ኃይሌን የሚተካው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Edited by VideoGuru:videoguru.page...

ความคิดเห็น • 2

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ነገር መጀመሩ እጅግ ያስደስታል።
    ልጆችም አንቺ እንዳልሽው እሮጠው ሲጨርሱ መጀመሪያ ማየት የሚፈልጉት ወላጆቻቸውን፣ ቤተሰብ ፣ የሚያውቋቸውን ......ነውና ግልጽ ቦታ ያስፈልጋቸዋል። እግዚአብሔር ይርዳን
    ሮስ እንዳንቺ በጥሩ አንግል በቅን ልብ የሚመለከቱ የሚአስቡ ወላጆችን እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ እና ለሚቀጥለው ትውልድ ያብዛልን።
    በጣምም የሚደነቅና የሚወደድ ፕሮግራምሽን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ።
    ሮስ እንድንችል

    • @michubet
      @michubet  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን። እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ወዳጆችሽን ወደ ምቹ ቤት ጋብዥልኝ።