2 ህፃናት በቤተ ሰራተኛቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 423

  • @mas-rv6jw
    @mas-rv6jw ปีที่แล้ว +79

    ወልዶ ለመሳም ያብቃን ቅመሞቼ እንደኔ ስደት ምርር ያለው Like🥺

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 ปีที่แล้ว +33

    የሰው ነፍስ የረከሰው የህጉ ጉዲለትነው ኑሮ ተወዶ የሰው ነፍስ የረከሰበት ሃገር ዛሬስ ዜግነቴ ቀፈፈኝ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 ปีที่แล้ว +15

    እፍፍ እኳንም እናታቼዉ በሒዎት ያልኖረች ወላሒ አደለም ልላቼዉ ከመድረሣ ሢመጡ ደክሟቼዉ ዝም ሢሉኝ ያሠሪዎቼ ልጆች እጨነቃለሑ ልጅ በጣም ነዊ የምወደዉ አላሕ መንታ መንታዉን ይሥጠኝ

  • @Sofia-yu7xn
    @Sofia-yu7xn ปีที่แล้ว +69

    የአሏህ ማነው እንደኔ የደከመው በምንሰማው ነገር አፍፍፍፍ

    • @alawoled7022
      @alawoled7022 ปีที่แล้ว +2

      በጣምነዉ ልብይሠብራል ወላሂ ከግዜወደግዜ እየባሠበት መጣ ወላሂ የዛ6ወር ጎሮ የተቆራረጠዉልጂ በአይኔ አይቸ እሥከአሁን ዲረሥ ከዉሥጤ አልጠፍብሎኛል

    • @richo3295
      @richo3295 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ እኔስ ከመድከምም አልፎ እየተናደድኩ ነው የአላህ በቃ ጥሩ ነገር አይሰማም አደል ያረብ ሰላምህን አስፍንልን

    • @amalaledaili
      @amalaledaili ปีที่แล้ว

      እህ ቢሉትም የማይወጣነገርነውየኛ የኢቶቢያ ህዝብ

    • @Sofia-yu7xn
      @Sofia-yu7xn ปีที่แล้ว +1

      @@alawoled7022 ጭራሽ በአይንሽ አይተሽ ለኢላ ሀኢለላህ

    • @Sofia-yu7xn
      @Sofia-yu7xn ปีที่แล้ว

      @@richo3295 አሚን ያረብ

  • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
    @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ ปีที่แล้ว +11

    እኔ አረብ ሐገር ነኝ ግን ሑለት ልጆች እያሳደኩኝ ነው ሰውቼም አምነው ጥለብኝ ይሔዳሉ እኔም ባማና እከባከባቸዋለው የሰው ብዬ አደለም አላሕ ብዬ ነው ምጠብቃቸው

    • @karimaayman3519
      @karimaayman3519 ปีที่แล้ว +1

      ኸይር ጀዛሽን እሱ ይክፈልሽ ማሬ ሰው አላህ ያየኛል ብል ወንጀል ባልበዛ ነበር

  • @murdaabrar3415
    @murdaabrar3415 ปีที่แล้ว +4

    😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍፍ ያረቢ መቼ ነው ሠላም የምንሠማው

  • @lulu-qo3ud
    @lulu-qo3ud ปีที่แล้ว +5

    የገደለ ይገደል ፍትህ ለህጳናቶች

  • @sumeyamekluk7328
    @sumeyamekluk7328 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ያሳዝናል አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን😢

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 ปีที่แล้ว +8

    ያአላህ ልጆቸቻችንንአላህጠብቅልን ያረብ

  • @ሀያትየወንድሜየሡየራሡ
    @ሀያትየወንድሜየሡየራሡ ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ አገሬ መግባት በጣም ፈርቻለሁ ግን ሀገሬ ቦረና የሠላም ሀገር❤❤❤❤❤

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 ปีที่แล้ว +4

    ኢነአሊላሂ ወኢናሊላህ ራጅኡን የአላህ እረ በአላህ እስኪ ሁላችንም ዱአ እናድርግ እደዉ ወደት እየሄድነዉ ሱበሀን አሏህ

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 ปีที่แล้ว +17

    እግዞ ጭካኔ የገደለ ይገደል ቢባል ይህ ሁሉ የለም😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tayebaahmed8330
      @tayebaahmed8330 ปีที่แล้ว

      እኮ😢😢😢😢

    • @umeman3175
      @umeman3175 ปีที่แล้ว +1

      በጣም 😢😢😢😢😢

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و ปีที่แล้ว +3

      ይሄ የኛ የቁረአን ህግ ስለሆነ ኢቶ ውስጥ ሙስሊም ጠል ስላሉ ይሄ ህግ ቢወጣ ሙስሊም መራን ነው የሚሉት ብዙ ጥላቻ ያለባቸው አሉ

    • @umeman3175
      @umeman3175 ปีที่แล้ว

      @@اممعتصم-ك4و ሳህ👌

  • @hhjjhbbhhjj
    @hhjjhbbhhjj ปีที่แล้ว +5

    ኢናኢላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡኡን ምን አይነት ጌዜ ነዉ😭😭😭

  • @zeharaahmed7771
    @zeharaahmed7771 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ወላሂ የሀገራችን ህግ እድስተካከል ሁሉም መውጣት አለበት ምን አወሬ አደረገው ያገሬ ሰው ሱብሃንአሏህ

  • @hawatahireyoutube
    @hawatahireyoutube ปีที่แล้ว +4

    እህህህህ በጣም ሀዘኑ መራር ነው የአላህ እናት ጉዳን አልሰማች😢😢😢😢😢😢😢

  • @እሙከሚላነኝከወደወሎ
    @እሙከሚላነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +1

    በሰራተኛ መገደል ልክ እንደ ጥሩ ነገር እየታየ መጣ በጣም ከባድነው. ህፃናቶች በምን አበሳቸውነው የሚገደሉት. ህግሊወጣና በአደባባይ. ሊሰቀሉይገባል

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    አዎ የገደለይገደል በአላህፍቃድ ወጀልይቀንሳል

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 ปีที่แล้ว +8

    የሣዉድ የዱባይ ሕግ ሐገራችን ቢኖር ኖሮ ማንም ሠዉ የንፁሐን ደም ባልፈሠሠ ነበር ግን እዴት አሥቻላት

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 ปีที่แล้ว +3

    እረየገደለይገደል

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +1

    ሄስቤየላሁ ወኒእመልወኪል በጣም ያሳዝናል ቆይ ልጆችምንያድርጉ😢😢😢

  • @asasd5621
    @asasd5621 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይር ኡሥታዝ በዱአ እገዘን በጣም ያማል

  • @rabiyoutube8168
    @rabiyoutube8168 ปีที่แล้ว +4

    አሁንስ ደከመኝ ሁልየ መርዶ ሁልየ መርዶ እፍፍፍመቸነው መልካም ዜና የምንሰማው አይይ😢😢

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ኢናሊላሂ. ወኢና ኢለይሂ. እራጅአን. እረ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረሰን ያአላህ. እረ በቃ በለን. ሃዘናችንም. ስቅያችንም መከራችንም በዛ ያአላህ 😢😢😢😢😢😢

  • @abest4396
    @abest4396 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ለህፃናቶች በጣም ታዝናለህ አላህ ልጆችህ ከመጥፎ ይጠብቅልህ

  • @እሙከሚላነኝከወደወሎ
    @እሙከሚላነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว

    እኔ አረብ ሀገር ነኝ. በፍፁም. ህፃን የሌለበትቤት ስራ አልሄድም ህፃናቶች ውብናቸው የሰው ልጅ ቢሆኑም. የሌላ ሰውልጆች አይመስለኝም እንደራሴ ልጅ ነው የሚመስሉኝ እንኳንስ ማረድ በጥፊ አልነካም

  • @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ
    @ሂክሙነኝሰላምለሀገሬ ปีที่แล้ว +10

    ህግ የሌላት ሀገር የሠው ሂወት እደቅጠል እረግፎ አለቀ አላህ ይጠብቀን መንግስት ህግ ካላስከበረ ምንድነው ስራው 😢

  • @Zahra-l1v1j
    @Zahra-l1v1j ปีที่แล้ว

    ያአላህ አረ ምን አይነት ጊዜ ደረስን እንደት አንጀቷ ጨከነላት ሱብሀን አላህ 😢😢😢

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w วันที่ผ่านมา

    ኸረ፡አምላኬሆይ፡ኢትዮጲያት፤ቸርነትህን፤አውርድላት

  • @الحمدللهعلكلحل-ن4د
    @الحمدللهعلكلحل-ن4د ปีที่แล้ว +3

    ኢናሊላህ ወኢናኢለይህ እራጅኡል ያአላህ ምን አይነት የጨካኔ ጥጊ ነው ያአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 ปีที่แล้ว +1

    ኢነሊላሂ ወኢነእለሂ ረጅኡን

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭ዘድሮ የሰው ነብስ ረክሷል እህህህ ምን አይነት ጭካኔነው

  • @Sofia-yu7xn
    @Sofia-yu7xn ปีที่แล้ว +1

    የአሏህ አንተ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @Lነኝተስፈኛዋ
    @Lነኝተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +4

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላህ ራጅኡን ወላሂ በጣም ልብ ይሰብራል እናት እሄ ጉድሽ እኮንም አላየሽ 💔💔💔💔😭😭

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
    @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ ปีที่แล้ว +1

    ያረቢያረቢ እረ አገራችን ወደየት እየሄደችነው አሁንስ በዛ

  • @lgcscb2634
    @lgcscb2634 ปีที่แล้ว +1

    انا لله وانا اليه انا لله وانا اليه راجعون استغفر الله استغفر الله واتوب يا الله يا الله يا الله يا رب سبحان الله والله منا ومنك منه ابدا ورب الكعبه😢😢😢😍😭

  • @መክያወሎየዋ-አ9ጨ
    @መክያወሎየዋ-አ9ጨ ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረከላትሁ ኢናሊላሂወኢናኢለሂራጅኡን☝

  • @halimatube99
    @halimatube99 ปีที่แล้ว +6

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላህ ራጀኡን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 ปีที่แล้ว

      ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁኡን

  • @Zahra-l1v1j
    @Zahra-l1v1j ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ኡስታዝ ኢትዮጵያ በሸሪአ መመራት ነው ያለባት ከአሁን በኋላ የገደለ ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ሁሉም ራሱን ነፍሱን ስለሚወድ ይህን ወንጀል የሚፈፅም የለም

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 ปีที่แล้ว

    የአላህ መቼ ነው ጥሩ ዜና እምንሠማው

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍ኢናሊላህወኢናሂ:ራጂዉን

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም ያማል የጨካኔጠገ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @umtube4668
    @umtube4668 ปีที่แล้ว +2

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን ምናይነት ጭካኔ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አረ የገደለ ይገደል ምሥኪን ምንም የማያቁ ጨቅላ መግደል

  • @ሰሙነኚየሀይቋ
    @ሰሙነኚየሀይቋ ปีที่แล้ว

    ላኢላሀኢለላህህህህህህህ እረቢ መጨረሻዬን አሳምርልኚ

  • @hayathayati4011
    @hayathayati4011 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ምን ጉድ ነው በአላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ያረብ

  • @emuheyat4870
    @emuheyat4870 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ኦረ እዴት ጭካኔ ኦረ በዛ ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁኡል

  • @አላሀምዱሊላህአለኩሉሀል
    @አላሀምዱሊላህአለኩሉሀል ปีที่แล้ว

    ያአላህ እንዴት አንጀቷ ጨከነላት ያረብ ምን አይነት ናት 😭😭😭😭

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 ปีที่แล้ว

    እናሊላሂ ወኢናኢለሂራጅኡን ከድህ አይነት አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @asah165
    @asah165 ปีที่แล้ว +1

    ኢናአሊላ ወኢናሒ ረጁኡን በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ

  • @gyt129
    @gyt129 ปีที่แล้ว

    ኡፉፉፉፉፉ የአለህ ብረመትክ ምን አይነት ግዜ ደረስን እነልለህ ወእነሁ እለህ ረጅኡን

  • @razahsan9168
    @razahsan9168 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም ሠላም ኡሥታዝ የመጀመርያ ኮማች

  • @ሢትራመሀመድ
    @ሢትራመሀመድ ปีที่แล้ว

    ያረቢ ቡራዬ እኮ አቀዋለሁ እረ ምድነው ባላህ

  • @ዜድነኝየዲንተማሪመንሀጁአ

    እህህህ ያአላህ ዛሬደሞ ምን አይነት ዜና ነው የምሰማው ህፃናቶች ለማየት እራሱ ያሳሳሉ ወላሂ ምን አይነት ጭካኔ ነው ወረቢ

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 ปีที่แล้ว

    ኢነ አሊሊሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጁኡን😭😭😭

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว +5

    የእንጀራ እናታቸው ናት ሲባል ሰምቸ
    ሰራተኛ ናትደ?
    ያአላህ ልጀን ጠብቅልኝ 😢😢😢😢🤲🤲🤲ያረብ እደው ይች ሀገር ወደየት እየሄደች ነው ስርአት አልበኝነቷ መስመር ለቀቀ ያአላህ😊

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 ปีที่แล้ว +1

      ሠራተኛቼዉ ናት አርዳ በሣት ያቃጠለቻቼዉ

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว +1

      @@alinaalina212 😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว

    ኢነአሊላ ወኢነአሊላ ወራጅኡን👍👍👍👍

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 ปีที่แล้ว +4

    እረ በፈጠራቹ ይህ መንግስ ይፉረስ😢😢እረበፈጠራቹይህመንግስይፉረስ

  • @aoidasfg2893
    @aoidasfg2893 ปีที่แล้ว +1

    ኢናሊላሂ ወኢናረጂኢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢 ሱብሀነ አሏህ ከባድ ነው ሀቂቃ አላህ ይሶብርው አብምትዮውን

  • @marinakasa
    @marinakasa ปีที่แล้ว

    የአላህአሁንስያልወለደ፣ምንአለበትየምንልበትግዜመጣ፣ያአላህአተእዘንልንያረብ

  • @Mነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ
    @Mነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ ปีที่แล้ว +2

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡን የጭካኔ ዘመን እፍፍፍፍ

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 ปีที่แล้ว

    ያለንበት ግዜ በጣም ያሳዝናል በየግዜዉ የሚሰማዉ አሰቃቂ ነገር አሁንማ በሠዉ ሀገርም ተጀምሮል ጅቡቲ ዉስጥ ሁለት ህፃን ገድላነዉ ለስንት ሀበሻዎች ችግር የፈጠረችልን

  • @medinaomar8569
    @medinaomar8569 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሣዝናል ኢናሊላሂ

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ የኔ ውዶች ወይ የወለደ

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ

    ያአላህ ምን አይነት ጭካኔ ነው ሳህ ትክክል እዲህ አይነት ህግ ካልወጣ አሁንም ይቀጥላል

  • @HamedaSeeef
    @HamedaSeeef 8 หลายเดือนก่อน

    ያገደለ አዉ ዪገደሊ አዉ ቲገደሊ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meremoumer1493
    @meremoumer1493 ปีที่แล้ว

    ኢነ አሊሊሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን ያረቢ ምን አይነት ግዜ ነው እህቶቼ እንዴኔ ወልዳችሁ የተሰዴዳችሁ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅልን ያረብ

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ የአላህ ሚን አይናት ጊዜነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ምን ጉዲ ነው እስኪ እኔ አልሃምዱሊላህ ሁለት ልጅ አሳዲጌ ት/ ት ገቡ አሁን ወላሂ ስወዳቸው ከእናታቸው እኔነኝ የምሳሳላቸው አልሃምዱሊላህ

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn ปีที่แล้ว +4

    እኔ ልጆቸን ለባሌ ሰጥቸ ስደት የመጣሁት ለሰራተኛ አምኘ አልሰጥም ብዬ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 ปีที่แล้ว

    ላኢላሀይለላ 😢😢😢😢"እርኡኡኡኡኡኡ እርሰሚ ጠፋ ወይኔ ጭካኔ😭😭😭

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ የጪካኔ ጥግ ያአላህ ምንጉድነው😭😭

  • @momlove3589
    @momlove3589 ปีที่แล้ว

    አሁንም የቤት ሰራተኛ ያረብ የምን ዘመን የመጣብን ያረብ 😥😥😥😥

  • @ሀያትየወንድሜየሡየራሡ
    @ሀያትየወንድሜየሡየራሡ ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ አረ አገራችን ወደየት እየሄደች ነው

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +5

    😢😢😢ኤዳ ይሄ አጨብጫቢህዝብ ሶስት ቀን ዋይዋይብለው ፀጥ አሉ ባለፈውህፃናትሶገደሉ የገደለይገደል ሲባል ግማሽ ትክክል ግማሹ አይሆንም አሉ ይሄው ዛሬም ተደገመ የገደለ ይገደል ካልፀደቀ ገና ይገዳደላል

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว

    አራ ፊትህ ፊትህ ለህፃናት ሀጋራችን
    ሂጊ ዬላም አራ ያጋዳላ ይጋደል ፊትህ ማጊስት እኛሚ ያሰው ሀጋሪ እያሰራን ነው
    እኛ ሀጋሪ ያሰዉ ነፊስ እዳቅጣል ኢያታራጋፈ ነው

  • @toybaabdella6859
    @toybaabdella6859 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ሀሰን ይቅርታ አርግልኝና ሰራተኛ አይደለችም አሉ የጀራ እናት ነች አሉ እኛ ሰፈር ነው ወድሜም ነገረኝ አላሁ አለም

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر ปีที่แล้ว

      አድስ አበባ ነው ተያዘች ወይ ያውም ሚስቲ አስገራሚ ነው የአላህ አባታቸውን ሶብር ይስጠዎ

  • @habiibamahamed3669
    @habiibamahamed3669 ปีที่แล้ว +1

    መተዛዘን ጠፍ በቃ ቃሜ ደረስ የምር ፈጣሪ መጨረሻቸንን ያሳምርልን

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    እረ ሴትነቴን ጠላሁ ምን ጉድ መጣብን ሴቶች እህቶች አገታችንን አሰደፍችሁን እንድህ አይነት የምታረጉ እህቶች አላህ የሰራችሁን ይሰጣችሁ

  • @ሮዛጀሚል
    @ሮዛጀሚል ปีที่แล้ว +1

    ኢነሊላሒ ወኢነ ኢለይሒ ራጂሁን ያረብ፡ሀገራችን አተ ሠላም አረግልን የጭካኔ ጥግ ትክክል ሕግ ይከበረ

  • @LAMAAlHamdan-yx6no
    @LAMAAlHamdan-yx6no 9 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀንአላህ

  • @abffggalihdfg9356
    @abffggalihdfg9356 ปีที่แล้ว +2

    ምግስትእኮ ህዝብ እየቀነሰነው አልገባ ቺሁም

    • @marinakasa
      @marinakasa ปีที่แล้ว

      ያአላህምንጉዲነውያልወለደን፣ምንአለበትየሚያስብል፣ግዜመጣብን፣አላህአተእዘንልን፣በራህመትህ

  • @yousafyousaf9723
    @yousafyousaf9723 ปีที่แล้ว

    ላኢላሀኢነላህ ያአላህ እማይሠማየለም እዉነትክነዉ የገደለ ይገደል ኢናኢላሂ😭😭😭😭

  • @mekamuhammed4299
    @mekamuhammed4299 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 ปีที่แล้ว

    የአላህያረብ

  • @1993Rihna
    @1993Rihna ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ያሳዝናል 😢😢በጣም ልብ ያደማል 😢😢 ኡፍፍፍፍ ምን አይነት ጉድ ነዉ 😢😢😢😢

  • @مريم-ج7ب7ث
    @مريم-ج7ب7ث ปีที่แล้ว

    ኤጭ አሁንስ ከፈ ከፈ የሐገረችን ሁኔታ ምነው 😢ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለሂ ረጂኡን
    ሕግ የሌላበት ሐገር መቼም ቢሆን ሠላም አይገኝም የገደላ ይገደል በቃ ኤጭ አሁንስ

  • @toybafintew2070
    @toybafintew2070 ปีที่แล้ว

    Subhane allhi men yeshalne yehone yarbe

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና

    ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ😢ሱባሀንአላህ

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 ปีที่แล้ว

    አንዳዴ ሀገሬን እንድጠላ ያደርገኛል እንደዚህ አይነት አሰቃቂ ግፍ ሲሰማ አኡዙቢላህ

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 ปีที่แล้ว

    ያአላህ አረ በቃበለን ያረቢ ወላድ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @አላህወኪል-ኰ2ዠ
    @አላህወኪል-ኰ2ዠ ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ነገርነው ሱበሀን አላህ

  • @seada5485
    @seada5485 ปีที่แล้ว

    ሱባሀንአላህ አይየኛገርአሁንስ በጣምከፋ እርገኞቸዋ እንኳንለመግደል ለመሳምየሚሳሱ የጪካኜጥግ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን ปีที่แล้ว

    እደውጉድነው የሠውነብስ የረከሰበትአገር ምናለ ኑሮው ቢረክስና የዜጓቻችን ኑሮ በደመቀነበር ህግየለለበትአገር እደው ፍትህ ከአላህያረብ

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و ปีที่แล้ว

    አረረረረ ምን ጉድ ነው ፍትህ በሰራተኞች ለሚገደሉ ህፃናት ፍርድ ሊሰጥ ይገባል ዝም ከተባለ ብዙ ችግር ይደርሳል
    ህፃናት እዴት ይገደላል ምን ያውቃሉ ወላሂ እኔ የአረቦቹ ልጆች ተኝተው ሳያቸው እዴት እደምሰፈሰፍ ያአላህ እንኳን ሊገደሉ ተኝተው እንኳን ያሳዝናሉ

  • @ssas5583
    @ssas5583 ปีที่แล้ว

    አላህ መጨርሻችንን ያስምርልን ወላሂ በአሁን ስአት ጀርችን እኔ እጅ እሚስማው ሁሉ ያርብ

  • @zuleyiha6906
    @zuleyiha6906 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እኔ ከሰመሁ ሰዓት ጀምሮ አሞኛል ሶስት ልጆቼ ጥዬ ነዉ የወጠሁት ሰደት እነሱ ዛሬ በልተዉ እንዲ የደሩ እንዲማሩ ነገ የተሸለነገር እንዲገጥማቻዉ ብዬ የተሰደደኩት አሁንግን ዉስጤ ተሰበረ።

  • @taibaandis5792
    @taibaandis5792 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭በጣምያማል

  • @fatimashafo4195
    @fatimashafo4195 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ያማል

  • @mirhossin2693
    @mirhossin2693 ปีที่แล้ว

    Wa'aleyikum sallam worahmatullahii wobarakatuhuu