ความคิดเห็น •

  • @fiqerlove1942
    @fiqerlove1942 ปีที่แล้ว +19

    7 ጊዜ ገዝቼ ለሰው ያከፋፈልኩት እና 9 ጊዜ ያነበብኩት የምንጊዜም የበውቄ ምርጥ ሰራ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏💯💯

  • @teszebu
    @teszebu ปีที่แล้ว +16

    መክፈል ቢቻል በጣም ደስ ይለኝ ነበር በነፃ የዘመናት ድካምህን መኮምከም ሼም ተሰምቶኝ ነው። በጣም አመሰግናለሁ በግሌ ። God bless !

    • @alfaridesalman
      @alfaridesalman ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

    • @mahletyared3150
      @mahletyared3150 ปีที่แล้ว +2

      Tes TH-cam lay kefteh mayet like ena comment already kifiyachew new, silezih netsa aydelem, Bihetawi Teatre degmo yazegajal.

    • @miroadugna1843
      @miroadugna1843 10 หลายเดือนก่อน

      እረ ሚሊየን አይነት መንገድ አለ ለስራው መክፈል/መርዳት ከፈለክ

  • @yitagesuaytenfsu2541
    @yitagesuaytenfsu2541 ปีที่แล้ว +3

    ከ5 ጊዜ በላይ ያነበብኩት ያንተ ምርጥ መጽሀፍ 😍

  • @Aemiro789
    @Aemiro789 ปีที่แล้ว +4

    ቀንደኛ አድናቂህ ነኝ በዕውቀቱ። ❤❤❤

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi ปีที่แล้ว +2

    ሰወድህ እኮ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክ ❤

  • @wendwossensiyoum5331
    @wendwossensiyoum5331 ปีที่แล้ว +1

    የአስተናጋጁ አባተን የፖሊስ ምርመራ ውሎ በጣም አስቂኝ ምልልስ መጀመሪያ በ'ታዲያስ አዲስ' ላይ ነበር የሰማሁት። ይህ መጽሐፍ ቢነበብ የማይሰለች በጣም አዝናኝ ሥነ-ጽሑፍ ነው።

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +1

    በውቄዋ የኛ ምርጥ እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው መግባት እና መውጣት!!!!!!!!❤💐

  • @kirubeltesfaye8459
    @kirubeltesfaye8459 ปีที่แล้ว +2

    መስማት ሳልጀምር ነዉ ላይክ የማደርገው

  • @mesfintadesse6398
    @mesfintadesse6398 ปีที่แล้ว +1

    የበውቄ የቀን ንባብ በሚል በቀን በቀን ይለቀቅልን እባኮን🙏

  • @malikshibaz911
    @malikshibaz911 ปีที่แล้ว

    በዉቄ ትችላለህ የምር🙌🙌🙌😍😍😍

  • @blatasenadr
    @blatasenadr 6 หลายเดือนก่อน

    ሙሉዉን ብታቀርበው እንዴት ደስ እንደሚል ….. ሌሎች ጣቢያዎች አቅርበውት አያረኩም ። አንተ ብታቀርበው ጥሩ ይሆናል “ መግባትና መውጣትን” 😊

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @sendayekiros6050
    @sendayekiros6050 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አድናቂህ ነኝ😊 እናመሰግናልን

  • @aemiro
    @aemiro ปีที่แล้ว +17

    በዕውቄ ስትጽፍ ብቻ ሳይሆን ስታነብም ታስደስታለህ።

  • @actodc9780
    @actodc9780 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ነው። 👏👏👏

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 ปีที่แล้ว

    Bewketu Seyoum!

  • @user-pe6tv1ez6m
    @user-pe6tv1ez6m ปีที่แล้ว +1

    በዕውቀቱ❤

  • @halimaabdu7038
    @halimaabdu7038 ปีที่แล้ว

    በውቄ የእውነት ጎበዝ ነህ

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 ปีที่แล้ว

    You are amazing peoter.

  • @AdtecBarema
    @AdtecBarema ปีที่แล้ว

    This is superb Bewke, please keep reading from your pervious works (BOOKs) and publish here in your TH-cam channel, they are so authentic. We can’t wait the next ….

  • @eyoasayele8248
    @eyoasayele8248 ปีที่แล้ว

    Thanks bewke ahun astawekegne

  • @feyisakidane8794
    @feyisakidane8794 ปีที่แล้ว +1

    terekawu yeketel yemetelu like

  • @bezatubebeza4778
    @bezatubebeza4778 ปีที่แล้ว +1

    በእውቄ ከባድ ሚዛን❤❤❤❤❤

  • @entertainmentland7013
    @entertainmentland7013 ปีที่แล้ว

    bewketu arif srawoch nachew bewnetu..... gize kalek enem wegoch neberugn ena endtayln endtgemegmlgn neber

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 ปีที่แล้ว

    በውቄ ትችላለህኮ👌እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 9 หลายเดือนก่อน

    Gifted

  • @dafflee653
    @dafflee653 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ለዛ አማረኛውን እኮ ስታሳምረው እይጣል ነው ለማንኛውም በጠዋቱ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂 thank you በእውቄ

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 ปีที่แล้ว

      Bewke hulum terkiln pls?????😊

  • @tameratr3874
    @tameratr3874 ปีที่แล้ว

    This is awesome , bro😂😂😂😂

  • @hannamuluken5076
    @hannamuluken5076 ปีที่แล้ว

    wow ye tibeb sw 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zelalem494
    @zelalem494 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌

  • @mikaeltewabe7952
    @mikaeltewabe7952 ปีที่แล้ว

    🙏🏾

  • @ayayufenta
    @ayayufenta 10 หลายเดือนก่อน

    Bewkea hero

  • @obsaa7259
    @obsaa7259 ปีที่แล้ว

    Abbaa Aartii

  • @megnotleykun6225
    @megnotleykun6225 ปีที่แล้ว

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea ปีที่แล้ว

    💖

  • @nurhussienrizke8190
    @nurhussienrizke8190 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያለሀን ዋናው ሙሁር ጸሃፊ።

  • @Mafi163
    @Mafi163 ปีที่แล้ว +1

    🥰😍😍

  • @selamabebe1696
    @selamabebe1696 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @ayayufenta
    @ayayufenta 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @anumussa
    @anumussa ปีที่แล้ว

    በጋዜጣ አምድ ላይ ከታተመ ጀምሮ ስንቴ ሰማሁ አነበብኩት? ምርጥ ነው

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 ปีที่แล้ว

    Bet hoven caffe mehede gen efelegalehu mekelete tinure yehun?

  • @Firaoltesfatarekegn
    @Firaoltesfatarekegn ปีที่แล้ว

    Bewke😊

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene ปีที่แล้ว

    በውቄዋ !
    የኔ ሰው

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ

  • @wondyiradalemayehu5688
    @wondyiradalemayehu5688 ปีที่แล้ว

    Abo

  • @andargmahetem7338
    @andargmahetem7338 5 หลายเดือนก่อน

    አከራያችን ቤት ጭስ መውጫ አካባቢ እንዳለው የወሬ መግላሊት ( ዲሽ)

  • @bereketfikre7273
    @bereketfikre7273 ปีที่แล้ว

    timechegnaleh bewke

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 10 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣.....መፅሀፉን አንብቤዋለሁ ብዬ ነበር; ለካ ረስቸዋለሁ!.....አይ በውቄ!!!😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @holydamas-ze2kd
    @holydamas-ze2kd ปีที่แล้ว

    በውቄ ጉሩም ነው ብሮ

  • @fikadarado4221
    @fikadarado4221 ปีที่แล้ว

    እንዴት ከድባቴ እናዳወጣህኝ እኔ እና የተልባ ማሻው ሚካኤል ነው የምናውቀው Horn Africa 🦻Horney Africa , G eight 🦻G Spot የበጎች መልካምነት ያለው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ነው 🤣🙏

  • @mulugetamsganaw7428
    @mulugetamsganaw7428 ปีที่แล้ว

    ቢቶቨን ካፌ አሁን አለ ወይ?

  • @kwser4821
    @kwser4821 ปีที่แล้ว

    Ye etiopa hekminaa

  • @edengenet1
    @edengenet1 ปีที่แล้ว

    ፓፓፓ! ስነ-ፅሑፍን አንተ ፃፍት! የጀሮ ምግብ!

  • @MarkosMitiku
    @MarkosMitiku 4 หลายเดือนก่อน

    Chew

  • @yehualashetgirma6913
    @yehualashetgirma6913 ปีที่แล้ว

    ኪም ዞን ዩቲዩብ ለቴአትር ወዳጆች

  • @mizantube7494
    @mizantube7494 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂

  • @habtamulengerw689
    @habtamulengerw689 ปีที่แล้ว

    በዉቀት ሰዩም አድናቂህ ነኝ የመልካም ብርሃን ወንድም ከደ/ማ

  • @Risteasme
    @Risteasme ปีที่แล้ว

    G ስፓት ፣ ሆርኒ አፍሪካ ፣ የሣር አባት...ጉድ እኮ ነው

  • @Nesrena
    @Nesrena ปีที่แล้ว

    Des yemil weg nw😂😂😂

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 9 หลายเดือนก่อน

    Lol

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci ปีที่แล้ว

    በውቄ የጥበብ ሰው

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers ปีที่แล้ว

    በውቄ ወድሀለው ግን 15 ደቂቃ ብዙ ነው አጠር ቢል ጥሩ ነው video የለው እንዳናይ

    • @-Travel-food_music
      @-Travel-food_music ปีที่แล้ว +2

      የበእውቀቱ ትረካ አንድ ሰአት ቢሆንስ ይሰለቻል ?

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 ปีที่แล้ว

      ​@@-Travel-food_music እረ አይሰለችም እኔ ደግሞ ያጥርብኛል ስለዚህ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው መጻህፎችን ተደጋጋሚ ነዉ የማነበው

  • @exodus134
    @exodus134 ปีที่แล้ว

    አንተ በእውቀቱ!
    ይሄንን ከሁለት ሰዓት በላይ የሆነ የውጎችህን ስብስብ እባክህ ወዳንተ ጠቅልለው:: Take action እንጂ!👇🙄
    th-cam.com/video/F5ha2pl2IXY/w-d-xo.html&pp=ygUOYmV3a2V0dSBzZXlvdW0%3D

  • @user-ih3js8tf1q
    @user-ih3js8tf1q ปีที่แล้ว

    የሆነ መተት አለህ እንጂ ምንህም አይጥምም የጎጃሜ ነገር ተብታቢነህ መሰለኝ አንዳንዶች አድናቂህ ነኝ ምናምን ይላሉ 🤮🤮🤮

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 ปีที่แล้ว

    አንተ ሰይጣን አምላኪ የሉሲፈር መጫወቻ! ሁሌም የሰው ደም ሲፈስ ነው የምትደሰቱ ስናደንቅህ የነበር በየዋህነት ነበር በረከት ገበሬዋ ላይ ያደረው ሌላ ሰይጣን አንተንም አዋረደህ አሁኑኑ አን ሰብስክራይብ!

  • @sayohatube9598
    @sayohatube9598 ปีที่แล้ว

    ዩቱዩቭ ቪው አጣህ መሠል¡¿ስንት ቻናል ከሸቀለበት በኃላ እንደአዲስ¡¡እስቲ መግባት እና መውጣት ብለህ ሰርች አርግ...የሆንክ ቄጦ ቂጥ😂.እንዲሉ አበው.