ስለ ፌር ኤንድ ላቪላ ለጥያቄያችሁ መልስ / Fair & lovely review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 114

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነሽ. እኛ. የማንበብ. ልምድ የለንም. ሰው ያደረገውን ነው የምናደርገው እናመሰግናለን

  • @huriamahmud3619
    @huriamahmud3619 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜላት በጣም ጎበዝ ነሽ አንድ ባንድ ሁሉም ቢድዮችሽን ነው የምከታተለው በጣም አመሰግናለሀ አንዳነድ የማይገቡኝ ነገሮች አሉ vatamin c ነው ወይ "Retinol ነው መጠቀም ያለብ አለብን

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ማወቅ እፈልግ ነበር ማድያት አለኝ እና ስጠቀመው በጣም ያበዛብኝ ነበር ተጠቅሜ አላውቅም አቁሜዋለሁ ግን ስላሳወቅሽኝ ደግሞ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሜሉ!!!!🙏😍

  • @michaellij9196
    @michaellij9196 3 ปีที่แล้ว +2

    ሚልየ tnx... እኔ ከ 10ዓመት በልይ fair&lovely ተጠቅምያልሁ እናም ፍትይ በጣም ሰው ሁሉ ዎው እስኪል በጣም ነበር የሚያምረው ልያዉም ከ ሀገር ውጭ ነበርኩ ሰራየም ፀጉርብት ነበር እፋሎት በጣም ያገኘኝ ነበር ግን እሱን በቻ በቀን 2ኦር 3 እ ቅባልሁ እምደሞቀኝ አሁን አገር ቢት ሰገባ እቤት ም ሰዉል አቀባም ነበር ሰዎታ በቻ ቀስ በቀስ ግን አሁን ጥቁር ነገር ዎታብኝ እና ባልቆም ንሮ fair lovely አሪፍ ፊት የኖረኝ ነበር እስካሁን

    • @dvdv3479
      @dvdv3479 3 ปีที่แล้ว

      ስትተይው እንደዝህ ነው እኔም ስተወው ፊቴ በጣም ይቀየራል

  • @netsanetdesta527
    @netsanetdesta527 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር ተባረኪ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam new yeminameseginew! Mashaallah You're so smart and humble! Appreciate!

  • @yemebeautyboss
    @yemebeautyboss 3 ปีที่แล้ว

    Melu I love the way you explain,,,,, also I love the straight hair look xxx

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እህቴ ካርቶኑን ሳነበው fragnance የሚል አለው ተባረኪ እስከ ዛሬ አለማየቴ ብሠማሽ እጠቀም ነበር## comment lay mels negeryi#

  • @memomukap3353
    @memomukap3353 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሚሊዬ😍😍

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሜልዬ የልብ አውቃ እኮነሽ እናም እኔ ለረጅም ጊዜ ተጠቅሜዋለሁ

  • @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
    @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 3 ปีที่แล้ว

    Meliye thanks a lot fair and lovely alewedewem ene.

  • @azizaseid5827
    @azizaseid5827 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ኢትዬጵያ ያለን በተለይ ክፋለሀገር ያለን ከፎር ውጭ ምንም አይነት ክሬም አናገኝም ከተገኛም እንዳልሺው ኳሊቲነቱ ጥያቄ የሚያስነሳ ነው እንዳው እቤታቸው በምናገኘው ነገር እንድንጠቀም አንዳንድ ቪዲዬ ብትሰሪልን አመሰግናለሁ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ አመሰግናለሁ

  • @tsehayneshassefa4834
    @tsehayneshassefa4834 ปีที่แล้ว

    የዱባዩ ፌር አንድ ላቨሊ ሔርባል ባላንስ የሚለውን የት አገኛለሁ?

  • @tizitaero5106
    @tizitaero5106 3 ปีที่แล้ว +3

    Please yene konjo sile cocoa butter bitaweri betam des yilegnal because betam bizuwochachin lerejim ziye minitekemew silehone. Thank you 🙏

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 ปีที่แล้ว +1

    ዌልካም ሜሉዬ ምርጥ ሰው 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @zeburamohammed7092
    @zeburamohammed7092 2 ปีที่แล้ว

    በቀናነት ለምትሰጪው ምክር ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ችግሬ ጉንጨላይ ና ግንባሬላይ ብጉር ወጥቶ ከዛም ጥቆቁር ነጠብጣብ ይቀራል ሰንስክሪን ያላቀው ይሆን?

  • @soharsohar8540
    @soharsohar8540 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 😘😘😘 please
    Sile Himalaya fairness cream nigerin

  • @HananHanan-lq3cs
    @HananHanan-lq3cs 3 ปีที่แล้ว

    IMelye thanks for any best informotions... Mamaye yene tsebaye senay

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምናመሰግነው እህታችን 😍

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว

    sister እኔ በፍጹም መቅላት አልፈልግም ሳላውቀው ደንበኛዬ ግዢው ብላኝ ገዛሁት# ከ ዱባይ ነው የምታስመጣው አዲስነው በሳምንት ሁለት ጊዜ የምጠቀመው?? ወዜን እወደዋለሁ ፌሩን ምንአልሽ ላቁመው??

  • @hanikiya726
    @hanikiya726 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም ነው ምጠቀመው
    ፊቴ በጣም ወዛም ነው ለዛም የፌር ሱስኛ የሆንኩት
    በትክክል መቀባት ስጀምር
    ጥቁር ነጠብጣብ ያጠፋልኛል
    ወዜን ይመጣል
    ከለሬም ፈካ ይላል
    የአይን ስር ጥቁርት ይጠፋል ብቻ ፏ ነው
    ችግሩ ካልተቀባሁ ወይም ልተወው ካስብኩ ሁሉም ወደ ነበረበት ይመለሳል
    ያለኝ አማራጭ ከዱባይም ቢሆን አስመጣለሁ

    • @eman.nurhussenonlyone8948
      @eman.nurhussenonlyone8948 2 ปีที่แล้ว

      እንደት ሆንሽ አልተበላሸም ፊትሽ ውደ

    • @kedijatube1273
      @kedijatube1273 ปีที่แล้ว

      ቀን ላይ ነው ወይስማታላይ የምትቀቢው እህት??

  • @zikrahalima8007
    @zikrahalima8007 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ በጣም እናመሰግናለን በጥናት የተመሰረተ እውቀትሽን ስለምታካፊን
    እድሜ 20 ቤቱስጥ ነው እና ሰን ስክሪኑም ሞይስችራይዘሩንም የፊት ፈሳሽ ሳሙናውንም መግዛት ፈልጌ ነገር ግን fragrance-free የሚለውን አጣሁኝ አዲስ አበባ እና እባክሽን የማገኝበት ሱቅ ልትጠቁሚኝ ትቺያለሽ pls

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ቦሌ አካባቢ ያሉ ሞሎች ውስጥ እና ቀላቴ ኮስሞቲክስ ታገኛለሽ ( መድሀኒአለም ሞል)

    • @zikrahalima8007
      @zikrahalima8007 3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሜሉ

    • @zikrahalima8007
      @zikrahalima8007 3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሜሉ

  • @helinatsegaye7492
    @helinatsegaye7492 3 ปีที่แล้ว

    እባክሽን ስለ አንቲ ኤጅ ንገሪን ምን አይነት እንደምንጠቀም

  • @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
    @ማራኪነኝ-ጀ2ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ፓራይቤት ሄርያን ዋክስ ካረግን ቡሃላ ምን አይነት ክሬም ነው መቀባት ያለብን እንዳይጦቁር

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 3 ปีที่แล้ว

    Melat mirt sew nesh. Betam yaschegerech guadegnaye alech. Ahun yehen shate argeat kalgebat "mikerew mikerew embi kale ......" Biye etewatalehu. Amesgnalehu.

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @blentefera4281
    @blentefera4281 3 ปีที่แล้ว

    You are #1 💞 tewat laye metkm yemne chlachew ye acid ayenetoch Kalu betngrin please 🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      አሲድ ሳይሆን ሁለት አይነት የቫይታሚን ሲ አይነቶች አሉ ጠዋት መቀባት የምንችላቸው
      1. Facetheory vitamin C Regen C30
      2. The Ordinary Ascorbyl Tetraisopalmitate እነዚህ ሁለቱ የቫይታሚን ሲ አይነቶች ብቻ ሌላ አይነት ቫይታሚን ሲ ለቀን እንዳትቀቢ

    • @blentefera4281
      @blentefera4281 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 eshi amsegnalhu 🙏yene konjo ehte ❤️

    • @kelmkelm1911
      @kelmkelm1911 3 ปีที่แล้ว

      ሜላትዬ እባክሽ የፊት ነገር በጣም ግራ ያጋባኛል ፍቃደኛ ከሆንሽ የቴሌ ግራም ቁጥሪን ላስቀምጥልሽና ላናግርሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      @@kelmkelm1911 Facebook messenger ላይ ልትደውይልኝ ትችያለሽ

  • @hanawubayehu8079
    @hanawubayehu8079 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜላት...የፊቴ አይነት ግንባሬ እና አገጬ ላይ ወዛማ እና ጉንጮቼ ላይ ደግሞ ደረቅ ነው እና ምን አይነት sunscreen እና moisturizer ልጠቀም???

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ሁልግዜ ማታ ሽታ በሌለው የፊት መታጠቢያ ታጥበሽ Moisturizer Aveeno ተቀቢ ለወዛምም ለደረቅ ፊትም ይስማማል ሰንስክሪን ሚኒራል ቲንትድ ( tinted mineral sunscreen) አሉ ወፍራም ያልሆኑ
      - Drunk elephant tinted mineral sunscreen
      - It Cosmotics tinted mineral sunscreen
      -Colorscience tinted mineral sunscreen

    • @hanawubayehu8079
      @hanawubayehu8079 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ሜሉ ሰንስክሪኑን ማግኘት አልቻልኩም። የት እንደሚገኝ ብትነግሪኝ።

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว

    ጥቋቁር ነገር ከፊቴ ለማጥፋት ምን ልጠቀም ??

  • @እነላሀማሳቢሪን
    @እነላሀማሳቢሪን 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ ጥያቄየን አልመለስሺልኝም ቫዝሊን ማታ ማታ እጠቅማለሁ ብየሽ ነበር? ሌላው ደግሞ ለፊት ተብሎ በተሰራ ሳሙና ፊታቺሁን ታጠቡ ብለሽ ነበር ግን በፊት ሳሙና ስታጠብ ሺፍታ ዎታብኝ (alovera &oliv oil )የሚል ነበር

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ስለሂና እስኪ የሆነ ነገር በይን

  • @fqtimahfqtimah1806
    @fqtimahfqtimah1806 3 ปีที่แล้ว

    Thanks you Betame ehat Alem 😘

  • @nikeshnikesh6091
    @nikeshnikesh6091 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቆንጆ ለቻናልሽ አዲሲ ነኝ
    ስለ OLAY የሰራሽው ተመልክቸአለው
    እኔ ተጠቃሚ ስለሆንኩ ነው ቢያንስ ሁለት ወር ይሆነኛል ብዙም ለውጥ የለውም የኔ ፊት ብግር፡ጥቛቁር ነጥብጣብ፡አለው ደረቅ/ወዛማ አይደለም ምንብጠቀም ነው ሊጠፋ የሚችለው

    • @የታጠቅአድነቅነኝ
      @የታጠቅአድነቅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ም እደች ነበረ ጡመጡሙ ተቀብ ከጨዉ ወይም ከሱከ ግን የቀጠለሊ ስህድ ደሙ በጠም እወጠል የሰክክል ግን አለሀሙዱሊለህ ነፀአድሪጎኝል

    • @የስሚር
      @የስሚር 3 ปีที่แล้ว

      ለቡጉርና ለጠቌቆረ ፊት ቢታሚን E ያጠፍል ለኔ አጥፍቶልኛል

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ለብጉር እና ጥቋቁር ነጠብጣብ ሬትኖል ቫይታሚን ኤ ተጠቀሚ
      ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ አለኝ እይው

    • @nikeshnikesh6091
      @nikeshnikesh6091 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 እሽ እጠቀማለሁ በጣም ነው የማመሰግነዉ

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 ปีที่แล้ว +2

    ሎሪያል ክሬም ስሪልን ?ባለፈውም ጠይቄሽ መልስ እየጠበቅኩ ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +2

      በዚህ ሳምንት እሰራለሁ

    • @mekdeskfile8239
      @mekdeskfile8239 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ሜሉ በናትሽ ፊቴ በጣም ተበላሽቶብኛል ፍቃደኛ ከሆንሽ በቴሌ ግራም ብታወሪኝ? በጣም ደስ ይለኛል

  • @nigussiefanta3912
    @nigussiefanta3912 3 ปีที่แล้ว

    ስላም ሜሉ ስለዚ ክሬም እንድትነግረኝ ፈልጌ ነው ከመጠቀሜ በፊት ADMIRE MY SKIM %2 hydroquinone አለው እባክሽ መልስ ስጭኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      በፍፁም እንዳትጠቀሚው hydroquinone ለኛ ለአፍሪካዊያን አይሆንም ለማድያት ወይም ጥቋቁር ነገሮች ከሆነ ስለ ማድያት ቅባቶች ቪዲዮ አለኝ እይው አማራጭ ቅባቶች አሉ

    • @fuu7390
      @fuu7390 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ገነ አየሁሽ ይቅሪታ ሊኩን ብታሥቀምጭልን

  • @addikarri8982
    @addikarri8982 3 ปีที่แล้ว

    ሰለ ፖንድ ክሬም የምታውቂው ካለ?

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @የሸዋሉልመንግስቱ
    @የሸዋሉልመንግስቱ 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ,ሠላም,ብያለው🌷🌷🌷

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 ปีที่แล้ว +2

    ውዴ እናመሰግናለን፡ ስለ ዶዶራት ጉዳቶች እና ጥሩ ብንጠቀም ጉዳት የሌላቸውን አሳውቂን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ስለ ዲዬዶራንት ቪዲዮ ሰርቻለሁ እይው

  • @tutut7120
    @tutut7120 หลายเดือนก่อน

    የኩልሸን ስም ንገሪኝ በናትሸ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህት

  • @eftuhesa4051
    @eftuhesa4051 3 ปีที่แล้ว

    Meliye sile caroton cream yalewun bitinegirin

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 3 ปีที่แล้ว

    ሚሊዪ የጠየቅኩሽ መልሽልኝ ከቻልሽ ጥቁር የማይፍስ ኩል የት ነው ሚገኘው ? ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      እኔ የምጠቀመው New York ( እርሳስ ኩል ነው ) የአሜሪካ ነው

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 7 หลายเดือนก่อน

    Enamesegenalen

  • @lemlemteka1653
    @lemlemteka1653 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜላት ሰለ aneeza gold ሜላትዬ ጉዳት አለው እኔ በጣም ተጠቃሚ ነኝ

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ሰን እስክሪን ምን ልጠቀም ፊቴ ደረቅ ነው ማዲያትም አለብኝ እድሜዬ 38 ነው ይሄን ታሳቢ አርገሽ እንድትነግሪኝ ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +5

      ስለ ደረት ፊት ቪዲዬ አለኝ እይው ማታ ሽታ በሌለው ለፊት በተሰራ ፈሳሽ መታጠቢያ ብቻ ታጠቢ ሳሙና አትጠቀሚ ፊት ያደርቃል ከታጠብሽ በኃላ እርጥ እንዳለ ሽታ የሌለው የፊት ክሬም ( አቪኖ) ተቀቢ ጠዋት ሰንስክሪን ለማድያት ደሞ ቫይታሚን ኤ ( ሬትኖል) ማታ ብቻ ተቀቢ መጀመሪያ ግን ስለ ቫይታሚን ኤ አጠቃቀሙን ቪዲዮ ስላለኝ እይው

  • @hanaasnake7085
    @hanaasnake7085 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሜሉ ፌቴ በጣም ጥቃቅን ነጠብጣብ ነገር አለብኝ ምን ላድርግ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ቀን ሚኒራል ሰንስክሪን ተቀቢ
      ማታ ቫይታሚን ኤ ( ሬትኖል) መጀመሪያ ግን አጠቃቀሙን እይው ቪድዮ አለኝ
      ሽታ ያላቸውን ማንኛውንም ነገር አትጠቀሚ ከመታጠቢያ ጀምሮ

    • @hanaasnake7085
      @hanaasnake7085 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 እሺ አመሰግናለዉ ሜሉዬ

  • @adhannew1116
    @adhannew1116 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም እህቴ ቅባትም ሆነ ሻምቦ ሆርጅናል እንደሆነ እንዴት እናቃለን?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ኦሪጅናል ያልሆነው በአረብኛ እና በእንግሊዘኛ ነው የተፃፈው
      እና የተሰራበት ሀገር UAE , Saudi ወይም ሌላ አረብ ሀገር ነው

  • @hanahana1407
    @hanahana1407 3 ปีที่แล้ว

    Enem fiten aysmamngm nebr thanks alot sile mababeraya

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ለማንም የሚመከር አይደለም

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ነበረኝ

  • @helymaru1930
    @helymaru1930 3 ปีที่แล้ว

    melu pleas silkeshn bemen bekule lagegnesh lamakiresh neber tsafilegn

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት

  • @EndrisAbdueso
    @EndrisAbdueso 5 หลายเดือนก่อน

    Selparis fair betengergni

  • @azebkidane7915
    @azebkidane7915 3 ปีที่แล้ว

    👍❤👍

  • @tadesseyeshaneh1783
    @tadesseyeshaneh1783 3 ปีที่แล้ว

    👍

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว

    sister l ወዛም ፊት ምንአይነት ሳሙና ልጠቀም??

    • @mafi443
      @mafi443 ปีที่แล้ว +1

      የእርድ ሳሙናተጠቀሚ በቀን ከሶስት ያላነሰ ታጠቢ

  • @raeyyohannes4735
    @raeyyohannes4735 3 ปีที่แล้ว

    Meli Gobez siwedish eko

  • @tigistgidey4910
    @tigistgidey4910 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez berich gin tiyake atimeleshim melati madyati yalebti sewu mine ayneti came enkeba I use rosehip oil night time tiru new

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ስለ ማድያት ማጥፊያ ቅባቶች የሰራሁት ቪድዮ አለ ማድያት ለማጥፋት ቫይታሚን ኤ ( ሬትኖል) ተጠቀሚ መጀመሪያ ግን አጠቃቀሙን በቫይታሚን ኤ ቪዲዮ አለኝ እሱን እይው
      rosehip oil ግን ለማድያት አይሆንም

  • @yalu1495
    @yalu1495 3 ปีที่แล้ว

    Esti ebakshen the ordinary yemlewn sel fit cream negern

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 3 ปีที่แล้ว

    Meluye bechale she gize subscribe aregesh neber.

  • @suzanak2355
    @suzanak2355 3 ปีที่แล้ว

    Selam Selam Melat feligesh neber sat gize new yestafkulsh melslgn 🙏🙏🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ምንድነው ጥያቄሽ?

    • @suzanak2355
      @suzanak2355 3 ปีที่แล้ว

      Yefelekut achi new menager yemfelgew achin feligesh alew 🙏🙏🙏

  • @ayedaayeda216
    @ayedaayeda216 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለው በርቺ

  • @netsanetdesta527
    @netsanetdesta527 3 ปีที่แล้ว

    እስቲ በዚህ ፋንታ ምን ልቀባ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ማታ ቫይታሚን ኤ ( መጀመሪያ ግን አጠቃቀሙን ከ ቫይታሚን ኤ ቪድዮ አለኝ እይው)
      ጠዋት ሚኒራል ሰንስክሪን

    • @netsanetdesta527
      @netsanetdesta527 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ሜልዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ

    • @netsanetdesta527
      @netsanetdesta527 3 ปีที่แล้ว

      ሜልዬ እሄው ዛሬ ባልሽኝ መሰረት ገዛው GARNIER AMBRE SOLAIRE BB Cream
      Hoch/haute lsf 30 ነው እንዴት ነው እና ቪታሚን ኢ አለው ምን ትመክሪኛለሽ ውዴ

  • @almazbenti5160
    @almazbenti5160 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመር እናመስገናለ በተለ ስታሰረጅን በደብ የምታብራሪው 🙏🙏🙏🙏NIvEA:HEAL cocoA BUTTER ካለስቸገሪኩሽ🙏🙏

  • @seblegebreegziabher3241
    @seblegebreegziabher3241 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ሜሉ ከእርእሱ ውጪ ጥያቄ ነበረኝ ።ኮኮናት ኦይል ጥርስና ለአፍ ጤንነት ላይ ልጠይቅሽ ማለት ኮኮዝ ብንጠቀምስ ምክንያቱም ኦይሉ በጣም ውድ ነው

  • @helenmahari9880
    @helenmahari9880 3 ปีที่แล้ว

    Malet slk flgalw bnateshe

  • @dvdv3479
    @dvdv3479 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በላይ የሚትፉትን አላምንም

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጲያ. ያላችሁ.ዝም.ብላችሁ..ቂቢያችሁን.ተቀቡ.ሴት.ልጂ.ቂቤ.ስትቀባ.ነው.የሚያምርባት..ኬሚካል.እየተቀባችሁ.ፊታችሁን.አትመላልጡ

    • @birtudem7419
      @birtudem7419 3 ปีที่แล้ว

      እኔ በዚህ ሀሳብ በጣም እስማማለሁ ቅቤ ተመራጭ ነው ለኛ

    • @mekityub1966
      @mekityub1966 2 ปีที่แล้ว

      ሠህ😁

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 ปีที่แล้ว

    ቴሌ ግራም ካለሽ ብትተባበሪኝ