ZCOOL ጀማውን's Vlog: Exploring the Unexplored

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 382

  • @AMIRZCOOL1
    @AMIRZCOOL1  ปีที่แล้ว +45

    Subscribe ውድ ቤተሰቦቼ🙏🙏❤️

    • @Ty23r
      @Ty23r ปีที่แล้ว +2

      እረ ጓደኛዋን ትገራት እኔ አብሪያት አልሄድም እዲህ ለብሳ

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f ปีที่แล้ว

      ግን ለምድነው አሰላሙ አለይኩም ብለህ የማትጀመርው ??

    • @TamemaTm
      @TamemaTm ปีที่แล้ว

      ❤❤❤🫶🥰🥰🥰👍👌

    • @MakiyarakRak-vs7qq
      @MakiyarakRak-vs7qq ปีที่แล้ว +1

      አትጥፉፉፉ

    • @MakiyarakRak-vs7qq
      @MakiyarakRak-vs7qq ปีที่แล้ว +1

      የሚሥተካከል ነገር ሢነግሯችሁ አሥተካክሉ በተረፈ እንወዳችኋለን

  • @TajudinLiyanu
    @TajudinLiyanu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Walhi das stlwi❤❤❤❤

  • @KedjaJuhar
    @KedjaJuhar ปีที่แล้ว +3

    Hayun tebek Adergh yaz Amir betam nwe yemtamrew wellhi

  • @zeynya
    @zeynya ปีที่แล้ว +17

    የሀዩ አለባበሰ ማሻአላህ ተባረከላህ ቀጥየበት

  • @Ahmed11119
    @Ahmed11119 ปีที่แล้ว +155

    ሱሪ እየተለበሰ ተላይ መሸፈን አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ለእምነትሽ ቦታ ይኑርሽ

    • @ሊን
      @ሊን ปีที่แล้ว

      ጎድ ኮ ነዉ

    • @Ty23r
      @Ty23r ปีที่แล้ว +4

      እደው ሥጠላት

    • @sauditaif2984
      @sauditaif2984 ปีที่แล้ว +2

      መገንኔ ቱቱቱቱ አላህ ሂዳያ ይሰጥሽ🙄🙄🙄🙄

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 ปีที่แล้ว +4

      ወላሂ እኔ የማቃችወ አረቦች አሉው ደሞ አላህን አትፍሪም ሲሉው በጣም የገረመኝል

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 ปีที่แล้ว +109

    ኮሜታተሮች ግን ማሻአላህ የምትሉት ዲነል ኢስላም የሚፈቅደዉን ተግባር እየሰሩ እዳይመስላችሁ ኢኽቲላጥን እና ዝሙትን እያስፋፉ መሆኑን አትርሱ
    نسأل الله العافية والسلامة !

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f ปีที่แล้ว +3

      ትክክል 👍👍

    • @EkramEkram-zo2tv
      @EkramEkram-zo2tv ปีที่แล้ว +5

      እኔ እጃ ምን አዉቄ እስልምና ሚያሰድቡ የነሱ ማሻላህ አይባልም እናም አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 ปีที่แล้ว +1

      @@EkramEkram-zo2tv አሚን

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 ปีที่แล้ว +1

      መሠሎቻቸው ናቸው ጋጣ ወጦች

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ ปีที่แล้ว +1

      የነሱ ተከታይ ሁነው እንግዳ ምን ይማራሉ።ወላሂ አንድቀን በነዚህ ደሥተኝ ሁኝ አላውቅም

  • @AAa-lm5fv
    @AAa-lm5fv ปีที่แล้ว +3

    ሀዩ ማሻ አላህ እርጋታሽ ደስ ሲል❤❤❤

  • @ሀያትዪቱብ
    @ሀያትዪቱብ ปีที่แล้ว +36

    ያ ሀዩ አላበበስ ዋዋ መሸአላህ 👌👌👌 በአላህ ቃጥይባት ዉዴ አላህ ይጨምርልሽ ላጓደኛሽ ደሞ አላህ ቃልብ ይስጣት😢

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว +24

    ከላይ ማሻላህ ከታች አውዙብላህ ኢክራም ትብዬዋ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ያርቢ

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab ปีที่แล้ว

      Uko😂😂

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl ปีที่แล้ว

      እኔ ለጥፋ ስል ቀደምሽኘ😅😅😅😅😅

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት ปีที่แล้ว

      @@Danish-pz3pl እኳ ቀደኩሽ የት ነበርሽ ክክክክ

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 ปีที่แล้ว

      ወላሂ የእኔ ሰውች እደዚህ ነወ የሚለብስት ግን እኔን ልበሸ ሰትለኝ በጨራሸ አልካት ለምሰትለኝ መችም አላደረገውም አልካት ካልፍለግሸ ደውለሺ መክተብ ተናገሪ ሰላት ዝም አለች

    • @HoovaH-pt8yz
      @HoovaH-pt8yz ปีที่แล้ว

      ምናገባሽ የራስሽን ጉድፉ ሳታይ የሰውን 😅😅😅😅

  • @AyoushaDreamsManageyourGoogleA
    @AyoushaDreamsManageyourGoogleA ปีที่แล้ว +16

    ኢተቂላህ አላህን ፍሪ በሱሪ ሀራም አለይክ በጣም ታምራላችሁ ግን ደግመሽ እዳለብሽ ሱሪ

  • @toyibayimer507
    @toyibayimer507 ปีที่แล้ว +28

    አልሀምዱሊላ አባቴ ስለእምናቴ ጠካራአዲርገህ ስላሳደከኚ አላህጀዛህን ዪክፈለህ አባቴም ወዲሜም ጎደኛየም አንተነህ አሁንም የበለጠ ጠካራሁኚለሁበስደት

    • @Habibahessen-bu6yi
      @Habibahessen-bu6yi ปีที่แล้ว

      ማሻ አላሕ የኔም አባት እዳቺነው ብታይ ለትምሕርት እና ለቁርአን ብዙም አልነበረኝም እና ስጠየቅ ለመመለስ ብየ በየቀኑ አንዲ አንዲ ሡራ እሸመዲዲ ነበር ለካስ ለኔ ነበር ጥቅሙ ሑሉ አባትየ ውዲዲ❤❤❤

  • @mesiferede
    @mesiferede ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ በጣም ነው ደስስስስ የምትሉት ማርያምን እግዚአብሔር ፈቅሩን ይጨምረላቹህ

  • @Titgjfnc
    @Titgjfnc 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ❤❤❤❤

  • @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
    @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ ปีที่แล้ว +16

    ሀዩ ስራአት አላት አለባበስዋ 👌👌👌

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 ปีที่แล้ว +5

    ሀዩ ቆጆ❤❤ ታምራላችሁ የጀመአ ማሻአላህ

  • @Dubaiabudab
    @Dubaiabudab ปีที่แล้ว +4

    Hayati hulemi masha Allah qaxiyi🎉🎉🎉🎉

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ ปีที่แล้ว +25

    ከጀመሩ በአላህ ሰላምታ ጀምሩ አብረው ያሉት እህቶች ደሞ አለባበስ እንድያስተካክሉ አድርጓቸው ሰለጠንን እያልን መሰይጠን

  • @SadiaOmer-vc3bi
    @SadiaOmer-vc3bi ปีที่แล้ว

    ሀዩ ማር ❤

  • @YouTubechnge
    @YouTubechnge ปีที่แล้ว

    ከላይ መሻአላህ ከታችአኡዙቢላ😂😂😂😂

  • @RobeRobe-y5v
    @RobeRobe-y5v ปีที่แล้ว +2

    ሀዩ ደረባባዋ ስታምሪ,❤እወዳችሆለሁ ቀጥይበት

  • @hayatabate2636
    @hayatabate2636 ปีที่แล้ว +3

    ሀዩ የኔዉድ ሥወድሺ አለባበሥሺን ቀጥይበት በተረፈ አይለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว +17

    እውነታችንን ነው ፍቅር ያለኒካህ የለውም በረካ
    እርዚቅ የሚመጣው በሀላል ነው ፍቅር የሚጣፍጠው በሀላል ነው ❤

  • @RahmetFedlu
    @RahmetFedlu ปีที่แล้ว

    Tamralachuh ayleyachuh Welahi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ዙዙYouTube-b9q
    @ዙዙYouTube-b9q ปีที่แล้ว +35

    አይቸ ልለፍመሰል ዝም ያለነጃወጣ ብለውናል የአለማችን አሺረፈል ኸልቅ የሆኑት ነብያቸን
    ሙሀመድ ‏صلى الله عليه وسلم🌹🌹🌹

    • @hawamirdif7143
      @hawamirdif7143 ปีที่แล้ว +1

      ሱለሏህአለሂወሰለም 😢😢😘😘

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 8 หลายเดือนก่อน

      መናገርእጀዝምማለትጥሮአይደለምአላህሂደይይስጠን

  • @makiam438
    @makiam438 5 หลายเดือนก่อน

    የአላህአላህልቦናይስጣቹህ
    ወየንክሳአዳትከማልናማ

  • @KubraTofke
    @KubraTofke ปีที่แล้ว +2

    ኢክራም ግን እዉነትም ሙስሊም ናት ግን ያረቢ አላህ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ 😢😢😢 ያሳፍራል ግን ተግባሯ ሀዬ አለባበስሽ አንደኛ የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว +19

    የጀነት ሰላምታ እያለ አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ በሉ አጅብ ሰላም ውሹ ሀዳ ከምስሊም የማይጠበቅ

  • @ፋኢዛ.ወሎ
    @ፋኢዛ.ወሎ ปีที่แล้ว

    ወላሂ ማሄርን እወደዋለሁ❤

  • @Neju-w7k
    @Neju-w7k ปีที่แล้ว

    Amir Misteh betam konjo ena
    rega yalech nat machallah chewa mehonwan tastawekalech ende gwadengawa telik atlem❤❤

  • @HayahErtyuio
    @HayahErtyuio ปีที่แล้ว

    Ene knate mhale maher des ymele lge nw❤

  • @AyshhAlharthy
    @AyshhAlharthy ปีที่แล้ว

    ማሻላ አላህ ደስ የምትሉ ነገርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 ปีที่แล้ว

    Wlwrwb፣ማሻሃላህ፣አምሮባቹሐል

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 ปีที่แล้ว

    Kalatochish betam new mideberut respect yenuresh ikerem tebeyewa

  • @Burtelove1
    @Burtelove1 ปีที่แล้ว +1

    Masha Alah tol tagabu❤🥰🥰🥰

  • @SheenaBh
    @SheenaBh ปีที่แล้ว

    Muslmee edee konjoo nwe Edee🎉🎉🎉 Aslmee Agbanyi inee konjoo Adalmmee😂😂😂

  • @ሁዳመኮነን
    @ሁዳመኮነን ปีที่แล้ว +2

    ኢክሩ እና ማሂር ደግሞ ጠጋ ጠጋ ተጀምሯል አብራችሁ ያሳየን በቃ ተጣበሱ ኢክራም አለባበስሽን አሳምሪ የሀያት አለባበስ ያምራል ሀዩ ዛሬ በነቹራል ከሜካፕ የፀዳች ሁና መታለች በዚሁ ቀጥይ የተፈጥሮ ውበትሽ በጣም ያምራል

  • @RukyaSeid-c2p
    @RukyaSeid-c2p ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም የሀዬ ጎደኛ አለባበስሽን አስተካክይ ይሄ አይጠቅምሽም

  • @Mohammed-v2k3o
    @Mohammed-v2k3o ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @habhandhi8875
    @habhandhi8875 ปีที่แล้ว

    ቢስሚላህ ሀዩቲ አለባበስ አንደኛ ❤❤❤❤❤

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 ปีที่แล้ว +2

    Ekram konjo I love you ❤

  • @zebibakasaw8640
    @zebibakasaw8640 ปีที่แล้ว

    የሀያትንጎደኛ አልወደድኮትም ሀዩየ ማሻአላህ እርጋታሺ

  • @Fkrrrrrrrrrrrrr8910
    @Fkrrrrrrrrrrrrr8910 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም😂

  • @saada5858
    @saada5858 ปีที่แล้ว

    መሻአላ ፍቅር እሰጀነት❤❤❤ የሀዩ ጎደኛግን ሱሬአትልበሽ

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 ปีที่แล้ว

    Hayu amir yahulu alfo zare dasita mashalah ❤❤❤❤ yene marochi yene wdoch yalahn tizaz iyaxabaqachu qaxulubat❤❤

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it ปีที่แล้ว +1

    ሀዩ ያላሚከብ በቀ ያምርቢሸል ገደኝሽን ሲጠለት ጢልቢኝ😂❤❤❤

  • @safinamahmod
    @safinamahmod ปีที่แล้ว

    ካላይ ማሻአላህ ካታች አዑዙብላህ አላህ ያህደኩም

  • @ZebibaJemal-zh1uc
    @ZebibaJemal-zh1uc 10 หลายเดือนก่อน

    Allah qelb ystachu 😢

  • @azimu1974
    @azimu1974 11 หลายเดือนก่อน

    Reality show betargut arif new b/c real life achun eyasayacun selhon even edit eyargachu selalhone

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 7 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 ปีที่แล้ว

    አሚርዬ አረ #1 ናችሁ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 ปีที่แล้ว

    አሚርዬ አረ #1 ነህ ቆንጅዬዬዬ

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ ปีที่แล้ว +1

    ከታች ለአሊ😂፣፣፣ከላይ ለአላህ 😊😊😊😊

    • @RahmetAhmedin
      @RahmetAhmedin ปีที่แล้ว

      ተሀት ለአብድላ ፎቅ ለአላህ ነው😂

  • @derartou5760
    @derartou5760 ปีที่แล้ว

    Hayati❤❤❤❤❤❤bareedu wayii ❤❤

  • @hibaMohammed-v4p
    @hibaMohammed-v4p ปีที่แล้ว

    Wude alebabesesh
    Ende muslim aregiw❤❤❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 ปีที่แล้ว

    ሀይት የኔ ቆንጆ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +2

    የጆርዳን ሴቶችን ይመስል ሱሪ በሂጃብ ሀዩ እና አሚን ኒካህእሰሩ ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤

    • @mekkyajo588
      @mekkyajo588 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔ እዚህ አቃጠሉኝ ሱሪ በሂጃብ አኡዙብላህ

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 ปีที่แล้ว

      @@mekkyajo588 ደዩሥ መች ይሰማል ብለሽ አላሕ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 ปีที่แล้ว

    Masha Allah ❤❤nikah argue balah

  • @Kamila-ks1we
    @Kamila-ks1we ปีที่แล้ว

    አይለያችሁ ታምራላችሁ❤❤❤ ግን ጓደኛህን መላ በለኝ😂❤❤

  • @MakyaMak-v7n
    @MakyaMak-v7n ปีที่แล้ว

    Ekiram sure atilibeshe isliminachinin atabelashi ina selat asegijim inde tifir kelem mitikebiw kezza wuchi mashallah biyalew amir ekiramin mikerat

  • @አሚንአሊ
    @አሚንአሊ ปีที่แล้ว

    ጥሩ ተዋናይ ናችሁ በተለይም ጥርስ ማስታወቂያችሁ

  • @KewlatMahamed
    @KewlatMahamed ปีที่แล้ว

    Giin hayat mashalaa indi labseshal gowadegnashin atmakrihum

  • @rimmohammednur425
    @rimmohammednur425 ปีที่แล้ว

    Ya hayate gadanga ayekulash banatesh Muslim nash Allah hidaya yesetachu hulachum

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 ปีที่แล้ว +1

    የሀዩ አለባበስዋ ግን ይመቸኛል 🥰🥰

  • @momd8392
    @momd8392 ปีที่แล้ว +4

    ሱሪ እየተለበሰ ተላይ መሸፈን አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ለእምነትሽ ቦታ ይኑርሽ❤❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha ปีที่แล้ว

    wow betam dess tilalachu fetari fikrachun yabzaw

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 ปีที่แล้ว +19

    እኔ ግን የሀያትን ጓዴኛ አልወዳትም ጥሎብኝ

  • @KadeSeraj
    @KadeSeraj ปีที่แล้ว

    ደስ የምትለኝ በራሷ የምትተማመን ሴት ሂጃቧን ጠብቃ እራሷንም አስከብራ በጣም ደስ የምትለኝ ሀዩ ብቻ ነች ጓደኛዋ ትደብራለች

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂 ደስስትሉ አነፈራቹኝ

  • @HayatHayaty-d6l
    @HayatHayaty-d6l ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y ปีที่แล้ว +1

    የቃቃጨዋታ ባል እና ሚስት ነው የምትመስሎኝ እኔ 😂😂😂😂😂

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 ปีที่แล้ว

    ሀያት አለባበስሺ ማሻ አላህ ቀጥይበት እህት
    ኢክራም አለባበስሺ ከላይ ማሻአላህ ከታች አኡዙቢላ አለባበስሺን አስትካክሊ አላህ ፍሪ የምንሞትበን ስለማናት

  • @hayatyunus7438
    @hayatyunus7438 ปีที่แล้ว +1

    we love you

  • @gebriemulugeta6444
    @gebriemulugeta6444 ปีที่แล้ว

    ekiram coldown 🤏 tefetatignalesh.. Hayuti sak 👌 Amir sport seri 0 sheme ayidl. betrefe🤙🤙

  • @khanhabib1853
    @khanhabib1853 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ምስልም አድብ ስይዝ ነወ ሀዩ ትሻላለች

  • @KedijaNgus
    @KedijaNgus ปีที่แล้ว

    Allah hidaya yistsh suri lebashau zemena yunet adelm ebakachihu eslmnachin atasedbu

  • @madenaalsal2840
    @madenaalsal2840 ปีที่แล้ว +1

    Masha alh Gini ikirami lamidinaw suri miti labshiw❤❤?

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እህታችን በሳውዲ የሞት ፍርድ የተፈረደባት የለይላ ኑርሰቦ ሂወት እንታደግ የቻለ በገንዘቡ ያልቻለ በዱአ😢

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 ปีที่แล้ว +10

    ኢክረም ሥርኣት ይኑርሽ ቃላቶችሽ ያሥጠላሉ ኣሚር ደሞ እራሥሕን ኣታሥንቅ ቀልድም ልክ ኣለው እንደ ጓደ ኛ ተከባብራቹ ሥሩ

  • @NefesaWasse
    @NefesaWasse ปีที่แล้ว

    ሱሪ ለባሽት አላህ ልብና ይስጥሽ ያረቢ እዳታጃጅለን

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 ปีที่แล้ว

    ሀዮ አለባበስሺ ማሻአላህ ጓደኛሺንም አስተካክያት ወላሂ ሀራም ነው ይሄ ጠፍቷቺሁ ነው ወላሂ ይቺ ዱንያ ጠፊናት ነገ አላህ ፊት ትቀርቢያለሺ ያለውድ በግድሺ የዛኔ ምን ይውጥሻል አላህን ፍሪ አሁላይ አሞሮብሻል ብለው ያደቁሺ ይሆናል ነገ ግን ካላህ ቅጣት ማንም አያስጥልሺም

  • @ዙልፋመሀመዲ
    @ዙልፋመሀመዲ ปีที่แล้ว

    ዋዉ. ሀዩ. ያኔ. ቆጆ. በለበባስሽ. ቀጥይብይ. ሀብቢቲ. አሜሮ. ኒከ. ኢሰሩ. ኢነም. መኤር. ና. ኢክራም. ምነዉ. ፊቅር. ፍቅር. አጫወተቹሠ

  • @ለይለለይለሹሪ
    @ለይለለይለሹሪ ปีที่แล้ว

    መጀመራ ስትገቡ አሠለም አሌኩም ወረሀመቱለህ በሉ ደሞ ያሃያት ጓደኞዋ ሱሪ አትለብስ ደሞ ሃያትም አጭሪ ቃምስ አትለብሽዉ 🌹

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 ปีที่แล้ว

    የትነውግን

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb ปีที่แล้ว +2

    ሀዩ አለባበስሽን. ቀጥይበት. ጓድኛተብየዋ. ከታችባዶ. ክላይመሸፈንምንየሚሉትነው. ቱቱቱቱቱ

  • @fatumah2246
    @fatumah2246 ปีที่แล้ว

    ሀዩ አች ከነ አለባበስሽ ማሻአላህ ይች ደሞ ከላይ መካ ከታች አሜሪካ

    • @NetsiandfikrTube
      @NetsiandfikrTube 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂 ያሳቀኝ ኮሜንት

  • @loveጉራጌ
    @loveጉራጌ ปีที่แล้ว

    እቺ ኢክራም ምትባል ልጅ ስታስጠላ ሀዩ ማሻአላህ ስታምር

  • @etet516
    @etet516 10 หลายเดือนก่อน

    እኔስ አተ ማነህ😂😂😂😂ወድሜ ነህ

  • @EkramEkram-zo2tv
    @EkramEkram-zo2tv ปีที่แล้ว +1

    ያ ኢክራም ተብዬዋ ሂጃቡ ለማዉለቅ ኧራሱ ፀጉ ስለሌላት ይሆናል

  • @KewlatMahamed
    @KewlatMahamed ปีที่แล้ว

    Isunim yene wud muslim xifir qalam ahiqabam lasalat ayihonim ina

  • @medinaseid4251
    @medinaseid4251 ปีที่แล้ว +1

    ሀዩ ስወድሽ እርጋታሽ አድናቂሽነኝ
    ይችኛይቱ ግን እኝክ ሴትልጂ እረጋ ስትልነው

  • @Fatema-mg4hd
    @Fatema-mg4hd ปีที่แล้ว

    ማሽአላ❤❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 ปีที่แล้ว +1

    ባለሱሬዋ ጫወታሽ ምናምን ደስ ይላል ግን በንግግሮችሽ መሀል መታረም ያለበት ነገር አለ ቀልድሽን ቀንሺ እንደጓደኝነታቹ

  • @FhhhGfgg
    @FhhhGfgg ปีที่แล้ว

    ማሂር ነዉ ቆጆ

  • @MohameddelilMohamed
    @MohameddelilMohamed ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ mashallah

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ዘ9ቸ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ዘ9ቸ ปีที่แล้ว +2

    ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-zl5wu
    @SikoSilo-zl5wu ปีที่แล้ว +1

    በአላህ እስኪ ወንዶቹዉ ወዴየ መስጂድ እየህዳቺሁ ምክር አዳምጡዉ ከሴቶቹዉ የምትሻሉዉ ከሆናቺሁ

  • @hayatomar8066
    @hayatomar8066 ปีที่แล้ว +1

    ኢክራምግን ስታስጠላ ምንምሰረአትየላትም በረዲበይእረ አኡዙቢላሂ ሀዩዬ ዛሬቆንጂዬሁነሻል ጎበዝ ሜካፕሽንምትተሻል ቀጥይበት

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 ปีที่แล้ว

    ሀዩየ💞💞አሚራየ መጣም ታምራላችሁ ግን እናተኞቹ ትቀኑባቸዋላችሁ በዛላይ አፋችሁ ቢስሚላ ሀዩየ ድብብ ያልሽ ልጅ ነሽ💞💞

  • @Sadeya-f3u
    @Sadeya-f3u 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉