New Ethiopian Music/Guragnigna - Reshad Kedir 2019 - Ephenam Kurit/ኤፐናም ቁሪት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @mubaraksultan3672
    @mubaraksultan3672 4 ปีที่แล้ว +3

    የጉራጌ ዘፋኞች ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ነው ስታምሩ ጉራጌ የፍቅር ሰው ነው።

  • @kalkidanyedegllij8971
    @kalkidanyedegllij8971 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ጉራጌ ሤሬሣ ዮረወ መደር እንም እንም ዘጋታ ንጭር ተሠብ ተራመደም ይረብር በሄር ዘር ኤብር ትንም ፍቅር ጉራጌ ዘራኸ የብዛ

  • @ሃያትጓልራያ
    @ሃያትጓልራያ 6 ปีที่แล้ว +37

    ጎራጌወች ብጣም ነው የምወዳችሁ ጋደኛ ነበርችኝ አአ ከእህቴ ጎርቤት ቤተል ( ጦር ሃይሎች) ሰሚራየ ኢንሻ አላህ በአላህ ፈቃድ ከስደት መልስ ያለሽበት ድርስ እፈልግሻለው እስከዛው ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለ ሽበት እስኪ በላይ ኣይዞሽ ትገናኛላቹሁ በሉኝ ምርጦች ሰላም ፍቕሪ ለሃገራችን

    • @semusemu875
      @semusemu875 6 ปีที่แล้ว

      አለሁልሽ ማማዬ

    • @fafitube3261
      @fafitube3261 5 ปีที่แล้ว

      @@semusemu875 ስም ያለዉ ሞኝ ኖ

  • @zuzulove4036
    @zuzulove4036 6 ปีที่แล้ว +13

    በላልዲ የምጠ ቤተ ጉራጌ ወሄም የተቢ አቦ ጉራጌ
    ውድድድድድድ ነው የማረጋችሁ በናቴ ጉራጌ ባአባቴ ኦሮሞ ነኝ ያውም የሰዴን ሶዶ ልጅ
    ብቻ ጉራጌ ዎች ውድድድድድድድድ

  • @ከችግርበዃላምቾትአለ
    @ከችግርበዃላምቾትአለ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጉራጌወች ውድድድድ አማራ ነኝ

  • @አለምዘጠኝ-የ5ተ
    @አለምዘጠኝ-የ5ተ 6 ปีที่แล้ว +8

    አያርቅወ ጌታ ኤያርቅወ ዉረሙ

  • @hayatjamal2977
    @hayatjamal2977 5 ปีที่แล้ว

    ረሻድ አላህ ቀጥተኛው ይምራህ ወላህ

  • @kibrumare482
    @kibrumare482 5 ปีที่แล้ว +1

    Reshad what amazing diction you implemented

  • @ስደትያደከመኝስደትያደከመ
    @ስደትያደከመኝስደትያደከመ 5 ปีที่แล้ว

    💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ አቦ ጉራጌ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @seyoumkidane8227
    @seyoumkidane8227 6 ปีที่แล้ว +1

    yegurage zefagnoch qurit(number one) biyehalehu

  • @abdulkariim4009
    @abdulkariim4009 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ,ረሼ

  • @a.r4985
    @a.r4985 6 ปีที่แล้ว

    እረሻድ አድናቂህ ነኝ

  • @foziafiseha8088
    @foziafiseha8088 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ያምራል

  • @lovedgurage1390
    @lovedgurage1390 6 ปีที่แล้ว +1

    ያዝወን 👏👏👏👏❤

  • @ኢማንስራጅ
    @ኢማንስራጅ 5 ปีที่แล้ว

    ኡኡ ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝነበር ጉራጌ ዉድድድድድ

  • @የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ
    @የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ 5 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋዋዋዋዋውበርታ

  • @አላህሆይእውቀትጨምር-ፀ2ሠ
    @አላህሆይእውቀትጨምር-ፀ2ሠ 6 ปีที่แล้ว +6

    ጉራጌ ነኝ ግን ይሄ አይገባኝም ማለት እኔ መስቃን ነኝ

  • @ethiopawt1416
    @ethiopawt1416 6 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ጉራጌ ይትመች ይሽር

  • @lunafayad4025
    @lunafayad4025 6 ปีที่แล้ว +1

    Abooo guragi abshre😍😍😍

  • @MimiMimi-eb4lv
    @MimiMimi-eb4lv 6 ปีที่แล้ว

    I love it gurgara music

  • @High-mm7ud
    @High-mm7ud 6 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍ጉራጌ ነኝኝኝኝኝኝ

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 6 ปีที่แล้ว

    really nice, it is touching music.

  • @klimklim8074
    @klimklim8074 5 ปีที่แล้ว

    Kury kury kawa way yekury

  • @nagatahmed3988
    @nagatahmed3988 6 ปีที่แล้ว

    Wawww nes gen tergumuleq sewedahew lesew legabez felega new

    • @AjietAregash
      @AjietAregash 6 ปีที่แล้ว

      Yemiyaweraw Sile webetua new...Ena Egziabhair bemayalkew tsegaw min yahil kehulum belay adrgo endeserat new yeminegrat...I hope this will help.

  • @tebarekabas1919
    @tebarekabas1919 6 ปีที่แล้ว +2

    good job i like

  • @ኢማንስራጅ
    @ኢማንስራጅ 6 ปีที่แล้ว +2

    ጉራጊ ዉስጢነዉ

  • @MrPikasho
    @MrPikasho 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው ንቃር ይሽር😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞

  • @iloveyouethiopan1346
    @iloveyouethiopan1346 6 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋ በጣም አረፈ ጎራጌ ባሌ እፈልጋለሁ

    • @WinnerTubeEth
      @WinnerTubeEth 6 ปีที่แล้ว

      🤗🤔🏃🏃🏃🚶🚶🚶🚶🏃🏃🚴🚴🚣🚣🚣🏊🏊🏊🏊🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️አለን አለን

    • @jewadansar6116
      @jewadansar6116 5 ปีที่แล้ว

      How old are?

    • @jewadansar6116
      @jewadansar6116 5 ปีที่แล้ว

      I'm merried but I can find u tru bal.

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሁንስ ጉራጌ በሆንኩ ማለት ለስራ ጠንካራ

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 6 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @towfiqmunirabdu2643
    @towfiqmunirabdu2643 4 ปีที่แล้ว

    ኧጊ ዝሼ ጐይታ አበናም፡፡ ኹት ኤያርቅወሽ፡፡ ኧጊ ጭን አት ዘንጋታ አንገፔ፡፡ ረሻድ ከድር ኧኋም ኧኋም "ቊሪት፣ቊሪት" ይዉን ሁታ ምር ወበሩ?

  • @chimwork4717
    @chimwork4717 5 ปีที่แล้ว

    ዝዝዝ ጡሪ ዋዉ

  • @talajombaro675
    @talajombaro675 6 ปีที่แล้ว

    ዌህቃራ ቲረፊ

  • @lemmagezu5266
    @lemmagezu5266 6 ปีที่แล้ว +1

    Best

  • @nuredinebrahim2148
    @nuredinebrahim2148 6 ปีที่แล้ว +1

    ክሊፑ ከዘፈኑ ጋራ አይሄድም

  • @hayatjamal2977
    @hayatjamal2977 5 ปีที่แล้ว

    በሎ ጉራጌና ኤሄ ምን አገናኘው ትሸ

  • @ሠሚራፍቅር-ረ5ጀ
    @ሠሚራፍቅር-ረ5ጀ 6 ปีที่แล้ว

    ያዝወን ግን ር

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 6 ปีที่แล้ว

    የሰብ ቀመጥ ሰቦ ቀመጥ ኤነ

  • @seadaseada2086
    @seadaseada2086 6 ปีที่แล้ว +1

    ,wowooo

  • @klimklim8074
    @klimklim8074 6 ปีที่แล้ว +1

    Abo gurag zzzzzzz yerk zer sorasa birta guraga seb gata yekiyhu amara tiweryo seb gata yekiyd

  • @bashas2426
    @bashas2426 6 ปีที่แล้ว

    yna mare edate ede mewdehe

  • @mdnaser9370
    @mdnaser9370 6 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💋💋💋

  • @susanalenmu2880
    @susanalenmu2880 5 ปีที่แล้ว

    ንቅራ. ይሽር.

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
    @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 6 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 5 ปีที่แล้ว

    አቀናበሪዎች ተመቻቹ አይ ቶማስ እንዴ ከብቶች የት ነው ያለሁ ሀሀሀሀሀ የነሱን ቀልድ ለማየት መስቀል ናፈቀኝ ሀሀሀ

  • @YouTub-xg8ur
    @YouTub-xg8ur 6 ปีที่แล้ว

    ASKireshadالافْرا

  • @bultutt3454
    @bultutt3454 6 ปีที่แล้ว

    👍💖💖

  • @hayatshemsu4058
    @hayatshemsu4058 6 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💋💋

  • @halashaaban8653
    @halashaaban8653 6 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋👍👍👍🇭

  • @yemsrachyemsrach8063
    @yemsrachyemsrach8063 6 ปีที่แล้ว

    😘😘😘

  • @mekiabdullah3032
    @mekiabdullah3032 6 ปีที่แล้ว

    😎😎😎😎

  • @khdigaap1667
    @khdigaap1667 4 ปีที่แล้ว

    Kkkk

  • @ziyadamukerem1503
    @ziyadamukerem1503 6 ปีที่แล้ว

    ኤያርቅብኸ ኧኋ ደሞ ምር አቸነኸብንደም

  • @aishaabas6382
    @aishaabas6382 6 ปีที่แล้ว

    ትረፋ መርካሞ

  • @kevinrobuxamin9983
    @kevinrobuxamin9983 6 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹👏👏😍😍😍😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YouTub-xg8ur
    @YouTub-xg8ur 6 ปีที่แล้ว

    reshadkedrALahnframotnegroAYMeTam

  • @hawahabib4940
    @hawahabib4940 6 ปีที่แล้ว +2

    ንቃር፡ይሽር፡ትረፍ

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
    @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ክሊፑ ተሰርቆዋል የውሸት ነው