ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀዛከላህ ከይር ዶክተር ብዞወቻእን በጨጎራ እየተሰቃየን ነው አላህ ያሽረን በስ
ጀዛክላህ ዶክተር 👍👍👍
ጀዛከለህ
እና ስደት ላይ ነኝ የምግብ እጥረት አለብኝ ምን ማድረግ አለብኝ
ዶከተር ለአላህ ብለህ ቁጥርህን አሥቀምጥልኝ የኔ ህመም በዝህ ዘርዝሬ አልዘልቀውም እባክህ ዶከተር እዳታልፈኝ
Selam alikum werahmetulahi weberekathu Dr ene betam new yekebedegni ጀርባዬን ነው የሚያመኝ
ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር
ባአላህ መፍትሄ ንገርኝ
ጀዛክ አሎህ ኸይር ዶክተር
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዶክተር ጀዛክላህ ኸይር አላህ በእውቀትላይ እውቀትን ይጨምርልህ ያርብ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን።
ሰገራ ከስወገድኪ በዋላ ሰዉነቴ ሰገራ ሰገራ ይሸታል ምን ለድርግ ምን ላድርግ
የመደ ሀኒቱን ስም ፃፍልን
ጀዘኪ፡አለ፡ከይር
የዶክተር ሳሚን ቁጥር የምታዉቁ ????
ዋነው እኮ ያለማበሳጨትና ያልቆየየ ምግቦችን መመገብ ጥሩ መፍትሄ ነበረ ግን ያለውት ከሰው ቤት ነው ምን ልብላ ሩዝና ዳቦ ደሞ በጣም ይከብዱኛል ሌላ ምግብ የለም
Jezakallah keyren d.r ere enes tekatye lmot new slemiyamen bzu ebelalehu keziya behola mesekayet new bbelam mesekayet balbelam mekatel new
እኔ ልሞት ነው ምን ላርግ
ወአለይኩም ሰላም ዶክተር እረመላበሉኝ እርግብግብቴን በልቶት ምንምየለም መፍቴሄው ምድነው
እናመሰግናለን ወድምማችን
ሹክራን ዶክተር ጀዛካላህኽይር
ያዶክተር.እኔንሊገድለኝነው.የሚታዘዝልኝመድሀኒትእያባባሰብኝነው.ምንይሻለኛል.አላወኪልስቃዬንልቻልኩም
ሽኩረን
Shukren
አረ እኔ ልሞትነዉ በዱአችሁአትረሱኝያለሁት ዱባይ ኩትራትነዉ ቁሰለት ሊገለኝነዉ ያረቢ ብቻአልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
ሲቲ ስኮን የሚባለው መስሪያ ለምን ነው የሚጠቅመንንን
እናመሰግናለን ዶክተር የዛሬ 4 ቀን ነው የጀመረኝ ግን ልክ እንዳልከው ነው እምያርገኝ
ያዱቄት ባሌ ነው ጨጓራ. እዲያመኝ ያረገኝ
ሀቢበቲ አይዞሽ ለህይርነው
ኪኪኪኪ አሳቅሽኝ ውደ
ሀሀሀሀ
ክክክክክክክ አብሽሪ ውደ
እኔ ዶክተር ወገቢን ያቃትልኛል ምንድ ነዉ
ጀዛክአላህ ህይር D r
አስላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ወድም ሙሀመድ ጄዛ ከላህይር አንድጥያቄነበርኝ ከጉሮሮየላይ ትንሺዬ እበጥ አለችብኝ ማለት ከመተፍሻዬ ላይ ከልቤ በላይ ከጉሮሮዬ በታች ማለት ከጎርጓዳውላይ
ዶክተር ቁጥርህን ስጠን እኔ በጣም ተሰቃይቻለሁ
wealikum selam werahmtulah weberakatuhD/r thanks geza ka allah hyere
Mash Allah
👍👍👍👍👍👍
ዉሊኩምሰላም ወርህመቱላ ወበርካቱ ዱክተርዩ መላ ከባድ የጨጓራ ህመም ልምት ነው በሰው ሀገር ያርብ
ዶክተር በአላህ ልቤ ቃር ልሞት ነው መፍትሄ ንገርኝ
Jezaki allah kayri
ወአለይኩሰላም።ጎኔን።ያመኛል።አቃጠለኝ።መዱቃ።አትርሱኝ።መሰው።አገር።3።አመቴ.
እናመሠግናለን ዶክቶር
እናመሰግናለን
የመዳኒቱ ስም ፃፉልኘ ባረከሏሁ ፊኩም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጥብቃችሁ ውድ ያገሬ ልጆች እኔ ጨጒራ በሽታ ልችለው አልቻልኩም የአሏህ በራህመት አይንህ እየን ሲቀጥል የሳይነስ በሽታ መድሀኒትም ታለ ንገረኝ ወንድም
አላህ ያሽረን ያረብ
ድክቶርሳሚ እኔ ጉሮሮየን ያመኛል እና እየበላሁ ይርበኛል፡ ያፋሽገኛል እና ጨጓራ ነዉ አሉኝ እና አሠብኩ ነዉ እዴ??? ጧት ምግብ ካልበላሁ ጉሮሮየ ይደማል
እስኪ ደማ የት ሂደሽ ነው ውዴ
እኔም ያስፍስሽገኛል ትፋሽ ያጥረኛል ግን አይደማም
Mashaa allah Jzk😍😍😍❤💚👍
አረእኔሦላትልሠግድኡዱአርጌሥጨርሥፈሥእናየጨጎራባህቴሪይያነውእሚሉሠምቻለሁመፍትሄካለህዶክተር
ወይኔ ተቃጠልኩ እኮ እኔ ጨጓራዬ መሆኑ ኣልገባም ነበር እናመሰግናለን።
ወአለይኩምሰላም ወራህሙቱሏሂ ወበረካትሁ እኔ ሀኪም ሂጀ የጨጓራ ባክቴሪያ ነው ብሎኝ ነበር ግን ክኒን ይሰጡኛል ምንም መፍትሄ የለውም ልቤን ከጉረሮየ ጀምሮ ያቃጥለኛል ያገሳኛል ልቤን ያጣብቀኛል ለመተንፈስ እቸገራለሁ ልቤላይ እጉር ይልብኛል ይደክመኛል በዛ ላይ ጉረሮየን ከውጥ ይቆስላል ድምፄ ይቀየራል አፍንጫየን ያፍነኛል ጉሮሬየ ላይ ከውስጥ የመጎርበጥ ስሜት አለው ከላይ አንገቴ ላይ ቁቁር ያለች ነገር አለች ስነካት ታመኛለች ግን እብጠቱ አይታይም ከላይ ሀኪም ስሄድ ጉሮሮየን አይተው ቀዝቃዛ ነገር አትጠጭ ነው ያለኝ የሚያምሽ ጨጓራው አሲድ ወደ ጉሮሮሽ እየመጣ ነው የሚቆስለው አሉኝ በጣ ም አሳስቦኛል ሌላ በሽታ እንደሁ እያልኩ እውነት የጨጓራ በሽታ እንድህ ያደርጋል ራጅም ተነስቻለሁ ግን ሳንባየም ላይ ምንም ችግር እደለለ ነው የሚነግሩኝ እባክህ ዶክተር መፍትሄውን ብትነግረኝ ጀዛ ከሏህ ኽይር
የተናገርከው ሲብተም ሁሉ ከኔ ላይ አለ እሚገርመው ሃኪም ቤት ሂጄ አላውቅም ያው በአመጋገብ አስተካክለዋለው ብይ
❤❤❤tenagerg, maryyy
ዶክቶር የጓሮሮ ህመም መንሰኤ ምንድነው ?
አረ ዶክተር እኔማ በጣም ተቸግሬለሁ በተለይ እጅ እና እግሬን በጣም ያቃጥለኛል መፍትሄ ካለክ
እኔም እግሪና እጄ በጣም ነዉ ሚያቃጥለኝ መፍቴዉ ምን ይሁን
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
በፎቶ ብታሳየንስ መድሀኒቱን እኔ ልሞት ነ ው ወላሂ አልቻልኩም ገና በልጅነት
ሀያቲ እኔም ነኝ ወላሂ ጨጓራ በሽታ መፈጠሬን አስጠላኝ
እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ ጨጓራዬ አልቋል
بسم ألله والحمد الله رب العالمين ماشاء الله جزاكم الله خير خير جزء إخواني في لله በረቱቢላሎችወላሂ ወሰኝትምረትዉ
Walikum Aslam wrahmtullahi wbrekatuhu Jezak Allah keire
ዶክተር እኔም ልቤን ያቃጥለኛል ጉረሮየንም ልቤም ድቅ ድቅ ይላል በቅርብ ነው የጀመረኝ
እረ በአላህ እስኪ የዶክተርን ስልክ የምታውቁ ተባበሩኝ በአላህ ይሁንባችሁ እናቴ ተሰቃየችብኝ እኔም በሰው ሀገር በጭንቀት ሞትኩ አሁን ላይ ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል ህመሟ።
የኔም እናት
አላህ ያሽራቸው ያረብ
አላህ ጄዛህን ይክፈልህ እንወድሀለን
Wa wr wb
ብዙ አልበላም. ግን. እሊቤስራ. ወገቤን. ይዞ. ልሞትነው. በጣም ያመኛል
ደክተር እኔ በዚህ ባልከው ሁሉ ተጠቂ ነኝ ቁጥራችን ላኩልኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
እኔምነኝ
እረ እኔስ ግማሽ ጎኔ እያመሰኝ ነው ስቀመጥምን ይሻለኛል እስኪ እምታውቁ በአላህ መላ በሉኝ
ውሀ ጠጭ እኔም ያመኛል ግማሽ ጎኔን በጣም ይጠቀጥቀኛል እሽ ታክሜለሁ መፍትሄ የለውም
አወን ውዶቸ እኔም በሁሐ ነው ያለሁት የኔ በጡቴ ስር እያበጠ ያሥጨንቀኛል
እኔ እዳልታከም ገዘብየለኝም ሁለቱ ኩላሊቶ ጢጠረ ነው አሉኝ ኪታሮት እፈጋራየላይ አለብኝ እብልቴምላይ የሆነእበጥ አለ ብቻ ተስፋቆረጨ። ሞትን እየጠበኩነው ወገኖቸ ሳትጎዱ ለመታከምሞክሩ እደኔእዳኮኑ
አላህ ያሺርሺ ይርዳሺ እንደምንም ለመታከም ሞክሪ አላህ ጤና ይስጠን
ሀያቲአላህንእመኝእሩሀችንበሱእጅናትሀስቡንአላህ
የኩላሊትጠጠር መጥፎ እያደገ ይሄዳል ነው እኔም ወጥቶልኛል የት አገር ነሽ ?
አላህ ያሽራችሁ ያረብ
❤💛💚👍👍👍👍👍👍
Yesw hager lene ha bey beshta yejmrkubt hager new bechneket lemot new men aynet beshta endehon alwkutm 2 amet limolaghnewebakachehu dua adergulgh
እር እኔ ልሞት ነዉ ወገቢን ተቃተለኩ ሀ ሀኪም ቤት አልሂድኩም ኮረና ፍራሁ መድሀኔቱን አሳይን
እኔም ነኝ ሁቢ አሏህ አፊያ ይስጠን
ሥየቀጥለቹ ወተቱን ጠጥቡት እኔም እንደዘ ነኞ
@@zuzuzuzu7659 ወተት ያባብሳል ሁቢ ሀኪም ቤት ሂዱ እኔም ተቃጥየ ልሞት ነው ሀኪምም ሞከርኩት ያው ለተስፋው ሞክሩት
ኢስኪ እሞክራወለዉኝ ቢቸ የሚቀጥል ነገር ዘይት የበዘበት ሚግብ አትጠቀሙ እኔ እሡን ከቆምኩኝ ጀምሮ አለሀምዱሊላህ ቀንሶልኘል አብሽሩ አለህ ከኘ ገ ይሆነል
ሀባይብ እኔ ጡቴና ጀርባዬን ተቃጠልኩኝ
እኔ አናቴን በጣም ያማታል አሁንም እሷን ሚሰማትን ሁሉ የተናገርከው ነው ከዚህ በፊት የኩላሊት ኤፍክሽን አለብሽ ተብላ ነበር እኔ ውስጤ ያቃጥለኛል ስትል ኩላሊቷ ይሁን ከጨጋራ በተጨማሪ እያልኩ በሀሳብ ላብድ ነው
ያአላህ ባሪያ allah afiya yaregelesh yareb
Abseri mar einame entenm cagar ina keletcnen anda ayent naw emamena dua marga naw
የኔማረ ልክእደኔ እናት የኩላሊት ቁስለትና የጨጓራ ቁሰለት አለብሽ አሏት እኔ ከዚህ ሁኜ ሀሣብ ልሞት ብቻ አልሀምዱሊላህ አብሽሪ አሏህ ይዘንላቸዉ
Aswrwb. አህባቡየዘምዘም ውሀጠጥተን ዱአ እናድርግ. አላህ መሸከም የምንችለውን አያምጣ. ዱአ እንደራረግ. ኣብሸሩ
እኔደሞ ሆደነው ትርግየሚልብኝ የበላሁም ሆደአይሞላም ባልበላም አይርበኝም
ደኩተርን እኔደሞእግሬምያቃጥለኘል ተሆደውስጥልክእደአውሬ ትርግትርግይላል ሀኪቢት ስሄድ ምንም የለምው ነውየሚሉኘ በስአላህይስቱር
@Lamiaa Eltatawy ወላሂበይ የበላሺውይጠፍልወይስአይጠፍም እኔእኮየበላሁትንሁሉነውእሚበላው
@Lamiaa Eltatawy አሚን
ውስጤን በጣም ያቃጥለኛል ልቤን መተፈስ አልቻልኩም
እኔም
የኔ ማቃጠል ሳይሆን ያመኛል መተፈስ አልችልም
Aselaaleykumwerametulawebereketu esti mraki ybezabnal tom stom mefthaw. Mndew esti ngerun
ኧረ በአላህ ለጨጓራ የሚሆን ምግን ያስተማረዉን ሊክ ላኩልኝ ስፈልግ አጣሁት አንድ አመት ሙሉ ተሰቃየሁ በጨጓራ በሺታ ግን ሀኪም ቤት ስሄድ በሺታ የለብሺም እያሉኝ ዶክተሮች ጉድ ሰሩኝ ተናትና የሀበሻ ሀኪም ቤት ሂጅ ዉስጥሺ ቆስሏል አለኝ በጣም ነዉ የጎዳኝ ህመሙ
ተሻለሽ ማር ?
ተቃጥየ ልሞት ነው ተባበሩኝ
እኔ በጣም ያስጨነቀኝ በቀኝ በኩል ከአንገቴ ጀምሮ ይሰነጥቀኛል ጀርባየን ጭምር
በጣም ሹክረን ጀዛክአሏሑ ኸይረ አላህ ከበሽታ ሑሉ ይጠብቀን
ዶከተረጀረባየነበጣምያቀጥለኘልመዳኔትቡወስድአልተወኘምበሮመዳንነዉየተነሳቡኘምነዬሻለኘ
አላህበረህመቱ ይደረስልኚእጅ እናስልሞትነው
የኢጃዛ እጀራ አትብሉ
ይጃዛ ቤት ሂጄ እጀራ ካልበላው የወጠው ይጃዛ አይመስለኝም
ምን እየበላህ ልቀመጥ
እንል በጣም እየተሰቃየሁ ነው በጨገራ እመም
እረእኔስ ልማት ነው በሰው አገር ጨጉራኤን
እደኔ ማሬ
ወላሂ እዳልከው ነው የኔ በሽታ
እኔ ልቤ ላይ ነው የሚያቃጥለኝ
Wye ene lmet nw
ተቃጠልኩ
ኧረ ተቃጥዬ ሞትኩ የ8ወር እረጉዝ ነበርኩ የበላሁት እየተመለሰ ነው
እነመሳግናሌን D,r
ከበሽታዉ ታክሞ መዳን አይቻልም ?? አስቸጋሪ ነዉ ሀቅቃ አልሐምዱሊላህ
j z k kayren jaza
ወይኔ አዉ እኔም አዲስ ነዉ የጀመራኝ
ኧረ በአላህ ቁጥሩን የምታዉቁ ስጡኝጨጏራየ እያሰቃየኝ ነወ
ማሚ ስሚ
ያአላህ አረ እኔስ ገና በልጁተት ተገደሁ አይይይይይ አረ መላው ጠፋኝ
ሀቢብቲ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
አይ ዶክተርየ አተው ጋር መጭቸ ታክሜም አልተሻለኚም ብቻ አስቸጋሪ ነው
ሀይ ቢለለ የሖደ ጬወቲነ መገሰተ ምደኖወ ምክነቱ
አረ እኔስ አበድኩኝ መለ በሉኝ ጮገረዬን
ለሙስሊም ብቻነው እንዴ ምክሩ ሆሆሆሆሆ ደሞ መከታተሌ ሆሆሆሆሆሆሆ😂😠
ፁመን ስለምንዉል ነዉ ማርየ ለሌላ አዴለም የተባሉትን ሁሉ ከረመዷን በኋላም መጠቀም አለብን አብዛህኛዉ በረመዷን ስለምንጠቃነዉ ጨጓራ ዴሞ ተሎ ተሎ መብላት ይፈልጋል ለዛነዉ
አይድለም ለረዝም ሰአት ስለምንፃም ለዛነው ግን ለምን እሱው ለሙስሊሙችይ ብቻ አለ እድ
@@ሣራነኛየአላህባሪያአላሀም ሌሎቺማ እንዴሙስሊሞች ረጅም ስአት አይፆሙም
ጀዛከላህ ከይር ዶክተር ብዞወቻእን በጨጎራ እየተሰቃየን ነው አላህ ያሽረን በስ
ጀዛክላህ ዶክተር 👍👍👍
ጀዛከለህ
እና ስደት ላይ ነኝ የምግብ እጥረት አለብኝ ምን ማድረግ አለብኝ
ዶከተር ለአላህ ብለህ ቁጥርህን አሥቀምጥልኝ የኔ ህመም በዝህ ዘርዝሬ አልዘልቀውም እባክህ ዶከተር እዳታልፈኝ
Selam alikum werahmetulahi weberekathu Dr ene betam new yekebedegni ጀርባዬን ነው የሚያመኝ
ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር
ባአላህ መፍትሄ ንገርኝ
ጀዛክ አሎህ ኸይር ዶክተር
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዶክተር ጀዛክላህ ኸይር አላህ በእውቀትላይ እውቀትን ይጨምርልህ ያርብ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን።
ሰገራ ከስወገድኪ በዋላ ሰዉነቴ ሰገራ ሰገራ ይሸታል ምን ለድርግ ምን ላድርግ
የመደ ሀኒቱን ስም ፃፍልን
ጀዘኪ፡አለ፡ከይር
የዶክተር ሳሚን ቁጥር የምታዉቁ ????
ዋነው እኮ ያለማበሳጨትና ያልቆየየ ምግቦችን መመገብ ጥሩ መፍትሄ ነበረ
ግን ያለውት ከሰው ቤት ነው ምን ልብላ ሩዝና ዳቦ ደሞ በጣም ይከብዱኛል ሌላ ምግብ የለም
Jezakallah keyren d.r ere enes tekatye lmot new slemiyamen bzu ebelalehu keziya behola mesekayet new bbelam mesekayet balbelam mekatel new
እኔ ልሞት ነው ምን ላርግ
ወአለይኩም ሰላም ዶክተር እረመላበሉኝ እርግብግብቴን በልቶት ምንምየለም መፍቴሄው ምድነው
እናመሰግናለን ወድምማችን
ሹክራን ዶክተር ጀዛካላህኽይር
ያዶክተር.እኔንሊገድለኝነው.የሚታዘዝልኝመድሀኒትእያባባሰብኝነው.ምንይሻለኛል.አላወኪልስቃዬንልቻልኩም
ሽኩረን
Shukren
አረ እኔ ልሞትነዉ በዱአችሁአትረሱኝ
ያለሁት ዱባይ ኩትራትነዉ ቁሰለት ሊገለኝነዉ ያረቢ ብቻአልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
ሲቲ ስኮን የሚባለው መስሪያ ለምን ነው የሚጠቅመንንን
እናመሰግናለን ዶክተር የዛሬ 4 ቀን ነው የጀመረኝ ግን ልክ እንዳልከው ነው እምያርገኝ
ያዱቄት ባሌ ነው ጨጓራ. እዲያመኝ ያረገኝ
ሀቢበቲ አይዞሽ ለህይርነው
ኪኪኪኪ አሳቅሽኝ ውደ
ሀሀሀሀ
ክክክክክክክ አብሽሪ ውደ
እኔ ዶክተር ወገቢን ያቃትልኛል ምንድ ነዉ
ጀዛክአላህ ህይር D r
አስላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ወድም ሙሀመድ ጄዛ ከላህይር አንድጥያቄነበርኝ ከጉሮሮየላይ ትንሺዬ እበጥ አለችብኝ ማለት ከመተፍሻዬ ላይ ከልቤ በላይ ከጉሮሮዬ በታች ማለት ከጎርጓዳውላይ
ዶክተር ቁጥርህን ስጠን እኔ በጣም ተሰቃይቻለሁ
wealikum selam werahmtulah weberakatuh
D/r thanks geza ka allah hyere
Mash Allah
👍👍👍👍👍👍
ዉሊኩምሰላም ወርህመቱላ ወበርካቱ ዱክተርዩ መላ ከባድ የጨጓራ ህመም ልምት ነው በሰው ሀገር ያርብ
ዶክተር በአላህ ልቤ ቃር ልሞት ነው መፍትሄ ንገርኝ
Jezaki allah kayri
ወአለይኩሰላም።ጎኔን።ያመኛል።አቃጠለኝ።መዱቃ።አትርሱኝ።መሰው።አገር።3።አመቴ.
እናመሠግናለን ዶክቶር
እናመሰግናለን
የመዳኒቱ ስም ፃፉልኘ ባረከሏሁ ፊኩም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጥብቃችሁ ውድ ያገሬ ልጆች እኔ ጨጒራ በሽታ ልችለው አልቻልኩም የአሏህ በራህመት አይንህ እየን ሲቀጥል የሳይነስ በሽታ መድሀኒትም ታለ ንገረኝ ወንድም
አላህ ያሽረን ያረብ
ድክቶርሳሚ እኔ ጉሮሮየን ያመኛል እና እየበላሁ ይርበኛል፡ ያፋሽገኛል እና ጨጓራ ነዉ አሉኝ እና አሠብኩ ነዉ እዴ???
ጧት ምግብ ካልበላሁ ጉሮሮየ ይደማል
እስኪ ደማ የት ሂደሽ ነው ውዴ
እኔም ያስፍስሽገኛል ትፋሽ ያጥረኛል ግን አይደማም
Mashaa allah Jzk😍😍😍❤💚👍
አረእኔሦላትልሠግድኡዱአርጌሥጨርሥፈሥእናየጨጎራባህቴሪይያነውእሚሉሠምቻለሁመፍትሄካለህዶክተር
ወይኔ ተቃጠልኩ እኮ እኔ ጨጓራዬ መሆኑ ኣልገባም ነበር እናመሰግናለን።
ወአለይኩምሰላም ወራህሙቱሏሂ ወበረካትሁ እኔ ሀኪም ሂጀ የጨጓራ ባክቴሪያ ነው ብሎኝ ነበር ግን ክኒን ይሰጡኛል ምንም መፍትሄ የለውም ልቤን ከጉረሮየ ጀምሮ ያቃጥለኛል ያገሳኛል ልቤን ያጣብቀኛል ለመተንፈስ እቸገራለሁ ልቤላይ እጉር ይልብኛል ይደክመኛል በዛ ላይ ጉረሮየን ከውጥ ይቆስላል ድምፄ ይቀየራል አፍንጫየን ያፍነኛል ጉሮሬየ ላይ ከውስጥ የመጎርበጥ ስሜት አለው ከላይ አንገቴ ላይ ቁቁር ያለች ነገር አለች ስነካት ታመኛለች ግን እብጠቱ አይታይም ከላይ ሀኪም ስሄድ ጉሮሮየን አይተው ቀዝቃዛ ነገር አትጠጭ ነው ያለኝ የሚያምሽ ጨጓራው አሲድ ወደ ጉሮሮሽ እየመጣ ነው የሚቆስለው አሉኝ በጣ ም አሳስቦኛል ሌላ በሽታ እንደሁ እያልኩ እውነት የጨጓራ በሽታ እንድህ ያደርጋል ራጅም ተነስቻለሁ ግን ሳንባየም ላይ ምንም ችግር እደለለ ነው የሚነግሩኝ እባክህ ዶክተር መፍትሄውን ብትነግረኝ ጀዛ ከሏህ ኽይር
የተናገርከው ሲብተም ሁሉ ከኔ ላይ አለ እሚገርመው ሃኪም ቤት ሂጄ አላውቅም ያው በአመጋገብ አስተካክለዋለው ብይ
❤❤❤tenagerg, maryyy
ዶክቶር የጓሮሮ ህመም መንሰኤ ምንድነው ?
አረ ዶክተር እኔማ በጣም ተቸግሬለሁ በተለይ እጅ እና እግሬን በጣም ያቃጥለኛል መፍትሄ ካለክ
እኔም እግሪና እጄ በጣም ነዉ ሚያቃጥለኝ መፍቴዉ ምን ይሁን
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
በፎቶ ብታሳየንስ መድሀኒቱን እኔ ልሞት ነ ው ወላሂ አልቻልኩም ገና በልጅነት
ሀያቲ እኔም ነኝ ወላሂ ጨጓራ በሽታ መፈጠሬን አስጠላኝ
እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እኔ ጨጓራዬ አልቋል
بسم ألله والحمد الله رب العالمين ماشاء الله جزاكم الله خير خير جزء إخواني في لله በረቱቢላሎችወላሂ ወሰኝትምረትዉ
Walikum Aslam wrahmtullahi wbrekatuhu Jezak Allah keire
ዶክተር እኔም ልቤን ያቃጥለኛል ጉረሮየንም ልቤም ድቅ ድቅ ይላል በቅርብ ነው የጀመረኝ
እረ በአላህ እስኪ የዶክተርን ስልክ የምታውቁ ተባበሩኝ በአላህ ይሁንባችሁ እናቴ ተሰቃየችብኝ እኔም በሰው ሀገር በጭንቀት ሞትኩ አሁን ላይ ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል ህመሟ።
የኔም እናት
አላህ ያሽራቸው ያረብ
አላህ ጄዛህን ይክፈልህ እንወድሀለን
Wa wr wb
ብዙ አልበላም. ግን. እሊቤስራ. ወገቤን. ይዞ. ልሞትነው. በጣም ያመኛል
ደክተር እኔ በዚህ ባልከው ሁሉ ተጠቂ ነኝ ቁጥራችን ላኩልኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
እኔምነኝ
እረ እኔስ ግማሽ ጎኔ እያመሰኝ ነው ስቀመጥ
ምን ይሻለኛል እስኪ እምታውቁ በአላህ መላ በሉኝ
ውሀ ጠጭ እኔም ያመኛል ግማሽ ጎኔን በጣም ይጠቀጥቀኛል እሽ ታክሜለሁ መፍትሄ የለውም
አወን ውዶቸ እኔም በሁሐ ነው ያለሁት የኔ በጡቴ ስር እያበጠ ያሥጨንቀኛል
እኔ እዳልታከም ገዘብየለኝም ሁለቱ ኩላሊቶ ጢጠረ ነው አሉኝ ኪታሮት እፈጋራየላይ አለብኝ እብልቴምላይ የሆነእበጥ አለ ብቻ ተስፋቆረጨ። ሞትን እየጠበኩነው ወገኖቸ ሳትጎዱ ለመታከምሞክሩ እደኔእዳኮኑ
አላህ ያሺርሺ ይርዳሺ እንደምንም ለመታከም ሞክሪ አላህ ጤና ይስጠን
ሀያቲአላህንእመኝእሩሀችንበሱእጅናትሀስቡንአላህ
የኩላሊትጠጠር መጥፎ እያደገ ይሄዳል ነው እኔም ወጥቶልኛል የት አገር ነሽ ?
አላህ ያሽራችሁ ያረብ
❤💛💚👍👍👍👍👍👍
Yesw hager lene ha bey beshta yejmrkubt hager new bechneket lemot new men aynet beshta endehon alwkutm 2 amet limolaghnewebakachehu dua adergulgh
እር እኔ ልሞት ነዉ ወገቢን ተቃተለኩ ሀ ሀኪም ቤት አልሂድኩም ኮረና ፍራሁ መድሀኔቱን አሳይን
እኔም ነኝ ሁቢ አሏህ አፊያ ይስጠን
ሥየቀጥለቹ ወተቱን ጠጥቡት እኔም እንደዘ ነኞ
@@zuzuzuzu7659 ወተት ያባብሳል ሁቢ ሀኪም ቤት ሂዱ እኔም ተቃጥየ ልሞት ነው ሀኪምም ሞከርኩት ያው ለተስፋው ሞክሩት
ኢስኪ እሞክራወለዉኝ ቢቸ የሚቀጥል ነገር ዘይት የበዘበት ሚግብ አትጠቀሙ እኔ እሡን ከቆምኩኝ ጀምሮ አለሀምዱሊላህ ቀንሶልኘል አብሽሩ አለህ ከኘ ገ ይሆነል
ሀባይብ እኔ ጡቴና ጀርባዬን ተቃጠልኩኝ
እኔ አናቴን በጣም ያማታል አሁንም እሷን ሚሰማትን ሁሉ የተናገርከው ነው ከዚህ በፊት የኩላሊት ኤፍክሽን አለብሽ ተብላ ነበር እኔ ውስጤ ያቃጥለኛል ስትል ኩላሊቷ ይሁን ከጨጋራ በተጨማሪ እያልኩ በሀሳብ ላብድ ነው
ያአላህ ባሪያ allah afiya yaregelesh yareb
Abseri mar einame entenm cagar ina keletcnen anda ayent naw emamena dua marga naw
የኔማረ ልክእደኔ እናት የኩላሊት ቁስለትና የጨጓራ ቁሰለት አለብሽ አሏት እኔ ከዚህ ሁኜ ሀሣብ ልሞት ብቻ አልሀምዱሊላህ አብሽሪ አሏህ ይዘንላቸዉ
Aswrwb. አህባቡየዘምዘም ውሀጠጥተን ዱአ እናድርግ. አላህ መሸከም የምንችለውን አያምጣ. ዱአ እንደራረግ. ኣብሸሩ
እኔደሞ ሆደነው ትርግየሚልብኝ የበላሁም ሆደአይሞላም ባልበላም አይርበኝም
ደኩተርን እኔደሞእግሬምያቃጥለኘል ተሆደውስጥልክእደአውሬ ትርግትርግይላል ሀኪቢት ስሄድ ምንም የለምው ነውየሚሉኘ በስአላህይስቱር
@Lamiaa Eltatawy ወላሂበይ የበላሺውይጠፍልወይስአይጠፍም እኔእኮየበላሁትንሁሉነውእሚበላው
@Lamiaa Eltatawy አሚን
ውስጤን በጣም ያቃጥለኛል ልቤን መተፈስ አልቻልኩም
እኔም
የኔ ማቃጠል ሳይሆን ያመኛል መተፈስ አልችልም
Aselaaleykumwerametulawebereketu esti mraki ybezabnal tom stom mefthaw. Mndew esti ngerun
ኧረ በአላህ ለጨጓራ የሚሆን ምግን ያስተማረዉን ሊክ ላኩልኝ ስፈልግ አጣሁት አንድ አመት ሙሉ ተሰቃየሁ በጨጓራ በሺታ ግን ሀኪም ቤት ስሄድ በሺታ የለብሺም እያሉኝ ዶክተሮች ጉድ ሰሩኝ ተናትና የሀበሻ ሀኪም ቤት ሂጅ ዉስጥሺ ቆስሏል አለኝ በጣም ነዉ የጎዳኝ ህመሙ
ተሻለሽ ማር ?
ተቃጥየ ልሞት ነው ተባበሩኝ
እኔ በጣም ያስጨነቀኝ በቀኝ በኩል ከአንገቴ ጀምሮ ይሰነጥቀኛል ጀርባየን ጭምር
በጣም ሹክረን ጀዛክአሏሑ ኸይረ አላህ ከበሽታ ሑሉ ይጠብቀን
ዶከተረጀረባየነበጣምያቀጥለኘልመዳኔትቡወስድአልተወኘምበሮመዳንነዉየተነሳቡኘምነዬሻለኘ
አላህበረህመቱ ይደረስልኚእጅ እናስልሞትነው
የኢጃዛ እጀራ አትብሉ
ይጃዛ ቤት ሂጄ እጀራ ካልበላው የወጠው ይጃዛ አይመስለኝም
ምን እየበላህ ልቀመጥ
እንል በጣም እየተሰቃየሁ ነው በጨገራ እመም
እረእኔስ ልማት ነው በሰው አገር ጨጉራኤን
እደኔ ማሬ
ወላሂ እዳልከው ነው የኔ በሽታ
እኔ ልቤ ላይ ነው የሚያቃጥለኝ
Wye ene lmet nw
ተቃጠልኩ
ኧረ ተቃጥዬ ሞትኩ የ8ወር እረጉዝ ነበርኩ የበላሁት እየተመለሰ ነው
እነመሳግናሌን D,r
ከበሽታዉ ታክሞ መዳን አይቻልም ?? አስቸጋሪ ነዉ ሀቅቃ አልሐምዱሊላህ
j z k kayren jaza
ወይኔ አዉ እኔም አዲስ ነዉ የጀመራኝ
ኧረ በአላህ ቁጥሩን የምታዉቁ ስጡኝ
ጨጏራየ እያሰቃየኝ ነወ