ሰዎች ስለኔ ምን እያሰቡ ነው ብላችሁ መጨነቅ አቁሙ - Stop Caring What People Think - Marcus Aurelius

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2023
  • ሰዎች ስለኔ ምን እያሰቡ ነው ብላችሁ መጨነቅ ካላቆማችሁ ሂወታችሁን እስርቤት ታደርጉታላችሁ። በዚህ ቪድዮ ከዚህ እስርቤት ውስጥ እንድትወጡ ወይም እንዳትገቡ የሚረዷችሁን ጥበቦች የማካፍላችሁ ይሆናል። የሚገርመው ነገር እነዚህ ጥበቦች ብቻ መጨነቅ እንድታቆሙ ብቻ አይደለም የሚጠቅማችሁ ጠቃሚ ሰው እንድትሆኑ የሚረዷችሁ በዚህ ቪድዮ ላይ የተጠቀሱ ጥበቦች አሉ ሁሌም እንደምላችሁ መተግበር እንዳትረሱ።በሂወታችሁ ከሰው ጫና ወታችሁ ነጻ እንድትሆኑ እመኝላችኋለው።
    የተለያዩ ራሳችሁ የምታሻሽሉበት ቪድዮዎች መመልከት ከፈለጋችሁ፡www.youtube.com/@ethiopix/videos

ความคิดเห็น • 3

  • @Roba-vg1kg
    @Roba-vg1kg 4 หลายเดือนก่อน

    Ebach letemariwoch tolo tolo video likek

  • @user-ny5uv9kg5e
    @user-ny5uv9kg5e 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ነው የምጨነቀው ስለ ሰው አሁንም ድረስ ምን እንደማደርግ አላወቅም ከዓላማዬ እያራቀኝ ነው

    • @ethiopix
      @ethiopix  6 หลายเดือนก่อน

      ሰዎች ሁሌም ስለራሳቸው በመጨነቅ እና በማሰብ ተጠምደዋል። በዛ ከተባለ ለጥቂት ሰከንዶች ስላንቺ ወይም ስላንተ ቢያስቡ ነው ከዛ ወዲያው ይረሳል። ስለዚህ ምረጥ/ጭ አላማሽ/ህ ወይም ክብርህ/ሽ? አስታውስ አንተ/ቺ ከክብርህ/ሽ በላይ ነህ።