የትዝታው ንጉስ ከሙዚቃ ስንብት፣ጥቅምት 23,2017 What's New Nov 02, 2024
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#EBS_What's_New
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
በጣም ደስየላል ላህ ንህስ እድሜ ሰላ ሰጥ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አብርሀም ወልዴ ያለበት ነገር ሁሉም የማረ እና አጓጊ ነው ይመችህ ወንድም
ጋሽ መሐመድ የርስዎ እኩዮች በህይወት የሉም
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ሰቶዎታል እግዚአብሔር ይመስገን!
ከዚህ በኋላ ጌታ እየሱስን ተቀብለዉ የማያልፈዉን የዘላለም ሂወት እዲአገኙ እመኝልዎታለሁ❤
Eyesusen anchi setagegiw selam beyelet 😂😂😂
እሡን ሥትለበለቢ በእሣት ከቄሶችሸ ጋር ትናገርዋለሸ @@kedestzegeye992
@@kedestzegeye992min malet naw
አይ ጴንጤ
እንደዚህ እማ ካደረገ ዞሮዞሮ ያዉ ነዉ
የትዝታው ንጉስ አቶ መሀሙድ አህመድ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ሰጥቶህ በመቆየትህ አሁን ቀሪ ዘመንህን ንስሐ ገብተህ እግዚአብሔር የምታገለግልበት ዘመን ይሁንልህ
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃህ ብዙ ሰርተሀል ይህን ሁሉ ክብር ሳያዩ ያለፉ ጓደኞችህ ብዙ አሉና
❤❤❤
አላህ መጨረሻውን ያሳምረን አሚን ለሁላችንም🎉
በእድሜያቸው ማምሻ እንኳ ምናለበት ንስሐ ገብተው ከፈጣሪያቸው ጋር ታርቀው በሰላም በደስታ ወደዚያኛው አለም ቢሄዱ?
Great job 👏
Mahmud king of soul. I love him.
ኢቢኤስ ምን አይነት ገራሚ አንባቢ ነው ያመጣው፡፡ ❤❤❤
We Love You 🥰 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
ጋሽ ማሀሙድ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
የትዝታው ንጉስ መሐሙድ እምወደው አርቲስት👍👍👍👌👌👌🎉🎉🎉🎉
በመጨረሻም መሀሙድ አህመድ ከሙዚቃ ተሰናበተ!!! ስንቱን አስታወስኩት ስንቱን አሰብኩት ልቤን በትዝታ ወዲያ እየላኩት .......
It is a great idea 💡💚💛❤️🙏
ይገባዋል
እኔምለው ኮመንት ስጭወች ንስሐ መግባት ስጋ ደመን መቁበሉን የግድ ባደባባይ መገለጥ አለበት ምን እምታውቁት ነገር እለ እንደዘፈኑ ባደባባ ማሳወቅ አለበት !ወይም በካሴት ማሳተም እለበት
መጀመርያ ራሳችንን እንመርምር እኔ ምን እድርጌለሁ እንበል! ሁላችንም ንስሐ መግባት እለብን
ሙዚቃ ማቆም ብቻ ሳይሆን ነሰሐ ገብቶ "ለስጋወደሙ" መብቃትም ይገባል ሙዚቃ ማቆም ብቻ ፅድቅ አይሆንም።እግዚአብሔር ይርዳው!
አረ ተረጋጉ፣ሰው የራሱ ፍላጎት አለው።ያን ማክበር ያስፈልጋል።ማህሙድ ከሙዚቃ ጡረታ ለመውጣት የፈለገው ለፅድቅ አይመስለኝም።እድሜው ስለሆነ ይመስለኛል።ሙዚቃ የአለምላክ ፀጋ ናት፣ሀጢያትነቱ ምኑ ላይ ነው?
ንስሃ ገብቶም ይቆርባል እኮ መሰለኝ
እንደዚህ ነው እረፍት!
ይሔ ሰውዬ ምን ነካው እግዚአብሔር በቸርነቱ የሰጠውን የንስሐ ጊዜውን ምናለ ቢጠቀምበት ሰይጣን የራሱን ምድራዊ አሽቃባጭ እየላከ ሲሞት ጉድጓድ ውስጥ ወርውረው ሊያሙት ወይም እንደ ባቡጂ ባላወቀ እና ባልሰማ እሚሉትን ለይተን አየናቸው እኮ አርቲስቶችን በኢትዮጵያውያዊዉ ባቡጂ አጋላጭ መነፅር !!!
ጋሽ መሐሙድ ይብቃህ ተነስ ምድራዊውን ሁሉ ትተህ ብቻህን ወደፀሎት ተጓዝ ወደገዳማት ተንበርከክ ስገድ ለወደደህ እግዚአብሔር ...
It’s about time!
ይበቃዋል ለንሰሀ ያብቃው ዘፍን እንደሁነ ሀጢያት ነው
Sorry to hear that the king 👑 has retired
Abrish r Were Atabza Esum Antem Eyesus Kristosin Tekebelu Ena Nefsachihun Atirifu Gizew Derswal Nigusu Ber Lay Naw Yalew
❣️❣️❣️
ፈራጅ እሱ ነዉ ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋረ
Funny cover charge is $100, that's too much for an Ethiopian artist 😅 I remembered paying $30 for Micheal Jackson concert 😢
ለ ዘፋኝ ይሄ ሁሉ በስማም
ጥሩ አሳብ ነው ግን መግቢያ ቲኬት ላገር ውስጥም ለዱያስፓራውም መዘጋጀት አለበት ገቢው በስሙ የምርምር ተቋም ወይም What ever ይገነባበታል አባቶቼ አገር ሚገነባው ዜጋው በከፈለው ታክስና በሚያስገባው ገቢ ነው አደራ ከፓለቲካ ጋር እንዳታያያዙት ኮሪ ደር ልማት ከፈረሰባቸውን ሰዎችም እንኳን የታደልኩ ሰው አይደለሁም የሰው ሀገር ስለአየሁ የሀገሬን ነገር ስለሚያሳስበኝ እንጂ ስለዚህ የግል ሀሳብ ነው ይመቻቹ❤🎉
ሙዚቃን አላቆመም ሙዚቃ ነው በቃህ ያለው
Minew Ethiopiques 💿 bitshet
ጋሽ መሀሙድ ያው ዞሮ ዞሮ ዘመንዎንና እድሜዎን የፈጁት በዘፈን አለምንና ምኞቷን እንዲሁም ሰይጣንን እና ሰዎችን በማስደሰት እና በማገልገል ነው ፡፡ዘፈን ደግሞ የስጋ ስራና የሰይጣን ዋነኛ መሳሪያ በመሆኑ ብዙ ወጣቶችን የዝሙትና የመጠጥ ተጋላጭና ተጠቂ አድርጓል፡፡ እስቲ ዳንኪራ ባቆሙበት በዚህ እርጅናዎ ጊዜ እንኳን ንስኃ በመግባት ሕይወትዎንና ነፍስዎን ለኢየሱስ በመስጠት ከሲኦል ያምልጡ
😮😮😮sigma