Askale you are the best, you are trying to be the people by following their culture and showing different cultures God bless you, you are the best ethiopian
Askale you are the most important person in Ethiopia you introduce about Ethiopian culture you are my hero you are a humble person, GOD BLESS you and your program
Wow, wow, wow, very beautiful program, it is my first time to watch it. I'm from Tegrai but I have learned a lot from your program. From now onwards I will be your follower. The people of Erob have very reach culture. I love the people and their environment. I am very proud that you are one of us. For the program organizer, you are humble and friendly, it looks as if you were the member of the family. I like you very much. Berchi yene ehet, you are a good Ethiopian.
አስካልዬ የኔ ምርጥ እንኳን ደና መጣሽ እስኪ ያአስካል አድናቂዎች ብቻ እንያቹ
ምነው አንቺን የሚሸልም መንግስት ጠፍ በእውነት ምርጥ ኢቲዮጵያዊ ተባርኪ💚💛❤🙏
አሰኩዬ ጀግና ጀግና ብዬሻለዉ
ለጋዜጠኞች ሽልማት ቢዘጋጅ ማነው አስካችን የማመርጥ 🇪🇹🌷🌷💋
እኔ በአንደኝነት
I second you! She is open minded, respectful, engaged and dedicated to her profession.
ሁሉም ብሔር ኑሮው ተመሳሳይና በሰላም ሰርቶ መለወጥ የሚፈልግ ነው ከአንዳንድ መርዘኞ ፖለቲከኛ ነን ባዮች ውጭ ሰላም ለሚስኪኑ ህዝብ !
Betekekel hezebu bexam yewa new
ትክክል ዉደየ ገጠር ያለወኮ ሚስኪነወ
የደላቸወ ምን እንስራ ይላሉጅ
@@genetgosa4543 በጣም የዶሮቹ ድምፅ እራሱ ሲናፍቅ ውዴ ሠብስክራይብ አርጊኝ ቤተሠብ እንሁን
Men cheger alew degemo sub lemadereg ayekefelebet
እዉነት ነዉ
በጣም ይገርማል ይችን የገፎ ዲዛይን ወደድኳት ቆይማ ሀገሬ ስገባ እደዚህ አዲርጌ ነዉ ሰርቸ የምበላዉ እደዉም ትግራይ እሄዳለሁ እግዚሀብሄር አምላክ ኢቶቢያ ሀገራችንን ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅልኝ ዘረኝነት ከስር ከመሰረቱ ጠፍቶ ፍቅርን አዲነትን ይስጠን አሜን አሜን አሜን በሉ እስኪ ዉዶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
አዞሽ ማሬ ኢኔየ ኢህትሽ ጋ ትመጫለሽ የትግራይ ባህል አስለምድሻለሁ ማሬ ። ሰላም ለሃገራችን
ኧረ የገንፎውን ማቅረብያ የት ይገኛል ተባበሩን,,, አውሮፓ ውስጥ የምንኖር,,,?
የት ይሸጣል,,?
አሜን አሜን አሜን
አሚንየኔማርዉነትሺንነዉ
ነይ ወሎ አሰራሩ እንደዝህ ነው
ቅቤ ሲያርጉ የገንፎው ድዛይን ብቻ ነው እሚለያየው
ትግራይ ዓድይ ስውድሽ ስላምሽ ያብዛው ፈጣሪ
ቤቱ ሢያምር ውድድድድድ
@@sfsarsafrw2593 በጣም ……አስታወሠኝ ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ፎቶዬን በመጫን ሠብስክራይብ አርጊኝ
ክፍል አንድን ከአስር ጊዜ በላይ ደጋግሜ ባየውም አልጠገብኩትም
እጅግ በጣም ነው ደስ የሚሉት ባህላቸው የዋህነታቸው እውነተኛ ፍቅራቸው ...
አስካለም ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ በየሄድሽበት ቤተሰብ ነው የምትሆኚው
EBC የዝች ልጅ ደሞዝ ከሁሉም ጋዜጠኛ በላይ መከፈል አለባት።
እነትህ ነው
በጣም ሀገራችንን ወስተዋውቀችኝ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣት❤
@user-አሜን አወ በደንብ
ያላቸው እምነት እንዴት ደስ ይላል ታድለው ሁሌም የእግዚብሄር በረከት ከቤታችው ይኑር :: ደስ ይላል
ሀገራችን ብዙ አኩሪ ባህሎች አሉን ሰላም ፍቅር አንድነታችን ፈጣሪ ይመልስልን አስካሉ እንዳንቺ ያሉ ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ ዘረኝነት ቀርቶ ሀገር ወዳድ ይበዙ ነበር ውድድድ አንችን አለማድነቅ አይቻልም😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖
1ኛ አስኩ ሣላደቅ አላልፍም በጣም ሲበዛ አድናቂሽ ነኝ
2ኛ የቤቱ አያያዝ ቤት ጥሩም ይሁን መጥፎ ገጠርም ይሁን ከተማ አያያዝ በሴት ነው አዳዱ ጥሩም ቤት በደብ መያዝ አይችሉም ያበላሹታል ያቆሹሹታል። አዳዱ ጥሩም ያልሆነው ቤት ጥሩ ያረጉታል
ምን ለማለት ፈልጌ ነው የቤቱ አያዝ ከፅዳቱ ጀምሮ ተምቸቶኛል በዘጣም በቃ ፀደት ያለ ነው ገፎ ከሰሩበትን ቦታ ጀምሮ ቂጣ የጋገሩበት አካባቢ ፅዳቱ ዋው ነው
*ሴት ልጅ ከምንም በላይ የቤት አያያዝ /ፅዳት ትወቅ *
አስካለ የናቴ ስም ነው እናቴን በጣም ውደድ ነው የማረጋት እስኪ እናቱን የሚወደ like ግጩኝ እና አስኩየንም እምቶዱ❤👈በርቺ ሀገራችንን እያሳየሽን ነው የማናቀውን ሁሉ በርቺ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤👈
በዚህ ፕሮግራም ላይ የምንማረዉ ብዙ ነገር አለ አልፎ ተርፎ እኔ አቅላችኃለዉ የሚሉን ሰዉች ቢተዉን ደሰተኛ ነኝ ከዚህ የዋህ ምርጥ ፈሪያ እግዚአብሔር ካለበት ምሰኪን ወገኖቻችን አታነካኩን ለራሳችሁ ሰትሉ እሳት ታነዳላችሁ ንፁሁን ሰዉ ትማግዳላችሁ ይብላኝ ለናንተ ይች አለም ግዜዊ ነች አሰካል እናመሰግናለን ካንቺ ጋር ተጉዘን ትግራይን ጎበኝን እማማ ኢትዮጲያዬ ለዘላለም ኑሪ የጠላሺ ይጠላ
በድጋሜ እንካን ደህና መጣሽ ኣስኩየ
እስክይ ለኢትዮጽያ ሰላምና ፍቅር የሚመኝ ብቻ
ላይክ @ኮሜንት ይስጠኝ
አሜን
Amen ❤👍Amen ❤👍Amen ❤👍
@@ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን 👍
ዋውውውው የምር በጣም ደስ ይላል እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን የ ኢሮብ ባህላዊ የኣናናር ዘቤ ኣላውቀውም ነበር ኣስካልየ ከልብ እናመሰግንሻለን እንወድሻለን ዓገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የዋሁ ና ሰው ኣክባሪ እንግዳ ተቀባይ የትግራይ ህዝብ ሰላምህን ይብዛልህ ብትግራዋይነትና ንሕበን ንኮርዕ ብኩፉእ ንዝርኤና ዓይኑ ይደፈን ኣሜን ወ ደሓን ኩኑ
አስካለየ እንካን ደህና መጣሽ ፕሮግራምሽ ይበልጥ ወደድኩት የገጠር ሂወት ይሄ ነው ኑራቸው ሂወታቸው ቢከብድም መልካምነታቸው ፍቅራቸው ፈገግታቸው አይተህ ትደሰታለህ 😍ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥሽ
ግርማዊት ዋዕሮ ኩሉ ግዜ ይከታተለኪ ጎበዝ ሰብ ብልቢ
የቤቱ አያያዝ በተለይ ማድቤቱ ዋው ዋው በጣም እውነት እናቶች በእሳት እንዳይጎዱ ምድጃው በጣም ጥሩ ነው ለሌሎች የገጠር እናቶችም አስፈላግ ነው ከዚ ብማሩ
ሁሉ አከባቢ እንደዚ ነው ምንጠቀመው
እጅግ በጣም ደስ ይላል ከትግራይ ክልል ውጭ በሌሎች የገጠር ክልሎች ከዚ መማር አለባቸው ምክንያቱም በየአከባቢው ስለምለያይ ይሄ ግን በእሳት እንዳይጎዱ በጣም ጥሩ ነው
enat Salam hugalign
እናቴ በዚ ምድጃ ነው እምትጠቀም አማራ ክልል ነን ብዙ ቦታ በዚህ ነው እሚጠቀሙ
ከኛም እድህ ነው ሰሜን ወሎ አማራ ክልል አንድ ነው
ውይ ማድ ቤቱን እንዴት እንደወደድኩት ለእናቴ እንደዚህ አድርጎ የሚሰራልኝ ባገኝ
😘❤️💕 ደስ ሲሉ በሃሳብ ሀገር ቤት ጭልጥ ብዬ ሄድኩ እኮ
እኔም
አይዞን ማር ትዝታ ውይይይ
ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ፎቶዬን በመጫን ሠብስክራይብ አርጊኝ
@@kahdijaabdu9635 አይዞን አንድ ቀን ትገቢያለሽ
ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ፎቶዬን በመጫን ሠብስክራይብ አርጊኝ
አይዞሽ😍
KENEAN 27 ክክክክክክክክክክክክ እኔም እዚያው ነኝ
ኡፍ እንዴት እንደምታምሩ ሀይማኖተኛ ደስ የሚል ባህል ያላቹህ የምታምሩ ህዝቦች
እንኳን ደና መጣሽ አስኩዬ የኔ ምርጥ እፍፍፍ ያንችን ፕሮግራም ሳይነው ሀገሬ ዛሬም ስላም ሆና እያለች ይምስለኛል ተስፋዬም ደስታዬም ይጨምራል እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን ክፉሽ ያርቅልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እናመስግናለን የኔ ጀግና አስኩ 🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
እደው አብፓሥተሩ አችንእንካን ሢያበረታታ አላየነውም።
እሥካልየ ሥወድሺ እጅግበጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም።
ማነዉ ትግራይን የሚያስየኝ ❤💚💛🌷🌷🌷🌷🌷🌷
fatma mobamad እኔ ኣስጎቦኝሽሉ የኔ ቆንጆ ኣልነጃሺ ታሪካዊ መስጊ ክመካ መዲና ቀጥሎ ብትግራይ ውቅሮ ይገኛል የሄን ታሪካዊ ቦታ ማየት ኣለብሽ
አብይ
@@berihugerezghier6451 esha allah ine mayet faligalew
አን አሰየሸለሀወ
የፈለግሽበት አከባቢ እኔ ላሳይሽ ማር
አስኩ የኔጅግና ስወድሽ አይጣል ትግራይ የክርስቲያን አገርናት ፈጣሪ ይጠብቃቸሁዉ
አሜን
ማነው የክርስታን ብቻ ያረጋት የኢስላም ነው።
አስካልዬ ለእኔ ያመቷ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብለሽ ብትሽለሚ ደስ ይለኛል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤የኔ ውድ ደግሞ የሚያዙአት ነገርስ ያን አምጭ ይሄን ውሰጅ በርችልን እንደዚህ የሁሉንም አኗኗር ዘይቤ አሳይን
አይቼ የማልጠግባት ጋዜጠኛ ናት የማነንም ምድረ ዱቄታም ከማየት አስካልየን በቀን 1000ሺ። ጊዜ ማየት እፈልጋለሁ የኔ ድቡሽቡሽ ደስስስ እኮነው የምትይው እድሜና ጤና ላንች ይሁን እሙየ
እኔም
i love this program so organic so Ethiopian. One love One Ethiopia.
አስኩዬ የኔ ውድ እህቴ እግርሽ ይባረክ ስንት የዋህ የክፍለሀገር የገጠር ሰው አሳየሽን ኢትዮጵያ ገጠር ውስጥ ውበታን ጠብቃ አለች ያበደው የከተማው ወጣት ነው
የገጠር ሰው ከዘረኝነት ነፃ ነው ከተሜው መንጋ ሆዳም አጋሰስ ትርምስምስ ለማድርግ ይለፋሉ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን
ከከተሜ የባሰ ዲያስፖራ ተብዪዎች,,, ወሮበሎች ነው ያስቸገሩት ህዝብ የሚያባሉት,,,
ሰላም ሀገር ቤት ላለው ገራገር ህዝብ,,,,
አሚንንንንንንንን
ዋውውው።ኡፍፍፍፍፍፍ።እር።ዘርኛን።አጥፉልን።ይህን።ፍቅር።የሆነ።ህዝብ።ኡፍፍፍፍፍ።ኢቶጲያዊ።በመሆኔኮ።ያለኝ።ሙሉ።ዴስታ።ሲቀጥልም።የገጠር።ልጅ።በመሆኔ።ኢቲዬ።ለዘላለም።ኑሪይልኝ።አቦ።አስካልዬ።ውውድድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ባላገር ብላችው ለምትሳደቡ ይህ ለናተ መልስ ነው ባላገር ንፁ ፅዱ አብታም ጠግቦ የሚድር ከራሱ አልፎ ለሌላው የሚተርፍ ንፁ ቦታ የሚኖር የታደለ ህዝብ ባላገር ብላ
ዉይ እህቴ ለማያቀዉ ባላገርነት ዉበት ነዉ
ትክክል ብለሻን እህት ሁሉነገር ከገጠር ነዉ ልንኮራ ይገባናል
የትግራይ የገጠር ቤት ሁሉም አሰራር እንዲህ ነው።ኢሮቦች ስወዳቹው 😘😘😘😘😍ኮኪሕያ 😍
Enama wddddd
❤😘❤
አርሶ አደር የኢትዮጵያ ሁሉ ነገር ድጉ የሀገሬ ሰው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ለእምዬ ኢትዮጵያ ሰላሙን ይላክላት
በጣም ጎበዝ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ምስኪኑ የገጠሩ ህዝብ ውስጤ ነው
አስኩዬ ፍቅር እንዴት ነሽ ይህ ብሔረሰብ አላውቀውም ነበር ባቺ ግን አወኩት ግሩም የሆነ ባህል አላቸው በርቺ ጀግና
I love the concept and the style of the kitchen. Every Ethiopian should adopt this concept.
I think we should transform this in to modern technology.
አስካል የኔ ቆንጆ ጀግና በክፍል ሁለት ከኢሮብ ተከሰትሽልን ፕሮግራሞችሽ ተናፋቂ ናቸው ገንፎ አስጎመዠሽኝ እኔም አሁን ተነስቼ ዱቄቴን አምሼ ሰርቼ እበላለሁ!!!😍😍😍አላህ ሰላም ፍቅር ብልፅግና ለኢትዮጵያ ሀገራችን እና ህዝቦቿ ይስጥልን !!!#EBC አስካል እና የውሎ አዳር ባልደረቦችን ከካሜራ በስተጀርባ ላሉት በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን!!!🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
የኔ ድቡሽቡሽ እንኳን ደህና መጣሽ እንደት እንደምወድሽ እድሜሽ ይርዘም ማማዬ
አሜን እድሜ ይስጥልን
ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ፎቶዬን በመጫን ሠብስክራይብ አርጊኝ
@@eyutube1977 እሽ ሁቢ
አድርጌሻለሁ
አዳሜ ወደ ከተማ ከመሮጥ እንዲህ ያለጭንቀት ገጠር መኖር ምርጥ ነው እውነት አሁንን ከተማው ያስፈራል
ልክ ነሽ ገጠር ውበት አለው ግን ለምን ነው እኛ ብሰናል ወላሂ ገጠር ሲሉን ውሀ ከቤት ውስጥ ካልገባ መብራት ኬልሰራ አረ ስንቱን እንላል
እረ ከተማው እማ ሠላም እየኖረ ነው ገጠሩ ነው ሰላም ያጡት😢😢😢😢😢
አስካለ ድንቅ ሴት በጣም እከተላለሁ ፕሮግራምሽን በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ ተባረኪ:: ባህላችን ህዝባችን በእርግጥ ድንቅ ነው ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ደግ ህዝብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምእራብ ሁሉ ውብ ህዝብ ውብ ባህል ነው:: ፈጣሪ ኢትዮን ይባርክ::
የሀገር ቤት ሰው የዋህ ነው ከተሚው ነው ስግብግብ ኢትዮጵያየ ለዘላለም ትኑር
እናመሰግናለን አስክዬ ምርጥ ሰው አደሌሎቹ ወንበር እያሞቅሽ አይደለም በተግባር እያሳየሽን ነው በርቱ ጥሩ ፍሮግራም ነው እኛም ያገራችንን ባኽል አሳወቃችሁን ደስ የሚል አፍሮ ግራም ነው ዋው
የተዋህዳ ልጃች እስኪ በናዝህ መልካም ስዎች ስለ ሀይማኖታቸው ያላቸው ጥንካሬ ያስደስታችሁ ፃሎታቸው ለኔ ደካማ ባሬያ እድሁም ለኔ መስሎችም የተዋህዳ ልጃች በርክታቸው ይድርስን
ተዋህዶ አይደሉም። ካቶሊክ ናቸው
ኢትዮጵያ የአንድ ብሄር ወይ ሀይማኖት ሀገር ብቻ አይደለችም
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኦርቶዶክስ_ጠቅቄ አቃለሁ እህት አለም ልዮ የሆኑ ኦርቶዶክስ_ተዋህዳ አማኞች ናቸው
@@nunu7353 የኦርቶዶክስ_ተዋህዳ አማኞች ናቸው 100%
@@ድንግልአማላጅየስድትስንቄ እኔነኝ ማውቀው አንቺ? በጋብቻ ዘመዶች አሉኝ። የኢሮብ መሀበረሰብ ካቶሊክ ተከታይ ነው።
በእዉነት የትግራአይ እናአቶች ጠካአራአ ባለሞያወች ነችሁ ተባአረኩ ለሌላአዉ ክልል የኩሽናአ ባህላአይ ቤት አያያዝ አራአየ ትሆናአላአችሁ አስኩየ መልካም ጋዜጠኛ እናአመሰግናአለን አዱ ከአዱ ይማአማርበታል ቆጆ ፕሮግራአም ነዉ
አሥካልዬ በየሄድሽበት ከሠው ጋር በቀላሉ ነው የምትግባቢ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ የኔ ፈንድሻ እወድሻለሁ እንዲሁም ባለቤቶቹ አቀባበላቸው ጥሩ ነው
ባለቤቷ ጋዜጠኛ ነበረችዴ ሁለ ነገሯ ደስሲል ዘርሽ ይባረክ
በፍቅር የምጠብቀው ፕሮግራም😚 ግን ዲሥላይክ የምታደርጉ ሰውች ጤንነታችሁ ያሳሥበኛል 😀
Leave. them, they are sadists, I feel pity for them.
ከ😀😀😀😀😀👈
ፍቅር የማይወዱ የጋኔል ልጆች ናቸዉ ዲስ ላይክ የሚያደርጉት
@@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 😀❤
@@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ በጣም ወላሂ
ትዝ ኣለኝ ሃገሬ እፉፉፉ በናፉቆት ና በትዝታ ልሞት ነው እኔስ ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ልጅ ነኝ እኮ የገጠር ሰው የዋህ ምስኪን ፉቅር ነው ኢሮብ ኣይስመዕን ናይ ኢሮብ ደርፊ ግን ብፉቅሪ እዩ ዝካታተል ዕበይለይ ለምልምለይ ትግራይ ዓደይ ፀላኢ ዓይን ይደፈን
አሰካለ ምረጥ ጀግና ሴት ሰላማቸንን ይመልሰልን❤❤❤❤❤❤
አገሬ በጣም ናፍቆኝ ነበር 😢😢አስካልዬ ባሕላችንን ስላስተዋወቅሽልን በጣም እናመሠግናለን ለመስቀል ብቴጂ ደግሞ የበለጠ ባህል አለን የሰርግም የሚገርም ባሕል አለን ብቻ ገን በጣም ነው ምናመሰግነው ❤❤❤❤ኮኩዮ
እረ መቼነው ታርቀን ዘርኝንነት ጠፍቶ ኣንድ ሁንነን ምያው ኣምላኬ ሃገራችን ስላም ኣርግልን እትዮጽያ ለዘላልም ትኑር
???
መቼ ህዝቡ ተጣላ ጓል ኣክሱም መኣረይ ህዝቡ እኮ ሰላማዊ ነው ፍቅሩም እንደነበረው ነው!!!ችግሩ ያለው አንዳንድ የፖለቲካ ነጋዴዎች ጋር እና የዩቱብ ጡረተኞች በሚረጩት መርዝ የኮሜንት አርበኞች አጨብጫቢነት ሀገር የተረበሸች ህዝብ እርስ በእርስ የተባላ ይመስለናል ቅርብ ጊዜ ነው ከኢትዮጵያ የመጣሁት አእምሮአችን የተመረዘው የእርስ በእርስ መነቋቆር ያለው በይበልጥ ሶሻል ሚዲያ ላይ ነው!!!ሀገራችን ሰላም ናት እንደምንሰማው አይደለችም !!!!
@@islamicmessage777 ትክክል
@@islamicmessage777 እሱ ልክ ነሽ ማሬ እኔ ከሃገሬ ከወጣሁ3 ኣመቴ ነው በምድያ ስያው ሃገር የተበተነው ሆኖ ነው ምስማኝ
መቼ ተጣላን ማማየ ፓለቲከኛቹ እያጣሉ መነገጃ አረጉን እንጂ ህዝብ ለህዝብ እኮ ፍቅር ነው ኢትዮ የትም ሂደሽ የምትኖሪበት
ምርጥ ባህል። ተባረኪ ያገራችንን ህዞዝቦች እንድናይ ስላደረግሽን።
Wowww, ኣስካለይ ምቅርቲ ለባም ዓባይ ዓዲ ከማኺ የብዝሓዮ ብጣዕሚ ጽቡቅ መደብ ኣጆኺ ቀጽልዮ ናብ ብልቢ እቲ መነባብሮ ኢትዮጵያውያን ብጣዕሚ ደስ ዝብልን ሓደ ዓይነት ዝኮነ ብህልን መነባብሮን ኣለዎ ከምኡ እውን ሕጉስ መንፈሳዊ ሂወት ክትርኢ ከለኻ ብጣዕሚ ትሕጎስ ዘይ ሓሰብካዮ ናብ ምስትንታን ትኣቱ ሰላም ንትግራይን መላእ ኢትዮጵያን ይኩን ኣብየት ደስ ክብሉካ ገዛ ኣብየት ውሕልና ኣብየት አክብሮት ላዛ ዕድመን ጥዕናን ይፍጠረልኩም ልዑል እግዛብሄር ኣምላኽ 🙏🙏🙏ኣስካለይ ክኣ ኣጆኺ ንፍዕቲ ኩሉ ዘምሕረላ ቅድስቲ ብዓልቲ ግርማ መግበሪት ዓዳን ሃገራን ተባረኪ ብደርፊን ጉልበትክን ፍቅሪኪ ትገልጽላ ዓድክን ሃገርክን ክኣ ልክዕ ከምኡ ክኣ ትፍከርን ትፍተውን ክብረት ዝግባኣክን ዓባይ ሰብ እኪ ከማኺ የብዝሓዮ ደላይት ፍቅሪ... 👍🙏🙏🙏
ዋው በጣም ያምራል ባህላቸው ደግሞ አስካለችጋር አብራየነበረችው ልጅ አስተዋይና ጎበዝ ናት ተባረኩ 👍👍👍😊
ምርጥ ኢትዮጵያዊቲ ስወድሽ እስከ ጥግ! አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ክፉ አይካሽ ደስታ አይለይሽ 😍😍💕💗💞
አመሰግናለሁ
@@askaletesfaye5916 የኔ ውድ ጣፈሽ
በሰላም ነው ወላሂ ናፈቅሽኝ!!!!
ከነ ስራዎችሽ 💕💗💞 ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
ዋው ኢሮብ ሃብታም ቦታ ነው እስማ ነበር እውነትም ሃብታም ሁሉ ሙሉ ከምር እንግዳ አክባሪ
የኔ ምርጥ መጣሸልን ሰወድሰ የኔ ቅን ኢትዮጵያዊ♥♥♥♥
የኔ ማር ስወድሽ ይች ጋዜጠኛ ትሼለምልን ፍትህ
አስካልዬ የእኔ ውድ ጋዜጠኛ ምርጥ ነሽ ❤️❤️❤️❤️
ትግራይ ዓደይ ማዓሬ ወለላ አሰይ አዴታትና ዋሓላሉ ። አስኳልየ ማር እናመሰግንሻለን ባህላችን ስለስታዋወቅሽልን።
Betam des yemil program new askuye wede lela yetigray akababi gora endemityi tesfa adergalehu cher ensenbit e/g yihgizena amen 💕💕💕
በጣም ነው ደስየምትሎት ባለቤቶቹ እግዳ ያከብራሎ አብረው ይሰራሎ አንዳንዶቹ ግን ፌታቸው እራሱ አይፈታም ከትዛዛቸው ይባስ ብለው ሰላማችሁ ይብዛ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን ተሳልማችሁ ስበሎ እንዴት ውስጤን ደስታ እደተሰማው ❤❤❤❤❤
ይው ስታምሩ 😍😘❤👍ከናተጋ ያለሁ መስለኝ ሰላምችሁ ይብዛልኝ
አስካል አላህ ይጠብቅሽ እዳቺይ ዘረኝነት ሚጠየፋ ጋዜጠኛ ያብዛልን አሚን
ጋዜጠኛ ኣስካለ ተስፍየ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ሆናና መስላ ምትስራ ድንቅ ጋዜጠኛ ብየሻለው ክብር ላንቺ ይሁን እናከብርሻለን እንወድሻለን ቀጥይበት እህታችን ።
Wow Tigery shikore 😘😘😍
ውበት አለው ኢትዮጲያየዊነት ሠላም ይሁን ለሁላችንም
You are very professional your dedicated much appreciated
Askale you are the best, you are trying to be the people by following their culture and showing different cultures God bless you, you are the best ethiopian
አስኩዬ 💖 የኔ ምርጥ ኢቲዮጲያዊት እምታቀርቢአቸው ፕሮግራሞች በሙሉ አዝናኝና አስተማሪ ነው በጣም ነው እማመሰግንሽ WOW የገንፎው ማማር እኔም ካሁን በኋላ ገንፎ ስሰራ አሽሞንሙኜ ነው እማቀርበው ተቀብለው ላስተናገዱሽም ሰዎች ምስጋናዬ የላቀ ነው ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል
ትግራይን ማየት እፈልጋለሁ አማራ እና ትግራይ እርቅ ቡያወርዱ
መቸ ተጣሉ ኧር ተይ እዛ ፍቅርኛ አለኝ በበሥፋ እየተጠባበቅን ነዉ እንዴ መንግሥት ለማሥከበር ገባ እጅ ከአማራ ጋር መቸ ተጣሉ አላየሽም እንዴ ሢዋጉ የወደቁትን በፈርሥ እየሠቀሉ ወደ ሀኪምቤት ሢያሣክሙ አቸዉ ሢናገሩም በአንደበታችን ሠምተናል ኧር ህዝብና ህዝብ መቸ ተጣላን ኡመራ መተማ ባህርዳር ጎንደር የጎንደር የወርዳ ከተሞች እና ደሤ በሙሉ እነሡ አይደል ያሉት በብዛት ለዛዉም ሆቴሉ ሁላ የነሡ ነ ዉ ማለት ይቻላል ታድያ መቸነዉ የተጣላነዉ
የሄ ነው ራሱ የተለየ አታይም ማር
ኢሮብየ የኔ ምርጦች እንኻንም የኛ ህናችሁ ♥♥♥♥♥
Hagerachin siyamr iko bahilachin wib New asku tebareki ❤❤❤❤
Askale you are the most important person in Ethiopia you introduce about Ethiopian culture you are my hero you are a humble person, GOD BLESS you and your program
ዋው እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ ከነሙሉ ሕዝብሺ የሁላችነም ብሐላችን ውበታችን እዴትእናምራለን መሰላችሁ ወገኖቼ ጋዜጠኛዋንም ሣላደቃት አላልፍም ምርጥሰውነሺ ብትሸለሜ ደስተኛነኝ
አስኩዬ አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር በምትኤጅበት ሁሉ ይጠብቅሽ እግዚአብሔር ሆይ አንድነትን ፍቅርን አብዛልን የሰሜኑም የደቡብም የምስራቁም የምህራቡም ደግና የፍቅር ህዝብ ነው ሁሉም ህዝባችን የዋህና እንግዳ ተቀባይ ነው አምላካችን ሆይ እንዳንለያይ እርዳን ጠላታችን ዳቢሎስን እንዳይሰለጥንብን አንተ አዋርድልን።
ዘረኛ የሆናችሁ ሁሉ እሰኪ ከዝች ውብ ከሆነች አሰካለች እህታችን ተማሩ በጣም ነው ደሰ የሚለው ቤሄራችን አታጣሉን እላለሁ አቤቱ አምላኬ ሆይ ዘርኛን አጥፋልን የመጀመሪያይቱ ኢትዮጵያ መልሰልን ሁላችሁም የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ አሜን
የአሰካለየ አድናቂዎች የት አላቹ
እንኳን በሰላም መጣሽ ኣስኩየ ጀግና
Wow look our country that is beauty... May Allah Bless our Ethiopia ....
ወይኔ ትርሀስ የምትባል ጓደኛ ነበርችኝ ትግራ ማአርይ። ትዝአለኝ
Ene endalhon kkkkkk
@@Mkrti 😂😂😂😂😘👌
Askuye yene konjo betam amsegnalu agerachenen eyasawekeshen new emye Ethiopia mamaresh 😍😍😍
ሱበሀን አላህ ይቺን ጋዜጠኛ ሳይ አንድት ጉረቤቴ ነበረች እሱአን እየመሰለችኝ ደጋግሜ ነው የማያት
አላህ ይዘንላት እና በልጂነት ሞተችብን እጂ ጎረቤታችን አስክየ
እርሜሽ ይርዘም ማሚየ ኑሪልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ዉብ እኮ ነሽ አገሬ😍😘😘😘😘😘😘
ይህችን ልጅ የአመቱ ምርጥ ብያታለው:: ስውዳት
ይህን የመስለ ሚስኪን ህዝብ በፐለቲከኖች
ተጨፈጨፈ አሁን ይሄ ህዝብ ምን ያውቃል ሳቅ ብቻ ኡፍፍፍፍ💔💔😭😭😭😭ስላሙን ፍቅሩን መልስልን
እንደው አብይ እንቺን ምርጥ የኢትዮጵያ እንቁ መሸለም እና ማበረታታት አቃተእ ኢትዮጵያ ወስጥ ስንት ባለስልጣንና ባለ ሀብት አለ ግን አንድም ቀን የሞራል ድጋፍ ሰታደርጉ አትታዮም
Abiye weda siltan yemotewu gena bekadema new siketil isun ayidelm iye gudaye mimelaketwu
እኛ ኮመንቷ አደነቅናት እደተሸለመች ነው
ምርጥሴት መሰሎችሽንብዝት ብዝትዝት ያርግልን
ባላገረ ልቡ ንፀህ የዋህ ነው ገጠረ መሆን መታደለ ነው ❤❤ ኑሪልኝ ማረ የሆንሸ ልጅ
አሥካልየ የኔ ውድ ምሥጋና ከልብ ነው በርች
ሀቂቃ የከተማ ሰው ገጠር ሲመጡ በጣም የሚያካብዱት አስካል ግን በጣም ነው ደስ የምትለኝ ሀቂቃ ሺ ግዜ ብትሸለም ደስ ይለኛል
እውነት የትግራይ እናት ማንም አይወዳደራትም
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይስጥሽ አስኩዬ የኔ ማር ነገር
እስኪ አሁን ምናችን ነው የማይመሳሰለው። ፍቅር ይስጠን።።🙏🙏🙏
እሰይ የማህበረሰባችን ጥበብ ተመልከቱት ሁሉም ጊዜ ኣመጣሽ ከዚ እየተኮረጀ ነዉ ወላጆቻች ሀገር ከነ ጥበቡ ኣስረኩበዉናል።እኛስ?
እኛ ደግሞ እናፈርሳለን
Wow, wow, wow, very beautiful program, it is my first time to watch it. I'm from Tegrai but I have learned a lot from your program. From now onwards I will be your follower. The people of Erob have very reach culture. I love the people and their environment. I am very proud that you are one of us. For the program organizer, you are humble and friendly, it looks as if you were the member of the family. I like you very much. Berchi yene ehet, you are a good Ethiopian.
I love her, both of them, they are an inspiration to us all. That is how I grew up with everybody .Peace and harmony to us all.
.
*አስካልዪ የኔ ልዩ አቤት ስውድሽ የኔ እናት ኖሬልኝ!*
እናመስግናለን እህታችን የናፍቅንን የገራችንን ባህል ስልምታስይን አንች የሀገር ኩራት ነሽ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይድልሽ ኑሪልን።
አገራችን ብዙ በአል አለን
ኣስካልየ የኛ መልካም መጣሽልን ሰላሙን ያብዛልሽ ። ኣስካልየ ወደ ማህል ትግራይ ም ግቢ በነገራችን ላይ ትግራይ ገጠሩ ላይ ቤት እንደዚህ ዓይነት ቤት ነው ሚሰራ በክብ ና በኣራት መኣዝን ያለው የእንግዳ መቀበያ የእህል ማስቀመጫ ና የኩሽኔ ቤት ለየብቻው በምያምር መልኩ በድንጋይ ይሰራል ።ኣምላኬ ሆይ ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ስጠን💚💛❤ ።ኣፅራረ ቤተክርስቲያንን ኣንተ ገስፅልን።
ሲያምር ገፎዉ አስቀናችሁኝ ሀገሬ ሠላም ሁኝልኝ
ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል ባህላችን ወደ ወሎ አካባቢ የገንፎ አሰራር በጣም የለያል መስሪያው ቦታ ሁሉ ኡፍፍፍ አረ ገጠርን የመሰለ ውብ ሀገር የት ይገኛል