ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋውውው አቤልሻ በጣም ደስ የሚል ነው የሳየክን በሙሉ የሽንትቤቱ ገራሚ ነው የእንቅልፋቸው ነገር😂😂😂 👉ቢያካፍሉኝ ጥሩ ነው ስቀና ሰው እንቅልፍ ሲያዳፋው👉እኔንም እንደዛ ቢያዳፋኝ እላለሁ በስደት ሀገር👉እንቅልፍ ውድ ነው ለማንኛውም ክበርልኝ❤🙏በጠባብ ቦታ ሁሉ ነገር የተሞላ ነው ስራቸው የሽንት ቤቶን ለሀገራችን ተመኛው
ለምን ስለeritrea✈⏲ አሰራም አስመራ ላይ ሃደሕ ቡዙቦታ ሰርትሃል ኡሱደሞ ከባድ ነው አልልም ብሰራን ከምር ደስይልኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን ሳይ የኛ መኖር ጨለማ ነው ለዛውም እንዳንኖር መጨፈጨፈችን
አቤላዬ አትክልቶቹ በጣም ያምራሉአረንጓደነቱ በጣም ይስባልእናመሰግናለን ሀገር እየጎበኘን ነው ካንተ ጋር❤❤❤❤
ያገራችን ሙር እድሜ ይስጥልን እነወድካለን
በጣም አስተማሪ ስለሆነ ይህ ፕሮግራም ወደድኩት ትል የኢትዮጵያን ልጂ ! በርታልን ? ጎበዝ? ለማውቅ ያለህንትልቅ ችሎታ ማጋራትህ ትልቅ እንደሚደርግህ አምናለሁ!!!💚💛❤️🙏
አቤሎ ድንቅ ነዉ በጣም❤❤
በመሰልጠን እና በመሰይጠን ያለው ልዩነት እነሱ እና እኛ እንደ ማለት
አቤል ታድለህ እናመሰግናለን
አቤሎ በጣም ነው የማደንቅህ 🥰🥰🥰🥰
በዚ አይነት ኢትዮጵያ ወደዃላ ነው እያደገች ያለችው ብቸኛ ሃገር 😢😢😢😢
ምርጥ ነዉ❤❤
እናመሰግናለን ...
😂😂😂በጣም ነዉ ያዝናናህኝ በዉነተ
በስመአብ ብለህ ስትበላ እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ🙏 ምንም እንኳን ቅዱስ ቃሉ(በስጋ ገበያ ያለዉን ሁሉ ሳትጠራጠሩ በእምነት ብሉ) ቢልም የነሱ ምግብ ይዘገንነኛል i mean እነሱ ምናምኑንም ስለሚበሉ ማለቴ ነዉ። ከዛ ባለፈ ምርጥ ነበር as always ❤
ጥቅሱ የት ነው እያሾፍክ ሳይሆን ለመጀመርያግዜ ስለሰማሁ ነው
@@mimebeza3240 1 ቆሮንቶስ ምእራፍ 10 ቁ 25 1ኛ ቆሮንቶስ 10¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁵ በሥጋ ገበያ የሚሸጠውን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ፤²⁶ ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና።
አቤላ በጣም ነው የምትችለው❤
abela enamesgnalen betam new miyamerew wow
አቤሎ ስወድህ ስራዎችህን ሁሉነው የማየው ጎበዝነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በናትህ አቤላ ተሎ ተሎ ልቀቅልን።
ዋው አቤሉ አንተ ትለያለክ በጣም ደስይላል እዛውያለንክል ተሰምቶኛል ደሰይይላል ጉብኝት ካንተጋነበረ ቢሁንልን ቤዶ ብቻ አጠረ ደቂቃው በጣምአሳጠረከው
አቤል ወድማቺን ለህታቺን ለይላአ ኑርሰቦ የሞት ፈር ድ ሳይፈረድባት ድምፀ ሁንላት እባክህ ካወክ ዩቱብ ሁሉቦታአ አለቺ ከቻልክ ባቅምህ አግዛት ብዙ ብርነዉ የተጠየቁት ቤተሰብ😢😢😢😢😢
abela ymeche bro
ይገርማል ? እኛ ከእነሱ በፊት ስጥነን ? እንዲህ ሆነን መቅረታችን ? ግን የእግዚአብሔርን ቃል ነውና , ሆነና,? ከፊት ወደሀላ ! ከሀላም የፊት ነን! ግን? አሁንም ብናውቅበት ኖሮ ? ምንም አይጎለንም ነበር! ሶሪ ምን ይደረጋል ? ያስቆጫል?
Abelo እናመሰግናለን
Wow this dude’s storytelling,editing and his conclusions…..on 🔥
🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ በጣም
@@abelbirhanu1 man you deserved❤️👈
አቤል ትመቸኛለክ በርታልን
Abelo yemegeb abelaleh betam andognal kenat new meslegn 😂😂😅😅 know I have so many info for a future thank dear
አቤል ስለ ንግስት ቪክቶርያ ስራልን እባክህ
Wedw fit yesew hayel tefelagi ayehonem
አይ ኢትዮጵያ ገና እነሱ ላይ ለመድረስ ክፈለ ዘመን ይፈጅብናል
Thank you
ጌታኢየሱስይወድሀል
አቤሎዬ ሰሞኑን ጥፍት ብልብህም የሁልጊዜም አድናቂህ ነኝ:: ያመለጠኝን ቪዲዮ በሙሉ እየተከታተልኩ ነው::
አቤሎ በተለይ ዜናህ እንደፓስታው ትኩስ ነው በዚላይ ያልተጋነነ እናመሠግናለን በርታ
እንደመንፈሳዊአባቴያህልነውምወድህ❤
አቤላዬ ብቻህን ከምትሆን እኔ ላስጎብኝህ ጃፓን ነኝ
እ
ሴት ከሆንሽ ሰኞ እመጣለሁ ላግኝሽ
ልትበጂው ነው ወይ?????
@@ወጊድይሁዳ 🙄የፃፍኩት አይነበብም
እኔ ንስ አስጎባኝኝ@@kamellaseid6508
Ere taw abel enenem ade ager wesedeyne😢❤😢❤❤❤atgagayne😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አዘጋጅቶ መብላት ከባድ ነበር ተገላገልኩ ማሽኑን ይዘሄው ና
እናመሰግናለን
አቦ ብቻ ይምችህ ደስብሉናል ገና ብዙ እንጠብቃለን
#1 youtuber 🙌🙌
አይይይይ አቤሎ ሰበርኩ አለ😂😂😂🎉❤🎉❤ ይመች
ትመቸኛለህኮ አቤላየ❤❤
ፍቅረ መድሀኒያለምም መሀበርተኛ ነኝ አቤልዬ አግኝኝ
Wayii gudiii😮😮
Thanks for your nice information... Japan is devloped country ❤❤
Abela enie mayet mfeligew ye anten personally life new,
I love your video
ፓስታዉ ከኢትዮጵያ በምን ይለያል
ጃፓኖች ጀግኖች ናቸው
በጣም ነው ያሳከኝ
በማንኪያው ስትታገል ረሀቡ ይጠፋል😂😂😂😊
Ere Abel please wusedegn ena yileflign
Eshi meche limta Abelo
አቤሎ ምርጥ ልጅ
እኛስ😢 የተሰራውን እያወደምን ነው እንኳን አዲስ ቴክኖሎጂ ልንጠቀም 😢
Lemn kfc order atadergm nebe pasta abelalun alchalkin ende japanochu
Abel birhanu andegna neh eko hulgeza arfe perogerameh berta
እሚገርም ነዉ
አቤል ትለያል ❤❤❤❤❤
abelo wondimachin❤
ብአምን ልኝህየጠይህ ነበርኝ ውንድም
አቤላ😂😂
በቃ ሴት ማግበት ቃራ ዬምን ጥሎሽ ጭቅጭቅ ቃራ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ልስበርው
Wayii god😮😅😅
አቤሎ ማነው እንዴኔ ቪዲዮህን በጉጉት የሚጠብቅ
Wooooow ymake nager😂😂😂😂😂😂
Qaroomina jechuun akkasidha.
FirstView
ከቦሌ ጃፓን ነኝ
Ablo❤
ዋውው ነው የሽንትቤቱ ግን ያስቃል 😂😂😂😂😂😂😂
እንደኔ ምግብ ሲበላ ሹፕ የሚለው ድምፅ የተመቸው
ይጣፍጣል ግን
እዚህ ውስጥ የሚጠቀም አለ እንዴ 😂😂😂😂 አቤላ ከአንተ ጋር አለምን ዞርኮት ዋነው ማየቴ ነው
Abelo 😂
ድምፅ የለው እኔጋ ብቻ ነው ወይስ እናተጋም ነው 🙄
አሜሪካ ራሷ የጃፓን ያህል አልዘመነችም የእውነት
Eha nagre ethiopian nabre 1900 eyatfa eytfa matn lazn bakn fatrey ymsgn
Waawu 😘😘
🎉🎉🎉❤❤❤
ሀበሻ ሰባብሮ ይጥለዋል
❤abi
ወይ አቤላ አፍሪካ ግን ምንድን ነው የሚሻላት ጦርነት እና ዘረኝነት ብቻ!?!?!
አቤሎታድለህትጎበኛለህእኔእመዳምቤትሁኜ😅 እንወዳሀለንበርታ
Please visit german
እንደ ፓስታ ጠቀለልኩት አላለም !ግን ምን ነበር እየበላህ የነበረው?
እንደሹካ ለማለት ነው እረ 😂😂
Ajaayiba
ቾፕእስቲክስንጠቀም ለማጅከሆንን የምንበላበትን ሳህን ከፍማረግአለብን እና ደሞ ራሚዬ (ኑድሉን) አንጠቀልለውም በተጨማሪ በአንዱ ቾፕ እስቲክእና በሌላኛው ቾፕ እስቲክ ትንሽ ክፍተት ብቻ ነው መኖርያለብት ሌላውን በሌላጊዜ አስረዳካለው
Beka tersehn fakbeta😁😁
ኢትዮጵያን ለቅቄ እንድወጣ በደንብ እያሳመንከኝ ነው።
Hi abel
Yegrmal ewktachew egna angolachenen bednb astgntnwal
ማየት የተሳናቸው በሚል ቢታረም።
" ማየት የተሳናቸው " አይባልም ነውር ነው " አይነ ስውር " ነው ትክክለኛ ቃል በአይን ማየት ቢሳናቸው በልብ ያያሉ ለዛ ነው አይነ ስውራን የሚባለው አመሰግናለሁ 🙏
@@abelbirhanu1😊😊👌👌👌👌
wow
አታኈገን እባክህ
Japan chate ale ende abela
አይ ሞቻለሁ ሞቻለሁ ትበል ኢትዬጰያ
ጃፓን እኮ በስልጣኔ ቀዳሚ ሀገር ናት።ከበደሚካኤል ጃፓን እንዴት ቀድማ ስለጠነች ብለው ጽፈዋል።
Japan is best Country
ዋውውው አቤልሻ በጣም ደስ የሚል ነው የሳየክን በሙሉ የሽንትቤቱ ገራሚ ነው የእንቅልፋቸው ነገር😂😂😂 👉ቢያካፍሉኝ ጥሩ ነው ስቀና ሰው እንቅልፍ ሲያዳፋው👉እኔንም እንደዛ ቢያዳፋኝ እላለሁ በስደት ሀገር👉እንቅልፍ ውድ ነው ለማንኛውም ክበርልኝ❤🙏በጠባብ ቦታ ሁሉ ነገር የተሞላ ነው ስራቸው የሽንት ቤቶን ለሀገራችን ተመኛው
ለምን ስለeritrea✈⏲ አሰራም አስመራ ላይ ሃደሕ ቡዙቦታ ሰርትሃል ኡሱደሞ ከባድ ነው አልልም ብሰራን ከምር ደስይልኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን ሳይ የኛ መኖር ጨለማ ነው ለዛውም እንዳንኖር መጨፈጨፈችን
አቤላዬ አትክልቶቹ በጣም ያምራሉ
አረንጓደነቱ በጣም ይስባል
እናመሰግናለን ሀገር እየጎበኘን ነው ካንተ ጋር❤❤❤❤
ያገራችን ሙር እድሜ ይስጥልን እነወድካለን
በጣም አስተማሪ ስለሆነ ይህ ፕሮግራም ወደድኩት ትል የኢትዮጵያን ልጂ ! በርታልን ? ጎበዝ? ለማውቅ ያለህንትልቅ ችሎታ ማጋራትህ ትልቅ እንደሚደርግህ አምናለሁ!!!💚💛❤️🙏
አቤሎ ድንቅ ነዉ በጣም❤❤
በመሰልጠን እና በመሰይጠን ያለው ልዩነት እነሱ እና እኛ እንደ ማለት
አቤል ታድለህ እናመሰግናለን
አቤሎ በጣም ነው የማደንቅህ 🥰🥰🥰🥰
በዚ አይነት ኢትዮጵያ ወደዃላ ነው እያደገች ያለችው ብቸኛ ሃገር 😢😢😢😢
ምርጥ ነዉ❤❤
እናመሰግናለን ...
😂😂😂በጣም ነዉ ያዝናናህኝ በዉነተ
በስመአብ ብለህ ስትበላ እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ🙏 ምንም እንኳን ቅዱስ ቃሉ(በስጋ ገበያ ያለዉን ሁሉ ሳትጠራጠሩ በእምነት ብሉ) ቢልም የነሱ ምግብ ይዘገንነኛል i mean እነሱ ምናምኑንም ስለሚበሉ ማለቴ ነዉ። ከዛ ባለፈ ምርጥ ነበር as always ❤
ጥቅሱ የት ነው እያሾፍክ ሳይሆን ለመጀመርያግዜ ስለሰማሁ ነው
@@mimebeza3240 1 ቆሮንቶስ ምእራፍ 10 ቁ 25 1ኛ ቆሮንቶስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ በሥጋ ገበያ የሚሸጠውን ሁሉ ከሕሊና የተነሣ ሳትመራመሩ ብሉ፤
²⁶ ምድርና በእርስዋ የሞላባት ሁሉ የጌታ ነውና።
አቤላ በጣም ነው የምትችለው❤
abela enamesgnalen betam new miyamerew wow
አቤሎ ስወድህ ስራዎችህን ሁሉነው የማየው ጎበዝነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በናትህ አቤላ ተሎ ተሎ ልቀቅልን።
ዋው አቤሉ አንተ ትለያለክ በጣም ደስይላል እዛውያለንክል ተሰምቶኛል ደሰይይላል ጉብኝት ካንተጋነበረ ቢሁንልን ቤዶ ብቻ አጠረ ደቂቃው በጣምአሳጠረከው
አቤል ወድማቺን ለህታቺን ለይላአ ኑርሰቦ የሞት ፈር ድ ሳይፈረድባት ድምፀ ሁንላት እባክህ ካወክ ዩቱብ ሁሉቦታአ አለቺ ከቻልክ ባቅምህ አግዛት ብዙ ብርነዉ የተጠየቁት ቤተሰብ😢😢😢😢😢
abela ymeche bro
ይገርማል ? እኛ ከእነሱ በፊት ስጥነን ? እንዲህ ሆነን መቅረታችን ? ግን የእግዚአብሔርን ቃል ነውና , ሆነና,? ከፊት ወደሀላ ! ከሀላም የፊት ነን! ግን? አሁንም ብናውቅበት ኖሮ ? ምንም አይጎለንም ነበር! ሶሪ ምን ይደረጋል ? ያስቆጫል?
Abelo እናመሰግናለን
Wow this dude’s storytelling,editing and his conclusions…..on 🔥
🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ በጣም
@@abelbirhanu1 man you deserved❤️👈
አቤል ትመቸኛለክ በርታልን
Abelo yemegeb abelaleh betam andognal kenat new meslegn 😂😂😅😅 know I have so many info for a future thank dear
አቤል ስለ ንግስት ቪክቶርያ ስራልን እባክህ
Wedw fit yesew hayel tefelagi ayehonem
አይ ኢትዮጵያ ገና እነሱ ላይ ለመድረስ ክፈለ ዘመን ይፈጅብናል
Thank you
ጌታኢየሱስይወድሀል
አቤሎዬ ሰሞኑን ጥፍት ብልብህም የሁልጊዜም አድናቂህ ነኝ:: ያመለጠኝን ቪዲዮ በሙሉ እየተከታተልኩ ነው::
አቤሎ በተለይ ዜናህ እንደፓስታው ትኩስ ነው በዚላይ ያልተጋነነ እናመሠግናለን በርታ
እንደመንፈሳዊአባቴያህልነውምወድህ❤
አቤላዬ ብቻህን ከምትሆን እኔ ላስጎብኝህ ጃፓን ነኝ
እ
ሴት ከሆንሽ ሰኞ እመጣለሁ ላግኝሽ
ልትበጂው ነው ወይ?????
@@ወጊድይሁዳ 🙄የፃፍኩት አይነበብም
እኔ ንስ አስጎባኝኝ@@kamellaseid6508
Ere taw abel enenem ade ager wesedeyne😢❤😢❤❤❤atgagayne😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አዘጋጅቶ መብላት ከባድ ነበር ተገላገልኩ ማሽኑን ይዘሄው ና
እናመሰግናለን
አቦ ብቻ ይምችህ ደስብሉናል ገና ብዙ እንጠብቃለን
#1 youtuber 🙌🙌
አይይይይ አቤሎ ሰበርኩ አለ😂😂😂🎉❤🎉❤ ይመች
ትመቸኛለህኮ አቤላየ❤❤
ፍቅረ መድሀኒያለምም መሀበርተኛ ነኝ አቤልዬ አግኝኝ
Wayii gudiii😮😮
Thanks for your nice information... Japan is devloped country ❤❤
Abela enie mayet mfeligew ye anten personally life new,
I love your video
ፓስታዉ ከኢትዮጵያ በምን ይለያል
ጃፓኖች ጀግኖች ናቸው
በጣም ነው ያሳከኝ
በማንኪያው ስትታገል ረሀቡ ይጠፋል😂😂😂😊
Ere Abel please wusedegn ena yileflign
Eshi meche limta Abelo
አቤሎ ምርጥ ልጅ
እኛስ😢 የተሰራውን እያወደምን ነው እንኳን አዲስ ቴክኖሎጂ ልንጠቀም 😢
Lemn kfc order atadergm nebe pasta abelalun alchalkin ende japanochu
Abel birhanu andegna neh eko hulgeza arfe perogerameh berta
እሚገርም ነዉ
አቤል ትለያል ❤❤❤❤❤
abelo wondimachin❤
ብአምን ልኝህየጠይህ ነበርኝ ውንድም
አቤላ😂😂
በቃ ሴት ማግበት ቃራ ዬምን ጥሎሽ ጭቅጭቅ ቃራ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ልስበርው
Wayii god😮😅😅
አቤሎ ማነው እንዴኔ ቪዲዮህን በጉጉት የሚጠብቅ
Wooooow ymake nager😂😂😂😂😂😂
Qaroomina jechuun akkasidha.
FirstView
ከቦሌ ጃፓን ነኝ
Ablo❤
ዋውው ነው የሽንትቤቱ ግን ያስቃል 😂😂😂😂😂😂😂
እንደኔ ምግብ ሲበላ ሹፕ የሚለው ድምፅ የተመቸው
ይጣፍጣል ግን
እዚህ ውስጥ የሚጠቀም አለ እንዴ 😂😂😂😂 አቤላ ከአንተ ጋር አለምን ዞርኮት ዋነው ማየቴ ነው
Abelo 😂
ድምፅ የለው እኔጋ ብቻ ነው ወይስ እናተጋም ነው 🙄
አሜሪካ ራሷ የጃፓን ያህል አልዘመነችም የእውነት
Eha nagre ethiopian nabre 1900 eyatfa eytfa matn lazn bakn fatrey ymsgn
Waawu 😘😘
🎉🎉🎉❤❤❤
ሀበሻ ሰባብሮ ይጥለዋል
❤abi
ወይ አቤላ አፍሪካ ግን ምንድን ነው የሚሻላት ጦርነት እና ዘረኝነት ብቻ!?!?!
አቤሎታድለህትጎበኛለህእኔእመዳምቤትሁኜ😅 እንወዳሀለንበርታ
Please visit german
እንደ ፓስታ ጠቀለልኩት አላለም !
ግን ምን ነበር እየበላህ የነበረው?