ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ የማርቆሶች ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ 😀😀😀♥️♥️♥️❤❤❤❤ድሮ የዛሬ 6 አመት ያየዋቹ ነበር ዛሬ ሳያችሁ ደስ አለኝ ቀጥሉበት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌♥️♥️❤❤❤❤♥️♥️♥️
በጣም የሚያሥቅ እያዝናና ትልቅ መልክት የያዘነው በዚህ ዘመን እየሆነና እየተደረገ ያለ እውነታ ነገር ነው ሰው እቤት ያለውን በደብ ሳይዝ የውጭ የሚመኝ ከዛ ደግሞ እደዚህ በሰው ሂወትና ትዳር እየገቡ የስቱን ቤት ያፈረሡ ባለጌወች ሞልተዋል ሁነው ላይሆኑ ጊዚያውናአሥመሣይ ሠወች ሞልዋል ፈጣሪ ከደዚህ አይነቶች ሰወች ይጠብቀን
ወይ ሲያምረ ወድልጀ እኮ ያለ ነገረ ፀባዩ አይቅያየረም አሰተማሪይ ነወ የአንድ ሰወ ፀባይ ሲቅየረ ማወቅ አለብን
ትክክለኛ የገጠር ህይወት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
በጣም በጣም ነው የሚአስቅ አቤት በሀሌ ልዩ እኮ ነዎ እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ !!!!
ብርቁን በአዲሱ ማንነቱ ማየት ደስ ይላል።
ያየሽ መልካም ወንዶችን ጨምሮ የማርቆስ ድንቅ ልጆች በጣም ነው ምታዝናኑት በርቱ
አገሬ የሰፈሬ ደብር ማርቆስ😍😍😍
እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ይህ ሶሻል ሚዲያ አቃጥሎኝ ቀርቶ ነበር
እናመሠግናለን
in my life ididnt watch this kind of comedy sitcom . Its really fantastic and mind-blowing
ደስ ስትሉ ስንቱን ባየሁበት በርቱ እውነት ትክክል ያልተበረዘ ነገር ነው እያየሁ ያለ
አልጋው መቋቋት እሷም መቋቋት አላለም ሀሀሀሀ ከሀሜተኛ ባል ይሰውራችሁ
ያቋቋዉና ጉድኮነዉ ክክክክክክክ
ተቋቋን አለ የታየውን
@@sadya1213 Endmamer
@@zelealemadugna6781 Endmamer
Endmamer bekenenet ehita
ትወና አንደኛ ሁሉም ነገር ዐርጅናል ነዉ ያምራል
አረ ጎበዝ እንደዚህ የምትንከባከብ ሴት ካለ ሞንጨር አርጉልኝI really need a woman who take care of me.
ሖዴ ቆሰለ ማርያምን 😀😀😀😀ጎባን ማለት ለካ ይችነች እኔ ብሖን አይኗን ነው የማጥፋት 😂😂
ጎባን ቁጥር 2ትክክለኛ ተዋናዮቹም አልተቀየሩክክክክክክ ወዬ ድፍረት እሰው ቤት ድረስ የወንደሰ ውሽማ ነበር ቤት የሚመጣ ሲባል የምንሰማው😂😂😂
😂😂😂😂😂
ውይ ዘንድሮ 🙉🙉 ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለች አያቴ በሰው ባል ድርቅ 🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂
Ere besak feresen tebarekulen enwodachrhualen
ሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂 ታድዋ ከምር ትጫወቱታላችው ከማይረቡ ጡረቶኞች የናተን ከምር ነው የማየው ኮሜዲ አለን ይመቻችው ዋው ትችላላቾው
ይህን ፔጅ በፍቅር ነው የምወደው ግንግን ያልተመለሰለኝ ነገር ይህ ቀረፃ የቆዩ ዘመን ነው ማለቴ እነዚህ ሁለት ሴቶች እና ውሽማው ልጅ የሰውነት ለውጥ አላየውባቸውም ቢያንስ የዛሬ 10 አመት ላይ በዚሁ እስታይል ነበሩ ዋይ
ከሣቁ የሠውነት ለውጥ የለም 😂😂😂😂😂
የምር ማነው የሀገሩ ባህል እና ወግ የናፈቀው አይስደት😭😭ስታምሩ👉ሶሰት ነገሮችን እመን /እመኝ 👌1👈ፈጣሪህን /ፈጣሪሽን🙏2👈 ስህተትህን /ስተትሽን🤦♀️3👈 ያየህውን 👀👈/ያየሽውን✌️😘 ማመን መታመን ለራስ ነው 🥰 ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነቷን ይመልስላት ለኛም እደኛ ሀጢያት እና ክፋት ሳይሆን እደቸርነቱ ይማረን😭😭😭💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
THE BEST AND MOST AUTHENTIC SHORT DRAMA I HAVE EVER WATCHED. BLESS THE SCRIPIT WRITER, BLESS THE DIRECTOR, THE CAMERAMEN/WOMEN, AND THE BEST CAST. WHAT A WONDERFUL LIFE!
በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱልኝ
ባላገሮቻችን ምርጦቻችን እናንተ ምርጦች ድራማቹህ ምርጥ ችሎታችሁን ተሰጥዎቻችሁን እናደንቃለን አትጥፉብን
ማሪያምን በጣምደስ ይሚልነዉ በርቱ
እንደገና ተሰባስባችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ
እውነትነው ትልቅ ትምህርት አለው መዝናናት ብቻአይደለም ተምሬበትአለሁ
ሳትስመኝ እኔን 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
እውነተኛው የገጠር ኑሮ ነው እዚህ ድራማ ላይ የሚታየው ደስ ይላል።
ዋው ጎበዞች በጣም በርቱ ዋውውው።
እዉነት አንደኛ ናችሁ
Berkuya betam betam new yemewedeh Hultegna demo hulachenem wedalew
ትወና ትችላላችሁ ምርጦች እንዳታቋርጡ ቀጥሉበት
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ ባህሉን የጠበቀ
ሌላ ቀን ከተሰበርሽ ያሺሻል አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አሁን ተረቱን ተይና አግለበለበን አይደል ልጁ ክክክክ እንዳን አይነቱ ከሚወለድ ውሃ ሆኖ ቢቀር ጎባን
መቸም የኔው ነው አዉልቀው 😄😄😄😄😄😄
🤣🤣🤣🤣
,ቴክክለኘዉየአገራችንባህሌ
የሰዉየዉ የቆዳ ጥራት ...........wowww
በጣም እኔም እያልኩ ነበር ከተማ በሞሮኮና ስቲም የሚቀቀሉትን ያስንቃል 😂😂😂
2008 ላይ አይቼዋለሁ ይህንን ድራማ ደስ ሲል እኮ ይመቻችሁ
Be fetari yalteberezew tikiklegin ye geter bahil , egziabher yistachu
Fekir nachu betam enamesegenalen
ስትችሉበት በጣም ደስ ትላላችሁ ::በርቱ
አድ ጂልፍስአጣሽ አላለችም ሴቶች እባካችሁ የሰዉባል አትቀሙ ፍጥጥ ሽምጥጥእያረጋችሁ😂😂😂🤭🤭
ዋው ናችሁ እናመሰግናለን
ሰው ይክበድሽ 😂😂😂😂😂😂😂
በጣም አሪፎች ናችሁ በርቱ ...
በጣም እምወደዉ ድራማ አይዞችሁ በርቱ
ቀጥሉ እንዳታቋርጡት ምርጦች❤️😍😍😍
ወይኔ ሳስመኝ አለ😂😂😂😂
ወይ ጉድ ደፋር የሆነች ሴች ገላውን ያጠበችው ማይበቃ ታችኛን ደሞ አውልቀው አላለችም በርቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ክፉል አንድን አይቼው ነበር እስከ ዛሬ ታስቁኛላችሁ
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው አትጥፉ በርቱ
በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂😂😂
Egeg ade akChu nage betelY yebat embat huna yeserachw mechersha Seka seteshgachw enam abera Besar motkuge tebareku
ጉድ ምኒቱ አይን አውጣ ናት ሆኖም ግን በጣም ደስ ይላሉ ቀጥሉበት
Amharayeee 🎈🥰
ፍቅር በፍቅር ዉድድድ እምጷ
ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
ቺኩለዋል የሌባ ነገረ ኪኪኪኪ
እራ እኔኮ እዴት አስመስለወሰ እደሜሰሩት እሚገርም ስራ ጎበዞች😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sirbaaamaraifaa
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ ወይ ጉድ አይን ያወጣ የባል ሌብነት
❤❤I love you ❤❤
እናንተ ሦስታችሁ በጣም የትወና ብቃት አላችሁ እዉነት ለመናገር የዘንድሮዊን የብቸኝነት ኑሮ በእናንተ አለፍኩት።
ሴት እና ሴት እኮ አይጣላ ነው ምላስ 😛😛😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ ኧረ የስራችሁን ይስጣችሁ እንቅልፍአሳጣችሁኝ ሆሆሆ እናንተንበማየቴ
ማሻ አላህ
ዋወ እንዴት እንድመታምሩ በጌታ ይህ orgnal ነው የሚናፍቅን ቀጥሉበት 👍❤️❤️❤️
Yeketema duketam tewanay, be directer temekrew tezekrew inkuan yenzihin erub yakil ayitewunim. 😂 Betam yemidenk chilota new yihe 👏
Sigerm
አያይዞ ጠፋሳ ሰዉዬ 😂😂😂😂😂😂ልጁ ዝም ብሎ እያየ ነው
Ere besaq gedelacun
ግን እውነት ሴት በአለም ላይ በዝቷል ማለት ነው. 🤣🤣 ግን አንደኛ እንጂ በፍፁም ውሽማ አልሆንም. ስለዚ ሴት ልጅ እራሷን መቻል አለባት.ልጅ አለቃቀሱ ያስቃ. 🤣🤣🤣
አንደኛ ነው የምር ክክክክክክክክክ
ወይ ጉድ በገዛ ዳቦዬ ልብ ልቡን አጣሁት ይላሉ አይን ያወጣ ስርቆሽ😁
አይይይ የብርቁ እናት ባልሽን ተቀናቃኝ በዛብሽኮ ሁሉም ይቀማሽ ጀመረ ሚስኪን🤣🤣
እናመሰግናለን ሁለተኛ ስለኖረው
ኧረ በሳቅ ፋዲት🤣🤣🤣🤣🤣ምን ምን እያለሽ ነው አላለችም
ወይዉረደት 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🤦♂️🤦♂️
በቃ ብዙ ሃተታ ሳያስፈልግ በአጭሩ አጅግ የሚደንቅ ክህሎት በተጨባጭ የታየበት ሥራ ከዳይሬክተር እስከ ተዋናይ ከብር ይገባችኀል ብሩካን ሁኑ
ጎበዞች ናችሁ ባሉዋ የተወሰደባት ግን በጣም ትችላለች አትጥፉ ምርጦች ናችሁ
የቡናው ፓርት ቁጭ የእኔን ሠፈር እናቶች ያየሁ ነው የመሰለኝ የእውነት
በጣም ታምራላቹህ
የቀየው ጨሌ ሲያምር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለጬ ነው እማ ጨሌ እኔ ማውቀው አተቴ ወይንም የኦረሞ ጌጥነው 😁😁😁🤣
@@nunusha8971 ኦሮሞ ብቻ ማን አረገው በውሎም እደዝህ ነው ስሙ
ክክክክ ከጣይ እንጠብቃለን ቶሎ ልቀቁልን
tewanay be tana yemeselal demena
ጎበዞች በርቱ ቆንጆ ስራ ነዉ
ወራዳ ለማኝ ከሰው ቤት መጣ መቀባጠል
@@racheltakala7118 ይህኮ ድራማ ነዉ እነሱ ደሞ አስመስለዉ ሰርተዉታል ስለዚህ ጎበዞች ናቸዉ ስድብን ምን አመጣዉ ይቅር ይበላችሁ
፡
አልቀናሽም አለቻት ክክክክክክክክክክክክክክ በሌላ ጊዜ ያሽሻል
@@hannatube3952 እሽ ውደ
@@hannatube3952 አርጌሻለሀሆሁ አርጊኝ
@@ሰአድ-ቸ8ገ እሽ እኔም መጥቻለሁ 19ኛ ሆኛልሁ በርቻልኝ 👍❤️❤️❤️❤️
እጅግ በጣም ደስ ይላል።
ስው አለ እዴ በስማም ወዲያና ወዲህ😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቀእደዛሬ እደዚህ ስቄ አላውቅም የምር አቦ ይመቻችሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እረ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍
ዋው የምር በጣም ጎበዝ ናችሁ
Wow nw bertu
Good Job bertu
የኔ ማሮችዋየየየ
ውይ ስታምሩ ወይ ሐገሬ ውይ ባህሌ ልዩኮ ነን
ማሪያምን በጣም ትችላላቹህ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እዴት ደስይላል በርቱልኝ
እሱንም አስገረማችሁትአትገላግልም ምንገተረህ🥰
እሰው ቀሄ መቶ ነገር ዋይ ጉድ 😂😂😂
የኔ የማርቆሶች ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ 😀😀😀♥️♥️♥️❤❤❤❤ድሮ የዛሬ 6 አመት ያየዋቹ ነበር ዛሬ ሳያችሁ ደስ አለኝ ቀጥሉበት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌♥️♥️❤❤❤❤♥️♥️♥️
በጣም የሚያሥቅ እያዝናና ትልቅ መልክት የያዘነው በዚህ ዘመን እየሆነና እየተደረገ ያለ እውነታ ነገር ነው ሰው እቤት ያለውን በደብ ሳይዝ የውጭ የሚመኝ ከዛ ደግሞ እደዚህ በሰው ሂወትና ትዳር እየገቡ የስቱን ቤት ያፈረሡ ባለጌወች ሞልተዋል ሁነው ላይሆኑ ጊዚያውናአሥመሣይ ሠወች ሞልዋል ፈጣሪ ከደዚህ አይነቶች ሰወች ይጠብቀን
ወይ ሲያምረ ወድልጀ እኮ ያለ ነገረ ፀባዩ አይቅያየረም አሰተማሪይ ነወ የአንድ ሰወ ፀባይ ሲቅየረ ማወቅ አለብን
ትክክለኛ የገጠር ህይወት ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
በጣም በጣም ነው የሚአስቅ
አቤት በሀሌ ልዩ እኮ ነዎ እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ !!!!
ብርቁን በአዲሱ ማንነቱ ማየት ደስ ይላል።
ያየሽ መልካም ወንዶችን ጨምሮ የማርቆስ ድንቅ ልጆች በጣም ነው ምታዝናኑት በርቱ
አገሬ የሰፈሬ ደብር ማርቆስ😍😍😍
እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ይህ ሶሻል ሚዲያ አቃጥሎኝ ቀርቶ ነበር
እናመሠግናለን
in my life ididnt watch this kind of comedy sitcom . Its really fantastic and mind-blowing
ደስ ስትሉ ስንቱን ባየሁበት በርቱ እውነት ትክክል ያልተበረዘ ነገር ነው እያየሁ ያለ
አልጋው መቋቋት እሷም መቋቋት አላለም ሀሀሀሀ ከሀሜተኛ ባል ይሰውራችሁ
ያቋቋዉና ጉድኮነዉ ክክክክክክክ
ተቋቋን አለ የታየውን
@@sadya1213 Endmamer
@@zelealemadugna6781 Endmamer
Endmamer bekenenet ehita
ትወና አንደኛ ሁሉም ነገር ዐርጅናል ነዉ ያምራል
አረ ጎበዝ እንደዚህ የምትንከባከብ ሴት ካለ ሞንጨር አርጉልኝ
I really need a woman who take care of me.
ሖዴ ቆሰለ ማርያምን 😀😀😀😀ጎባን ማለት ለካ ይችነች እኔ ብሖን አይኗን ነው የማጥፋት 😂😂
ጎባን ቁጥር 2ትክክለኛ ተዋናዮቹም አልተቀየሩክክክክክክ ወዬ ድፍረት እሰው ቤት ድረስ የወንደሰ ውሽማ ነበር ቤት የሚመጣ ሲባል የምንሰማው😂😂😂
😂😂😂😂😂
ውይ ዘንድሮ 🙉🙉 ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለች አያቴ በሰው ባል ድርቅ 🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂
Endmamer bekenenet ehita
Ere besak feresen tebarekulen enwodachrhualen
ሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂 ታድዋ ከምር ትጫወቱታላችው ከማይረቡ ጡረቶኞች የናተን ከምር ነው የማየው ኮሜዲ አለን ይመቻችው ዋው ትችላላቾው
ይህን ፔጅ በፍቅር ነው የምወደው
ግንግን ያልተመለሰለኝ ነገር ይህ ቀረፃ የቆዩ ዘመን ነው ማለቴ እነዚህ ሁለት ሴቶች እና ውሽማው ልጅ የሰውነት ለውጥ አላየውባቸውም ቢያንስ የዛሬ 10 አመት ላይ በዚሁ እስታይል ነበሩ ዋይ
ከሣቁ የሠውነት ለውጥ የለም 😂😂😂😂😂
የምር ማነው የሀገሩ ባህል እና ወግ የናፈቀው አይስደት😭😭ስታምሩ👉ሶሰት ነገሮችን እመን /እመኝ 👌
1👈ፈጣሪህን /ፈጣሪሽን🙏
2👈 ስህተትህን /ስተትሽን🤦♀️
3👈 ያየህውን 👀👈/ያየሽውን✌️😘
ማመን መታመን ለራስ ነው 🥰 ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነቷን ይመልስላት ለኛም እደኛ ሀጢያት እና ክፋት ሳይሆን እደቸርነቱ ይማረን😭😭😭
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
THE BEST AND MOST AUTHENTIC SHORT DRAMA I HAVE EVER WATCHED. BLESS THE SCRIPIT WRITER, BLESS THE DIRECTOR, THE CAMERAMEN/WOMEN, AND THE BEST CAST. WHAT A WONDERFUL LIFE!
በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱልኝ
ባላገሮቻችን ምርጦቻችን እናንተ ምርጦች ድራማቹህ ምርጥ ችሎታችሁን ተሰጥዎቻችሁን እናደንቃለን አትጥፉብን
ማሪያምን በጣምደስ ይሚልነዉ በርቱ
እንደገና ተሰባስባችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ
እውነትነው ትልቅ ትምህርት አለው መዝናናት ብቻአይደለም ተምሬበትአለሁ
ሳትስመኝ እኔን 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
እውነተኛው የገጠር ኑሮ ነው እዚህ ድራማ ላይ የሚታየው ደስ ይላል።
ዋው ጎበዞች በጣም በርቱ ዋውውው።
እዉነት አንደኛ ናችሁ
Berkuya betam betam new yemewedeh
Hultegna demo hulachenem wedalew
ትወና ትችላላችሁ ምርጦች እንዳታቋርጡ ቀጥሉበት
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ ባህሉን የጠበቀ
ሌላ ቀን ከተሰበርሽ ያሺሻል አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አሁን ተረቱን ተይና አግለበለበን አይደል ልጁ ክክክክ እንዳን አይነቱ ከሚወለድ ውሃ ሆኖ ቢቀር ጎባን
መቸም የኔው ነው አዉልቀው 😄😄😄😄😄😄
🤣🤣🤣🤣
,ቴክክለኘዉየአገራችንባህሌ
የሰዉየዉ የቆዳ ጥራት ...........wowww
በጣም እኔም እያልኩ ነበር ከተማ በሞሮኮና ስቲም የሚቀቀሉትን ያስንቃል 😂😂😂
2008 ላይ አይቼዋለሁ ይህንን ድራማ ደስ ሲል እኮ ይመቻችሁ
Be fetari yalteberezew tikiklegin ye geter bahil , egziabher yistachu
Fekir nachu betam enamesegenalen
ስትችሉበት በጣም ደስ ትላላችሁ ::በርቱ
አድ ጂልፍስአጣሽ አላለችም ሴቶች እባካችሁ የሰዉባል አትቀሙ ፍጥጥ ሽምጥጥእያረጋችሁ😂😂😂🤭🤭
ዋው ናችሁ እናመሰግናለን
ሰው ይክበድሽ 😂😂😂😂😂😂😂
በጣም አሪፎች ናችሁ በርቱ ...
በጣም እምወደዉ ድራማ አይዞችሁ በርቱ
ቀጥሉ እንዳታቋርጡት ምርጦች❤️😍😍😍
ወይኔ ሳስመኝ አለ😂😂😂😂
ወይ ጉድ ደፋር የሆነች ሴች ገላውን ያጠበችው ማይበቃ ታችኛን ደሞ አውልቀው አላለችም በርቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ክፉል አንድን አይቼው ነበር እስከ ዛሬ ታስቁኛላችሁ
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው አትጥፉ በርቱ
በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂😂😂
Endmamer bekenenet ehita
Egeg ade akChu nage betelY yebat embat huna yeserachw mechersha Seka seteshgachw enam abera Besar motkuge tebareku
ጉድ ምኒቱ አይን አውጣ ናት ሆኖም ግን በጣም ደስ ይላሉ ቀጥሉበት
Endmamer bekenenet ehita
Amharayeee 🎈🥰
ፍቅር በፍቅር ዉድድድ እምጷ
ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
ቺኩለዋል የሌባ ነገረ ኪኪኪኪ
እራ እኔኮ እዴት አስመስለወሰ እደሜሰሩት እሚገርም ስራ ጎበዞች😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Sirbaaa
maraifaa
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ ወይ ጉድ አይን ያወጣ የባል ሌብነት
Endmamer bekenenet ehita
❤❤I love you ❤❤
እናንተ ሦስታችሁ በጣም የትወና ብቃት አላችሁ እዉነት ለመናገር የዘንድሮዊን የብቸኝነት ኑሮ በእናንተ አለፍኩት።
ሴት እና ሴት እኮ አይጣላ ነው ምላስ 😛😛😂😂😂😂😂😂😂
Endmamer bekenenet ehita
ክክክክክክክክ ኧረ የስራችሁን ይስጣችሁ እንቅልፍአሳጣችሁኝ ሆሆሆ እናንተንበማየቴ
ማሻ አላህ
ዋወ እንዴት እንድመታምሩ በጌታ ይህ orgnal ነው የሚናፍቅን ቀጥሉበት 👍❤️❤️❤️
Yeketema duketam tewanay, be directer temekrew tezekrew inkuan yenzihin erub yakil ayitewunim. 😂 Betam yemidenk chilota new yihe 👏
Sigerm
አያይዞ ጠፋሳ ሰዉዬ 😂😂😂😂😂😂ልጁ ዝም ብሎ እያየ ነው
Endmamer bekenenet ehita
Ere besaq gedelacun
ግን እውነት ሴት በአለም ላይ በዝቷል ማለት ነው. 🤣🤣 ግን አንደኛ እንጂ በፍፁም ውሽማ አልሆንም. ስለዚ ሴት ልጅ እራሷን መቻል አለባት.ልጅ አለቃቀሱ ያስቃ. 🤣🤣🤣
አንደኛ ነው የምር ክክክክክክክክክ
ወይ ጉድ በገዛ ዳቦዬ ልብ ልቡን አጣሁት ይላሉ አይን ያወጣ ስርቆሽ😁
Endmamer bekenenet ehita
አይይይ የብርቁ እናት ባልሽን ተቀናቃኝ በዛብሽኮ ሁሉም ይቀማሽ ጀመረ ሚስኪን🤣🤣
እናመሰግናለን ሁለተኛ ስለኖረው
ኧረ በሳቅ ፋዲት🤣🤣🤣🤣🤣ምን ምን እያለሽ ነው አላለችም
ወይዉረደት 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🤦♂️🤦♂️
በቃ ብዙ ሃተታ ሳያስፈልግ በአጭሩ አጅግ የሚደንቅ ክህሎት በተጨባጭ የታየበት ሥራ ከዳይሬክተር እስከ ተዋናይ ከብር ይገባችኀል ብሩካን ሁኑ
ጎበዞች ናችሁ ባሉዋ የተወሰደባት ግን በጣም ትችላለች አትጥፉ ምርጦች ናችሁ
Endmamer bekenenet ehita
የቡናው ፓርት ቁጭ የእኔን ሠፈር እናቶች ያየሁ ነው የመሰለኝ የእውነት
በጣም ታምራላቹህ
የቀየው ጨሌ ሲያምር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለጬ ነው እማ ጨሌ እኔ ማውቀው አተቴ ወይንም የኦረሞ ጌጥነው 😁😁😁🤣
@@nunusha8971 ኦሮሞ ብቻ ማን አረገው በውሎም እደዝህ ነው ስሙ
ክክክክ ከጣይ እንጠብቃለን ቶሎ ልቀቁልን
tewanay be tana yemeselal demena
ጎበዞች በርቱ ቆንጆ ስራ ነዉ
ወራዳ ለማኝ ከሰው ቤት መጣ መቀባጠል
@@racheltakala7118 ይህኮ ድራማ ነዉ እነሱ ደሞ አስመስለዉ ሰርተዉታል ስለዚህ ጎበዞች ናቸዉ ስድብን ምን አመጣዉ ይቅር ይበላችሁ
፡
አልቀናሽም አለቻት ክክክክክክክክክክክክክክ በሌላ ጊዜ ያሽሻል
Endmamer bekenenet ehita
@@hannatube3952 እሽ ውደ
@@hannatube3952 አርጌሻለሀሆሁ አርጊኝ
@@ሰአድ-ቸ8ገ እሽ እኔም መጥቻለሁ 19ኛ ሆኛልሁ በርቻልኝ 👍❤️❤️❤️❤️
እጅግ በጣም ደስ ይላል።
Endmamer bekenenet ehita
ስው አለ እዴ በስማም ወዲያና ወዲህ😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቀእደዛሬ እደዚህ ስቄ አላውቅም የምር አቦ ይመቻችሁ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Endmamer bekenenet ehita
እረ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍
ዋው የምር በጣም ጎበዝ ናችሁ
Wow nw bertu
Good Job bertu
የኔ ማሮችዋየየየ
ውይ ስታምሩ ወይ ሐገሬ ውይ ባህሌ ልዩኮ ነን
ማሪያምን በጣም ትችላላቹህ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እዴት ደስይላል በርቱልኝ
እሱንም አስገረማችሁት
አትገላግልም ምንገተረህ🥰
እሰው ቀሄ መቶ ነገር ዋይ ጉድ 😂😂😂