የ አለቃ ተሰማ ወልደ አማኑኤል ልጅ አባወርቅነህ ተሰማ አባ በገና ታሪካቸውን እንስማ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 21

  • @dagnachewwagnew8396
    @dagnachewwagnew8396 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ በረከትዎ ይደርብን፣ ይድረሰንም ፣ እንደነሶዎ አይነት መካሪም አያሳጣን!አሜን!!! መምህር አቤል እግዚአብሔር ያክብርልኝ!።

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ በጣም ነው የምወድህ የኔ ልበ ብሩህ የጊዮርጊስ ወዳጅ

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነትና እውቀት ከአባቶቻችን መማር ይገባናል። እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን። ስላካፈላችሁን ከልብ እናመሰግናለን ። አደራቸውን ለመጠበቅ እግዚአብሔር ያግዘን 🙏✝️🙏

  • @eskedarabay607
    @eskedarabay607 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከት ይድረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በጣም ደስ የሚሉ ለዛ ያላቸው አባት ናቸው።

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 ปีที่แล้ว

    🙏 አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዜማ ያሰማልን ድንቅ ነው ደስ ሲሉ የኔ ጌታ 🥰😍❤️🙏

  • @tsigemariyamgemechu5872
    @tsigemariyamgemechu5872 3 ปีที่แล้ว +2

    የአባታችን በረከት ይደርብን አሜንን

  • @ድንቃየሁመዝገቡ
    @ድንቃየሁመዝገቡ ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ትክክል አባታችን መምህር ጊጡ ተመስገን እኔም ተማሪ ነበርኩ አባታችን እንዳሉት ሲይርፉ አስታውሳለው ዝናብ ቀስተዳመና ነበር እጅግ እሜገርም እልልታ ነበር

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 ปีที่แล้ว

    ውይ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን የሊቁ አባት አባታችን ደስስስ ሚል ጀግና መረዋ ልጅ ነው የወለዱት ህየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ እውነትም ለልደታና ለመድኃኔ ዓለም የተሰጡ ናቸው ቀሲስ ዘርይሁን ወርቅነህ እውነትም ዘር ይሁን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእውነት

  • @የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ
    @የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን ይጠብቅልንእንደነዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    የአባታችን በረከት ይድረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በጣም ደስ የሚሉ ለዛ ያላቸው አባት ናቸው።

  • @true0474
    @true0474 ปีที่แล้ว +1

    melkam abat

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ቤተልሄምወለተመድህን
    @ቤተልሄምወለተመድህን 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከቶ ይደረሰን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
    @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @abrhamdenekew4277
    @abrhamdenekew4277 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @The_Aman_Tube
    @The_Aman_Tube 3 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @tekalihnbb
    @tekalihnbb 3 ปีที่แล้ว +4

    እኝን አባት አውቃቸዋልሁ የአቤት የቅዱስ ጊዬርጊስ ፀዋ ማህበር ሙሴ ናቸው ከልቤ ነው የምወዳቸው ::

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomonmerkebu
    @solomonmerkebu 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @misrakyirgu8266
    @misrakyirgu8266 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን