ኤርሚ እንዳልክ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብተዋል | ዛሬም ክርክሩ ቀጥልዋል | ለምን ጴንጤ ሆንክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 389

  • @hirut758
    @hirut758 7 วันที่ผ่านมา +78

    ኤርሚ ጀግና በርታልን የኛ ወንድም❤❤❤

    • @Abezu-p8e
      @Abezu-p8e 3 วันที่ผ่านมา

      ክርስቶስ

  • @rossross6520
    @rossross6520 7 วันที่ผ่านมา +78

    እንዳልክ የእውነት በጣም ችግር ውስጥ ነህ 😢😢 ፈጣሪ ይከተልህ😢😢

    • @KidiMar-ji5hj
      @KidiMar-ji5hj 6 วันที่ผ่านมา +3

      ሀሰተኛውን ክርስቶስን ስለሚያመልክ ነው

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂የቃማሳ ያውቃል ተዩ ልዓ እንዳልከው ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @AlmazMsganew
    @AlmazMsganew 7 วันที่ผ่านมา +194

    እስኪ የትውልድ ልጆች ኦርቶዶክስ ትክበር የምትሉ ላይክ አድርጉ

    • @RachelRahel-cz3he
      @RachelRahel-cz3he 7 วันที่ผ่านมา +1

      መክበር ያለበት ኢየሱስ ብቻ ነው::😏

    • @HabenMulugeta
      @HabenMulugeta 7 วันที่ผ่านมา +2

      @@RachelRahel-cz3hehaymanotm mekeber enji menak yelebetm

    • @Ehrfgz
      @Ehrfgz 7 วันที่ผ่านมา

      Eyesus bcha ykber

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @BettyAbrham-w7w
      @BettyAbrham-w7w 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂አትናደጂ😅😅​@@RachelRahel-cz3he

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 7 วันที่ผ่านมา +59

    ኤርሚዬ ስርአትህ ብቻ ይበቃል ክበርልን

    • @hirut758
      @hirut758 7 วันที่ผ่านมา +2

      ማርያምን አዎ መልክ ከስነስረዓት ጋር ሰቶታል የኛ ጀግና ይሄ እንዳልክ ተብዬው ቅልብልብ ከራሱም ብሶ አትጩኽ ሲለው ሰምተሻል እንደው

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 እያማረሺ ይቂር

  • @BETLHMEGetahew
    @BETLHMEGetahew 7 วันที่ผ่านมา +62

    ❤ወይኔ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነው ኤርሚ
    ዬ ትግስትህ ሥርዓትህ አቦ ተባረክ

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8io 7 วันที่ผ่านมา +42

    እንዳልክም እኮራሱን መግዛት ተስኖታል እንዴት እንዴት ነው የሚያረገው

    • @KidiMar-ji5hj
      @KidiMar-ji5hj 6 วันที่ผ่านมา +3

      ሀሰተኛው ክርስቶስን ስለሚያመልክ ነው😅

    • @firaansg
      @firaansg 3 วันที่ผ่านมา

      eko ere beseme ab egziyabeher yedreselet

  • @AlmazMsganew
    @AlmazMsganew 7 วันที่ผ่านมา +27

    ኤርሚ አንደበትክን እነትን እንድታስረዳ በጎችን ወደብርሀን እንድታመጣቸው እግዚያብሄር ይክፈትልህ ከዚህ በላይ እንዴት ይስጥህ ወንድሜ

  • @mekde-k5h
    @mekde-k5h 7 วันที่ผ่านมา +25

    እንዳልክ አበደ እንዴ እንዴት ነዉ የሚይረገዉ በጌታ😂😂😂

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 7 วันที่ผ่านมา +32

    ኤርሚጎበዙ ነህ❤️❤️❤️❤️💞💞💞

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 6 วันที่ผ่านมา +9

    ኤርሚ ጀግና በርታልን

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 7 วันที่ผ่านมา +17

    ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶች ጌታ ነው

  • @selamalemu8787
    @selamalemu8787 7 วันที่ผ่านมา +13

    እንዳልክ በጣም ችግር ውስጥ ነው በእውነት እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክልህ
    እውነቱን መስማት ካልፈለገ ለምን ገባ

  • @ruthkelifa2955
    @ruthkelifa2955 7 วันที่ผ่านมา +67

    እንዳልክን አማኑኤል ሆስፒታል ብታስገቡት ጥሩ ነው ለምን መንፈሱ የተረጋጋ አይደለም

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 7 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 7 วันที่ผ่านมา +3

      እንዳያዳምጥ አድርጎታል😢😢😢😢😢😢

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 6 วันที่ผ่านมา

      Endalk. Inferiority yalbete lij newu.

    • @TigistKebede-f6h
      @TigistKebede-f6h 3 วันที่ผ่านมา

      😢awo bexam

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 3 วันที่ผ่านมา

      🤔, ምነው በደና ጊዜ የገቡትን በረው እንዲወጡ ነው?!

  • @hareg373
    @hareg373 7 วันที่ผ่านมา +33

    እንዳልክ ብቻውን እያበደ ነው 😂😂😂😂

    • @AddyD-e3j
      @AddyD-e3j 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @tsiontesfaye8369
      @tsiontesfaye8369 6 วันที่ผ่านมา +1

      Drom ebd new

    • @EmabetGrmi
      @EmabetGrmi 6 วันที่ผ่านมา +3

      😅😅😅ወይ አያምር ወይ አያፍር አበደ አይበቃዉም

    • @hareg373
      @hareg373 6 วันที่ผ่านมา

      @@EmabetGrmi አይ እንዳልክ😂😂😂😂

    • @AbainshAbainsh11-hg6ni
      @AbainshAbainsh11-hg6ni 5 วันที่ผ่านมา

      😁😁😁😂😂

  • @Beki6D
    @Beki6D 6 วันที่ผ่านมา +4

    ኤርሚያስ ቃለህይወት ናሰማልን በጭለማያላችው እነደልክ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @gideylemlem4208
    @gideylemlem4208 7 วันที่ผ่านมา +33

    በርቱ የተዋህዶ ልጆች

  • @SenaitKassa-k3p
    @SenaitKassa-k3p 7 วันที่ผ่านมา +11

    መናፍቅን የማልስማበት ቀን ይመጣ ከምደር ግፅ ያጠፋልን መደአኔአለም

  • @tesfayewendu7571
    @tesfayewendu7571 6 วันที่ผ่านมา +6

    ግልጽ ኮ ነው አሰተኛውን እየሱስ የእንደልክ መንፈስ ማየት ኮ ነው ።

    • @hanna4751
      @hanna4751 4 วันที่ผ่านมา

      😅

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 7 วันที่ผ่านมา +7

    የተዋህዶ እንቁ በርቱ እንዶልክ ፊጣሪ ይድረአሰልእክ😢😢😢

  • @TeteTete-ur8yd
    @TeteTete-ur8yd 4 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ ሥነምግባር የጎደለው ቀዥቃዣ ሢያሥጠላ በተረፈ ሌሎቹ በጣም ደሥ ይላሉ ኤርሚዬ በርታ ልጁ ጨልሏል

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 6 วันที่ผ่านมา +6

    አይ እንደልክ 😂😂😂😂😂ጤናኛ አይደለም ታካም እሺ😅😅😅

  • @abutube6506
    @abutube6506 6 วันที่ผ่านมา +3

    የእንዳልክን የእርኩስ መንፈስ ውጤት እንዴት እንደሚቅበዘበዝ ተመልከቱ

  • @RozaRoza-ii6wu
    @RozaRoza-ii6wu 6 วันที่ผ่านมา +4

    በስሜ ብዙ ሀሰተኛኞች ይነሳሉ የተባለው ሀሰተኛውን እየሱስ የምትሰብኩ ቤንጤዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ

  • @ayaalshikh12alshikh
    @ayaalshikh12alshikh 7 วันที่ผ่านมา +7

    ማርያምን እንዳልክ አማንኤል መግባት አለበት አብዶል

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 3 วันที่ผ่านมา

      🤔, ምነው በደና ጊዜ የገቡትን በረው እንዲወጡ ነው?!

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 7 วันที่ผ่านมา +8

    ውይ እንዳልክ ሲያሳዝን

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 7 วันที่ผ่านมา +7

    እዳልክጨለለ😅😅😂😂😂😂

  • @BitanyaMindaye
    @BitanyaMindaye วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚዬ እመቤቴ ትባርክህ

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 7 วันที่ผ่านมา +4

    ዛሬም ሳይጠይቅ ሳያነብ መጣ ኢንዶሚን 😅😅😅😅😅

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 7 วันที่ผ่านมา +7

    ኤርሚ ትክክል ነህ

  • @መልካምይሁን-mr2pm
    @መልካምይሁን-mr2pm 7 วันที่ผ่านมา +4

    ውይ ሲያልቅ አያምር የሚለው አባባል በእንዳልክ አረጋገጥኩ

  • @BelaToo
    @BelaToo 7 วันที่ผ่านมา +9

    እመብርሀን ትጠብቅህ ኤርሚየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AsratDoko
      @AsratDoko 7 วันที่ผ่านมา +3

      እግዚሀቢሄር ይባርክሽ

    • @BelaToo
      @BelaToo 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@AsratDoko አሜን🙏🙏🙏

  • @RahelAbiyu-f2t
    @RahelAbiyu-f2t 7 วันที่ผ่านมา +8

    ቤጤ ግን ያሳብዳል የቀየረው ሁሉ አበደ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 7 วันที่ผ่านมา +4

    ተባረክ ኤርሚ

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 7 วันที่ผ่านมา +5

    😂😂😂እዳልክ ነቅሏል በቃ

  • @simegnkibret7220
    @simegnkibret7220 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤረሚ የተዋሕዶ ልጅ ስረሐትክ ማንነትሕን ይገልፃል ። ይኤ በ ጆ ቲቪ ጆሮአችንን ሲቀድ ኖሮ አኡን ደግሞ የፍየል ምላሱን ይዘረጋብናል እዚሕ መቶ እዳልክ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ጥበቡን ይስጥክ 🤲🤲🤲

  • @ArsemawitTibebu-ox1rf
    @ArsemawitTibebu-ox1rf 7 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ እንዳልክ ግን እየለቀቀ ነው መሰለኝ!!!ጌታ በምህረት ይጎብኝክ የምር.....

  • @KidiMar-ji5hj
    @KidiMar-ji5hj 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኤሪሚዬ ተባረክ ከአጋንት መናደር ውጣ

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 7 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚ አንደኛ ሁለቱ ልጆች ገንፎዎች እንዳልክ ወጣኒ የሰይጣን ባሪያ

  • @belainehgirma4947
    @belainehgirma4947 7 วันที่ผ่านมา +3

    wendem Ermiya enamesegnalen, leloch esti Ermi yeteyeqewun melesu betelye endalk kabedek geltsun asaweqen endenazelek

  • @Habab-q1z
    @Habab-q1z 7 วันที่ผ่านมา +6

    ኤርሜ ጀግና አተነህ እደልክ ምትጨሁ

  • @affanquraishi7449
    @affanquraishi7449 6 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ እንዳልክ እያየነው አበደ 😢😢😢

  • @Ebrahim-n7z
    @Ebrahim-n7z 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ ጎበዝ ነህ ወንድሜ ✝️✝️✝️❤️❤️❤️👑👑

  • @yemisrachtaddese5717
    @yemisrachtaddese5717 7 วันที่ผ่านมา +3

    ኤንዳልክ ፈጣሪ ይማርህ

  • @tigistJira-fu7vl
    @tigistJira-fu7vl 7 วันที่ผ่านมา +7

    Hahh ye endalk sekar mendenw 😂😂yemechachu mud yazachubet

  • @AmentsegayeAmen-k4y
    @AmentsegayeAmen-k4y 7 วันที่ผ่านมา +4

    አረ ወገን ለእዳልክ እንድረስለት

  • @Banchu-ly5ph
    @Banchu-ly5ph 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚየ በቤቱ ያቆይክ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @afroosound6980
    @afroosound6980 7 วันที่ผ่านมา +4

    ayi endalk metifo fit new yaleh

  • @elsango7292
    @elsango7292 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቸ ለታመሙት ለተያዙት መንገድ ለጠፋባቸው ፀሎት ብቻ ነው የሚያስፈልገው

  • @ኢትዮጲያዊትኢትዮብ
    @ኢትዮጲያዊትኢትዮብ 7 วันที่ผ่านมา +3

    አዬእዳልክ ነቀለ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 7 วันที่ผ่านมา +1

    የእግዚአብሔር ፈቃድ በልጁ በእየሱስ ታምኑ ዘንድ ነው ይላል ቃሉ ።

  • @Satl-je3ij
    @Satl-je3ij 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተዉጅ እየሱስ ጌታ መሁኑንማ ሰይጣንም ያቃልኮ ወድማችን ኤርሚ ከደዚህ አይነት ሰወች ጋር አትዋል

  • @TigestTigest-nl7hy
    @TigestTigest-nl7hy 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ የሚባል ግን እውነት ጤነኛ አይመስለኝም😂😂😂

  • @meba1792
    @meba1792 7 วันที่ผ่านมา +3

    እንዳልክ ተብዬው ግን አብዶአል😅😅😅

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 6 วันที่ผ่านมา +2

    ምንድነዉ እንዳልክ ፊቱ ለምንድነዉ ያበጠ የሚመስለዉ በሰላሙ ነዉ።

    • @Emamimami
      @Emamimami 4 วันที่ผ่านมา

      ተዘቅዝቆ ሲገረፍ አድሮ ነው

  • @DagnuWolde
    @DagnuWolde 6 วันที่ผ่านมา +3

    እንዳልክ ጥሩ ሰው አይደለህም።ተንኮል አለብህ።

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤሮሚ ጉበዝ ወንድሜ ጉበዝ ፈጣሪ ይጠብቅ ፔጤ ጭንቅላቲቸዉ ባድ ነዉ በሴጠን መንፈሰ ተይዉ መለሰ ይለቸዉም

  • @BezaBezi-j4z
    @BezaBezi-j4z 7 วันที่ผ่านมา +6

    Endalk men yesrea new abeda enda

    • @meliekte1
      @meliekte1 7 วันที่ผ่านมา +1

      yenem tiyake

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 7 วันที่ผ่านมา +4

    እንዳልክ ጉማሬ መሰለ

  • @EyobSolomon-h3u
    @EyobSolomon-h3u 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    “ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 3፥15

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያረጋጋን በእውነት የእኛ እና የናንተ ኢየሱስ በአምላክ ነው የምንለያየው ።🙏🙏🙏

  • @BirtukanAgegn
    @BirtukanAgegn 7 วันที่ผ่านมา +2

    ውበት ከ እውቀት ጋ ኤርሚ የኔ ኦርቶዶክስ ❤❤❤

  • @BirktiTessema
    @BirktiTessema 4 วันที่ผ่านมา

    Endalkye Blessed

  • @TIGISTGiragn-g9u
    @TIGISTGiragn-g9u 7 วันที่ผ่านมา +3

    እውነተኛ እየሱስ ያለው ኦርቶዶክስ ጋር ነው

  • @abebualemu3518
    @abebualemu3518 7 วันที่ผ่านมา +3

    አይይይይ እንዳልክ ምስኪን ሲያሳዝን 😢😢😢

  • @ElEl-hy6fo
    @ElEl-hy6fo 3 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yetnbershgezahge4019
    @yetnbershgezahge4019 2 วันที่ผ่านมา

    የትኛውም ኢየሱስ ይሁን ጥራዉ ብቻ አላለም ይኼ ጉደኛ ሀሰተኛዉ አለ እየተባለ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ እራሱ ጌታ ያለኝ ሁሉ ከኔአደለም ብሎል

  • @WudeEliyas-f8b
    @WudeEliyas-f8b วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ እንዳል ምን እየሆንከ ነው

  • @tigistadmasu-hg6cd
    @tigistadmasu-hg6cd วันที่ผ่านมา

    😂እንዳልክ😂😂😂

  • @DejeneNurtata
    @DejeneNurtata 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤የጌታ መላአክ ይቁምልህ ኤርሚ

  • @Mercysiyum647
    @Mercysiyum647 7 วันที่ผ่านมา +1

    በእግዚያብሔር ዘንድ ጨዋ የለ ባሪያ የለ ሴት የለ ወንድ የለ ሁሉም በእግዚያብሔር ዘንድ እኩል ነው ጥፍር ቂጥ ጸጉር ርእስ አይሆንም ሴንተራችን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።✌️ኢየሱስ ያድናል ❤❤🙏

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 6 วันที่ผ่านมา +1

    መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያለዉን ኢየሱስ አዉራ።

  • @MeriedMengesha-wm7hm
    @MeriedMengesha-wm7hm 7 วันที่ผ่านมา +1

    ገንዘብ እና ግንዛበ የተምታታበት ሰዉ በስብከት እና በትምህርት አይመለስም, በጸሎት እንጂ

  • @Abezu-p8e
    @Abezu-p8e 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኛና የእናንተ የምባል ክርስቶስ የለም የሞተው የተሰቀለው የተቀበረው የተነሳው ብቻ ነው።
    ጳውሎስም ስፅፍ ክርስቶስ ተከፍሎኣልን? መልስ ፈልጋለሁ?

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 7 วันที่ผ่านมา +2

    እንዳልክ ታፍኖ😂😂😂😂

  • @Gecho-9200
    @Gecho-9200 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትላንት የተወለዳችሁ ስለዚህ ነገር ባታዎሩ ጥሩነው አለበለዚያ እንደ እንዳልክ አይነት በቁሙ የሞተ ሰው ብዙ ምዕተ ዓመት ያስቆጠረች ቤ/ክርስቲያናችን ያዋርዷታል

  • @mareyaamhaadhako4119
    @mareyaamhaadhako4119 5 วันที่ผ่านมา

    Indelk yetable sewuye zorobatal fexarhoy😀😀igzo Amlkehoy

  • @MeseretAyel
    @MeseretAyel 3 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚዬ አቦ እውቀቱን ይጨምርልህ ቃል የለኝም በቃ

  • @Dawitdebebe-b2f
    @Dawitdebebe-b2f 5 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ጀግና በርታልን የኛ ኦርቶዶክሰ አሸናፊ ናት

  • @user-mm2dt7ds7mekdey
    @user-mm2dt7ds7mekdey 6 วันที่ผ่านมา

    Aremiy keberelin👏❤️☦️🙏

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 4 วันที่ผ่านมา

    watching from south Africa

  • @IsharIshar-h2k
    @IsharIshar-h2k 3 วันที่ผ่านมา

    Enekurarit Mesay Enedalek

  • @WesenMisiker-so5zx
    @WesenMisiker-so5zx 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ ትክክለኛው መንገድ ጠፍቶበት ሳይሆን በወጣትነቱ ተፍተፍ ብሎ ላይፋን የሚቀይርበት ብቸኛ መንገድ ይሄሆኖ ስላገኘው ነው!!!!!!በእርግጠኝነት ይመለሳል,,,ወርሞ እኮ አይቶት ነበር አልተሳካም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ ሰለአይማሀኖት ገብቶት አይደለም በስሜት ነዉ😂😂😂😂 ገልቱ

  • @AyenewAlamr-h5w
    @AyenewAlamr-h5w 5 วันที่ผ่านมา

    ኤሜ በርታልን

  • @BetyAsfaw-c9u
    @BetyAsfaw-c9u 4 วันที่ผ่านมา

    Yeha erasu dergitu ebedat lay new yalsekena mehonun yasayal

  • @Messi2921-m1j
    @Messi2921-m1j 7 วันที่ผ่านมา +4

    Orthodox ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluneshdemsse3117
    @muluneshdemsse3117 3 วันที่ผ่านมา

    ሐዋርያት 2
    እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤
    ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ።

  • @tigistJira-fu7vl
    @tigistJira-fu7vl 7 วันที่ผ่านมา +3

    Jegna ermi wendme 😂😂yetenadedew eko erasu endalk new

  • @tsionwesen-od5kp
    @tsionwesen-od5kp 4 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ከታች የሚንፈራፈር እኮ አለ😅😅😅

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 7 วันที่ผ่านมา +2

    Edalk abdalll bede menefse 😢😢😢😢😢😢😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ጌታአደለም ነብይነው

  • @muluworkmareye8110
    @muluworkmareye8110 4 วันที่ผ่านมา

    እንዳርካቸው በቅርቡ የሚብድ ይመስለኘል

  • @EsraelAbo
    @EsraelAbo 5 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ እግዚአብሔር ይባርክህ በሉልኝ እግዚአብሔር ከክፊ ይሰውር አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለኤርምያስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asherlukas5685
    @asherlukas5685 2 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስነትም ሆን ፕሮቴስታንትነት አያድንም የሚያድነው #ኢየሱስ ብቻ ነው አባቴ!!

  • @TigistKebede-f6h
    @TigistKebede-f6h 3 วันที่ผ่านมา

    Endalk😂 abade😂😂

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
    @ስለአደረክልኝምስለአላደረ 2 วันที่ผ่านมา

    የተዋህዶ ልጆች እኮ ትሁቶች ናቸው አይ እንዳልክ ዝም ብሎ ይዉረገረጋል ከመፅሐፍ ጠቅሶ ለጠየቀህ ጥያቄ መመለስ ካልቻልክ በቃ አልችልም ማነን ገደለ

  • @seni194
    @seni194 5 วันที่ผ่านมา

    እዳልክ ግን በሰላም ነው 😂😂😂😂😂

  • @EeE-w1g
    @EeE-w1g 4 วันที่ผ่านมา

    እድያልክ መጀመርያ ጤነኛ መሰሎኝ ነበር ግን እግዝአብሔር ይድርሰልህ

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 7 วันที่ผ่านมา

    ማነዉ እዳልካቸዉ?