ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ አርፍ ቆይታ ነበር ብዙ እንጠብቀለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ስጦታየ የምር የሚገርም ፈትዋ ነው ጀዛኪላህ ከይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን የሴቶች ጥያቄ ግን ውይ ፍች ገለመሌ ብቻ አላህ ሂዳያ ይስጠን ❤ ሁሌም እንደዚህ አስተማሪ ነገር ጋብዢን የኔ ስጦታ🥰
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ማሻአላህ በጠም አርፍ ቆይታ ነበር
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር አሠብሽበት አላህ ያድርሥሽ ኒካህ ከባድ ነገር ነው ባለማወቅ ይህ የብዙወች ሥተት ነው አላህ ሂድያ ይሥጣቸው በገዛ አገራቸው ላይ በግፍ ለተገደሉ ጀነትን ይወፍቃቸው ያሉትንም ሥቃያቸውን በቃ ይበላቸው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ቀጣይ ብዙ እንጠብቃለን አብሽሩ ውዶቸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዛት ይበል የአላህ ሰላም እና እዝነት ከናንተ ጋር ይሁን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ በሰማነው የምንጠቀም የምንሰራ ያድርገን አላህ በሀገራችን ላይ ሰላምና ፍቅር መተሳሰብ መረዳዳት መተዛዘኑን ይመልስልን
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ያድርግልን በዚሁ ቀጥልበት ትክክል ትምህርቱ ጥሩ ቆይታ ነበር ድስ እሚል ነግር ነው መሻአላ መልካም ቀን እናንተም መልካም ቀን ያድርግልን አላህ ይጠብቅ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን
አሰላም አለይኩም ወራህቱላሂ ወበረካቱ ቆንጆ ቆይታ ነበር ብዙ ነገር የመስራት አቅም አለሽ በረችልኚ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ሱበሀን አላህ ይህ ነቀበጠ ነው ሚስት የለኚም
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቲ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ለሀገራቺን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሁበት አገር ሰላም ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን አብዚቺ ተመኚሁ እንዱህም በወለጋ በግፋ ለሚገደሉ ወገኖቻቺን ፍትህ ፍትህ ማለታቺንን እንዳንራ ያረብ ያረብ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍓🍓🍓🌷🌷
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሸ አሪፍቆይታ ዝነበረን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን ያረብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይበረዛልኝ ማሻ አላህ ጥሩ ጊዜ ነበር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል ትምህረት ነዉ ኡሰታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያረገን ያረብ አገራችንን ሰላም ያረገልን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ይሰጠን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምና አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ለህዝቦቿ ይሁን በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቱ እንበርታ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደና መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቃቸው
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ለአንቺ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍትህ ለህዝባችን ።
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ተባረከሏህ 🌹 ጀዛከሏህ ኸይር 👍 ኡስታዚና አሏህ ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን 🌹 እረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት ያረብ🌹👍🥰🥰
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ግንለምን የለኝም ይላሉ ግንቀልድ ይመሰላቸዋል ወዶቺበደብሰሙ እራሳቸሁን ፍትሹ አትዋሹ እወነቱን ተናገሩ አላህ ይቅርይባላቸሁ አሪፍቆይታነበር በርቺ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን ዉድ የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች በየ አላችሁበት ሰላማችሁ ብዚት ትርፍ ይበልለኝ አገራችንን ሰላም ያረግልን አንድነት ፍቅር መረዳዳት መተሳሰብ ይሰጠን በቃ ይበለን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሚን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ግዜ ነበረን በርቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዉዴ አላህ አገራችንን ሰሌም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🥰🥰
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ደስ የሚል ቆይታ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት ሰላምህ ይብዛ ሀገራችንም ሰላሟን ይመልስልን ያረብ
ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🌹🌹🇪🇹 በወለጋ የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ፈጣረ ይድረስላቸው ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ፡🌺🌸
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁን ያረብ ሀገራችንን ሠላምና ፍውሯን ይመልስልን ያረብ ቀኑብሽዬ ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ መሻአላህ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተጣቂምያድርግን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውዷ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር ቀጥይበት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ጀዛኪላህ ቀኑዬ
አሠለምአለይኩም ወራህመቱላህ ውድ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ፕሮግራምነበር ከልብ ከልብ እናመሠግለን እንድሁ አሰተማሪ በሆነ ፕሮግራም በቀጣይ የምንገናኝ ያድርገን ጀዛኩመሏህ
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ወድናየተከበራቹየሀገሬልጆችበያላቹበትሰላማቹ ይብዛ አላህአገራችንሰላምያድረግልን በሳውዲ አረብያ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ ይድረሰላቸው በድዋ በፀሎትአንረሳቸው እኔምላላህብዬ ሁላቹም እወዳቹዋለው
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ዉዷ ማሻ አላህ ጥሩ አስተማሪ ነገር አቅርበሺልናል ቀጥይበት ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ካች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ካሠብንበት ያድርሠንን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ቀኑብሽየ አሪፍ ትምህርትነው ጀዛክአላህ ኸይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቀኑሻ እኩዋን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥይበት እህቴ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው ወንዶች ደሞ አንድ ጥያቄ አለኝ ብለው ኪኪኪኪኪ ውይ በሳቅ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ 💐💐ቆራጥ ሁን!የትም አያደርስህም እንጂ የስሜትህ ባሪያ መሆን ቀላል ነው፤ ጊዜያዊ ደስታ የሚሰጡህን ነገሮች በጥበብ እለፋቸው፤ ለእውነተኛ ደስታህ ስትል አሁን የማይጠቅሙህን ሰዎች፣ ነገሮች፣ ሁኔታዎች፣ ቦታዎች ሁሉ ከህይወትህ አውጣቸው!
የፈጣሪ ሚዛንሰዎች ከወደዱህ ቸር ይሆኑልሃልእንኳንስ ጠይቀህ እንዲሁ ይሰጡሃልበሄድክበት ሁሉ ስምህን ያነሱሃልእኳን ክፉ ነገር ደርሶ እንዲነካህከልብ ይመኛሉ እሾህ እንዳይወጋህይህ የሰው ሚዛን ነው የፈጣሪ ሚዛን ከዚህ የተለየ ነውአላህ ከወደደህ ደርሶ ይፍትንሃልችግር በችግር ላይ ያከናንብሃልታዲያ ይሄን ሲያደርግ ጠልቶህ እንዳይመስልህእየፈተነህ ነው ወዳጁ ሊያደርግህእንኳንስ አላህ ዘንድ ለውዴታ የታጨውየሰዎች መዋቢያ ወርቅም የሚከብረውበእሳት ተፈትኖ ያለፈ ብቻ ነው ፡፡ትግስት ውጤቱ ብስራት ነው ! ታገስ/ሺ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን በነገሮች ላይ መታገስና ሶብር ማደርግ መፍቴሄ አለው ጉዞ ወዴፊት ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፈት አላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በንፁሀን ለሚገደሉ 🇪🇹🇪🇹
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185}ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።ያረብ☝
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ አህለን ሰው ውሽት ስለሚወድ እንጂ ሚስት አለኝ ብሎ መደረብም ይችል ነበር ወንድ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አይይይ ይሄማ ከሆነ ስነቱ ተፈቶል ማለት ነው ሊጀናጀን ሲፈልግ የለኝም እያለ አይደል የሚጀናጀነው ኪሳራ ቤተሰብ እንዘያየር
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ"ወበረካትሁ🌹 አንድ ወንድ ሚስት እያለው ሌላዋን ሲያወራ ሚስት የለኝም ካለ ኒካው ወርዶል ረጃእቱ ማለት አለበት ካልሆን ግን ሚስቱ ተፍታለች ማለት ነው ሩቅ ስትመልከት አጠገብህ ያለችውን ሀራም አድርገህ ቁጭ አጂብ😂
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ አርፍ ቆይታ ነበር ብዙ እንጠብቀለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ስጦታየ የምር የሚገርም ፈትዋ ነው ጀዛኪላህ ከይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን የሴቶች ጥያቄ ግን ውይ ፍች ገለመሌ ብቻ አላህ ሂዳያ ይስጠን ❤ ሁሌም እንደዚህ አስተማሪ ነገር ጋብዢን የኔ ስጦታ🥰
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ማሻአላህ በጠም አርፍ ቆይታ ነበር
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር አሠብሽበት አላህ ያድርሥሽ ኒካህ ከባድ ነገር ነው ባለማወቅ ይህ የብዙወች ሥተት ነው አላህ ሂድያ ይሥጣቸው በገዛ አገራቸው ላይ በግፍ ለተገደሉ ጀነትን ይወፍቃቸው ያሉትንም ሥቃያቸውን በቃ ይበላቸው
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ቀጣይ ብዙ እንጠብቃለን አብሽሩ ውዶቸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዛት ይበል የአላህ ሰላም እና እዝነት ከናንተ ጋር ይሁን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ በሰማነው የምንጠቀም የምንሰራ ያድርገን አላህ በሀገራችን ላይ ሰላምና ፍቅር መተሳሰብ መረዳዳት መተዛዘኑን ይመልስልን
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ያድርግልን በዚሁ ቀጥልበት ትክክል ትምህርቱ ጥሩ ቆይታ ነበር ድስ እሚል ነግር ነው መሻአላ መልካም ቀን እናንተም መልካም ቀን ያድርግልን አላህ ይጠብቅ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን
አሰላም አለይኩም ወራህቱላሂ ወበረካቱ ቆንጆ ቆይታ ነበር ብዙ ነገር የመስራት አቅም አለሽ በረችልኚ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ሱበሀን አላህ ይህ ነቀበጠ ነው ሚስት የለኚም
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቲ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ለሀገራቺን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሁበት አገር ሰላም ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን አብዚቺ ተመኚሁ እንዱህም በወለጋ በግፋ ለሚገደሉ ወገኖቻቺን ፍትህ ፍትህ ማለታቺንን እንዳንራ ያረብ ያረብ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍓🍓🍓🌷🌷
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሸ አሪፍቆይታ ዝነበረን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን ያረብ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይበረዛልኝ ማሻ አላህ ጥሩ ጊዜ ነበር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል ትምህረት ነዉ ኡሰታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያረገን ያረብ
አገራችንን ሰላም ያረገልን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ይሰጠን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አሚን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምና አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን ለህዝቦቿ ይሁን በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቱ እንበርታ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደና መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቃቸው
እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ለአንቺ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍትህ ለህዝባችን ።
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ተባረከሏህ 🌹 ጀዛከሏህ ኸይር 👍 ኡስታዚና አሏህ ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን 🌹 እረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት ያረብ🌹👍🥰🥰
አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ግንለምን የለኝም ይላሉ ግንቀልድ ይመሰላቸዋል ወዶቺበደብሰሙ እራሳቸሁን ፍትሹ አትዋሹ እወነቱን ተናገሩ አላህ ይቅርይባላቸሁ አሪፍቆይታነበር በርቺ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን ዉድ የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች በየ አላችሁበት ሰላማችሁ ብዚት ትርፍ ይበልለኝ አገራችንን ሰላም ያረግልን አንድነት ፍቅር መረዳዳት መተሳሰብ ይሰጠን በቃ ይበለን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሚን
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ግዜ ነበረን በርቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዉዴ አላህ አገራችንን ሰሌም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🥰🥰
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህቴ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ደስ የሚል ቆይታ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት ሰላምህ ይብዛ ሀገራችንም ሰላሟን ይመልስልን ያረብ
ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሰላሟን ያምጣልን እምየ ኢት/ያ🌹🌹🇪🇹 በወለጋ የሚሰቃዩ ወገኖቻችንን ፈጣረ ይድረስላቸው ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ፡🌺🌸
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምና ፍቅር አድነት መተሳሰብ ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁን ያረብ ሀገራችንን ሠላምና ፍውሯን ይመልስልን ያረብ ቀኑብሽዬ ማሻአላህ ሀሪፍ ቆይታ ነበር
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ መሻአላህ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተጣቂምያድርግን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውዷ እህቴ ሀሪፍ ቆይታነበር ቀጥይበት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ጀዛኪላህ ቀኑዬ
አሠለምአለይኩም ወራህመቱላህ ውድ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ፕሮግራምነበር ከልብ ከልብ እናመሠግለን እንድሁ አሰተማሪ በሆነ ፕሮግራም በቀጣይ የምንገናኝ ያድርገን ጀዛኩመሏህ
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ወድናየተከበራቹየሀገሬልጆችበያላቹበትሰላማቹ ይብዛ አላህአገራችንሰላምያድረግልን በሳውዲ አረብያ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ ይድረሰላቸው በድዋ በፀሎትአንረሳቸው እኔምላላህብዬ ሁላቹም እወዳቹዋለው
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ዉዷ ማሻ አላህ ጥሩ አስተማሪ ነገር አቅርበሺልናል ቀጥይበት ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ካች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ካሠብንበት ያድርሠንን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንን
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ቀኑብሽየ አሪፍ ትምህርትነው ጀዛክአላህ ኸይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቀኑሻ እኩዋን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥይበት እህቴ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው ወንዶች ደሞ አንድ ጥያቄ አለኝ ብለው ኪኪኪኪኪ ውይ በሳቅ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ 💐💐
ቆራጥ ሁን!
የትም አያደርስህም እንጂ የስሜትህ ባሪያ መሆን ቀላል ነው፤ ጊዜያዊ ደስታ የሚሰጡህን ነገሮች በጥበብ እለፋቸው፤ ለእውነተኛ ደስታህ ስትል አሁን የማይጠቅሙህን ሰዎች፣ ነገሮች፣ ሁኔታዎች፣ ቦታዎች ሁሉ ከህይወትህ አውጣቸው!
የፈጣሪ ሚዛን
ሰዎች ከወደዱህ ቸር ይሆኑልሃል
እንኳንስ ጠይቀህ እንዲሁ ይሰጡሃል
በሄድክበት ሁሉ ስምህን ያነሱሃል
እኳን ክፉ ነገር ደርሶ እንዲነካህ
ከልብ ይመኛሉ እሾህ እንዳይወጋህ
ይህ የሰው ሚዛን ነው
የፈጣሪ ሚዛን ከዚህ የተለየ ነው
አላህ ከወደደህ ደርሶ ይፍትንሃል
ችግር በችግር ላይ ያከናንብሃል
ታዲያ ይሄን ሲያደርግ
ጠልቶህ እንዳይመስልህ
እየፈተነህ ነው ወዳጁ ሊያደርግህ
እንኳንስ አላህ ዘንድ ለውዴታ የታጨው
የሰዎች መዋቢያ ወርቅም የሚከብረው
በእሳት ተፈትኖ ያለፈ ብቻ ነው ፡፡
ትግስት ውጤቱ ብስራት ነው ! ታገስ/ሺ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታነበረን በነገሮች ላይ መታገስና ሶብር ማደርግ መፍቴሄ አለው ጉዞ ወዴፊት ገና ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወዴፈት አላህሰበሀኑተአለ አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ውድ ያግሬልጆች ስላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በንፁሀን ለሚገደሉ 🇪🇹🇪🇹
ረመዷን ቁርአን ለሰው ልጆች እንደ መመረያ፤ (በእውነትና በውሸት መካከል) መለያ እና ግልፅ መመሪያና ማስረጃ ሆኖ የወረደበት ወር ነው። {አል-ቁርአን 2:185}
ሙሉ የረመዷን ወር ከሌሎች ኢባዳዎች ጋር ቁርአን በመቅራት ልናሳልፈው ይገባል። አሏህ በሱረቱ ሉቅማን አንቀፅ 3 ላይ እንደገለፀው ቁርአን “ለመልካም ሰሪዎች መመሪያና እዝነት ነው።” ቁርአን ህይወት ፣ ሸፈአ ፣ ደስታ ፣ ምንዳ ፣ እዝነት ፣ መድሃኒት ፣ መለኮዊ አስተምህሮት ፣ ከህግም በላይ ህግ የሆነ ዘላለማዊ ጥበብ ነው።ያረብ☝