የሦስት ሚዲያ ጋዜጠኞች ምን አገናኛቸው | አዲሱ ስብስብ የያዛቸው ልዩ ጉዳዮች | አጋፋሪ ፖድካስት Agafari podcast 7 February 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • የሦስት ሚዲያ ጋዜጠኞች ምን አገናኛቸው | አዲሱ ስብስብ የያዛቸው ልዩ ጉዳዮች | አጋፋሪ ፖድካስት Agafari podcast 7 February 2025

ความคิดเห็น • 277

  • @HaweHa123
    @HaweHa123 วันที่ผ่านมา +34

    በርቱልን የአማራ ልጆች ሸር እያደረጋችሁ ሚዲያችንን እናሳድግ

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    በርቱልን አማራዎች አንበሳ ቢያብር ድር ያስር ይባላል አንድ መሆን ጥንካሬያችሁን ያሳያል ❤

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እጅግ የማከብራቸው የአማራ ፋኖ ጋዜጠኞች በርቱ በዚህ መልኩ እነሱን ማየት መታደል ነው

  • @EyobEyob-i5g
    @EyobEyob-i5g 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ❤❤ ቃላት አጠረኝ ደስ ስትሉ እንዲህ በአማራነት ተሰባስባቹህ ሳያቹህ❤

  • @habtekida3997
    @habtekida3997 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ዋውውው እጅግ የማከብራችሁ ውድ የአማራ ልጆች በዚህ ስለመጣችሁ ደስስ ብሎናል።

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እውይ I am so happy u guys came together! Specially ሙሉጌታ ኣንበርብር እንዴት እንደምወድህ! በእውነት የጠፋ ብዬ ኣስብህ ነበር የኔ ጀግና በዚ እድሜህ! ቤተስብህን ጥለህ ተሰደደድክ ማለት ነው በእነዚ ኣውሬዎች ምክንያት! ኣይዞን ልጅህ እና ሚስትህ እንዲሁም ቤተሰቦችህ እኛም ጭምር እጅግ እንኮራብሀለን! ኣሳዬ ደርቤ የሚሉህ አማራን መከፋፈል ኣቁም! አማራ ኣንድ መሆን ብቻ ነው ከእነዚ ኣውሬዎች እጅ የሚያድነው! በቃ ምንም አማራን የሚከፋፍል ነገር ኣታውራ!

  • @marketio7103
    @marketio7103 วันที่ผ่านมา +12

    ዋው ልዩ ጥምረት ተወዳጁ ሊቀ ሊቃውንት አንሙት አብርሃም
    ሊቀ ጠበብት አሳዬ ደርቤ
    እንዲሁም የአማራ ህዝብ የምንግዜም አለኝታ ሙሉጌታ አምበርብር በጣም አከብራችኃለው።

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንድነት ኃይል ነው በርቱ

  • @AlemMengesha-z4f
    @AlemMengesha-z4f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብርቅዬዎቾ በጣም ደስ ትላላችሁ/ ታስተምራላችሁም “አጋፋሪ” 👍🏿🍾

  • @Hayat-qn5iq
    @Hayat-qn5iq 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ውድ ወድሞቼ ስስቶቺ አላህዋ ጥብቃያግል እወዳችሆለሁ አድነት ሀይልነው ሰብሰብ ማለተጥሩነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @askualamedia9987
    @askualamedia9987 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በነገራችን ላይ በጋራ ሳያችሁ የተሰማኝን ስሜት መደበቅ አልችልም፤ አለ አይደል የሆነ መግለጽ የማልችለው ደስ የሚል ነገር። ምንድን ነው መሰባሰብ አይችሉም በሚል ተስፋ ቆርጨ ነበር ማለት ነው? በሚልም እራሴን ጠይቄ ፈገግ ብያለሁ። አጋፋሪ! ወድጀዋለሁ ለማለት ነው።

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Good job brothers. Amhara needs unity. Stay unit patiently until Fano is winning. God bless you.

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Happy to see you guys together

  • @zfweshe7913
    @zfweshe7913 วันที่ผ่านมา +7

    እናንተ አንድ ስትሆኑ ስንቱ አይኑ ይቀላል ..በርቱልን❤

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ ጀግኖች

  • @EMIBATEBEYHNUMagrsa
    @EMIBATEBEYHNUMagrsa 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ብርቱልን በጣም ጥሩ ነገር ነው ያረጋችሁት ድል ለአማራ ህዝብ ✊

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏 ይኸው ነው! ማበር ነበር አማራውያን የጠፋብን ዕንቁ!

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምርጥ ፕሮግራም ነበር ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ደስ እያለኝ ጨረስኩት

  • @Dawet373
    @Dawet373 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስገን ደስ ስትሉ ።

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ!!

  • @GETASEW-z2y
    @GETASEW-z2y 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Waw asu I am happy being with u'r friends!.

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በርቱ የኛ ጀግኖች

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ ባላቺሁበት እግዜር ይጠብቃቺሁ!!

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አምላክ ይመሥገን አማራዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤ደሥ ማለቱ ሥትሠባሠቡ❤❤❤❤❤አድነት ውበት ነው አድነት ሀይል ነው እባካቹህ አድ እንሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @truth7844
    @truth7844 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሚድያ ካድሬ በሃሠት አጀንዳ እየሰጠን ተቸግረናል ጊዜአችንን እየበላ። በርቱልንና ሁሉንም አን_ሰብስክራይብ እናድርጋቸው።

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አብራችሁ ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤👏

  • @rahelasfere220
    @rahelasfere220 วันที่ผ่านมา +5

    እንዲህ የአማራ ልጆች አብራችሁ ስሰሩ ብቻ ሳይሆን አብራችሁ ተቀምጣቹ ማየት በጣም ያስደስታል ኑሩል ከክፉ ይጠብቃቹ

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አማራዬ እንሰባሰብ እንምከር 🙏❤🙏
    ድል ለአማራ ፋኖ 💪

  • @MelkamuHailu-ov9kt
    @MelkamuHailu-ov9kt 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በርቱልን አማራነት ወደፊት አንድነት ሀይል ነው

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አማራ አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መስራት አይችልም የሚለውን የተዛባ አመለካከት መስበር ይገባል።በተረፈ አብሮነታችሁ ይቀጥል

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጤና በሰላም ስለአየሁአቹህ ደስ ብሎኛል፣ ከቻላቹሕ የዓማራ ልጆች ሆነው በየሚዲያው እርስ በርሳቸው የሚካሰሱ አሉ ለእነሱ ትምህርት የሚሆን ፕሮግራም ሥሩ፣ በርቱልን

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የፋኖ አንድነት ላይ በርቱና ሥሩ። አማራና ትግራይን የሚያቀራርብ በጎ በጎውን የሚያጎላ ልዪነታቸውን የሚያጠብ ውይይት ብታረጉ ጥሩ ነው። ብልፅግና አማራና ትግራይን ለማለያየት ከፍተኛ ሴራ ላይ መሆኑን አትርሱ።

  • @jobteen7492
    @jobteen7492 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በ እዉነትም በልዩነት መሃከል አንድነትን የምአስተናግድ መገናኛ መንገድ ያስፈልጋል በርቱ እጅግ ቅን ሁኑ ቢሳ አይያችሁ :: እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን !!!

  • @gelegudizaw1008
    @gelegudizaw1008 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጠላት ቤት የማይፈለገው ስለሰራቹሁ አሽናፊናቹሁ። ያምራል ከዚህ በላይ

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ😊😊😊😊😊

  • @NigatuMiretu
    @NigatuMiretu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ በሀቅ

  • @FekaduTessema-pf6dx
    @FekaduTessema-pf6dx 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እወዳችሗለሁ በርቱ አንድነት ሀይል ነው

  • @zamel4823
    @zamel4823 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Amhara will prevail, Thank you for coming this way,you look great.

  • @zebra8028
    @zebra8028 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አማራዎች ለጠላቶቻችሁ ስትሉ ተሰባሰቡ ተነጋገሩ በምትግባቡብት ላይ በጋራ ስሩ እርስ በእርስ እንቅፋት አትሁኑ:: አብሮ መስራት ካልቻላችሁ መልካሙን እየተመኛችሁ ወንድማችሁን አበርቱ:: ግፍ የበዛው በጠላት ጥንካሬ ሳይሆን በልጆቹ ድክመት ነው:: በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wmym
    @wmym วันที่ผ่านมา +2

    በርቱ! እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @FIfHGu
    @FIfHGu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እመብራሀን ታጠንክራቹ በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @Jon-xj9gx
    @Jon-xj9gx 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Good luck with your project

  • @AscheTube
    @AscheTube 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በፊት ጠበቃ የነበሩዋችሁን ስማቸውን ባጠቅሱዋቸው ምን ነበረ ከዚህ በሁላል እድዳይሆኑ እንዳይቀርቡ በመንግት ክትትል እዲደረግባቸው ጥቆማ እንደማድረግ ነው እንደዚህ አይነት ነገሮችን ጥንቃቄ ብታቶደርጉ በራሳቸው ፍላጎትን ያውም በነፃ እሚያደርጉትን መናገር ብሄርተኛ መሆናቸውን ማሳወቅ ነው እሚሆን እንደ ጥቅማ

  • @Workantifu
    @Workantifu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asnakechasress9088
    @asnakechasress9088 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ቤተሰቦቻቸው መታገዝ አለበት ሁሌ የሚቆጨኝ ለአማራ ህዝብ ብለው ይህን ያህል መስዋት እየከፈሉ እኛ ቤተሰባቸውን የመርዳት ግዴታ አለብን

  • @maekel6789
    @maekel6789 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ስታምሩ ኑሩልን እድህ መተሳሰሩ መፈቃቀዱነው የሚያዋጣን አማራዬ😍

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 วันที่ผ่านมา +6

    ፋኖንም አንድ አርጎቼው እባካቺሁ አንድነት ሀይል ነው

  • @mesay1260
    @mesay1260 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Guys be strong you are real treat for abiy ahemed

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 วันที่ผ่านมา +2

    Unity is the best policy period thank you guys!!!

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ !!!

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኩራቶች❤❤❤

  • @mequannenttilahoun
    @mequannenttilahoun วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ ወንድሞቸ

  • @okom6307
    @okom6307 วันที่ผ่านมา +2

    እግአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣቹህ ወንድሞቻችን አይዞቹህ በርቱልን 💚💛❤🐅🐅🐅💚💛❤👍💕

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሞቻችን ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን ውዶቻችን

  • @EwunetuGashaw-x5g
    @EwunetuGashaw-x5g 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ መልካም የሚባል አንድነት ነው።

  • @ማሬ-ቘ9ዐ
    @ማሬ-ቘ9ዐ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሪፍ ጥምረት ነው ሌሎቹም ከናንተ ቢማሩ እና ሰብሰብ ቢሉ ጥሩ ነው

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አማራ በራሱ ልጆች ሊጠፋ ነው በአለመተባበር ያሳዝናል

  • @yabundegeTewabs
    @yabundegeTewabs 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራ ማለት ምርጥ ነው በርቱ የኛ ጀግኖቸ

  • @mulatumekonnen
    @mulatumekonnen วันที่ผ่านมา +3

    አማራ አንገቱ አንድ ነው አንድ መሆን ግዴታ ነው :: የአማራን አንድነት ጀምራችሁታል ::
    የአማራ ልጆች ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር አድርጉ ::

  • @ቲጅየራያዋ-በ6ፈ
    @ቲጅየራያዋ-በ6ፈ วันที่ผ่านมา +3

    በርሀ ወድሞቸ❤❤❤

  • @futureforward-ff
    @futureforward-ff 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wonderfull

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡውይይይይይይ ተመቻችሁኝ

  • @jemberuadbaru3444
    @jemberuadbaru3444 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሳየ ፣ዘውዳለም ፣አሌክስ ፣አንዷለም ..ያኔ ታምሩ ነበር ።አሁን ግን አሌክስ አብርሃም ብቻ አልፎ አልፎ ይጽፋል ግን እንደ በፊቱ አያዝናናኝም ምክንያቱ ግን የጽሑፉ መውረድ ሳይሆን የጊዜው መለወጥ ነው ። ያን አይነት ጽሑፍ ለመጻፍ አሁን ጊዜው አይደለም እና አሳየ በዚህ መልኩ መምጣትህ ትክክል ነው !
    ብርቱ !🎉

  • @robelshiferaw4159
    @robelshiferaw4159 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱ ጥሩ ጅማሮ ነው!!

  • @bekalumihretu
    @bekalumihretu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል በርቱ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ጀግኖች በርቱልኝ 💚💛❤🙏

  • @Dawit-ct4nu
    @Dawit-ct4nu วันที่ผ่านมา +2

    ታምራላቹህ ያቆይልን

  • @amenyehun3265
    @amenyehun3265 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ!👏👏

  • @Wendale-j1s
    @Wendale-j1s วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ ጥሩ ጅማሮ ነው የእኛ እንቁዎች

  • @tiruaynettafere2751
    @tiruaynettafere2751 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ቅንጅት ነው

  • @Hab-l7t
    @Hab-l7t 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋው ደስ ትላላቹ ❤❤❤❤❤

  • @AdugnaYirgu-t8h
    @AdugnaYirgu-t8h 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በእግዝብሔ! ዐማራነትን ብቻ ማዕከል አድርጉ።

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د วันที่ผ่านมา +2

    ዋዉ አማራነት እደዝህ ሲሆን ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤🎉

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ገራሚ ነው ቃላት የለኝም በርቱ እሰይ ❤❤❤❤❤❤

  • @አስፋዉ
    @አስፋዉ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱል ጀግኖቻችን

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስቲ ቶሎ ቶሎ ኑ።ትናፍቃላችሁ❤❤❤

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምበሶቻችን በርቱ

  • @Jon-xj9gx
    @Jon-xj9gx 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bertu please
    It’s a crucial time for Ethiopia/Amhara people

  • @agertak7605
    @agertak7605 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንበሳ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @fikadugima1949
    @fikadugima1949 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቁርጥየአማራልጆችበርቱ👍👍👍

  • @عبدالرحمنعبدو-غ2ت
    @عبدالرحمنعبدو-غ2ت 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱ አንድነት ሀይልነው አምሀራ ይቅደም❤❤❤❤

  • @aragawato4955
    @aragawato4955 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታሪክ ይፃፋል አለ አንድ ወገኔ የአማራ ተአላትና ወገን ተለይቶ ታርክቁ መፃፍ አለበት

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጋፋሪ ፕሮድካስት። እባካችሁ በነካ እጃችሁ ለአንድነት ስሩ የጀመራችሁትን እስከመጨረሻው ቀጥሉ እየጀመሩ መፍረስ ሰልችቶናልና እናንተ ለ አማራ ጋዜጠኞ ፈርቀዳጅ ሁኑልን። ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን፣ አሜን።

  • @firewarega-y8z
    @firewarega-y8z วันที่ผ่านมา +2

    #በርቱ አይዟችሁ💚💛❤

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq วันที่ผ่านมา +2

    አጋፋሪ ዎች እንኳን ደና መጣችሁ🟢🟡🔴

  • @zee-e1f
    @zee-e1f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ ይላል አብሮ በመሆን አብሮ በመወያየት ብዙ ችግሮችን መቅረፍ ይቻላል የራሳችሁንም የፋኖንንም በርቱ ጎበዝ:
    ብዙ ልምድና አመለካክት ስላላችሁ የተለየያየ አቅም ባህሪም ስላላችሁ የምትወያዮበትን አጀንዳ ለይታችሁ ኃሳቡን አብላልታችሁ ከመጣችሁ በኃላ በጋራ ሁናችሁ በደንብ ብታፍታቱት በተለይ በትግሉ ያሉ ጠንካራ ደካማ እንዲሁም እንዲህ ቢሆን እንደዚያ ቢደረግ የምትሉትን ሕዝቡ ድርሻውን እንዲውቅ ብታደርጉ ይመኛለሁ:: መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁአለሁ::

  • @TheDibue
    @TheDibue 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    The solution to our problem is developing " Team Work !!!"

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 วันที่ผ่านมา +2

    Keep it up 👍

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Great job our hero!!
    Don't give up.
    I appreciate both of you.
    God bless you !!
    Thanks both !!
    for voice of Amhara genocide in Ethiopia by crazy government.
    Please stand together to protect Amhara genocide?

  • @DesalaMezgebu
    @DesalaMezgebu วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ጥሩ ጅምር ነው።በዚህ ሰዓት ተሰባስቦ ለዐማራ መድረስ ያልቻለ ኤሊት አለ ተብሎ መቆጠር የለበትም።ምክንያቱም ፀረ ዐማራ የሆኑ ኤሊቶች የረጅም እና አጭር ጊዜ እቅድ እያወጡ ነው ዐማራን ለማጥፋት። ስለዚህ ፍጠኑ ተሰባሰቡ ተነጋገሩ ።

  • @danielasnake2286
    @danielasnake2286 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    we love 251❤❤❤❤❤❤❤

  • @rakebabreham6112
    @rakebabreham6112 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Good luck ye Amhra lejoch ❤️✅

  • @mulatumekonnen
    @mulatumekonnen วันที่ผ่านมา +2

    ክበሩ ወድሞቻችን 🙏

  • @mba6473
    @mba6473 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሪፍ ጅማሮ ነው በርቱ

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርቱልን ከጕናችሁ ነን:;

  • @YOHANNESHILUF-r5n
    @YOHANNESHILUF-r5n 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow! Yileyal

  • @TesfaeWeldemariam-b5m
    @TesfaeWeldemariam-b5m 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    But stop against Eskindir!!
    💚💛❤️Forever Eskindir Nega 💪💪👏

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet วันที่ผ่านมา +1

    አንሙት አብርሃም በርታ!!!!! አቅም አለህ!!!

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 วันที่ผ่านมา +2

    ምስጋናው ግን አብዱላዚዝ ትላለህ ብዬ ጠብቄ ነበር ::😅 ይመቻችሁ ወንድሞች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የአማራ ሚዲያ ❤አጋፋሪ እንኳን ተሠባሠባችሁ
    ሐሣቦች 😁
    በጋራ ተፅእኖ ፍጠሩ
    የብልፅግና ተለጣፊ ሚዲያ አጋልጡ
    አጀንዳ በመሰጠት የብልፅግና ሠራዊትን ማሰጨነቅ
    የአማራ ዲያሰፓራ የዲፕሎማሢ ሰራ የት ደረሰ ??
    በርቱ ❤❤❤