ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን. አቤት እኛ ይተነን ግን ይህን የምስለ ግጥም ህዝብ ክርስቲያን ይለም አቤቱ ጌታ ሆይ በምህርትህ ጉቦኝን. አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድርገልን 😢😢😢😢
ምን ዓይነት ጥዑም ግጥም ነው ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ወንድማችን ኤሊያስ ተባረክ ምን ዓይነት የሚነዝር ግጥም ነው ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ❤እግዚያብሔር በአንድም በሌላ ያስተምራል እራስን ከማጥፋት ይጠብቀን😢😢😢😢😢
በጣም ድንቅና ወቅታዊ ግጥም ነው ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድማለም❤
😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ያቆይልን ወድማችን ገጣሚ ኤልያስ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ምንም ቃል የለኝም ላንተ🥰 ቆይልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
የኢዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ቀጥተኛ ፣ዕውነት፣ዘላለማዊ፣ስጋውያን የሚፈሯት፣ሰማያዊያን የሚተጉላት። እኔ ኮራሁ፣ደስ አለኝ ባንቺ፣እንጠብቃት ልጆችዋ።
😢😢😢ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልኽ በቤቱ ያጽናኽ !🎚
ሀገሩ በሙሉ ትንሽ እሳት ሲያገኝ ወዲያው መቀጣጠል!!!😢 ግሩም ተሰጦና አገላለፅ በብዙ ተባረክ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏It's a powerful poem!
እጅግ በጣም ደስ ይላል ተባረኩይሔን ቡራኬ ግን ወደ ክልል ከተሞች ብታመጡት ደስ ይለናል እባካቹ አስቡበት እግዚአብሔር አሳክቶት እደምንባረክበት አስባለሁ ።
ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ ውድ የተዋህዶ ልጆች ጠለቅ ብለን እናዳምጠው ብዙ ትምህርት አለው
ኤላየ እግዚአብሔር ይባርክህ እድህነው መታዴል
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ❤ አንዳዴ ህይወት ፈተና ውጣ ውረድ የማይቆረጥ ሲሆን እኔም ይህ አሳብ በውስጤ ይመላለሳል
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢 ነብስን የሚያለመልም ግጥም❤❤❤❤
ዘመንህ የተባረክ ይሁን
የተዋህዶ ውበት ደስ ስትሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤🙏
ግሩም ነው ኤላዬ ከዚህም በላይ በርታና ወጣቱን አቀርታን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ወንድማችን ቃልይወት ያሰማን በጣም ደስይላል ግጥሙ😂😂😂
😢😢😢😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኤልያስትልቅ አክብሮ አለኝ ከልቤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤
አይ መመረጥ ቃለ ህይወት ያሰማልን😥❤
አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን በእውነት ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏
እረፍት የሚሰጥ ግጥም!!!!!!!❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ❤❤❤
Amen kale Hewitt yasemalen wendemachen. Egzabher tsegun yabzalachu hulachum. Hulachenm bebetu yatsenan 🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ኤላ ❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤ አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረት ዓይንህ ተመልከተን😢
ቃለህይወት ያሰማልን እግዛቢሄር ከተኩላወች ይጠብቅልን፣ እናትህ ታድላ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወትንያሰማልን
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ
Kalhewt yasemaln
እግዚአብሔር ይስጥልን!
ቃል ህይወት ያሰማልን:እሰይ ደስ ሲል ።እግዚአብሔር በረከቱ ያብዛልህ ኤልያስ ወንድሜ ልሳንህ ድንግል ማርያም ታጣፍጥልህ❤❤❤❤
ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን, እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እናንተም ET ART MEDIA ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱ እጅግ ብዙ እየተማርን ነው
ufff mn aynet denk getm new ❤️❤️ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያቆይህ❤️❤️🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እውነት😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅዶ በሰላም ሀገሬ ክገባሁ ያተን ግጥም ቁጭ ብየ መሰማት እፍልጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
kale hwetin yasemalin 🙏
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማለም
ለልጆቹ የሚራራ እንደ እይኑ ብሌን የሚሳሳላቸውን ልጆቹን እምላካችን እብ እምላካችን ወልድ እምላካችን መንፈስ ቅዱስ በዚህ ስው እድሮ ልጆቹን የሚመክር እምላካችን እንድ እምላክ ስላሴዎች ይክበር . ድንግልን የመስለ እናትተስጥቶን ቅዱሳን ስማእታት ቀን ከለሊት ከኛ ጋር ጥበቃቸው ፀሎታቸው ከኛ ጋር የማይለየን እይዞእችሁ እመኑኝ ያልፉል ለስከንድ ግን ሊስርቅ ሊገልድ የማያርፈውን ጠላታችንን የናታችንን ማርያምን ስም ደጋግሞ በመጥራት የማያልፍ የለም የዚህ እለም ችግር ያልፉል እልፍቶ ደቁሶ ያልፉል ነገር ግን እራስ ላይ ጉዳትን እድርሶ የማያልፈውን የዘላለሙን እምላክ ለዘላለም እለማየት ከምድር ጨለማ ወደ ዘላለማዊ ጨለማ መሄድ ግን በጣም ከባድ ነው. እመኑኝ ያልፉል ክርስቶስ ምስክሬ ነው የድንግል ማርያም ልጅ. እግዚእብሔር እምላካችን መንፈስ ቅዱስን ይላክልን እፅናኝውን የተስበረ ጠጋኙን እምባ እባሹን እለቀ ደቀቀ እበቃ የተባለውን እንደእዲስ የሚስራውን. እግዚእብሔር ይህን ግጥም የገጠሙትን ቃለ ህይወት ያስማቸው .
ድንቅ ግጥም ቃለ ህይዎት ያሰማልን
እመብረሃን ትጠብቅህ ፍፃሚህን ታሳምርልህ
ማእዶት ለእኔበበደል ለጠለሸሁትበኃጢአት አድፌ ከቤትህ ለራኩትበውሸት በሀሚት ነፍሴን አጥቁሬአለሁ ታቅፌ ከብሬን በነውሬ😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥይ🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካቹ ቃልሂውት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልኝ የኔወንድም🙏🏾
ኤላዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃልህይወትንያሠማልንወእግዚአብሄርይመሥገንሥለሁሉምነገር
እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን
ቃሕይወት ያሠማል የሽታዬ ልጅ
አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያብዝልክድ
አሜን አሜን አሜን
❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።።።
Amenamenamen❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ን ያሰማልን❤❤❤
እናመሰግናለን ፣እግዘብሔርን በምክንያት ነው እንድሰማህ ያደረገው ስሙ ይባረክ 🙏
Elaye tsegawn yabzalh🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማል
ቃለህወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም አለም ኤልዬ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
የኔ ምረጥ ወንድም ፍፃሜህን ያሳምርልኘ
Kale hiywot yasemalen Elaye kibrelgn betam besali ena Tilke gitem new ken mezimuru E/r yebarecachu
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ቃለሕይወትን ያሰማል እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልኽ ይጠብቅኽ✝️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
ቃል ህይወት ያስማልን
ተባረክ ወንድማችን
ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያጽናህ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
ቃለህይወት ያሰማልን ❤አሜን❤
God bless you 🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏🙏 Amen 🙏🙏 Amen kalht yasemalen wedemachen tegahn yabezalek Enyam yesemalewn belbonachen yasederben
Ufffff 🙏🙏🙏🙏😭😭😭
እግዚአብሔር ይመሰገን
Kale hiwet yasemalin
Egeziabehr yerdahe wendem
Sagalee jireenya si haa dhageessisu Obbeleessakoo jaallatamaa
Kale hywote yasemaln
ሰላም ለሁላችሁም ዛሬ 2016መጋቢት 19ነው ይህን ግጥም የሰማሁበት ምክንያት አንድ ወጣት ረሱን ሰቀለ ኦረቶዶክስ 21ቁጥር ማልያ ለብሶ ይጫወታል በጣም ከፍቶኛል ሁሉ እኮ አላፊ ነው
በዉነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
አንተ ዳግማይ ኤልያስ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ የሰጠኸን ግጥም የዮርዳኖስን ባህር የምንከፍልበት መጎናጸፊያ ይሁነን--- ግሩም ምሥጢር
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
ቃለ ህይወት ያሰማን ትኬቱን እንዴት ማግኘት ይቻላል
በሚቀጥለው 6 ማዕዶት ለኢትዮጵያ ሲዘጋጅ 4ኪሎ ስላሴ ቤተክርስቲያን አዳራሽ ይገኝ ነበር ለሚቀጥለው ተሳተፉ
Egzabher tsegawen yabzaleh wendmachin
Amen
Egzabher yemsege 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን. አቤት እኛ ይተነን ግን ይህን የምስለ ግጥም ህዝብ ክርስቲያን ይለም አቤቱ ጌታ ሆይ በምህርትህ ጉቦኝን. አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድርገልን 😢😢😢😢
ምን ዓይነት ጥዑም ግጥም ነው ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ወንድማችን ኤሊያስ ተባረክ ምን ዓይነት የሚነዝር ግጥም ነው ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ❤እግዚያብሔር በአንድም በሌላ ያስተምራል እራስን ከማጥፋት ይጠብቀን😢😢😢😢😢
በጣም ድንቅና ወቅታዊ ግጥም ነው ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድማለም❤
😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ያቆይልን ወድማችን ገጣሚ ኤልያስ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ምንም ቃል የለኝም ላንተ🥰 ቆይልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
የኢዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ቀጥተኛ ፣ዕውነት፣ዘላለማዊ፣ስጋውያን የሚፈሯት፣ሰማያዊያን የሚተጉላት። እኔ ኮራሁ፣ደስ አለኝ ባንቺ፣እንጠብቃት ልጆችዋ።
😢😢😢
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልኽ በቤቱ ያጽናኽ !🎚
ሀገሩ በሙሉ ትንሽ እሳት ሲያገኝ ወዲያው መቀጣጠል!!!😢 ግሩም ተሰጦና አገላለፅ በብዙ ተባረክ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
It's a powerful poem!
እጅግ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
ይሔን ቡራኬ ግን ወደ ክልል ከተሞች ብታመጡት ደስ ይለናል እባካቹ አስቡበት እግዚአብሔር አሳክቶት እደምንባረክበት አስባለሁ ።
ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ ውድ የተዋህዶ ልጆች ጠለቅ ብለን እናዳምጠው ብዙ ትምህርት አለው
ኤላየ እግዚአብሔር ይባርክህ እድህነው መታዴል
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ❤ አንዳዴ ህይወት ፈተና ውጣ ውረድ የማይቆረጥ ሲሆን እኔም ይህ አሳብ በውስጤ ይመላለሳል
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢 ነብስን የሚያለመልም ግጥም❤❤❤❤
ዘመንህ የተባረክ ይሁን
የተዋህዶ ውበት ደስ ስትሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤🙏
ግሩም ነው ኤላዬ ከዚህም በላይ በርታና ወጣቱን አቀርታን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ወንድማችን ቃልይወት ያሰማን በጣም ደስይላል ግጥሙ😂😂😂
😢😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኤልያስ
ትልቅ አክብሮ አለኝ ከልቤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤
አይ መመረጥ ቃለ ህይወት ያሰማልን😥❤
አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን በእውነት ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏
እረፍት የሚሰጥ ግጥም!!!!!!!❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ❤❤❤
Amen kale Hewitt yasemalen wendemachen. Egzabher tsegun yabzalachu hulachum. Hulachenm bebetu yatsenan 🙏🙏🙏
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ኤላ ❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤ አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረት ዓይንህ ተመልከተን😢
ቃለህይወት ያሰማልን እግዛቢሄር ከተኩላወች ይጠብቅልን፣ እናትህ ታድላ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወትንያሰማልን
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ
Kalhewt yasemaln
እግዚአብሔር ይስጥልን!
ቃል ህይወት ያሰማልን:እሰይ ደስ ሲል ።እግዚአብሔር በረከቱ ያብዛልህ ኤልያስ ወንድሜ ልሳንህ ድንግል ማርያም ታጣፍጥልህ❤❤❤❤
ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን, እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እናንተም ET ART MEDIA ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱ እጅግ ብዙ እየተማርን ነው
ufff mn aynet denk getm new ❤️❤️ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያቆይህ❤️❤️🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እውነት😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅዶ በሰላም ሀገሬ ክገባሁ ያተን ግጥም ቁጭ ብየ መሰማት እፍልጋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
kale hwetin yasemalin 🙏
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማለም
ለልጆቹ የሚራራ እንደ እይኑ ብሌን የሚሳሳላቸውን ልጆቹን እምላካችን እብ እምላካችን ወልድ እምላካችን መንፈስ ቅዱስ በዚህ ስው እድሮ ልጆቹን የሚመክር እምላካችን እንድ እምላክ ስላሴዎች ይክበር . ድንግልን የመስለ እናትተስጥቶን ቅዱሳን ስማእታት ቀን ከለሊት ከኛ ጋር ጥበቃቸው ፀሎታቸው ከኛ ጋር የማይለየን እይዞእችሁ እመኑኝ ያልፉል ለስከንድ ግን ሊስርቅ ሊገልድ የማያርፈውን ጠላታችንን የናታችንን ማርያምን ስም ደጋግሞ በመጥራት የማያልፍ የለም የዚህ እለም ችግር ያልፉል እልፍቶ ደቁሶ ያልፉል ነገር ግን እራስ ላይ ጉዳትን እድርሶ የማያልፈውን የዘላለሙን እምላክ ለዘላለም እለማየት ከምድር ጨለማ ወደ ዘላለማዊ ጨለማ መሄድ ግን በጣም ከባድ ነው. እመኑኝ ያልፉል ክርስቶስ ምስክሬ ነው የድንግል ማርያም ልጅ. እግዚእብሔር እምላካችን መንፈስ ቅዱስን ይላክልን እፅናኝውን የተስበረ ጠጋኙን እምባ እባሹን እለቀ ደቀቀ እበቃ የተባለውን እንደእዲስ የሚስራውን. እግዚእብሔር ይህን ግጥም የገጠሙትን ቃለ ህይወት ያስማቸው .
ድንቅ ግጥም ቃለ ህይዎት ያሰማልን
እመብረሃን ትጠብቅህ ፍፃሚህን ታሳምርልህ
ማእዶት ለእኔበበደል ለጠለሸሁት
በኃጢአት አድፌ ከቤትህ ለራኩት
በውሸት በሀሚት ነፍሴን አጥቁሬ
አለሁ ታቅፌ ከብሬን በነውሬ😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥይ🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካቹ ቃልሂውት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልኝ የኔወንድም🙏🏾
ኤላዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃልህይወትንያሠማልንወእግዚአብሄርይመሥገንሥለሁሉምነገር
እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን
ቃሕይወት ያሠማል የሽታዬ ልጅ
አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያብዝልክድ
አሜን አሜን አሜን
❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።።።
Amenamenamen❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ን ያሰማልን❤❤❤
እናመሰግናለን ፣እግዘብሔርን በምክንያት ነው እንድሰማህ ያደረገው ስሙ ይባረክ 🙏
Elaye tsegawn yabzalh🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማል
ቃለህወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም አለም ኤልዬ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
የኔ ምረጥ ወንድም ፍፃሜህን ያሳምርልኘ
Kale hiywot yasemalen Elaye kibrelgn betam besali ena Tilke gitem new ken mezimuru E/r yebarecachu
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ቃለሕይወትን ያሰማል እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልኽ ይጠብቅኽ✝️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
ቃል ህይወት ያስማልን
ተባረክ ወንድማችን
ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያጽናህ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
ቃለህይወት ያሰማልን ❤
አሜን❤