watching from dubai I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪
I'm still puzzled by feminist ideals that portray victims for no apparent cause. But now I saw Maskulizem with someone I respected. Guys, this is merely a comedy sitcom with no further intentions. I know several Besntus out there. Or does it imply that all guys are smart enough? Let's enjoy BESNTU.
ቤንጃን የምትወዱት በላይክ ግለፁ ❤
ስለ ልጆች ያነሳሽው እህቴ ትክክል ነሽ በኔም ልጅ ደርሶ አይቼዋለው አውን ላይ ግን ተስተካክሏል ሳናውቅ የምን ስራው ስህተት ይጎዳናል ትልቅ መልዕክት ነው ያቀረብሽው አመስግናለው. ❤❤
ቤንጃ ሱሴ😊
በጣም ይቅርታ ከዘቢባ በፊት ሰለ ነበረው ግንኙነት አይመለከታትም ኑሯቸውን ይኑሩበት ተዋቸው ይሔ ምቀኘነት ነው አውሮፓ ቁጭ ብሎ የሰው ትዳር ማመሰ ለምን ? እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣችሁ በጣም ያሳዝናል ዘቢባ እግዚአብሔር አምላክ ትዳረሸን ይጠብቅልሸ ልጆችሸን ያሳድግልሸ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
watching from dubai I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪
ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
ቦሌ ተቃበይው 😂
1 ደኛ ነኝ ቤንጃ ከአንተ ውጪ ወደ ዉጪ በርታልን አለንልህ ፍቅራችንን በlike እንግለፅለት❤❤❤❤
Benja family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
ድራማውን እኮ የወደድነው ሁለት አይነት በሃሪ ሞኝ እና ብልጥ ስላለው ነው የጣፈጠው እንጂ ቁም ነገር ብቻ ቢሆንማ ማንም አያየውም ነበር!!
አንኩዋን በደና መጣክ
በስንቱ በጣም ይመቸኛል ሲቀጥል ኮሜዲ ነው ለምን አይናቸውን ጣሉበት
ሻሎም ቤንጃችን ከች በስአቱ 😊
ቤንጃዬ በጣም አከብርሀለው በርታ❤🎉
ቤንጃ እኛ እያለን አያሳስብህ መንገጫገጭ የለም ከጎንህ ነን እናግዛሀለን በሁለት እግሩ ነው የምናቆመው
Selam ❤❤❤😂
እንኳንበደናመጣክ
Benja🥰🥰🥰🥰👌🎉
በርታ ቤንጃ❤❤❤❤
ቤንጃዬ ጨዋ እናከብርካለን በርታ
OMG ሚስቱን በመጥረቢያ ገሎ ይችን አመት ብቻ😊
ኢትዮጵያዬን እንደ ቤንጃ መላ ደልደል ያርግሽ!!
😢የህዝብ ትራንስፖርትላይ በጣም ከፍተኛ ትንኮሳአለ፣እኔ የአንበሳባስ ሹፌር ነበርኩኝ፣እናም በካሜራይታያሉ በጣም ብዙ አፀያፊነገር ይሰራሉ፣በራሴም ላይ ደርሶብኛል😢የጧት ሽፍት ሰርቸ ከሰአት ከስራ ስወጣ፣እኔም ትራንስፖርትየምጠቀመው ያው በባሱ ስለሆነ፣ተሳፈርኩ፣ስገባ ባሱአልሞላምነበር፣እኔም ወንበር ይዠነበር፣ከዛም ለአንድ ልጅ ለያዘች ሴት የተቀመጥኩበትን ወንበር ለቀኩላት፣ባሱም በጣም ሞላ፣እና ስሸሸው ሲጠጋኝ፣እኔስሸሽ እሲጠጋኝ፣ለማን ልናገር 😢ዋይይ ብል ማን ይረዳኛል፣እውነትም ያሳፍራል፣መውረጃየ ሳይደርስ መሀል መንገድላይ ወራጅ አለብየ ወረድኩ፣እናም በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤
የትኛውም መዳም ተኙ አትልም አትዋሹ እንጂ ሸቃሊት።እንደ ደሮ እየቀቀለቻችሁ አይደል ቀሊል አደብ አትሁኑ እንጂ ሀበሺያት አህበል ሸቃሊት ሁላ በዉሸት ባገር የቀሩ ገረዶችን አታማሉአቸዉ።
ቀላል ትለኛለች ቀንቀን ራሱ ተኝቼ ስታየኝ ስራ ጨርሰሽ አርፈሽ ሳይሽ ደስ ይለኛል ትለኝ ነበር አምላክ ዘር ማንዘሯን ይጠብቅልኝ
የምትመች ማዳም ያላቹ ሶስተኛ አጋዥ ከፈለጋቹ አለሁላቹ ...❤❤❤
ቤንጃ ትመቸኛለክ
ሰላም ቤንጃችን እንዴት ነህልን ቤንጆ ትናንት የት ጠፍተህ ነው ❤
10:56 አቤት ምቀኛችን ብዛቱ አሁን ምናለበት ድራማ ላይ እንኴን ጅል ሆናችሁ ብትታዩ😂😂😂😂😂😂
በስንቱን አስቂኝ ድራማ ነዉ እስከዛሬ ሴቶች ስንት የማይገቡ ድራማዎችን ሲያሰሩዋቸዉ የት ነበራችሁ ይሄ ም ያዉ ድራማ ነዉ
አይ ፖሊስ ሲጫወት ይዋል
እኛ ሴቶች ብቁ ነን አለቀ,
ቤንጃ ይመቸኛል
❤❤❤🎉🎉🎉
ከይቅርታ ጋር ቤንጂ ፍቄ ቤት ባለፈው አንድ አባት እራሷን እንዳታጠፋ እንዳሉ በንጋታው መርዝ ጠጣች ተባ አይመስለኝም
በስርካለ ይዋሻል
ድሮስ የፖሊስ ሚስት ሆና ባትገደል ነበር የሚገርመው አብዛኞቹ ፖሊሶች መከላከያ ሰራዊት ገዳዮች ደፋሪዎች ናቸዉ ባለፈዉ ሳምንት ጉጂ ላይ አንድ የ5 የአመት ሕፃን ወንድ ልጅ በመከላከያ ሰራዊት ተደፍሯል
#በረኪና_ህኮ_አይገልም_ጨጏራ_በሽተኛ_ያረግሻል_እንጂ_ለምን_ይቅርታ_አጠይቂውም
ኧረ ቤንጃ እንዳትሸወድ የፈለገ ብትል የበስንቱ ደራሲ ቢቀያየር ፕሮዲዩሰሩ አንድ ነው እሱ ማስተካከያ ሳያደርግ አያሳልፈውም ስለዚህ ዓላማውን ሳትወድ በግድ ያሳይካል።
ሰይፉን መጨረሻ ላይ ከሰማችሁት ታድያስ ኣዲስ ላይ ይህ ባሏ የሰይፉ ሾው ላይ ኣብሯት መጥቶ ኢንተርቪው እፈራለው ብሎ ነው የተመለሰው
ልጄ በፍቅር ነው የሚመለከት ቀርጬ እልክልካለው በቴሌቪዥን ነው
Zare areif aref vedio new yametashiew ababi
She's very dramatic she might be actress
ቤንጃ እየኮራህ ነው ጥሩ አይደለም
165 ሚሊየን ብር እንዴት ነው ነገሩ ? ሮድሪ or ሮፍላን ? ግልጽ አድርጉልን
ሠላም ቤንጃ እኔ በበስንቱ ድራም ላይ የራሴን ሐሳብ ልስጥ በስንቱ ድራማን እኔም እወደዋለው ሆኖም ግን አንድ አንዴ በጣም የማጋነን ሁኔታዎች ይታይበታል አዝናኝነቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለታዳጊዎች ምን ሊያስተምር ይችላል የሚለው ነገር ቢታይ መልካም ነው ምክንያቱም ይህ ቃላል አይደለም ቤተሰብን ያማከለ ነው ለትውልድ ብሚናዝናና መልኩ በሌላ መልክ ድራማውን ማቅረብ ይቻላል በኛ መህበረሰብ ውስጥ ብዙ እያዝናና መስተካከል ያለበት ነገሮች አሉ ትውልዱንም እያነፁ እንዲዝናኑ ማረግ ይቻላል ቀስ እያለ ወደ ሌላ አቅጣጫ ሊሄድ ይችላል አመሰግናለው 🙏🥰
የናትማደምበጣምጥሩናትትኙትላለችየኔዋሰራሰሪነዉየምትለኝ
Dokterochu😂😂😂
1ኛ
I'm still puzzled by feminist ideals that portray victims for no apparent cause. But now I saw Maskulizem
with someone I respected. Guys, this is merely a comedy sitcom with no further intentions. I know several Besntus out there. Or does it imply that all guys are smart enough? Let's enjoy BESNTU.
benja wendme esti 1 chamma gizalign ahun 12 kfl negn ena ke 9 jemro sadergew yeneberew chamma eskahun yalew be ewnet nw milh tebaberegn
ቤንጃ እንኳን ደህና መጣህ። የዛሬው ምርጥ ነበር....😂😂
አንቺ ጊንጥ የመሰልሺ ውሸታም ውሸትሺ ስለተረጋገጠብሺ ነው ሶስት ወር ሙሉ የት ነበርሺ አሁን የህዝቡን ትችት አልቋቋም ስትይ በሺማግሌ ይፈታል ብየ ትያለሺ አንችም ቤተሰቦችሺም በጣም አሳፋሪዎችናችሁአንቺምከሴት ተቆጥረሺ እንቁራሪት ነገር
What do you think about this crazy drones please say something
❤❤❤