Rakebiye.... Mar yizenbal ke'afish !!! bislet, kumnegeregnanet, wubet, techawachinet, Alama Yalesh, mitaregiwun tenkikish yemitawiki, nigigir awaki . . . min libelish tewedaj nesh! when You give some information you give complete information, you know what to add, and you know what else has to be touched when you are talking about a topic! or what was usually overlooked... don't know how to express it .... that always amazes me!!! I never had time to comment. God bless you dear!
Tigist ebakesh, Yene Mare minamen atebaye, betam new yemideberebesh , endee yee professional show adregew, zeem belesh atelalache
ራኬብ የዘመኔ ጀግና።አምላክ ምኞትሽን ይሙላልሽ እና ብዙዎችን የምታድኚ ነርስ ያርግሽ።
ጊዜ የማይቀይረው የራኬብን እርጋታ እንደ እኔ የሚወድላት ይኖር ይሆን? ተባረኪ ራኪዬ እግዚአብሔር ከምላክ የልብሽን መሻት ይስጥሽ።
እሷ እርጋታ ኖሯት አያውቅም
@@amanuelmesfin1732 በሠላም ነው?
እርጋታ ሲበዛ ጥሩ አይደለም እኔ በተፈጥሮኤበጣም እረጋ ያልኩን ልጅ ነኝ ሰዉ በጣም ይጎዳኛል ውስጤ በጣም የዋህ ነው ሁሉንምሰውን በሙሉ ልቤ ወዳው እቀርባለሁኝ ሰው ውስጤ ባወቀ ቁጥር ወዳው ይርቀኛል እኔ ግን የራሴን አይነት ሰው እዲኖረኝ እፈልጋልሁኝ💔💔ግን አጣሁኝ እና ሰዉ እዲኖረኝ ምንአይነት ሰው መሆ አለብኝ???
ጥሩ ሃሳብ ነበር ሰዓቱም በሽ ነው ብያንስ 90 ሚሊዮኑ ልጠቀምም ልመዘገብም ይችላል ግን ስልክ ማዉራት መከራ በሆነት ሰዓት ኢንተርኔት በኩራዝ ከተጀመረ ነው !
@@abezashtedla6183 bed
ራኪ ቆንጆ ማነው እንደኔ የሚወዳት ❤😘ቲጅዬ የኔ ፍልቅልቅ 🥰
Rakeb እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ, I love you 🌹🌹❤️❤️
Rakibye, I like your personality! Wish you all the best!
I am proud of you, rakibeye ❤
ራኪዬ ምርጥ ልጅ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ያሠብሽውን ሁሉ ያሣካል
ራኪ ኡኡኡ ትለያለች አስተዋይነቶ ትጋቶ ይለያል ❤❤
ራኪዬ በጣም ወድሻለዉ በርች ❤
You are an Ideal Women
ራኪዬ የኔ የዋህ ቅን ሐሣብሽን እግዜር ያሣካልሽ
ራክዬ የኔ ቆንጆ ስወዳህ እኮ እግዚአብሔር ያሰብሽውን የልብሽን መሻት ሁሉ ይስጥሽ ያሳካልሽ 🥰
Yewnet rakib betam awaki nech betam new yemadnkat ....tgsitye anchim betam timchignalesh❤❤ lhultachihu
ራኬብ ቆንጆ ሰወድሸ ራህይሸ ደሰ ይለኛል ቲጅ ፈልቅልቅ በጣም ነው የምወድሸ
እራኪ እንዴት እደምወድሽ የኔ ጨዋ
Rakebye we love u ❤
Rakebiye.... Mar yizenbal ke'afish !!! bislet, kumnegeregnanet, wubet, techawachinet, Alama Yalesh, mitaregiwun tenkikish yemitawiki, nigigir awaki . . . min libelish tewedaj nesh!
when You give some information you give complete information, you know what to add, and you know what else has to be touched when you are talking about a topic! or what was usually overlooked... don't know how to express it .... that always amazes me!!! I never had time to comment. God bless you dear!
ራኬብ ምርጥ የፕሮግራም መሪ ነበረች ከኢቢኤስ ከወጣች በኋላ ኢቢዬስ አንድም ቀን አይቼ አላውቅም
እራኬብ በታም ነው ምወደሽ❤❤
ቲጂዬ..እንኳን.ደና.መጣሽልኝ❤❤❤❤💋💋💋💋በጣም.ነው.የምወድሽ.ኑሪልኝ
ራኪየ ስወዳት🎉🎉🎉🎉❤
በጣም ነው የምወዳት እራኬብ አለማየሁ
ራኪብ ምርጥ ጋዚጠኛ የሲት ምሳሊ ቁጥብና የተረጋጋች ሲት በያዝሽው አላማ በርቺ ክበሪልኝ ስወድሽ❤❤❤
ራኪ በጣም እንወድሻለን ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ላይ እንደማይሽ አልጠራጠርም።
ራኪ በርቺ
ሤትነትሢለካ የሤት ጀግና ቆንጂይዋ ጋዜጠኛውብማራኪ አርቲናአሽኩቲልበልሽ መቼም ወሎየነኝእዴማትቀየሚኝ ተሥፉለኝ የኔ ልህልት ሸበላ ራኬብዩዩዩ ግን ከኔበላይየሚወድሽ ፈጣሪብቻነው በጣም በጣምነውእምወድሽ ራኬብዩዩዩ
ራኪ ብራይት, ብራንድ, ጀግና, ቆንጆ , ሞዴል አቦ ምን ብዬ ልግለፅሽ እመብርሃ ከእነ ልጇ ሀሳብሽን ያሳኩልሽ ደግሞም ይሳካልሻል!!!
ራኪ በጣም ነው የምውድሽ
ራኪ ቆጆ ያለባበስ ስነስረዓትሽ እርጋታሽ ስታምሪ
ራኬብ ያስብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ❤️❤️❤️
ራኪ የኔ ልዩ❤❤❤
Rakki we love you ❤❤❤
ትንሽ ቲጂዬቀስ ብትይ የምወድሽ
በጣም ጎብዝ ሴት ነህ ኣንቺን ሃና ዮሃንስ ብጣም ኡቁ ኤቶፕያውያን።
እራኬብን ሁሉም ሰው ነው እሚወዳት
Love u konjo am proud of you esu yerdash
እምኖረው ከባህር ማዶ ነው ራኬብ ን ያገናኘኝ 100 000 ብር ወረታውን እሰጣለው በጣም ነው የምወዳት
ራኪዬ ሰወድሸ የኔ ውብ🥰
ራኪብ ቆንጆ እርጋታሽን ስወድልሽ❤❤❤
Rakye leyew nate eko balyew tadelo ❤❤❤❤
😂😂😂😂 ወይ እራኬብ የኔቢጤ
ራኬብ ❤
ሰውዳት ራኬብ 😍
ውይ መስቀልሽ ሲያም ።
አሪፍ ነው
Yisakalishi jegnaye
ቴጅየ የኔ ፍልቅልቅ
ኧረ እኔም. በጣም ነው የምወዳት አትሻሚኝ😂
ራኪ ያሳካልሽ
ራኪየ ፍቅር
Rakib yene konjo
❤ yene konjo sitameru
TG love
ራኬብዬ❤
Raki ❤️❤️❤️
Yena konjo benatesh hoset mehon endat endemetechey tekeklegna gazetgna sewdat
Rakab ya sewedesh ❤❤❤
Erakeb yene wdddd besmam endet endemwedsh besmam yene selam
Tenekara jegena sate nesh yena konjo❤
ስሰማሽ ውዬ ባድር አይሰለቸኝም ራኪ❤❤❤
የኔ ወድ ሰወደሽ
ሁሉም😆
እራኪ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ
የኔ አንበሳ ቲጂዬ።
TGIYA I love your show
Rakey konjo yasebeshu yesakalesh
እራኬብ እኖዲሻለን
ራኪ ❤❤❤❤
Rakey konjo big ape😊😊😊😊😊
ፈጣሪ ያሳካልሽ ውዴ❤
ትእግስት ግርማን የመስለች ፍልቅልቅ አቅራቢ ተወዳጅ ራኬብ እያለች ተመልካቾቹ ምን ሆነው ነው ፍርድቤት ወይም ለቅሶ ቤት ያሉ ይመስላሉ አይስቁ አያጨበጭቡ ካልተጥየቁ በስተቀር አረ ኦዲየንስ ነቃ በሉ
የራኪ አንደበት ይጣፍጣል
Ye sifu Ebedet yebekal teregagi
Tg ya sewedesh ❤❤❤
አንድ ወቅት በአዲስ ነጠር እመጣለሁ የምትል ማስታወቂያ በአባይ ቲቪ ያየኃት ራኬብ ናት እንዴ.?
Sport Maserati eyale yihen medekem ..
አሁን መመዝገብ ይቻላል ???
ትዕግስት እንቅስቃሴሽን ቀንሺ ድንገት ልተወድቂ ትችያለሽ ስለሳሰበኝ ነው
❤raki konjo,
የኔ ውድ ራኬብዬ ስወደሽ
💖💖💖💖💖💖
ሁለታቹንም እወዳቹሀለሁ
የኔቆጆ ሥወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ውድድድድድድድድድድድሰሰሰሰሰቀሽት
ውለጂ ራኪ ስትወልጂ ትወፍሪያለሽ ብዙ ያንች ቢጤ ሴቶች ሲወልዱ ነው ሚወፍሩት
lehulum ayseram
Ended wufret askeyami neger yelem
እኔም በፊት ወደል ነበር የሚሉኝ አሁን ላይ ቀጮ😢😂 ሰውነት ባዳ ነዉ
@@hayuhayu3607 እኔም እንዳንች በፊት መቅጠን እፈልግ ነበረ አሁንደሞ መወፈር እፈልጋለሁ ለአላህ የሚመች የለም የተሰጠንን መቀበልነው😢
@@Alhamdulillah_2534 አብሽሪ ትወፍሪያለሽ የኔ አይን ነዉ ሲቀራብኝም ይናገራል እንወፍራለን
Rakeb betam gobez journalist nech gen menem altesakalatem…
endet aweksh endaltesakalat?
Kezih belay min thun enate. She is so successful eko
😳😳😳😳ውይኔ እስከዛሪ እየተከታተልኩሽ ስብስራይብ አካድርኩም 😳😳😳በጣም ይምውዳት አርትስት 😍😍😍በቃ ዛሬ አደርኩሽ ስብክክክክይብብብብ
ዌብሳይቱን የት ነው ምናገኘው?
ተወፈረ ተቀጠነ ምን አሳሰበን ሰው መሆን እና መሀከለኛ ሰውነት መኖር በቂ ነው ምንድነው ለሰውነት መጨነቅ
Ende wufret askeyami neger yelem
ራኪ ስወድሽ
እንኳን ወደድካት ምን ያህል ነው የወደድካት😂
Please invite deacon henok hile
ትግስት እንደ ራኬብ ተረጋጊ
Raki Yena konkolaataa sewdesh
መውለድ አያወፍርም ቲጅየ ተፈጥሮ ከሆነ እኔም እደ እራኬብ ቀጭንነኝ ወልጀም ያውነኝ
ወለደችዴ እራኪ
💖🌷
Bezu kerakeb yemtimari ale tigi 1 confidence 2 ewket 3 erasin mehon maninim lememsel atitirim
እራኬብዬ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ምኞትሽን ይፈፅምልሽ እውነት ነው ሆስፒታል መቆም ከባድ ነው እኔ ለአንድ ቀን የካቲት ድንገተኛ ውዬ መፈጠሬን ነው የጠላሁት
Algebagnem why shes hiding her wedding ring the whole time… 🤔
አዲሱ ስራሽን እንደምንወደው ተስፋ አደርጋለሁ
እንደኔ ማነው እዚህ ላይ አይቶ የተመዘገበው???😊😊
እረ እኔ እንብ አለኝ
የአድሣበባ ሠው ሥራ ፈትነው መሠል ተቀምጠው በየሸው ጥቅሙምድነው በቲቪአታዩም