ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የነቢዩላህ ሹዐይብ (ዐ.ሰ) ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ค. 2020
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

ความคิดเห็น • 185

  • @bd2971
    @bd2971 3 ปีที่แล้ว +22

    _ሱበሀን አላህ እዳው ተሰምቶ የማይጠቀብ በወርቅ ቀለም ሊከተብ የሚገባው ልዩ ታሪክነው ጥንካሬን፣ተስፋን ያለመልማል የነሱን ታሪክ ማድመጥ ጀዛኩም አላህ ኸይራ_

    • @user-ve5xi2ow2c
      @user-ve5xi2ow2c ปีที่แล้ว

      በጣም ማሸአሏህ አላህ ከፍያርግህ

  • @fatumaoumer3377
    @fatumaoumer3377 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሡበሀን አሏህ አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድረገን

  • @rahoma4598
    @rahoma4598 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩመላኸይር

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 4 ปีที่แล้ว +51

    ረበነ ይባርክህ ወንድሜ ምን ያማረ ትረካ ነው ሙስሊሞች ኑ የሙስሊሞችን ፔጅ እናሳድግ ብሎም ትምህርት እንቅሰም

  • @user-dn3xp1sr2e
    @user-dn3xp1sr2e 4 ปีที่แล้ว +19

    ያረቢ ያስገረመኝ የአመቱ መርዘም 300ሽ አመት በፊት

  • @lobabakonjo3418
    @lobabakonjo3418 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህን ቱዮብ የእስላም አይደለም እያልኩ አልከታተለውም ነበር የስሙን ትርጉም ስለማላውቅ ማሻ አላህ እውነተኛ ታሪክ ነው እስኪ ላዳምጥ ብየ ስገባ ,========= ማሻ አላህ ትክክለኝ የሙስሊሞች ቻናል መሆኑን ተረዳሁ ማሻ አላህ

  • @user-gg3um3ce5k
    @user-gg3um3ce5k 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ ወድም ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @fatmafatma6361
    @fatmafatma6361 4 ปีที่แล้ว +13

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሎሂ ወበረካቱሁ
    ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ወንድም
    ጀዛከላሁም ኸይረን

    • @aafshz4774
      @aafshz4774 3 ปีที่แล้ว

      ጀዘኩም አሏህ ከይር ኡስተዝ

  • @fatumatube6557
    @fatumatube6557 4 ปีที่แล้ว +14

    ምርጥ ታሪክ ነው። በርቱ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 ปีที่แล้ว +8

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጀዛኩም አላኸይረ

  • @user-dn3xp1sr2e
    @user-dn3xp1sr2e 4 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @sadanazat6017
    @sadanazat6017 3 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ እርጋታህ አላህ በሰማነዉ ምንጠቀም ያድርገን ኑ ሙስሊሞች እዉቀትን እንቅሰም ኢላሂ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ሰትረን

  • @rahmanuru1153
    @rahmanuru1153 4 ปีที่แล้ว +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከላህ ኸይረን

  • @user-xp6wp6fc6h
    @user-xp6wp6fc6h 3 ปีที่แล้ว +1

    አለህ በሰመነው የሚንጠቀም የድሪገን የረቢ

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 2 ปีที่แล้ว

    ዋአሊሊኩም እሠላም ወረህመትሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ኡስታዝና

  • @nebilmohammedamin7826
    @nebilmohammedamin7826 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም በጣም ነው ትረካውን የወደድኩት
    ማ ሻ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @dodopopo2204
    @dodopopo2204 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጠቃሚ የሚሆኑ ትምህርት እየሰጠኸን ነው እና ቀጥልበት አላህ ኡዉቀትን ይጨምርሎህ

  • @meryemseyid8221
    @meryemseyid8221 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @zeynebabintbeshir6492
    @zeynebabintbeshir6492 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር ማሻ አላህ ደስ ሲል ትረካህ አሏህ ይጨምርልርህ

  • @taibabintislam2758
    @taibabintislam2758 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @user-re3ek8jm5v
    @user-re3ek8jm5v 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካላህ ኽይር

  • @abay2394
    @abay2394 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካሏህ ኸይር

  • @hasibunallahwonimelwokilke553
    @hasibunallahwonimelwokilke553 4 ปีที่แล้ว +6

    Masha allah lebetih adsis negni berita wodeme

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ( ነብዩላህ ሸአይብ አሌ ሰላም )አላህ ከጥመት ከጥፋት የጠብቀን ኢሻአላህ ጀኧዛክ አላህ ኸይር

  • @habeteshgetahun2688
    @habeteshgetahun2688 ปีที่แล้ว +3

    ኢላፋቺን ብቻ ቃል የለኝም ከጨለማ ወደብርሀን ጉዞ ሰበብ ሁነህኛል

    • @ElafTube
      @ElafTube  ปีที่แล้ว +1

      አዛኙ ጌታችን አላህ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ያጽናህ ወንድሜ

    • @user-xj1zz7yy3p
      @user-xj1zz7yy3p 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😢

  • @user-hb5hk1fw1t
    @user-hb5hk1fw1t 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @casd285
    @casd285 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አላህ ኸይር🙏🙏🙏

  • @user-up2ih8dk9h
    @user-up2ih8dk9h 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህ ከይር ወንዳማቺን

  • @zaharmahammed7627
    @zaharmahammed7627 4 ปีที่แล้ว +2

    ❣❣❣❣❣💯👍ማሻአላህ

  • @medina6974
    @medina6974 4 ปีที่แล้ว +4

    ወሌኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ጀዛኪላህ ኸይር

  • @tayba1611
    @tayba1611 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ብያለሁ

  • @tamkintama4100
    @tamkintama4100 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘክለሁ ከይረን

  • @nawamawa8771
    @nawamawa8771 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ❤❤️❤️❤❤💖💖💖💖💖🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎህ ወበረካቱ ሱበሀን አላህ ጀዛኸም አላህ ኸይር

  • @user-jy8mf9ji5r
    @user-jy8mf9ji5r 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምሏ ኸይረን

  • @user-ds5sk5ym1z
    @user-ds5sk5ym1z 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @zinabm4890
    @zinabm4890 2 ปีที่แล้ว

    ጄዛክ አላ ኸይር

  • @bintdawud1448
    @bintdawud1448 4 ปีที่แล้ว +3

    وعليكم سلم ورحمتلح وبركتح
    جزاك الله خيرا

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህከይር አላህተበዳይነት ይጠብቀን

  • @foreverything9263
    @foreverything9263 4 ปีที่แล้ว +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيران

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 5 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይባርካችሁ ይመቻል❤❤

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 ปีที่แล้ว

    Jazakalahyer

  • @user-ko9my6pb5q
    @user-ko9my6pb5q 4 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ጀዛህን አሏህ ይለግስልህ

  • @momlove3589
    @momlove3589 4 ปีที่แล้ว +4

    ዉብ ታሪክ ነው በርታ ወድማችን 🌹🌹🌹

  • @user-fc6dp2zd5c
    @user-fc6dp2zd5c 4 ปีที่แล้ว +3

    جزاك الله خيرا 🌷

  • @user-ut1ye1ri3h
    @user-ut1ye1ri3h 4 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩምሰላም ጀዛኩምአላህኸይረ

  • @user-mc9sw9xb7h
    @user-mc9sw9xb7h 2 ปีที่แล้ว

    ወዓለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሹክረን ወንድማችን

  • @user-es3gj2fh9j
    @user-es3gj2fh9j 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላ አላህ እጨመልህ ወዴም ጀዛ ካላ

  • @user-sz4yi7yk2c
    @user-sz4yi7yk2c 2 ปีที่แล้ว

    ዊሊክምስላምወራህመቱላሂወበርኩ ጀዛክም አላህ ኸይርበስማነው ተጠቃም ያድርግንያረቢ

  • @user-uj5uo1jp5p
    @user-uj5uo1jp5p 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸይር የሱፍ ያገባት የሹሀይብ አለይከሰላም ልጅ ናትን

  • @yemamebrahim4107
    @yemamebrahim4107 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጨምርልህ

  • @zebebahasen6673
    @zebebahasen6673 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አላህ

  • @zeintzeint6562
    @zeintzeint6562 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ጀዛከላህ ኸይር

  • @bulalemuhemed2703
    @bulalemuhemed2703 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @omamasaeed568
    @omamasaeed568 4 ปีที่แล้ว +2

    جزاك الله خير يا اخي

  • @tamkintama4100
    @tamkintama4100 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለ ደስስስስስስስስስብሎኛል

  • @amena2963
    @amena2963 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @user-fj1wx7zv3p
    @user-fj1wx7zv3p 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም እሰላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙነ በሰማነው የምጠቀም ያድርገን

  • @medinabntali4070
    @medinabntali4070 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @sse7292
    @sse7292 3 ปีที่แล้ว

    Mashaa allaah Mashaa allaah Mashaa allaah Mashaa allaah yichamirilek jazakumullahu keran

  • @omamasaeed568
    @omamasaeed568 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሰላም የራመቱላህ

  • @user-dw1qn8ty7f
    @user-dw1qn8ty7f ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @nebilmohammedamin7826
    @nebilmohammedamin7826 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በርቱ Allah ጀዛቺሁን ይከፍላችሁ
    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-yn9xd8sy7n
    @user-yn9xd8sy7n 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ውድምችን ጀዛክላህ በሰማነው ተጠቅሚያሪገን

  • @Ethiotiktok-q7f
    @Ethiotiktok-q7f 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ባጣም ታሪክን እየታማርኩባት ነው. ዬ ናቢያት, ዬሳሃባዎች ታሪክ ባጣም ማራኪና አስታማሪ ነው ባርታ ዎንድማቺን ጀዛከላህ

  • @user-le5qt9yq5c
    @user-le5qt9yq5c 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምንኛ የሚጣፍጥ ነው አላህ ይጠብህ ወድሜ

  • @lubabalubaba1685
    @lubabalubaba1685 4 ปีที่แล้ว +1

    Gezakelahu keyren

  • @user-cg9yi3ls2z
    @user-cg9yi3ls2z 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከ አላሁ ከይረን

  • @user-ei3vu3ed5n
    @user-ei3vu3ed5n 4 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም ወለይኩም ይህን ፕሮግራም እዳታቋርጡብን አደራ በጣም ነው የምወደው አቀራረባችሁን

  • @user-td7rx4qp1f
    @user-td7rx4qp1f 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ. ጀዛኩምአላህ. ኸይረእእኔይሄንን. ቻናልበቅርምቀን. ነውሰብስክራይብ. ያደረኩትያአላህ. ምነኛያማረፕሮግራም. ነውየሚቀርብበት. ግንስርውየለምኮሜታቶች. ምንዋጣችሁአሁን. አሉቧልታቢሆን. ኖሮአቤትጋጋታው. ሱባሃንአላህ. እኔበጣምነውየተመችኚ. በርቱአላህይገዛችሁ. የብዙዎቹንነብያቶችን. ታሪክአዳወቅአድርጎኛል.

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 ปีที่แล้ว

      እኔም አሁን ነው ግን የለቀቀውን አዳምጨ ልጨርስ ትንሽ ነው የቀረኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው አሁን እማ

    • @chdxhdh1320
      @chdxhdh1320 3 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ ወድም አላህ ይጨምርልህ

  • @user-fg6gh7rg3y
    @user-fg6gh7rg3y 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምእሰላም ወድማችን አሏህ ጀዛህንይክፈልህ ያረብ ደስሲል አሏህ ሙስሊም ላረገኝ ምስጋናይገባው

  • @dghhsh1732
    @dghhsh1732 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ወንድማችን

  • @user-jx8lw8jm2u
    @user-jx8lw8jm2u 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እስላም ወረህመቱላሁሂ ወበረካተሁ
    አድስ ነኝ ለቤቱ

  • @sadiyasadiya1060
    @sadiyasadiya1060 4 ปีที่แล้ว +2

    Mash allah

  • @maremyanus5043
    @maremyanus5043 2 ปีที่แล้ว

    መሽላእህ

  • @user-xj1zz7yy3p
    @user-xj1zz7yy3p 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ😢

  • @user-lj4cv9rl3y
    @user-lj4cv9rl3y 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህይጠብቅህ
    ማሻአላህ

  • @foziyayeklalalgi7017
    @foziyayeklalalgi7017 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @user-fy3sb3mi1m
    @user-fy3sb3mi1m 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን ማሻአላህ ቀጥልበት

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 3 ปีที่แล้ว

    Jezahumuallah keyiren jeza ya aki

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 4 ปีที่แล้ว +1

    Shukren jezakah keyrek

  • @user-jp1st8yy3p
    @user-jp1st8yy3p 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እናመሠግናለን ወንድም አላህይጨምርልህ

  • @mehbubasultan8117
    @mehbubasultan8117 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ በጣም ደስ እላል አቃራራብህ

  • @jemalambar5366
    @jemalambar5366 4 ปีที่แล้ว

    Jazakullah khayr

  • @user-uk7bv1yw6w
    @user-uk7bv1yw6w 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ

  • @brrb8529
    @brrb8529 4 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته وجزاكم الله خيرا الدنيا والاخره

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 ปีที่แล้ว

      ♦️♥️🇪🇹💞🤲💘

  • @sameerasameera2937
    @sameerasameera2937 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወድም

  • @profic9222
    @profic9222 3 ปีที่แล้ว

    Jezakelah kher

  • @user-hi1to5ur4k
    @user-hi1to5ur4k 4 ปีที่แล้ว +1

    ዎአለይኩምስላምወራህመቱላሂወበርካትሁ

  • @salasala5700
    @salasala5700 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሽኩራን ጃዛኩም አላህኽይረን

  • @zaboraibrahim2661
    @zaboraibrahim2661 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ

  • @user-dv4sg3ty3h
    @user-dv4sg3ty3h 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም.ሰላምወራህመቱላህ

  • @yemamikebet4369
    @yemamikebet4369 4 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb jezak allah heyir s7bhan allah

  • @user-bp2xl6ho1h
    @user-bp2xl6ho1h 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አላህ ይጨምርልህ

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 4 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb wedmey Allah keyer jezahen yekefeleh yaaarb A.S.

  • @user-hg9pr2eg1q
    @user-hg9pr2eg1q 4 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خيرن ياخي🌹🌹🌹🌹🎁🎁

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአሌኩም ሰላም ወራሕመቱላሁ ወበረካቱ! ሚዛነል ሀሰና ባረከላሁፌክ!

  • @user-cb9mu7uw7n
    @user-cb9mu7uw7n 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኬላህኸይረን

  • @user-hi1to5ur4k
    @user-hi1to5ur4k 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህኽይር