Deacon Ashenafi Mekonnen Emnet Part 2 እምነት ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @zaid.kibrom766
    @zaid.kibrom766 6 ปีที่แล้ว +2

    በውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይህንን ቃለ ሂወት ከጨለማ ወደ ብርሃን አወጣኝ ከአጋንን እስራት አስመለጠኝ ተመስገን አብዝቶ ይባርክህ አሜን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከማርና ከወተት የሚጥመውን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚአብሔር ይባርክ እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ላይ አምላክ ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን አምላክ ይርዳን አቤቱ አምላኬ ሆይ አለማመኔን እርዳው እምነትን ጨምርልኝ አተን እከተል ዘንድ እርዳኝ

  • @eyerusalamtewelde3413
    @eyerusalamtewelde3413 8 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን! ዲያቆን አሸናፊ ጸጋ ይብዛልህ ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይደረግልህ! አሜን!

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!
    እግዚአብሔር አንተን የሚያከብር ሕይወትን አድለን!
    ያስተማረንየመከረን እግዚአብሔር ይመስገን!
    መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉጤንነት ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @aysha9629
    @aysha9629 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ

  • @user-uy8bg4gs1k
    @user-uy8bg4gs1k 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን። ረዥም እድሜ ላንተ....

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin egziabher tegawun yabzalih I amen amen amen

  • @EYERUSEE
    @EYERUSEE 10 ปีที่แล้ว +1

    Deacon Ashenafi Geta yebarkeh.

  • @Jesus_aboveall
    @Jesus_aboveall 7 ปีที่แล้ว +1

    zemenh ybarek xegawun yabzalh

  • @betidessie6012
    @betidessie6012 10 ปีที่แล้ว +1

    Amlak tsegawn yabza!!!

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ethiodelu3213
    @ethiodelu3213 10 ปีที่แล้ว

    Geta Yibarkachihu !

  • @hana4049
    @hana4049 10 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarkh;