers thank you very much

  • @sofiyasofiya3741
    @sofiyasofiya3741 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እናመሠግናል ወድም አኗር

  • @ali-ll4qs
    @ali-ll4qs 5 ปีที่แล้ว +2

    ሹክ በለን መጥለፌያዋን የሣኡዲዋን ሠላም ያብዛልን

    • @Tughf-j4o
      @Tughf-j4o 4 หลายเดือนก่อน

      ሹክ

  • @sam123-h5r
    @sam123-h5r 11 หลายเดือนก่อน +1

    Betam work lij

  • @yebelaygetnet5990
    @yebelaygetnet5990 5 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ወንድሜ !!!

  • @mnet3
    @mnet3 5 ปีที่แล้ว +1

    ይኸ ቆይቷል እኮ ግን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 5 ปีที่แล้ว +1

    አኑዬ የኔ ምርጥ አመሰግናለው

  • @muroonlinetv5018
    @muroonlinetv5018 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነው

  • @blentarika389
    @blentarika389 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow Arif new

  • @Tube-qu4yp
    @Tube-qu4yp 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ይመችህ

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
    @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 ปีที่แล้ว +3

    #እእ እንዲህም አለ እንዴ🙄 #እኔ አላደርገውም🙊
    #ስለ ሁሉም ነገር ከሰው ይልቅ #ፈጣሪን እንፍራ!!!
    #ሃገራችን ሰላም ያድርግ ለሃግሬ ያብቃኝ እንጅ 👆
    #ምንም አልጠቀምም እማየ #ጓዳ ለሽሽ ነው💃🙇

  • @gemechugena777
    @gemechugena777 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam Turunew Ketilibet. Yimechik Adinakinegn

  • @seadaseada5194
    @seadaseada5194 ปีที่แล้ว

    እንዲ በጣም ነው የምፊልገው

  • @BakiBaki-cu9cm
    @BakiBaki-cu9cm ปีที่แล้ว +1

    የመችሽሽሽሽሽሽ ብሮዬዬዬዬዬዬረ

  • @SleepyCheetah-bn6lg
    @SleepyCheetah-bn6lg 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍነው ከሀግር ውጨ ብትሰራልን አሪፋነው

  • @micaelgebre9330
    @micaelgebre9330 5 ปีที่แล้ว +1

    ኮንፍረስ ኮል ይባላል አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @eliehanna7798
    @eliehanna7798 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ የምገርመኝ እንደዝ አይነት ስራ ለኛ የምታስተምሩ ምን ልን ጠቀም ነው አረ እስት ስንት አይነት ጠቃም ነገሮች አሉ እዉቀት ስጭዎች ምን ትጠቀማላቹ ሰዉና ሰዉን ማፋጀት እሄ ይቱማ ፈረደበት ህፃኑም አዋቅዉም ይጨማለቅበታል የስራቹን ይስጣችሁ እንደዝ አይነት ምክር ሳታቹ ገንዘብ የምታገኙት ቤበታቹ ሁሌም እሳት ይግባ

    • @zeharahassen8714
      @zeharahassen8714 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር ምኑ ነው ሰው የሚያፋደው ካልገባሽ/ህ ጠይቂ

  • @فداكعموابيرسلألله
    @فداكعموابيرسلألله 5 ปีที่แล้ว +1

    አደርኩ ጠክር ጀዛኩመላ

  • @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ
    @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ 7 หลายเดือนก่อน

    የጠለፍነዉን ስልክ የምናጠፋብትን መፍትሄ የልጄን ስልክ ጠልፌ ማጥፋቱ አላወኩበትም

  • @ሥኞሪታA
    @ሥኞሪታA 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow btame harfi new

  • @ydghbiteyemaramleje3212
    @ydghbiteyemaramleje3212 5 ปีที่แล้ว +1

    Enawkwal wregna

  • @mebiratmahe1929
    @mebiratmahe1929 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam tiru newo enameseginalen isti yale simi karid yemisera app kale please

  • @muroonlinetv5018
    @muroonlinetv5018 2 ปีที่แล้ว

    ወይስ አይደለም

  • @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ
    @ሠላሜነሽድግልሠላሜነሽድግ 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamseginaln

  • @habibnesredin5858
    @habibnesredin5858 5 ปีที่แล้ว +1

    waw best

  • @mekonnentadie4228
    @mekonnentadie4228 3 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ

  • @مومنهمحمد-ت5ف
    @مومنهمحمد-ت5ف 5 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችህ

  • @ራህማወሎየዋ-ጸ8ኰ
    @ራህማወሎየዋ-ጸ8ኰ 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ይሄ ባረብ ሀገር የታወቀነው በኢትዮጵያ አያቁ እንደሁ እንጂ ለማንኛውም በርታ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 5 ปีที่แล้ว

      እኮ እኛ ገና የዛሬ 5 አመት ነው ሁለት ሰወስት እያቀናበርን ስናወራ የምንውለው

  • @hakmahakma5885
    @hakmahakma5885 5 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @حنانالزرعوني-ص3ظ
    @حنانالزرعوني-ص3ظ 5 ปีที่แล้ว

    ኧር ወንድም አንዋር ምነው አንተም ተንኮል ማስተማር ጀመርክ እንዴ በፊት የምቀርባቸው በጣም ደስ የሚል ነበር ማስታረቀም እንዳለ መጣላቱ ይበልጣል የሰውን ሚስጥር መስማት ሀራም ነው እንደዲናችን

    • @ETHIOAPP
      @ETHIOAPP  5 ปีที่แล้ว

      እህ በዚህ ሲስተም የሰው ሚስጥር እኮ አሰሚም ግን በጋራ ማውራት ነው የሚቻለው ግን ችግሩ የሚደውልልሽ ሰው አንቺን ከሰው ማጣላት ቢፈልግና አንቺም ስለ ሰው መጥፎ ነገር ስትናገሪ ምናልባት ያ የደወለልሽ ሰው መጥፎ የተናገርሽበትን ሰው መስመር ላይ አስገብቶ ዝም ብሎ እንዲያዳምጥሽና እና የምትናገሪውን ነገር እንዲሰማብሽ ካደረገ ነው ይሄ የሚሆነውም የደወለብሽ ሰው መጥፎ ከሆነና የራሳችን ችግር ካልሆነ በቀር ምንም ሊያመጣ አይችልም ሁሉም ጥሩ ነገሮች ከጎናቸው መጥፎ ነገር አላቸው ጥሩ ወይም መጥፎ የሚያደርገው የራሳችን ስራ ነውው

  • @AminaAmina-rf6sn
    @AminaAmina-rf6sn 5 ปีที่แล้ว

    አንዋር አሰላምአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢትዮጵያ ስገባ ኢንሻአላህ ውጪ ሀገር እንኳን የማያውቅ ያለ አይመስለኝም ሹክርን ጀዛከአላህ

  • @seretseret7411
    @seretseret7411 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው፡ደስ፡ይላል

  • @yodithabte2143
    @yodithabte2143 4 ปีที่แล้ว

    Ebakihin wendime contact madreg efelgalehu kante gar ebakihin erdan

  • @DrTena
    @DrTena 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ቴታነስ በሽታ፣ ስለ ኮሌራ በሽታ፣ ስለ ታይፎይድ፣ ስለ ሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን፣ ስለ ድንግልና አይነቶች፣ ድንግልናን እንዴት መመለስ እንደሚቻልና ሌሎችንም እውቀቶች ለማግኘት “Dr. Tena” የሚለውን የዩቱዩብ ቻናሌን ይከታተሉ፡፡ ማየት ማመን ነው!!!

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 4 ปีที่แล้ว

    እባክህወንድምያለኮድ።የርቀትየሚደዋወልበትንመጥለፍንገረኝበአላህ።።ኢቶቢያያለንሰው።ኢሞሳይሆን።።ቀጥታሚደዋወልበትንእባክህየምታውቁ

  • @slammo7398
    @slammo7398 5 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @biniamasefaassefa3473
    @biniamasefaassefa3473 5 ปีที่แล้ว +1

    ዴስ ሲል አሪፍ ነው

  • @malikilyaas2635
    @malikilyaas2635 5 ปีที่แล้ว +1

    Mashallh

  • @YehunYarede
    @YehunYarede ปีที่แล้ว

    አንዱን በሰልክ ሌላውን በimo ይቻላል ???

  • @fetahjemal2408
    @fetahjemal2408 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እኔ ተመችቶኛል ይመቻቹ ደግሞ የለ app ከርቀት ስልክ መጥለፍ አይቻልም ዋይስ ይቻላል ?

  • @awelyesuf5388
    @awelyesuf5388 ปีที่แล้ว

    Akamitii kan telegramiidhan xalafamee baruu dandenya ?

  • @danielbelete8446
    @danielbelete8446 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የኔ ስልክ ጄ 5 ፕራይም ነው አልሰራ አለኝ ምክንያቱ ምንድን ነው

  • @muletube7820
    @muletube7820 5 ปีที่แล้ว +1

    Areif new bro

  • @gdjgdjd3539
    @gdjgdjd3539 5 ปีที่แล้ว

    አልገባንምደናድርገህአሥረዳን

  • @almetalemt8946
    @almetalemt8946 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowowo👍👌👌👌👏👏👏👏

  • @ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ
    @ዜድሻየዳኒሚስትዳንየወድሀ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ተአላ😍😍😍

  • @RameOnline7
    @RameOnline7 5 ปีที่แล้ว

    Ina ehe addis nagernew

  • @ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ
    @ሀጢያትብዙነውጌታሆይአስበ 5 ปีที่แล้ว +1

    ከ12 ብኃላ መጣለው ተዘጋጅ ስልኬን እና ላብቶቤን እዲሁም የኔት መገናኛ ወይም wife ቀፎውን ገዝቻለው አጠቃቀሙን ታስተምረኛለክ አኑዬ።

  • @wowwowomermesy621
    @wowwowomermesy621 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow wo betaim aerif new

  • @mekdsyemaryamleg5095
    @mekdsyemaryamleg5095 3 ปีที่แล้ว

    የኔሥልኬአያመጣምእንዴትአረጌልከፈተዉንገሩኝ

  • @tadioseayene1710
    @tadioseayene1710 5 ปีที่แล้ว

    Eski wera atabeza

  • @byebye9028
    @byebye9028 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጥሩ ነው ግን ዱባይ ላለስው ይከብዳል ምክኛቱም ካርድ በሲማችን ማስቀመጥ ስለማንችል በጣም ደስ ይልነበር ወደ ኢትዮ መደወል ከዘመዶቻችን ጋራ አንድ ላይ ብናወራ መላ በሉልን ለዱባዮች

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄየ የሚሴጁ የባሌንሚሴጅየሚገባለትን መጥለፍእችላለሁደ የኢሞ ኮድይልክልኛልደሚሴጁ አሁንባልከንመሰረት

  • @muhammedkasim9414
    @muhammedkasim9414 5 ปีที่แล้ว +1

    as wr wb wow bro ihe betam yetalaye nw betam ameseginalow

  • @rak8436
    @rak8436 5 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍነዉ

  • @Roz-d1v
    @Roz-d1v 10 หลายเดือนก่อน

    ለኔደሞ ሰው ሲያያዘኝ ለማውቅ እንደት ነው

  • @AbdulShukoor-eb7fb
    @AbdulShukoor-eb7fb ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nejibaali5074
    @nejibaali5074 5 ปีที่แล้ว +1

    Enamesagnalen batam arif new ♥

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 4 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ከኢትዮጵያ ሲደወልልን እድሰራ የሚያደርግ ስራልኝ የኔ ከኢትዮጵያ ሲደውሉ አይሰራም እኔ ሳውድ ነኝ

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 5 ปีที่แล้ว

    እስኪ የምትመስልኝ ከሆነ ልጠይቅህ ስልክ የውስጥ ሪከርዱ የማውራውን እየቀዳኝ መሆኑን እዴት ማውቅ እችላለወ እኔ አላውኩም ነበር ሰው ደውሎ ስናውራ ሪከርዱ እየቀዳን ነው እሰዝህ የት ውስጥ ነው የሚያስቀምጠው??

    • @yimer3696
      @yimer3696 5 ปีที่แล้ว

      Cube acr ታለዉ ይቀዳሻል እህት

    • @hanitube9823
      @hanitube9823 5 ปีที่แล้ว

      አፕልኬሽን አለ የተደዋወልሽውንና ያወራሽውን በሪከርድ ሚያስቀምጥ አፕልኬሽን አለ ሚቀዳ

    • @ethioeyeattube5297
      @ethioeyeattube5297 5 ปีที่แล้ว +1

      @Seadi Tube የአልኢስላህ ተማሪ እዴት ነው የሚታወቀው የደውሉልኝ ሰዎች ናቸዉ እየቀዳን ነው ልክሽ ያሉኝ ከቀዳስ ማይፋይል ውስጥ ነው ውይስ የትውስጥ ነው የሚያስቀምጠው?ከአውቃችሁ እስረዱኝ ጭንቀት ውስጥ ገብቻለሁ ፕሊስ

  • @berislsl2119
    @berislsl2119 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድሜ አድናቂህ ነኝ እኔ ልጠይቅህ የምፈልገው የቤታችን ዋይ ፋይ ትንሽ ናት እናም ወደ ክፍሌ አይደርስም እናም በጣምተቸግሬአለሁ እባክህ መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ።

  • @Tube-gc4nt
    @Tube-gc4nt 5 ปีที่แล้ว +1

    WALYKUM ASELAM WRAHIMTULHI WEBRAKATU Anusha berta tur new

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 5 ปีที่แล้ว

    ለካ አንደዚ ነዉ እኔ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር አመሠግናለዉ ግን ብር የበለጥ አይቆርም ወይንሥ ያንድ ሠዉ የምናወራብት አከል ነዉ ሚያነሣዉ?

  • @You-op9iy
    @You-op9iy 5 ปีที่แล้ว

    አውቀዋለሁ ይህንን እኔ ደግሞ አረብ ሀገር ሆኔ ባሌ ኢትዮ ሆኖ የሚያወራእን ለመስማት ፈልጌ አፍጥጫ አመሸሁ ይህንን ገና ከዛሬ 3 / 4 አመት በፊት አውቀዋለሁ ሌላ ዘዴ ካለህ ባሌን የምቆጣጠርበት ንገረኝ ?

  • @صالححمد-ج6ع
    @صالححمد-ج6ع 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሚ ግን የኒ ችግሩ Swap

    • @صالححمد-ج6ع
      @صالححمد-ج6ع 3 ปีที่แล้ว

      እያለ ኣስቸገረኝ እንዲት ማስተካከል እችላለሁ

    • @صالححمد-ج6ع
      @صالححمد-ج6ع 3 ปีที่แล้ว

      መፍትሄውን ብትነግረኝ

  • @ፈሪሃወለየዋ
    @ፈሪሃወለየዋ 5 ปีที่แล้ว

    አሰላማለኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካተሁ
    ስልኬ እኔስደውል ብቻ ነው የሚሰራው ሰው ሲደውልልኝ ማንሳት አልችልም ሳለት ነው አይታይም ምን ይሻለኛል ታስሮብኝ ነው

  • @kalidoshamsu9907
    @kalidoshamsu9907 3 ปีที่แล้ว

    D2 ok

  • @mebrahtomhacker2903
    @mebrahtomhacker2903 5 ปีที่แล้ว

    Ante wusha neh eshi linku yet new ahya neh fara telegram endaleh lemasawek new yemtasbew ante lebirr bicha new yemtseraw mehaym denez lemn birre tabelagnaleh yeappu linku yet ale?

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን
    @የድንግልማርያምልጅነኝአን 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም የሚገርም ነውእናመስግናለን ወንድም በርታ

  • @MekuriyawYimam-uf8be
    @MekuriyawYimam-uf8be ปีที่แล้ว

    አይሰራም ሞክሬአለሁ

  • @jdjfjhfhru2304
    @jdjfjhfhru2304 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስይላን

  • @TaTa-wi4sy
    @TaTa-wi4sy 4 ปีที่แล้ว

    ወድሜ የዎይፋ ፖስዎርድ እንዴት ማወቅእችላለን

  • @gtachewgebre636
    @gtachewgebre636 4 ปีที่แล้ว

    Are anzazashiw bra