ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቤቲየ አትመለሽ በቃሽ ስደት ትዳርሽን ያዥ እስኪ ስደት በቃን ለራሳችን ሂወት እንኑር የምትሉ❤❤❤❤
ትዳር ያዠ 😢😢 ሰው ስላሰበ ትዳር አይገኝም እድል ነው
ብትዬ. በተለይ. ልጅ. ከሌለሽ. ሳትወልጂ. አረብ. አገር. ለመመለስ. አታስቢ. ስደት. የስቶቻችን. ማህፀን. አደረቀ. ብር. እድሜ. አይወስነውም. መቼም. ቢሆን. ተሰርቶ. ይገኛል.
በትክክል ❤
በትክክል ❤❤❤
ልጅወልደሽ ራሱ ስደት መሄድ ይከብዳል ልጅም ካለእናት ፍቅር ነው የሚያድጒት😢
ባትክክል ስንቶቻቺን ባልጅ ምኞት እየታጎዳን ናው 😭😭😭😭😭😭😭
ችርስ ስደት በቃን ብለን ሄደን ነገሮቹ እዳልጠበቅነው ሆኖ ተመልሰን ለተሰደድን እኛ😢😢እፉ እውነት ከፋኝ ስልችት ብሎኝ መዳቤት ሄጄ ያው መዳም ቤት መጣሁ ግን እናመስገን ሁላችንም ዋናው ጤና ነው አልሃምዱሊላ አላ ኩሊሃል
እኔ ቤት ሰረቻለሁ ቦታም አለኝ አልመለስም ስደት መቼ ኑሮን ልኖር ነው
👍👍👍👍😥😥😥😥
እግዚአብሔርይመስገን።አይዞሽቤቲቲየ
ችረስ መቸም ሀረብ ሀገረ አልመለሰም ብለን ሂደን ለተመለስነው ነገሮች ተገለባብጠውብን መደበቂያ ለሆነን አረብ ሀገር ችረስ ጓዴቸ አይዞን ግን እናበረታታት እሰኪ ይችን ጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አገር ልገባ ነበር እህህህህ መረረኝ ስደት ቤት አለኝ አረ ምተሻለኝ ያረቢ ዛረስ ደከመኝ በሰዉ ቤት ጉልበቴም ልጅነቴም አለቀ😢😢😢😢😢😢
አግቢ ውለጂ ጌታ ያረጋጋን ከባርነት ያውጣን
ቤቲየ የኔ መልካም የት ጠፍተሺ ነው አስቤ ነበር ስላየሁሺ በጣም ደስ ብሎኛል አገር ቤት ለመኖር በጣም አስቸጋሪ ሆኗል በተለይ ውጩን አይቶ ለተመለሰ ሰው ይከብዳል መስራት መለወጥ ባለችው መፍጨርጨር የማይቻልበት ጊዜ ላይ ነው ያለነስ ጤና ካለ ወጥቶ መስራቱ ቀን እስኪያልፍና አገራችን እስክትረጋጋ ጥሩ ነው ከሚሉት ነኝ ሁላችንም አገር መግባት እንፈልጋለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
ቤቲዬ እግዛብሔር ይርዳሽ የኔናት ዳግም ስደት ባታስቢ መልካምነውፀልይ እግዛብሔር ይረዳሻል
ትክክል እማ ስደት በቃሽ ቢቲባገርሽ ላይ ስርተሽ ትቀየርያለሽኮ በርች❤❤❤
*ቤቲዬ ተስፋ ቆርጠሽ ተስፋ አታስቆርጭን የኔ ውድ በሰፊው የለመደው እጃችን እዚሁ ጥለነው መሄድ ያለብን እንደቤታችን እንደአቅማችን መኖር መልመድ አለብን አስከመቼ ስደት የኔ ውድ ማንም ምንም ይበል ጠንክረሽ ስሪ ዩቱብሽንም በደብ ስሪ ጠክረሽ ከሰራሽ እሱራሱ ያኖርሻል እኛ እሄን ሰብስክራይብ ለማግኘት ስንት አመት እየለፋን እነሆ ደሆነ እንዴት ልገርሽ ውዴ*
አልገባትም የይቱብ ጥቅም
@@abemedia3346ዶራል,ይከፍላል😊
እርእህቴ እሰኪ ተረረጋጊ እሰኪ መጀመሪያ እራሰሸን ጠብቂ ማንንም እንዳርዳሸ እናቃለን የሚዲያ ነገር ደግሞ ታአቂአለሸ ተጠቃሚ ከሆንሽ ሀሜት አይቀርም በትንሹ ለመርካት ሞክሪ ፈጣሪን አመሰግኜ እሸ ካልሆነ ትመለሻለሸ እሰኪ ደሰተኛ ሁኜ ጰድት በይ ልበሺ ተዝናኜ ምድን ነው ጭንቀት ሆሆ
እውነት ነው የኔ ውድ ስደት ይብቃሽ አይዞን በርቺ እህቴ
መካሪዋ ክብረት ይስጦት። ቤቲ ዕውቅና ማግኝት ችግር ነው. ለማናቸውም ጠንክሪ በርቺ በዘርፋ ያሉትን በምክር የሚያግዙ አለ እነሱን አግኝ ምክር ወሳኝ ነው በዚህ ወቅት እንደ በፊት በልማድ መስራት ትርፍ የለውም በዕውቀት እና ብመጠን መሆን አለበት ሞያዊ ምክር ያስፈልግሻል ።ሁለተኛ ደግሞ ገና አንድ አመት ቢያንስ ስድስት ወር ገቢ ሳይሆን ወጭ ነው ማንኛውም ስራ ገና በሶስት ወር እንዲህ ያዙኝ ልቀቁኝ ምንድነው እውነት ነው በሰው ገንዘብ በሰፊው ነው የለመድኩት ስትይ አይደብርሽም ።ለማንኛውም በስራው ላይ የቆየች ሮሚ አናግሪያት የልምድ ልውውጥ ያስፈግሻል
እህቴ ሰደት ይበቃል ማዝርን ሰሚ❤❤❤❤
አጭ ስደት መጥተሽ ያው ነው ስትመለሽ ስደት ምንም ጥቅም የለው አረባገር ስንመጣ ሂወታችን የተበላሸው
ሰዉ ስተመክሩ የነበረዉ አቸ ስደት እደገና ተይ ቤቲ አፈሽ ስራሸን ስሪ። በአገርሽ
ቤቲ አይዞሽ በርቺ መጀመሪያ እኮ ሁሌም አይሳካም በትግስት ስሰሪ ስለምጂ ነው እኔም ከስሬ ነው አሁን ከስተቴ እማርበታለው ከትንሽ እሰራለው ብዬ ለመግባት እያሰብኩ ነው ደሞ ይሳካል በርቺ ❤❤
የኛ አገር ሰው ግን ለምድነው ገዘብ ኖራት አልኖራት እደማንኛውም ሰው ለን አያከራዮትም የምር ያሳዝናል አይዞሺ የኔ እህት
ያገራችን ኑሮና የኛ የሴቶች ነገር😢😢ግን ምረጥ አክስት አለችሽ
በሰፊው ለምደን የምትሉ ግን የራሳችንን ገንዘብ እኮ አደለም በሰፊው የለመድነው በአረብ ኩሽና ነው ሰፊ ነገር የለመድነው ስለዚህ በአለን ነገር አገራችን ላይ መስራት እንሞክር ግን በአማራ ክልል መስራት የማይቻልበት ያልተረጋጋ ሰላም ስላለ ይከብዳል ብቻ ቢቲ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ብትወድቂም ትነሻለሽ የራስም ሒወት ያስፈልጋል
አይዞሽ እህት አይይይ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙌🙌
አረብ አገር እያለች ጀግና እና ተምሳሌት ነበረች አሁን ግን መልሼ ልሂድ አለች በጣም ሚገርመኝ ነገር🤔 ልክ ካረብ ሀገር ስትመጡ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላቹ ከዛ ከቆይታ ብሀላ መልሳቹ ካሌድን ብላቹ ትቀውጣላቹ አንቺ ብቻ አደለሽም ሁሉም ናቸው መልሶ መሄድ መሄድ ብለው ጆሮ ሚያደሙት 🙅♂️በቃ እዛ ያላቹት ልትመለሱ ስትሉ እርስ በርሳቹ ተረዳዱና እራሳቹን በአሳብም በገንዘብም ተለወጡና ኑኑኑኑ
አደል የያዝነውን የሚያራቁት የሚያሰለች መሀበረሰብ ብቻ ነው በሀሳብ እንኳን አይረዱም እንኳን በገንዘብ እኔ መኖሪያ ነው ያሳጡኝ የምር ሁሊንም ዋጥ አደረኩት አሁን ግን መረረኝ የምር ደግሞ የኛ እድል እፍፍ 😢
ችግራችን ስደት ከቀመስነው አገራች አንቀመጥም ልፈት ድጋም ብቻ በቃ አገራቹ ተበቃቅታቹ ኑሪ እኔ አስር አመቴ ምንም የለም ድካም ብቻ አገሬ ከብቹ በትንሽ ጀምሮ መነሳት 😢😢😢
እማ የሰው ነገር አትስሜ ስደት ይብቃሽ እደኔ የምልሽ ለግዜውነው ትለምጃዋለሽ አይዞሽ እናቴ እውነትነው የመሎሽ አይዞሽ😢😢😢
የኔ ቆንጆ ሰበቡን አድርሺ ኢቢኤስ የምግብ አዘገጃጀት ላይ ተወዳደሪ እመኝኝ እድል ያመጣልሻል
አግቢና❤ዉለጂ ፣የሠዋገራየሠዉነዉ ❤
እሱም ብር ነዉ ግን ትርጋጋ ትርፋ
ስሜ የኔ እህት ከሰው መጠብቅ ኣትችይም ሰው ስንት ችግር ኣለበት ፈጣሪን ጠይቂ ኣግቢ
አይዞሽ❤ቤቲዬ❤ሁሉ ነገር ለበጎ ነው❤❤❤
እህት ጠንካራ ነሽ ወስነሽበት አስበሽ ነው የገባሽው ለሁሉም ነገር ትእግስት ይጠይቃል የምሰሪበትላይ ትኩረት አድርገሽ ተረጋግተሽ በትንሹ ሞክሪ ሁሉ አንዴ አትበይ ቶሎ ከፍልበል አትበይ ለምን እርጥብ እየሸጥሽ አትቀመጭ ብቻ የምሰሪውን ነገር በደንብ ልብሽን አሳምኝ በጣም ባለሙያነሽ ይቲዩብሽን እየሰራሽ አሳድጊ ጥራት ያላቸው አጠር ያሉ ቪድዩዎችን ልቀቂ
እህቴ ተረጋጊ ስደት ብትመጭው ያው ነው የባሰ እድሜ መጨረስ ካልሆነ በስተቀር ትዳር አግቢ አሁንኮ አንች ብቻ አደለሽም የኑሮ ውድነቱ ያሳብዳል ግን ያለሽን ገንዘብ ይዘሽ ፈጣሪ አመስግኝ ዋናው ይህ ሁሉ ጊዜ ስደት ቆይተሽ ጤነኛ መሆንሽን ፈጣሪን አመስግኝ
እህቴ ዝብለሺ ዩቲብሺን ስሪ ጥራት ያለው ቪዲዮ ስሪ እመኝኝ ትለወጫለሺ መሰደድ መፍትሄ አይደለም እንደ አካባቢው ኑሪ
በቃከተመለሽም ፀጥብለሽ አካዉንትሽን ከፍተሽ ያለሽን በስምሽ አድርገሽ ተመለሽ በየቀኑ ሰዉአትረብሽ ስንትሰዉ ተስፋ ይቆርጣል አትረብሽ ተረጋግተሽ ከተቀመጥሽ ተጋፈጪዉ ካልሆነልሽ ዝምብለሽ ተመለሽ ቅመሞችዬ ዛፍቅጠሉን እንጂ ግንዱን አይቀይርም አሰራሩን ቀይሩ አትሰደዱ❤❤❤
ምግቤትሺን የትአካባቢነው
አይዞሺ ስደት ስደት ስንል እድሜያችን አለቀ ይቅርብሺ
ድጋሚ ስደት ከምትመጭ ከሱ ያለዉን ዉጣ ዉረድ ብትጋፈጭዉ እመኝኝ ትለወጫለሽ እግዚአብሔር ያክዝሽ ለሚዲያም ሆነ በአቃራቢያሽ ባሉት ይሉታና ምን አሉኝ ብዙ ቦታ አትስጭ በዋነኛት ፀልይ
እህቴ እደማንም ጨክነሽ ምግብ ቤት ክፈች የኛሰው ኦርደር አለመደም እና ደግሞ ሀገርሽ ላይ ሰርተሽ ለመለው የሰው ወሬ አትስሚ ስለማይረዱን ግዜ ማባከን ነው አይዞሽ ግን እደማንም ብለሽ ትንሽ ምግቤት ክፈች አላህ ያግዝሽ የእኔ ጀግና አንች እኮ ጀግና ነሽ የቲክቶክ ሰው ልክ እንደ ንፍስ ነው
ቤትየ እባክሺ ሥልክሺን ለአንች የሚጠቅም ሠው ላገናኝሺ ለሥራሺ በጣም አሥፈላጊነው
Atemelsh yiqerbesh
አማረብን ብላቺሁ ዘላቺሁ ስደት እድሜ ዘላለም ሰራተኝነት ያለውን ነገር ተቀብሎ መኖር ግድ ነው የሰው ሀገር የራስ አይሆንም በቃ መቻል ነው
ትክክል እስከመቼ
እህቴ ልጅ ከሌለሽ እውነት አትሰደጅ ለማን ብለሽ እግዚአብሔር የሚያኖር አምላክ ነው ስደት መፍትሄ አይሆንም ልጅ ካለሽ ግድ ነው እደሜ ቀልድ አይደለም እማ ልሽ ነው ነገ ብትወድቂ የሚያነሳሽ በድጋሚ ስደት አያዋጣም በትንሽ ተነስቶ ትልቅ ቦታ የደረሰ ብዙ አሉ እሺ ተስፋ አትቁረጭ አገርሽ ላይ ስሪ እንደ ትግስት ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሉ በጊዜ ይሆናል 🥰🥰🥰
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ነገር ውጣ ውረድ አለው ማንኛውም ነገር ስትሰሪ መውደቅ እዳለ መነሳትም አለ ነገር ግን ተስፍ መቁረጥ የለብሽም መመለስ መፍትሔ አይሆንም ይቱብሽንም ስሪበት አይዞሽ
😢ayizogni wude berta bey telemjalesh ❤❤❤❤
አይዞሽ ቤቲዬ አረ ሰደትን ድጋሜ ምርጫሽ አታድርጊ በሀገርሽ ስሪ እኛም እናበረታታሻለን
ትክክል እህትዋ❤❤❤🎉🎉
አይዞሽ እግዝያብሔር መልካም ነው
ድራማ
😢😢😢😢አይ ስድስት.
አይዞሽ እህቴ በርቺ እስከ መቼ ድረስ በሰው ሀገር
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
ሰላም እግዚአብሔር ለአለሙ ሁሉ ዉድ የተከበራችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሰን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን ነገ ቅዳሜ የከተራ ቀን ገሀድ ነው የጾም ነገር አይበላም እዳንበላ እንጠንቀቅ።ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስደት በቃ ይበለን 😥
😂
Enema ehe Saudi 🇸🇦 10 amet lefiche ,agar gabiche ,ehewu temelishe dubai nawu yalewut, Ethiopia menen lewux yelewu le 3 amet ayichewu nawu dubai yemexawutem, allhamadulilaha ahun 6 war honongal dubai ke mexawu 😢😢😢😢
Kabad naw iskaa machey naw harab hagar gin 😢😢😢😢😢
@@MunnaKwt wolhii ehet allha baq yibelen ,gen tadar mesarton lej magenta alebet yesawu lej allhamadulilaha ya Saudi 🇸🇦 sexotaye lejenat, ,alagachu hulu allha lej yisexachu ehetoche 🥰🥰
በርችውዴ
እስኪ እናበረታት ቅንነት ለራስነው ውዶቼ አይከፈልበት
😢😢😢😢😢
እህቴ፣አትመለሸ፣ተንካሪ፣ሁኒ❤❤❤❤❤❤❤ሰደትሰደትነዉ፣
አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢
የትነውየከፈትሺው
አይ መላላጥ ማዘር❤❤❤
እህቴ ተስፋሽ ፈጣሪ እንጂ ከሰው አጠብቂ ዝቅ ብለሽ ከፍ ትያለሽ ታገሽ😢
አዛዉ ጠክር. ልጂሽን. አሳዲጊ. ናፍቆቶን. አችይዉም. አኔ. በልጂ. ናፍቆት. እየተሰቃያሁነዉ. 2 አመት. እርቃቢኝ አለች.
❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉
የኔ ጀግና አይዞሽ በርቺ ሰዉን አትስሚ ወረኛ ሁላ ሰርተሽ አሳያቸዉ
You tube ላይ በርትተሽ ስሪ ፕራንክ ምናምን ብትጀምሪ አሪፍ ነው ቲክቶክ ላይ ጌም ጀምሪ ድጋሚ ስደት ይከብዳል 😢
አይዞሺ
በማርያም ዉዶችየ ደምሩኝ❤❤❤
ደምሬሻለሁ እህት እኔንም ደምሩኝ ውዶችዬ
ቤቲ ተረጋጊ ቤተሰብም አታስጨንቂ ከሱ መስራት ካልቻልሽ ሽሉክ ብለሽ ተመለሽ😂
አብሺሪ እህት
Ayzosh yene wedd hulum yalfale😢❤
አረ እህቴዋ አትምጪ እባክሺ ያረቢ ዛሬ ለራሤም ፈራሁ 😢😢😢😢😢😢
ትክክል እናታችን❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
ዩቱብሽን ጠንቅረሽ ሰሪ አግቢ ና ውለጂ ለምን ትመለሻለሽ🤔10ሺ k እንኳን ይዘው በሀገራቸው እየኖሩ ነው አትነፈራቂ የአረብ ሀገር ሴት ጠንካራ ነን👌አንቺ ደግሞ የምግብ ሙያ አለሽ ትንሽ ብትሆን የራሽን ስራ ጀምሪ በጎን ዩቱብሽ አሳዳጊ
እስኪ እንደኔ ሰደት የመርርው እንደጋገፋ ደምሩኝ እመልሳለሁ ❤❤❤
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
ሰው:እነረቤቱ:እንጂ:እንደጎረቤቱ:አይኖርም:...???ስደት:ምርጫ:አይሆንም???ዝቅብለሽ:ከፍትያለሽ:ሞያአለሽ'ብትሰሪ:እስከምትላመጂ:ተቀጥረሽ:ስሪ:ዋናው:ዠጭንቅላትሽ:አቀባበልነው:...???
እህቴ፥እሥከመቼ፥ሥደት?
enami 1 amet molign gin memelesi efeligalehu
Ayizoshi ehte betchi atmeleshi
የእናት መካሪ አያሳጣችሁ በእውነት እስከ መቼ በሰው ሀገር ሐገራችንም እኮ ከሰራን መለወጥ እንችላለን እረ ፈጣሪ ሆይ ከስደትስ በቃችሁ በለን 😂😂😂
እህቴ አትመለሽ የሰው አገር የሰው ነው ንሩውንም ትለምጅው አለሽ ቀስ እያለሽ አግቢእና ዉለጅ እድሜሽ እየሄደ ነው 😢
ሰላምቤትየ የራስሽቤትእ የለሽም ስደትላይሁነሽ የሰራሽው የለሽምእ
ግንበአላህ፣ይቺልጅ፣በጣም፣ለፍታለች፣ለምን፣ሠብሥክራይብ፣አነረጋትም፣ወላሂ፣ሥደትን፣እነቀዋለን፣፣በጣምነውአጀትእምበላው፣እፍፍ😢ሥደት፣ባንሥበዩትይብ፣ብትጠቀም፣አይዞሽ፣ጠክሪ፣ከፋለማለት፣ዝቅ፣ለመነሣት፣መውደቅ፣ግድነው፣አብሽር
በርትተሽ ስር ሀገር ይሸላል
ሱባኤ ግቢ እጅሽ የሚሰለብ ነገር ስላለ ቢሰሪም እኮ ለፍቶ መና ነሽ
እህቴ አትመለሸ የው መቼም አመለም ኡፈፈ
🤦♂️👏👏👏👏💞💞🌺🌻🌻🌻👍👍👍💐🌾
❤❤❤❤
እኛ ❤እንደት አገራ እንግባ የምቻወሩትሁሉ ፣ቺግራነዉ 😢
ውዶቼ አህቶቸችን ሰደት አደይመለሱ እነበረተተ አረ ተው ፈመሰ መቸ አነይ
🤔🤔🤔😏😏😏😏
ነይ ቀን አትፍጂ አብረን እሸቅላለን የማዳም ኩሽና ይሻላል
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሁን ይሄ ሁሉ ዳር ዳርታ እርዳታ ፈልገሽ ነው አደል 😀ሰርተሽ ብይ 🙄
ዉዶቺዬ❤በቅንነት❤ደምሩኝ❤ከስደት ገላግሉኝ❤
Ayezoshe demome anagerege anagereshalehu deweyelege eideweleleshalehu bebalefew bere eindezih new selaleshege sisitoge neber ayezoshe einate tenekere ketema batenore getere bota agebe welege
Beteye atemeche eine besedete 9 amete new gene betame eigeren yamegale eihte eindewem deihna mekare einate alesh temesegen bewy yaret eindaneche mekare sew benorege bagere benorehu eine kemeneme yatahu nege eigeren yamegale besewenet vayetemen yelegem
Anade lege einkane wereke new meneme bayenoreshe seme yaseterale eine eidelene atechewalehu meteche eisuga tedaren wedege yeageru toreneten saye menen eindemarege hulu negerochene sasebachew eiredate atahu teneseche sedete gebahu eindach megebe new yemeseraw eigeren yamegale
እይዙሽ
😢
የሀገሩ ሰላም በተረጋጋ እንጂ ድኝችም ቸረችሬ በኖረኩ የተሰደድኩት ቡነ ስቸረችረ አትቀመጭ ከዚ እያሉኝ መከራ አስበልተውኝ ነው የተሰደድኩት አሁን ደሞ ጦረነቱ ከባድ ነው ምገዱ ዝግ ነው አማራ ክልል ሰላሙ ተመልሶጨያሳየን
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏😢
ነይ በቃ ምነው ሆሆሆ አስቸገርሽን ነይ
😅😅😅
😂😂😂😂😅😅😅
🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭
ለምን ምግብ ቤት አትጀምሪም በቲንሿ
ቤቲየ አትመለሽ በቃሽ ስደት ትዳርሽን ያዥ እስኪ ስደት በቃን ለራሳችን ሂወት እንኑር የምትሉ❤❤❤❤
ትዳር ያዠ 😢😢 ሰው ስላሰበ ትዳር አይገኝም እድል ነው
ብትዬ. በተለይ. ልጅ. ከሌለሽ. ሳትወልጂ. አረብ. አገር. ለመመለስ. አታስቢ. ስደት. የስቶቻችን. ማህፀን. አደረቀ. ብር. እድሜ. አይወስነውም. መቼም. ቢሆን. ተሰርቶ. ይገኛል.
በትክክል ❤
በትክክል ❤❤❤
ልጅወልደሽ ራሱ ስደት መሄድ ይከብዳል ልጅም ካለእናት ፍቅር ነው የሚያድጒት😢
ባትክክል ስንቶቻቺን ባልጅ ምኞት እየታጎዳን ናው 😭😭😭😭😭😭😭
ችርስ ስደት በቃን ብለን ሄደን ነገሮቹ እዳልጠበቅነው ሆኖ ተመልሰን ለተሰደድን እኛ😢😢እፉ እውነት ከፋኝ ስልችት ብሎኝ መዳቤት ሄጄ ያው መዳም ቤት መጣሁ ግን እናመስገን ሁላችንም ዋናው ጤና ነው አልሃምዱሊላ አላ ኩሊሃል
እኔ ቤት ሰረቻለሁ ቦታም አለኝ አልመለስም ስደት መቼ ኑሮን ልኖር ነው
👍👍👍👍😥😥😥😥
እግዚአብሔርይመስገን።አይዞሽቤቲቲየ
ችረስ መቸም ሀረብ ሀገረ አልመለሰም ብለን ሂደን ለተመለስነው ነገሮች ተገለባብጠውብን መደበቂያ ለሆነን አረብ ሀገር ችረስ ጓዴቸ አይዞን ግን እናበረታታት እሰኪ ይችን ጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አገር ልገባ ነበር እህህህህ መረረኝ ስደት ቤት አለኝ አረ ምተሻለኝ ያረቢ ዛረስ ደከመኝ በሰዉ ቤት ጉልበቴም ልጅነቴም አለቀ😢😢😢😢😢😢
አግቢ ውለጂ ጌታ ያረጋጋን ከባርነት ያውጣን
ቤቲየ የኔ መልካም የት ጠፍተሺ ነው አስቤ ነበር ስላየሁሺ በጣም ደስ ብሎኛል አገር ቤት ለመኖር በጣም አስቸጋሪ ሆኗል በተለይ ውጩን አይቶ ለተመለሰ ሰው ይከብዳል መስራት መለወጥ ባለችው መፍጨርጨር የማይቻልበት ጊዜ ላይ ነው ያለነስ ጤና ካለ ወጥቶ መስራቱ ቀን እስኪያልፍና አገራችን እስክትረጋጋ ጥሩ ነው ከሚሉት ነኝ ሁላችንም አገር መግባት እንፈልጋለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
ቤቲዬ እግዛብሔር ይርዳሽ የኔናት ዳግም ስደት ባታስቢ መልካምነውፀልይ እግዛብሔር ይረዳሻል
ትክክል እማ ስደት በቃሽ ቢቲባገርሽ ላይ ስርተሽ ትቀየርያለሽኮ በርች❤❤❤
*ቤቲዬ ተስፋ ቆርጠሽ ተስፋ አታስቆርጭን የኔ ውድ በሰፊው የለመደው እጃችን እዚሁ ጥለነው መሄድ ያለብን እንደቤታችን እንደአቅማችን መኖር መልመድ አለብን አስከመቼ ስደት የኔ ውድ ማንም ምንም ይበል ጠንክረሽ ስሪ ዩቱብሽንም በደብ ስሪ ጠክረሽ ከሰራሽ እሱራሱ ያኖርሻል እኛ እሄን ሰብስክራይብ ለማግኘት ስንት አመት እየለፋን እነሆ ደሆነ እንዴት ልገርሽ ውዴ*
አልገባትም የይቱብ ጥቅም
@@abemedia3346ዶራል,ይከፍላል😊
እርእህቴ እሰኪ ተረረጋጊ እሰኪ መጀመሪያ እራሰሸን ጠብቂ ማንንም እንዳርዳሸ እናቃለን የሚዲያ ነገር ደግሞ ታአቂአለሸ ተጠቃሚ ከሆንሽ ሀሜት አይቀርም በትንሹ ለመርካት ሞክሪ ፈጣሪን አመሰግኜ እሸ ካልሆነ ትመለሻለሸ እሰኪ ደሰተኛ ሁኜ ጰድት በይ ልበሺ ተዝናኜ ምድን ነው ጭንቀት ሆሆ
እውነት ነው የኔ ውድ ስደት ይብቃሽ አይዞን በርቺ እህቴ
መካሪዋ ክብረት ይስጦት።
ቤቲ ዕውቅና ማግኝት ችግር ነው. ለማናቸውም ጠንክሪ በርቺ በዘርፋ ያሉትን በምክር የሚያግዙ አለ እነሱን አግኝ ምክር ወሳኝ ነው በዚህ ወቅት እንደ በፊት በልማድ መስራት ትርፍ የለውም በዕውቀት እና ብመጠን መሆን አለበት ሞያዊ ምክር ያስፈልግሻል ።ሁለተኛ ደግሞ ገና አንድ አመት ቢያንስ ስድስት ወር ገቢ ሳይሆን ወጭ ነው ማንኛውም ስራ ገና በሶስት ወር እንዲህ ያዙኝ ልቀቁኝ ምንድነው እውነት ነው በሰው ገንዘብ በሰፊው ነው የለመድኩት ስትይ አይደብርሽም ።ለማንኛውም በስራው ላይ የቆየች ሮሚ አናግሪያት የልምድ ልውውጥ ያስፈግሻል
እህቴ ሰደት ይበቃል ማዝርን ሰሚ❤❤❤❤
አጭ ስደት መጥተሽ ያው ነው ስትመለሽ ስደት ምንም ጥቅም የለው አረባገር ስንመጣ ሂወታችን የተበላሸው
ሰዉ ስተመክሩ የነበረዉ አቸ ስደት እደገና ተይ ቤቲ አፈሽ ስራሸን ስሪ። በአገርሽ
ቤቲ አይዞሽ በርቺ መጀመሪያ እኮ ሁሌም አይሳካም በትግስት ስሰሪ ስለምጂ ነው
እኔም ከስሬ ነው አሁን ከስተቴ እማርበታለው ከትንሽ እሰራለው ብዬ ለመግባት እያሰብኩ ነው ደሞ ይሳካል በርቺ ❤❤
የኛ አገር ሰው ግን ለምድነው ገዘብ ኖራት አልኖራት እደማንኛውም ሰው ለን አያከራዮትም የምር ያሳዝናል አይዞሺ የኔ እህት
ያገራችን ኑሮና የኛ የሴቶች ነገር😢😢
ግን ምረጥ አክስት አለችሽ
በሰፊው ለምደን የምትሉ ግን የራሳችንን ገንዘብ እኮ አደለም በሰፊው የለመድነው በአረብ ኩሽና ነው ሰፊ ነገር የለመድነው ስለዚህ በአለን ነገር አገራችን ላይ መስራት እንሞክር ግን በአማራ ክልል መስራት የማይቻልበት ያልተረጋጋ ሰላም ስላለ ይከብዳል ብቻ ቢቲ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ብትወድቂም ትነሻለሽ የራስም ሒወት ያስፈልጋል
አይዞሽ እህት አይይይ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙌🙌
አረብ አገር እያለች ጀግና እና ተምሳሌት ነበረች አሁን ግን መልሼ ልሂድ አለች በጣም ሚገርመኝ ነገር🤔 ልክ ካረብ ሀገር ስትመጡ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላቹ ከዛ ከቆይታ ብሀላ መልሳቹ ካሌድን ብላቹ ትቀውጣላቹ አንቺ ብቻ አደለሽም ሁሉም ናቸው መልሶ መሄድ መሄድ ብለው ጆሮ ሚያደሙት 🙅♂️በቃ እዛ ያላቹት ልትመለሱ ስትሉ እርስ በርሳቹ ተረዳዱና እራሳቹን በአሳብም በገንዘብም ተለወጡና ኑኑኑኑ
አደል የያዝነውን የሚያራቁት የሚያሰለች መሀበረሰብ ብቻ ነው በሀሳብ እንኳን አይረዱም እንኳን በገንዘብ እኔ መኖሪያ ነው ያሳጡኝ የምር ሁሊንም ዋጥ አደረኩት አሁን ግን መረረኝ የምር ደግሞ የኛ እድል እፍፍ 😢
ችግራችን ስደት ከቀመስነው አገራች አንቀመጥም ልፈት ድጋም ብቻ በቃ አገራቹ ተበቃቅታቹ ኑሪ እኔ አስር አመቴ ምንም የለም ድካም ብቻ አገሬ ከብቹ በትንሽ ጀምሮ መነሳት 😢😢😢
እማ የሰው ነገር አትስሜ ስደት ይብቃሽ እደኔ የምልሽ ለግዜውነው ትለምጃዋለሽ አይዞሽ እናቴ እውነትነው የመሎሽ አይዞሽ😢😢😢
የኔ ቆንጆ ሰበቡን አድርሺ ኢቢኤስ የምግብ አዘገጃጀት ላይ ተወዳደሪ እመኝኝ እድል ያመጣልሻል
አግቢና❤ዉለጂ ፣የሠዋገራየሠዉነዉ ❤
እሱም ብር ነዉ ግን ትርጋጋ ትርፋ
ስሜ የኔ እህት ከሰው መጠብቅ ኣትችይም ሰው ስንት ችግር ኣለበት ፈጣሪን ጠይቂ ኣግቢ
አይዞሽ❤ቤቲዬ❤ሁሉ ነገር ለበጎ ነው❤❤❤
እህት ጠንካራ ነሽ ወስነሽበት አስበሽ ነው የገባሽው ለሁሉም ነገር ትእግስት ይጠይቃል የምሰሪበትላይ ትኩረት አድርገሽ ተረጋግተሽ በትንሹ ሞክሪ ሁሉ አንዴ አትበይ ቶሎ ከፍልበል አትበይ ለምን እርጥብ እየሸጥሽ አትቀመጭ ብቻ የምሰሪውን ነገር በደንብ ልብሽን አሳምኝ በጣም ባለሙያነሽ ይቲዩብሽን እየሰራሽ አሳድጊ ጥራት ያላቸው አጠር ያሉ ቪድዩዎችን ልቀቂ
እህቴ ተረጋጊ ስደት ብትመጭው ያው ነው የባሰ እድሜ መጨረስ ካልሆነ በስተቀር ትዳር አግቢ አሁንኮ አንች ብቻ አደለሽም የኑሮ ውድነቱ ያሳብዳል ግን ያለሽን ገንዘብ ይዘሽ ፈጣሪ አመስግኝ ዋናው ይህ ሁሉ ጊዜ ስደት ቆይተሽ ጤነኛ መሆንሽን ፈጣሪን አመስግኝ
እህቴ ዝብለሺ ዩቲብሺን ስሪ ጥራት ያለው ቪዲዮ ስሪ እመኝኝ ትለወጫለሺ መሰደድ መፍትሄ አይደለም እንደ አካባቢው ኑሪ
በቃከተመለሽም ፀጥብለሽ አካዉንትሽን ከፍተሽ ያለሽን በስምሽ አድርገሽ ተመለሽ በየቀኑ ሰዉአትረብሽ ስንትሰዉ ተስፋ ይቆርጣል አትረብሽ ተረጋግተሽ ከተቀመጥሽ ተጋፈጪዉ ካልሆነልሽ ዝምብለሽ ተመለሽ ቅመሞችዬ ዛፍቅጠሉን እንጂ ግንዱን አይቀይርም አሰራሩን ቀይሩ አትሰደዱ❤❤❤
ምግቤትሺን የትአካባቢነው
አይዞሺ ስደት ስደት ስንል እድሜያችን አለቀ ይቅርብሺ
ድጋሚ ስደት ከምትመጭ ከሱ ያለዉን ዉጣ ዉረድ ብትጋፈጭዉ እመኝኝ ትለወጫለሽ እግዚአብሔር ያክዝሽ ለሚዲያም ሆነ በአቃራቢያሽ ባሉት ይሉታና ምን አሉኝ ብዙ ቦታ አትስጭ በዋነኛት ፀልይ
እህቴ እደማንም ጨክነሽ ምግብ ቤት ክፈች የኛሰው ኦርደር አለመደም እና ደግሞ ሀገርሽ ላይ ሰርተሽ ለመለው የሰው ወሬ አትስሚ ስለማይረዱን ግዜ ማባከን ነው አይዞሽ ግን እደማንም ብለሽ ትንሽ ምግቤት ክፈች አላህ ያግዝሽ የእኔ ጀግና አንች እኮ ጀግና ነሽ የቲክቶክ ሰው ልክ እንደ ንፍስ ነው
ቤትየ እባክሺ ሥልክሺን ለአንች የሚጠቅም ሠው ላገናኝሺ ለሥራሺ በጣም አሥፈላጊነው
Atemelsh yiqerbesh
አማረብን ብላቺሁ ዘላቺሁ ስደት እድሜ ዘላለም ሰራተኝነት ያለውን ነገር ተቀብሎ መኖር ግድ ነው የሰው ሀገር የራስ አይሆንም በቃ መቻል ነው
ትክክል እስከመቼ
እህቴ ልጅ ከሌለሽ እውነት አትሰደጅ ለማን ብለሽ እግዚአብሔር የሚያኖር አምላክ ነው ስደት መፍትሄ አይሆንም ልጅ ካለሽ ግድ ነው እደሜ ቀልድ አይደለም እማ ልሽ ነው ነገ ብትወድቂ የሚያነሳሽ በድጋሚ ስደት አያዋጣም በትንሽ ተነስቶ ትልቅ ቦታ የደረሰ ብዙ አሉ እሺ ተስፋ አትቁረጭ አገርሽ ላይ ስሪ እንደ ትግስት ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሁሉ በጊዜ ይሆናል 🥰🥰🥰
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ነገር ውጣ ውረድ አለው ማንኛውም ነገር ስትሰሪ መውደቅ እዳለ መነሳትም አለ ነገር ግን ተስፍ መቁረጥ የለብሽም መመለስ መፍትሔ አይሆንም ይቱብሽንም ስሪበት አይዞሽ
😢ayizogni wude berta bey telemjalesh ❤❤❤❤
አይዞሽ ቤቲዬ አረ ሰደትን ድጋሜ ምርጫሽ አታድርጊ በሀገርሽ ስሪ እኛም እናበረታታሻለን
ትክክል እህትዋ❤❤❤🎉🎉
አይዞሽ እግዝያብሔር መልካም ነው
ድራማ
😢😢😢😢አይ ስድስት.
አይዞሽ እህቴ በርቺ እስከ መቼ ድረስ በሰው ሀገር
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
ሰላም እግዚአብሔር ለአለሙ ሁሉ ዉድ የተከበራችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሰን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን ነገ ቅዳሜ የከተራ ቀን ገሀድ ነው የጾም ነገር አይበላም እዳንበላ እንጠንቀቅ።
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስደት በቃ ይበለን 😥
😂
Enema ehe Saudi 🇸🇦 10 amet lefiche ,agar gabiche ,ehewu temelishe dubai nawu yalewut, Ethiopia menen lewux yelewu le 3 amet ayichewu nawu dubai yemexawutem, allhamadulilaha ahun 6 war honongal dubai ke mexawu 😢😢😢😢
Kabad naw iskaa machey naw harab hagar gin 😢😢😢😢😢
@@MunnaKwt wolhii ehet allha baq yibelen ,gen tadar mesarton lej magenta alebet yesawu lej allhamadulilaha ya Saudi 🇸🇦 sexotaye lejenat, ,alagachu hulu allha lej yisexachu ehetoche 🥰🥰
በርችውዴ
እስኪ እናበረታት ቅንነት ለራስነው ውዶቼ አይከፈልበት
😢😢😢😢😢
እህቴ፣አትመለሸ፣ተንካሪ፣ሁኒ❤❤❤❤❤❤❤ሰደትሰደትነዉ፣
አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢
የትነውየከፈትሺው
አይ መላላጥ ማዘር❤❤❤
እህቴ ተስፋሽ ፈጣሪ እንጂ ከሰው አጠብቂ ዝቅ ብለሽ ከፍ ትያለሽ ታገሽ😢
አዛዉ ጠክር. ልጂሽን. አሳዲጊ. ናፍቆቶን. አችይዉም. አኔ. በልጂ. ናፍቆት. እየተሰቃያሁነዉ. 2 አመት. እርቃቢኝ አለች.
❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉
የኔ ጀግና አይዞሽ በርቺ ሰዉን አትስሚ ወረኛ ሁላ ሰርተሽ አሳያቸዉ
You tube ላይ በርትተሽ ስሪ ፕራንክ ምናምን ብትጀምሪ አሪፍ ነው ቲክቶክ ላይ ጌም ጀምሪ ድጋሚ ስደት ይከብዳል 😢
አይዞሺ
በማርያም ዉዶችየ ደምሩኝ❤❤❤
ደምሬሻለሁ እህት እኔንም ደምሩኝ ውዶችዬ
ቤቲ ተረጋጊ ቤተሰብም አታስጨንቂ
ከሱ መስራት ካልቻልሽ ሽሉክ ብለሽ ተመለሽ😂
አብሺሪ እህት
Ayzosh yene wedd hulum yalfale😢❤
አረ እህቴዋ አትምጪ እባክሺ ያረቢ ዛሬ ለራሤም ፈራሁ 😢😢😢😢😢😢
ትክክል እናታችን❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
ዩቱብሽን ጠንቅረሽ ሰሪ አግቢ ና ውለጂ ለምን ትመለሻለሽ🤔10ሺ k እንኳን ይዘው በሀገራቸው እየኖሩ ነው አትነፈራቂ የአረብ ሀገር ሴት ጠንካራ ነን👌አንቺ ደግሞ የምግብ ሙያ አለሽ ትንሽ ብትሆን የራሽን ስራ ጀምሪ በጎን ዩቱብሽ አሳዳጊ
እስኪ እንደኔ ሰደት የመርርው እንደጋገፋ ደምሩኝ እመልሳለሁ ❤❤❤
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
ሰው:እነረቤቱ:እንጂ:እንደጎረቤቱ:አይኖርም:...???ስደት:ምርጫ:አይሆንም???ዝቅብለሽ:ከፍትያለሽ:ሞያአለሽ'ብትሰሪ:እስከምትላመጂ:ተቀጥረሽ:ስሪ:ዋናው:ዠጭንቅላትሽ:አቀባበልነው:...???
እህቴ፥እሥከመቼ፥ሥደት?
enami 1 amet molign gin memelesi efeligalehu
Ayizoshi ehte betchi atmeleshi
የእናት መካሪ አያሳጣችሁ በእውነት እስከ መቼ በሰው ሀገር ሐገራችንም እኮ ከሰራን መለወጥ እንችላለን እረ ፈጣሪ ሆይ ከስደትስ በቃችሁ በለን 😂😂😂
እህቴ አትመለሽ የሰው አገር የሰው ነው ንሩውንም ትለምጅው አለሽ ቀስ እያለሽ አግቢእና ዉለጅ እድሜሽ እየሄደ ነው 😢
ሰላምቤትየ የራስሽቤትእ የለሽም ስደትላይሁነሽ የሰራሽው የለሽምእ
ግንበአላህ፣ይቺልጅ፣በጣም፣ለፍታለች፣ለምን፣ሠብሥክራይብ፣አነረጋትም፣ወላሂ፣ሥደትን፣እነቀዋለን፣፣በጣምነውአጀትእምበላው፣እፍፍ😢ሥደት፣ባንሥበዩትይብ፣ብትጠቀም፣አይዞሽ፣ጠክሪ፣ከፋለማለት፣ዝቅ፣ለመነሣት፣መውደቅ፣ግድነው፣አብሽር
በርትተሽ ስር ሀገር ይሸላል
ሱባኤ ግቢ እጅሽ የሚሰለብ ነገር ስላለ ቢሰሪም እኮ ለፍቶ መና ነሽ
እህቴ አትመለሸ የው መቼም አመለም ኡፈፈ
🤦♂️👏👏👏👏💞💞🌺🌻🌻🌻👍👍👍💐🌾
❤❤❤❤
እኛ ❤እንደት አገራ እንግባ የምቻወሩትሁሉ ፣ቺግራነዉ 😢
ውዶቼ አህቶቸችን ሰደት አደይመለሱ እነበረተተ አረ ተው ፈመሰ መቸ አነይ
🤔🤔🤔😏😏😏😏
ነይ ቀን አትፍጂ አብረን እሸቅላለን የማዳም ኩሽና ይሻላል
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሁን ይሄ ሁሉ ዳር ዳርታ እርዳታ ፈልገሽ ነው አደል 😀
ሰርተሽ ብይ 🙄