የአሜሪካን ኤምባሲ ሶስት ጊዜ ከልክሎኛል | Miss Fandisha |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 828

  • @naneymeharebe6858
    @naneymeharebe6858 9 หลายเดือนก่อน +153

    ጨረስኩት ሙሉውን... ከ አይምሮ በላይ የሆነች ልጅ በጌታ 😳 tiktok ላይ ከማትመቹኝ ሰዎች ውስጥ ነበረች. Bro መፅሐፍ በሽፋኑ አይመዘንም እውነት ነው. Big big respect የምር. ማኪ ብለዋለች አይምሮዬን ነው ደጋግማ የኮረኮመችኝ. Mark my word, this mastermind girl will be one of the biggest successful women soon. Keep shining 👏

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear 7 หลายเดือนก่อน

      ኮልኮሌ

    • @all_good_days
      @all_good_days 4 หลายเดือนก่อน

      አንድ host ይጨመርልን

  • @mezenagnatube
    @mezenagnatube 9 หลายเดือนก่อน +602

    ይህ podcast ጥሩ ነበር ግን host የምታደርጉት አቤል ከሄደ ተበላሻቹ ምክንያት እንግዳውን አታሶሩም side ክርክር ስታደርጉ ተመልካች ደብሮት ይወጣል ።ብታስተካክሉ መልካም ነው።

    • @samriyeeeeeee
      @samriyeeeeeee 9 หลายเดือนก่อน +16

      Getan lik neh ene erasu betam. Mwodewu podcat nbr kehone sat buhuala gn eyetebelashe meta abele gobez nw engdawunm enesum yaweru nbr

    • @natnaelyeneneh8619
      @natnaelyeneneh8619 9 หลายเดือนก่อน +16

      You are right but they are still doing good

    • @Jerrymekonnen2866
      @Jerrymekonnen2866 9 หลายเดือนก่อน +15

      said ወሬ በዝቷል ልክ ነዉ መጀመርያ ላይ ልጅ ቷ ብዙ አላወራችም ግን አይደብርም 🎉

    • @seyfeselassie
      @seyfeselassie 9 หลายเดือนก่อน +58

      ከእንግዶቹ የነሱ ወሬ ነው እሚመቸኝ 😁

    • @alchemist_kebron
      @alchemist_kebron 9 หลายเดือนก่อน +14

      guys yhe eko podcast new interview sihon lk ende tv tyake siteyek andu sew bcha new miyaweraw podcast sihon gn hulum new miyaweraw and idea sinesa hulum new miyaweraw so lmedut

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 9 หลายเดือนก่อน +32

    በጣም አስተማሪ ጊዜ ነበር ልጅቷ በጣም ፕሪ ማቹርድ አድርጋለች I wish all the best for the future በተረፈ ወቸው ጉዶች እንወዳችዋለን ማሂ ደግሞ ለዚህ Podcast ቅመም ሆናለች ሙሉ በሙሉ ይዘቱን ቀይራዋለች ለማሂ በጣም ምርጥ የፍቅር ህይወት እና የተሻለ ነገር እመኝላታለሁ.
    100K Loading .....🎉

  • @kalkidan366
    @kalkidan366 9 หลายเดือนก่อน +243

    I'm here for beki's humour n jokes, yoni's awkward silence n unrelated stories and mahi's relevant questions!

    • @seyfeselassie
      @seyfeselassie 9 หลายเดือนก่อน +13

      I love Yoni's confusion 🤣

    • @samuelgizachew1668
      @samuelgizachew1668 9 หลายเดือนก่อน +2

      Same here✌

    • @Iheardyoupainthouses
      @Iheardyoupainthouses 9 หลายเดือนก่อน +3

      Beki don't give an shit about nothing 😂... And Yonzi's confusion 🤦🏽‍♂

    • @nicho3919
      @nicho3919 9 หลายเดือนก่อน

      Agreed! All have grown into me!
      እስከነ ድክመታቸው ይመቹኛል።

  • @AlemYohans-wn5wc
    @AlemYohans-wn5wc 9 หลายเดือนก่อน +133

    ወሬ አበዛቹ የምትሉ ሰዎች ግን ደህና ናቹ አንድ እንግዳ ጋብዘው ፀጥ ብለው ጥያቄ እና መልስ ያድርጉት 3 ለ 1? እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ሰአቱ እንደመብዛቱ አይሰለችም ቀጥሉበት በርቱ ጓደኞቼ ነው የምትመስሉኝ ስትንጫጬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ubugulubangada
    @ubugulubangada 9 หลายเดือนก่อน +19

    beki really keeping the show alive using his humors bro. bro makes me laugh every minute

  • @fenottube6266
    @fenottube6266 9 หลายเดือนก่อน +134

    ማህደር ስለስምሽ ትርጉም የተሰጠው መልስ ትክክል አይደለም ማህደር ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የተሰጠ ስም ነው /መህደረ መለኮት/ የመለኮት መደርያ ማለት ነው እንጂ /folder/የሚለው ለፋይል የተሰጠ ትርጉም ነው

    • @dawitzelalem
      @dawitzelalem 9 หลายเดือนก่อน +4

      እና መች ተሳሳተች ፤ ማስቀመጫ/ማደሪያ ማለት ነው እኮ😅😅😅

    • @hafi3789
      @hafi3789 9 หลายเดือนก่อน +4

      እመቤታችን ማህደረ መለኮት ነው የተባለችው እንጂ ማህደር ብቻውን ማደሪያ /ማስቀመጫ ማለት ነው

    • @abiyyuhana45gmail
      @abiyyuhana45gmail 9 หลายเดือนก่อน

      Jesba asredeteshi moteshal

    • @anubana
      @anubana 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 9 หลายเดือนก่อน +92

    ቤኪ ኬንያን ስታሰደብ my room meet from kenya እና she say like why he mentioned Kenya ከዛ እኔ ደሞ he appreciate kenya people and Airways😂😂😂😂😂አልኳት ከዛ ለምን ? በምን ምክንያት? እንዴት? እና ለሷ ሳስረዳ አደርኩ 😂😂😂😂😂እወዳችሁለሁ❤❤❤😂😂😂

    • @Nuh_tubeg
      @Nuh_tubeg 9 หลายเดือนก่อน +5

      Same here😂🙌

    • @Jerrymekonnen2866
      @Jerrymekonnen2866 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @mahi4888
      @mahi4888 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Abidara19
      @Abidara19 9 หลายเดือนก่อน

      ....😅😅😅

  • @Aha_from_Bible
    @Aha_from_Bible 9 หลายเดือนก่อน +29

    Really impressive girl! You inspired me betam. Yemir gobez lij nech. Thumbnail lay ayche slemalakat bzum excited alhonkum neber lemekfet, gin mulu episode'un kayew behuala akeberkuat. Especially yebusines hiwetwa le21 amet lij betammmm inspiring nw. Supportive yehonu familiwochua degmo betam credit yigebachewal.
    Bemecheresha 'supporter'ua betam edlegna nw, she is wife material.❤

  • @sarasara4046
    @sarasara4046 9 หลายเดือนก่อน +12

    I swear yall just hate mahi enji she's the one!
    Nice questions from her new raise miyargut!
    Mahiye keep up eshi
    Love you
    Humble ❤

  • @MuradAli-ez8ph
    @MuradAli-ez8ph 9 หลายเดือนก่อน +10

    ሙራድ አሊ እባላለሁ content creator on TikTok.
    እረ ወቸው ጉድድድድድድድድ የቤኪ አዝግነት የማሂ ምክኒያታዊነትና ተከራካሪነት በመሀል ዮኒዬን ባለማወቁ ጦጣ የምታረጓት ነገር🤣🤣😂 በጣም ነው ሚመቸኝ! በጣም ፀዴ እና ምርጥ ፕሮግራም ነው አቦ ይሜ።😜 የሆነ ቀን እንግዳቹ መሆኔ ስለማይቀር ለታሪክ ይቅመጥ ለማነኛውም

  • @thatgirl2763
    @thatgirl2763 9 หลายเดือนก่อน +8

    The best podcast so far....but please mehal lay michemamrutn were atarzmut

  • @yohanes2127-r4g
    @yohanes2127-r4g 9 หลายเดือนก่อน +70

    ጉራጌ ሚስት ነው የማገባው የምለውኮ በምክንያት ነው ይመችሽ ማርያምን🙏🙏🙏
    ጉራጌ ችክ ግን አዋሪኝ ሰግጠን እንሰራለን!!

    • @ziyadaaberu3577
      @ziyadaaberu3577 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ማይ ጉራጌ የኔ ጨዋ

    • @yohanes2127-r4g
      @yohanes2127-r4g 9 หลายเดือนก่อน

      @@ziyadaaberu3577 አግቢኝ🙏

  • @vvs9679
    @vvs9679 9 หลายเดือนก่อน +18

    beki never lets me down always😂😂😂 Godamn i relate to every shit he says n always ma belly gets hurt cuz of him ... a round of applause is well deserved ma man👏👏👏

  • @ShinaShina-v8k
    @ShinaShina-v8k 9 หลายเดือนก่อน +47

    ምን አስገረማችሁ መስራቷ
    ጉራጌ ነኝ አለች እኮ ማን 😂i love gurage ♥️

    • @ziyadaaberu3577
      @ziyadaaberu3577 9 หลายเดือนก่อน

      አናወኔ ኤወሬ በውዝግፐር አይሰሬ

  • @alemzerga1017
    @alemzerga1017 9 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ የምለው ልጅቷ ያላትን ልምድ ለሰው በደንም እንዳትስተላልፍ ነው ያረጋችኋት አንድ አንድ ነገር ላይ ያላችሁ እውቀት አነስተኛ ከሆነ ብዙ ስለማታውቁት ነገር አስተያየት ከምትሰጡ የጋበዛችሁት ሰው የሚያውቀውን እንዲያወራ እድል ብትሰጡ የሚል አስተያየት አለኝ በተለይ ወንዶቹ፡፡

  • @bezahaile19
    @bezahaile19 9 หลายเดือนก่อน +12

    Miss fandısha I really appreciate you. You are amazing girl ❤❤❤

  • @tsionmulugeta9800
    @tsionmulugeta9800 9 หลายเดือนก่อน +61

    አንድ ጥያቄ በጠየቃቹ ቁጥር ሶስታችሁም የራሳችሁን ልምድ ሀሳብ ባትሰጡ
    እንግዳ ሆኖ የሚመጣዉን ሰዉ በደንብ አታሶሩትም እንደዛ ሲሆን ደሞ ይሰለቻል ያዉ ሰዉ እንግዳዉን ብሎ ስለሚመጣ..👍

    • @juliyanayared
      @juliyanayared 9 หลายเดือนก่อน +3

      That would be an interview, not a podcast

  • @Fkbtbwsnc1
    @Fkbtbwsnc1 9 หลายเดือนก่อน +161

    እንደ ምክር ነቆራ ባይኖር ደስ ይለኛል በተለይ ማህደር 🙏 አታሳቂን

    • @Abduy194
      @Abduy194 9 หลายเดือนก่อน +7

      ነቆራው አይብዛ እንጂ አንዳዴ ያስፈልጋል

    • @Candy9Ge
      @Candy9Ge 9 หลายเดือนก่อน +15

      Beteley mahder yonin tinikewalech

    • @mahletabrha-sh8lx
      @mahletabrha-sh8lx 9 หลายเดือนก่อน +2

      Yesss

    • @aminaabdulkadirhussein9160
      @aminaabdulkadirhussein9160 9 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you!! Hule new masbew

    • @estifanosabebe-oj3hv
      @estifanosabebe-oj3hv 9 หลายเดือนก่อน +9

      maheder beeeetam arogit new yehonechebachew

  • @mebawubeshet6729
    @mebawubeshet6729 9 หลายเดือนก่อน +48

    ENE MELEW MECHE NEW ROBELN (THE CAMERA MAN, DIRECTOR ENA EDITOR) YE HONEWEN LEJ YEMTASAYUN

    • @princeleula4070
      @princeleula4070 9 หลายเดือนก่อน

      We Need 2 See Robel & Manda 1 Day

  • @WesenuDiriba
    @WesenuDiriba 9 หลายเดือนก่อน +3

    what an episode... miss fendisha respect 🙌 you are role model for ladies as well as for all youngs✌️

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 9 หลายเดือนก่อน +3

    ማሂ እውንሽን ነው እኔ በልጆቼ አይቸዋለሁ የመጀመሪያ ልጄ የእንግዳችሁ እኩያ ናት ግን ችግሩ የአበሻ ወንድ ላይ ይመስለኛል። አስተዳደጋችን እዚህ ማቹር አርገው ስለሚያሳድጓቸው መሰቹር ናቸው ልጆቼ አበሻ ወንዶችን በጓደኝነት እንኳን እኩዮቿቸውን ህጻን ናቸው ይላሉ ይሄ አብዛኞቻችን የሴቶች እናት የታዘብነው

  • @desalegnadane7049
    @desalegnadane7049 9 หลายเดือนก่อน +8

    Please please አዳሞምጡ የፕሮግራሙ አዘጋጆች (u guys talk to much more than your gusts)
    She can’t finished her Idea ( full sentence b/c of your interruption)
    በርቱ🙌🙌

  • @rikoo7
    @rikoo7 9 หลายเดือนก่อน +2

    this might be my favorite ep, Miss Fendisha you are so hard working and inspiring business women!

  • @Fude-lx8tb
    @Fude-lx8tb 9 หลายเดือนก่อน +56

    ይሄ podcast እየተበላሽ ነው host ከማደረግ ይልቅ የእናንተ የግል ወርዪ ይረብሻል respect your guest

    • @fuadfeki1963
      @fuadfeki1963 9 หลายเดือนก่อน +2

      Guestochu eko le 3seat awru bibalu miyawerut yelem siketl frendly new formatachew

    • @luli9418
      @luli9418 9 หลายเดือนก่อน

      💯 kelal yirebshal

  • @mili_tube
    @mili_tube 9 หลายเดือนก่อน +16

    ማህደር እና ዩወናስ ጋ የሆነ ችግር ያለ ይመስላል ስለዚህ ችግራችሁን ፈታችሁ ብትቀርቡ አሪፍ ነው :: እና እምታቀርቦቸው እንግዶች ሁሉም አሪፍ ናቸው በዚሁ ቀጥሉ tanks ❤

    • @kaltube4153
      @kaltube4153 9 หลายเดือนก่อน

      Yemn chger just eytkelaldu eko new

    • @SagniDereje-sy6bj
      @SagniDereje-sy6bj 8 หลายเดือนก่อน

      Jezba keld atawukem ende

  • @e-tech7509
    @e-tech7509 9 หลายเดือนก่อน +3

    i love the transition music...bereket new wechew gud milew aydel

  • @Ethiopiques_1
    @Ethiopiques_1 9 หลายเดือนก่อน +8

    You guys always crack me up! It feels like I'm on a lively chat between friends at a cafe, yet you still manage to make insightful points.

  • @melatalemu5756
    @melatalemu5756 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሜላት ማለት ነጭ ሃር ማለት ነው ያው ሜላት ስለሆንኩ ነው🤪🤪🤪 አሪፍ podacast new ትመቹኛላቹ 🥰🥰🥰

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 9 หลายเดือนก่อน +1

    Meet Miss Fandisha the next youngest billioner. You are Hustler of the year #myGurage ❤

  • @GeremewMegra-e8h
    @GeremewMegra-e8h 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልሽ ስራሽን አሜሪካ ለምክንያት ነው ያስቀረሽ ፈጣሪ ከምር !!!

  • @SenaitGirmay-f8o
    @SenaitGirmay-f8o 9 หลายเดือนก่อน +5

    Next Nebil Nur please 🙏

  • @demisewahmed1077
    @demisewahmed1077 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ podcast አሪፍ ነበር ግን በጣም እንዴላይ የሚያደርገኝ እና የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር የ ማህሌት ንግግር ነው.እስቲ በየአንዳንዱ እንግዳ ላይ በደንብ ተመልከቱአት ሁሉም ነገር ላይ የኔም ታሪክ ነው የምትለው ነገር አይመችም።ሁሉንም ነገር አድርጌአለሁ እኔም ነበርኩ ,በማለት የ እንግዳውን ታሪክ የኔም ነው የምትለው ነገር ያስጠላል። እሷ ስታወራ እያሳለፍኩ ነው የማየው ። ይደብራል አስተካክዪ.

  • @Dawud2122
    @Dawud2122 9 หลายเดือนก่อน +3

    ባይ ዘዌ እሰከገባኝ ከሆነ ሚዲያ ሆነ ቢዝነስ ውስጥ የምትፈሩትና የምታከብሩት ሰው ቢሮር ጥሩ ይመስለኛል አቤላን ያጣው ወቸው ጉድ አዳሜ በየራሳቸው አለቃ ሆኑበት የሆነ የሚሰበስው ሰው ያስፈልጋል ካልሆነ ሁሉም cool ለመሆን አትሞክሩ ተከባበሩ pls!!!!

  • @meklitm7733
    @meklitm7733 9 หลายเดือนก่อน +20

    43:19 Hulum gurage zemed nw😂😂😂 i can relate ymr ❤

  • @bettygetachew2902
    @bettygetachew2902 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሂ ግን ቆይ በቀደም ኤልሻዳይ(sheger gebeta) best friends ነን ብለሽ ዛሬ ወንድ እና ሴት best friend አይሆኑም ትይናልሽ🫣😂🤣🤣🤣

  • @MitaHailye
    @MitaHailye 9 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ግን ሳላደንቀው የማላልፈው ቤክ አልተቻልክም ቀጥልበት❤❤❤

  • @lijkerem2580
    @lijkerem2580 9 หลายเดือนก่อน +41

    ቀጣይ ኮሜዳን ማሜ ይቅረብልን የምትሉ በ like👌🙏

  • @Kiditio
    @Kiditio 8 หลายเดือนก่อน +1

    Miss fandisha ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ነሽ 👍🏿👍🏿👍🏿

  • @kalkidantesfaye6905
    @kalkidantesfaye6905 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mahider K. host የምታደርጊው podcast እንጂ ከ Yonzima ጋር Roast challenge አይደለም....If you think it is funny It's not ምንም ነው ማታስቂው

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 9 หลายเดือนก่อน +38

    My genuine comments:
    1. Respect each other
    2.dont say something which is irrelevant and nonsense
    3. If you don't know, just keep quiet and learn( double memtat malet bereket endalew new, lemin yihen misale endarekut....) yigebachihuwal)
    3.dont try hard to speak English ( especially. Mahider and guests)
    4.give chance to the guest to speak
    5. Don't talk at once, listen to each other

    • @Aman5153
      @Aman5153 3 หลายเดือนก่อน

      Go watch Etv ezh minm aseram

  • @abdiadugna5925
    @abdiadugna5925 9 หลายเดือนก่อน +12

    ምክር አትሰሙም ግን እባካቹ እርስ በርስ ምትከራከሩትን ነገር ቀምሱ ምክንያቱም ስታስረዝሙ ተመልካች ሰልችቶት ሊወጣባቹ ይችላል።

  • @blen1912
    @blen1912 9 หลายเดือนก่อน +4

    Where you talk about maturity, as a person I'm a big fan of mahder , that's a very interesting and valid point. Ur right ❤❤

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 8 หลายเดือนก่อน

      They do not even get what she says most of the time. Which proved what she was saying😂

  • @daycome5639
    @daycome5639 9 หลายเดือนก่อน +8

    እንግዳዋ የኔ ቆንጆ ልምከርሽ አፍንጫ ስላጣመምሻት ልጂ ስታወሪ መሳቅሽ ደስ አይልም ሌላ ጊዜ አይድገምሽ

    • @ztzt22
      @ztzt22 9 หลายเดือนก่อน +1

      Liki neshi gin mejemeria yikirta bila newi ye jemerechiw beza layi fiendish newi sima. Plus belijineti gize endi marega mini yahil ebidi mehonani silemiyasayi berasa newi yesakechiw ensum besa newi yesakuti.

    • @katlamb4606
      @katlamb4606 9 หลายเดือนก่อน +1

      andande eko sak sayfelgut ymetal. Bemesakua euam des endalalat yastawkal tolo lemakom mokralech.

  • @kalkidanteshome5159
    @kalkidanteshome5159 9 หลายเดือนก่อน

    😳ከዚህ በኋላ ስልካችሁ ቢጠራ ይህንን podcast ጭራሽ ነዉ የማላየዉ😥ወየዉላችሁ

  • @abiyata_
    @abiyata_ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቤኪ ግን intro ግዴታ መጮህ አለበት እንዴ 🤔🤔?? ኧረ ቀስ ሁላችንም እንሰማለን እሺ

  • @tilahunDM12
    @tilahunDM12 9 หลายเดือนก่อน +2

    Double ከመታን አንደበት ምስክርነት ስሙ ቤኪ 4kilo ትክክል ነው። ሌሎቻቹ ግን ልክ ናችው double ያልመታችሁበት ምክንያት ገባን። ቤኪ ሀ ሁ ብለህ አታስረዳቸው ተፈጥሮን ተመክሮ አይመልሱትም😂 ስወዳችሁ ግን❤

  • @Lisa-rg2gc
    @Lisa-rg2gc 9 หลายเดือนก่อน

    Please respect beki. He’s the best. Because of him I’m still watching you guys after Abelo left.

  • @dejenetefera3349
    @dejenetefera3349 9 หลายเดือนก่อน +13

    Mehader, you've always had the best sense of humor, human responsibility. mature opinion and others. you did great job, keep up.

  • @bakkalcha4872
    @bakkalcha4872 9 หลายเดือนก่อน +13

    Abel misrak gn beka dimtsun atfito tefa aydel?

  • @MelatTayetu
    @MelatTayetu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሜላት ማለት
    Gift of God
    Virgin Mary's dress
    And Sweet ማለት ነው

  • @fevenkifle9577
    @fevenkifle9577 9 หลายเดือนก่อน +1

    It was really an Amazing episode ,miss fandisha 👏👏👏keep up your good works ,we r really proud of u our young business woman ❤

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 9 หลายเดือนก่อน +3

    She is such a calm, naturally talented person, smart in her own way. She is admirable. I can't believe I finished a 3 hour video, especially since it became interesting towards the end. I don't understand why people are complaining about her. Guys, if you can, please try to learn something and be more optimistic."

  • @EskedarAbera-ki9ym
    @EskedarAbera-ki9ym 9 หลายเดือนก่อน +27

    በረከት ልክ ነዉ 1ኛክፍል ወደሁለት ያለፈ በአመቱ መጨረሻ ከሁለተኝ ክፍል ወደሶስተኛ ክፍል ያልፋል

    • @akramseid
      @akramseid 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ከበዳቸው ሂሳቡ

    • @TinsuFasi
      @TinsuFasi 9 หลายเดือนก่อน

      Berket lke nk

    • @Lazarus47-b6m
      @Lazarus47-b6m 9 หลายเดือนก่อน

      @@akramseid Kelal kebedachewu

  • @yaredmoges1304
    @yaredmoges1304 9 หลายเดือนก่อน +6

    Family first comment yemechachu ❤❤❤ beki yemecheh ena yehone yejema were selemimeslegn mehal lay hasab eyesetew new mesemachu😂😂😂 yemechachu yoni gen yehome metastawesegn jeles ale😂😂demo esum astu neber yante bach ke gebiwe new ende😂😂

  • @nicho3919
    @nicho3919 9 หลายเดือนก่อน

    00:00:30...ዘ ሞስት ጉድሉኪንግ ጋይ; አይ ሉክ ፍላይ; አምሮብኛል 🎶

  • @memealgorithm12391
    @memealgorithm12391 9 หลายเดือนก่อน +1

    My fav TikTok girl. When I see this podcast I said I don't know her before I thought she's just normal TikTok girl or something like that but now it was crazy. She's smart in class and strong in life& she's young.This is good like how??? I mean this inspire younger generations out there who is looking for some business or trying something new And then u crooked girl. We r proud of u ❤....

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 9 หลายเดือนก่อน +1

    Miss Fendisha ስንት ግዜ" Literally" እንዳለች ቆጥሮ ለሚነግረኝ ሰው ውለታ ከፍላለሁ 😂😂😂 all jokes aside I admire you a lot, ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ምንም ጥርጥር የለኝም።

  • @teethdontlie
    @teethdontlie 9 หลายเดือนก่อน +2

    If we look at the world, many young rich people have left University and succeeded in working on their dreams..we can learn from this young girl that there is no need to waste time on education in the age when we have to work..wish you more success 😊

  • @yonastekle4909
    @yonastekle4909 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማህደርየ my love በርች ❤❤❤❤❤

  • @samigirma-lo6qe
    @samigirma-lo6qe 9 หลายเดือนก่อน

    Abo Yabede Podcast Neber (Bezu Sw Yeretbal Wedjatalew ) Bekisha Andegna Enatyen Bertulgn

  • @abmovietube2882
    @abmovietube2882 9 หลายเดือนก่อน +3

    🛑ማህደር ልጅቷን አሳቀቅሻት ለመሳደብ አስመሰልሽው በቃ ማህደርን ትውጣ podcast U እንዲያስጠላ አደረገችው

    • @BettyNigusie
      @BettyNigusie 9 หลายเดือนก่อน +1

      she is best !!አይባልም

    • @abmovietube2882
      @abmovietube2882 9 หลายเดือนก่อน

      ምንም ስርአት የሌላት ነች podcast ቱን እንድንጠላው አረገችን መውጣት ነው ያለባት በግድ ኮሜዲ ካልሆንኩ እያለች የምትቀልደው ቀልድ 🤮🤮 ሰው አልወደዳትም በቃ Comment ላይ ሰው እየተናገረ ነው እኮ

    • @katlamb4606
      @katlamb4606 9 หลายเดือนก่อน

      @@abmovietube2882 ende Beki aydel ende yale yelele sidib sisadeb yeneberew...yesew hager sayker eyetesadebe?!

  • @HassetMehari
    @HassetMehari 9 หลายเดือนก่อน

    hello guys I really love your videos, super entertaining. keep up with the quality work

  • @abeltenaw2501
    @abeltenaw2501 9 หลายเดือนก่อน +51

    U know, when Mahider's fiancé need new girlfriend, he'll just click a "new folder".

    • @Dr.maoFerede
      @Dr.maoFerede 9 หลายเดือนก่อน

      Create “new folder”

  • @enuut9395
    @enuut9395 8 หลายเดือนก่อน +1

    btw ሜላት ማለት እመቤታችን በቤተ መቅደስ ሀር እና ወርቅ አስማምታ የፈተለችው ፈትል ነው ❤

  • @_AURORA._._._..__22
    @_AURORA._._._..__22 9 หลายเดือนก่อน +12

    Mahi btam sweet nat I really like you yemr wish you all the great things yne konjo u look stunning zare dmo❤

  • @melatdaniel2610
    @melatdaniel2610 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሜላት ማለት የእመቤታችን ድንግል ማርያም የምትለብሰው ነጭ እና ቀይ ሀር ጨርቅ ነው

  • @selam7643
    @selam7643 9 หลายเดือนก่อน +5

    17:00 እኔ የምስሠራበት ት/ቤት የጀነራል ልጅ ነበረች አቤት ትቢቷ አንድ አስተማሪ አይናገራትም እገሌ መምህር ገላመጠኝ እንኳን ብቶል አባትየው ሽጉጡን ይዞ መንገድ ላይ ጓ ነው የሚለወው የሚያሳዝነው ነገር ከት/ቤቱ ፊትለፊት ያለ የቀለበት መንገድ ስትዘል መኪና ገጫቷት ሞተች የማያቃት ሠው አልነበረም ሁሉም ነው የደነገጠው 😢

    • @daycome5639
      @daycome5639 9 หลายเดือนก่อน

      100% ሹር ነኝ ገጪውን የሆነ ነገር አርገውታል ምስኪን ያው እሱም ባለስልጣን ካልሆነ ማለቴ ነው

    • @selam7643
      @selam7643 9 หลายเดือนก่อน

      @@daycome5639 ምን እሱ ብቻ ዮኒፎርምሽ ልክ አንደለም አትገቢም ያላት ጥበቃ እራሱ አሳር ፍዳውን ነው የበላው ሹፌሩ ደሞየልጆች አባት ነው ያው እንደማቅለያ እራሷ ዘላ መግባቷ ጥቅሞታል

  • @girmachewbeyene8897
    @girmachewbeyene8897 9 หลายเดือนก่อน

    @Maheder and Jswt ....እናንተ ሰባት ቀን ይዛችሁት የምትዞሩት ወርቅ ነዉ ወይ???

  • @yididiyatemesgen7214
    @yididiyatemesgen7214 9 หลายเดือนก่อน +3

    Ere let the guests speak...and don't repeat ur experience every time guests talk about something

  • @NebyuTefera
    @NebyuTefera 9 หลายเดือนก่อน

    Beki gin analysis wef nesh 😂😂 mahi well educated nesh I see your interview with Abel ..yoni relax argi 😂😂

  • @BlenBrhaneGebre
    @BlenBrhaneGebre 5 หลายเดือนก่อน

    beki is the humor boy. we all appreciate you guys

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 9 หลายเดือนก่อน

    ከምንግዜም ምርጥ ኤፕሶድ ውስጥ ይካተታል ❤❤❤ wooow

  • @BezawitGetu-lk7hp
    @BezawitGetu-lk7hp 9 หลายเดือนก่อน +5

    Miss fendisha amazing girl i didn't expect her by this level

  • @Thobi587
    @Thobi587 9 หลายเดือนก่อน +13

    About the Kenya comment , you should appologize, that is not nice. i love this show but you guys need to be very careful when you chose words.

    • @tg.tg1
      @tg.tg1 9 หลายเดือนก่อน +1

      አስጠቋሪ 😁

    • @katlamb4606
      @katlamb4606 9 หลายเดือนก่อน

      Amen! That was bothering me along with his choice of words while addressing Burundi among other inappropriate things he said.

  • @nebatube1497
    @nebatube1497 9 หลายเดือนก่อน +7

    ታግሼ እያዳመጥኩ ነበር ግን ኬንያ ለኢትዮጵያ on arrival አይደለችም ስትል አልቻልኩም ደና እደሩ 😂😂😂

    • @kalebo101
      @kalebo101 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን ነዉ on arrival የሆነችዉ ባክህ አትፍጠኚ ልክ ነች

    • @nebatube1497
      @nebatube1497 9 หลายเดือนก่อน +3

      @@kalebo101 አሁን ማለት ከምቼ ጀምሮ ነው 🤔🤔
      በነገራችን ላይ አዲሱ ህግ ኬንያ ለሁሉም አፍሪካ አገራት on arrival ነች ግን ይህ ህግ ኢትዮጵያን አያካትትም ምክንያቱም ከድሮም ጀምሮ on arrival ነች።
      በነገራችኝ ላይ አንተ እራስህ አትፍጠን ነው🤔🤔 አንተ ነህ supporterኡ??

    • @kalebo101
      @kalebo101 9 หลายเดือนก่อน

      @@nebatube1497 ብሮ አትከራከር on arrival ena e visa it’s different ሄደህ ካላወክ ዝም በል ሽንጥህን ገትረህ ትከራከራለህ እንዴ ከየት ነዉ ያመጡህ በናትህ

    • @nebatube1497
      @nebatube1497 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@kalebo101 ይሁንልህ በነገራችን ላይ እኔ 2020 ጀምሮ እዛ ነው ያለሁት መጀመርያ ስወጣም ምን አይነት e visa አልተጠየኩም ተሳፍሬ ሄድኩ ኬንያ ስደርስ እዛው ኢምግሬሽን ለምንድነው የመጣሀው ብለው ጠየቁኝ ለvisit አልኩኝ የ3 ወር ቪዛ ተመታልኝ ይህው እስካሁን እያስመታው ነው የምኖረው 🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @flame9729
    @flame9729 9 หลายเดือนก่อน +1

    01:16:46 yoni cutting the best discussion point 🤷‍♂️🤦‍♂️

  • @lelejejuliyagemechu3801
    @lelejejuliyagemechu3801 9 หลายเดือนก่อน +7

    በረከት ልክ ነው ደብል እንደዛ ነው

  • @btin1791
    @btin1791 9 หลายเดือนก่อน

    Ali pay ማለት አሜሪካ ካርድ ወይንም ስልክ መክፈያ ማሽን ላይ Tap/ነካ እያደረግን እንደምንከፍለው ማለት ነው

  • @birukyemane3321
    @birukyemane3321 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያበደ episode 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yonatanwube3997
    @yonatanwube3997 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዮናታን የሚባለው የ አማኑኤል እብድ ልጅ ግን በ ማሂ መምጣት ደስትኛ አይመስልኝም. Be respectful dude.ለንገሩ respect ተድርገህ ስላላደክ.

  • @ermiget5732
    @ermiget5732 9 หลายเดือนก่อน

    በረከት እባክህን የምትጠቀማቸው ቃላቶች (የስድብ) please you should stop. It is not appropriate for audience. You guys have almost 100,000 subscribers and be wise and a little bit formal. ማህደር you are so mature keep it up!

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 9 หลายเดือนก่อน +3

    በርከት ግን ወሪው ደስ ሲል😂❤❤❤

  • @tsedeniasolomon
    @tsedeniasolomon 9 หลายเดือนก่อน +74

    እርስ በርስ የምትተራረቡት ነገር ጤናማ አይደለም ለማቆም ሞክሩ

    • @fasikamelis3806
      @fasikamelis3806 9 หลายเดือนก่อน +18

      Relax!!!!, This is what friends do

    • @medid.454
      @medid.454 9 หลายเดือนก่อน +2

      Tikikl eyetedebaberu naw. Yemiketilum aymesilegn. Wechew gud gena kemejemerachew medebaberachew kkkk😂k😂😂😂

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 9 หลายเดือนก่อน +1

      ካልተመቸሽ አትዪ

    • @MikoDubai
      @MikoDubai 9 หลายเดือนก่อน +2

      Come on love it's fun😊

    • @HaliGogo-bt1ln
      @HaliGogo-bt1ln 9 หลายเดือนก่อน +1

      mahder teweta aza eyaderegechen new

  • @ghionfilms3849
    @ghionfilms3849 9 หลายเดือนก่อน +35

    በጣም ለዘለዛችሁ 🤨 እንግዳው ማንም ይሁን ሃሳቡ ሳይቆራረጥ መስማት እንፈልጋለን ። አንድ ሃሳብ ስታወራ ዘላችሁ ጥልቅ ለምን ትላላችሁ? በጣም ተስተካከሉ ራሳችሁን አርሙ

  • @teshope4748
    @teshope4748 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ weche good nice one

  • @haniliyu5078
    @haniliyu5078 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ere please tell us interview metderegew miss fandisha nat weys mahder nat we need to listen jeswit tarik not ye mahdern yegl tarik

  • @beki6842
    @beki6842 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ የገረመኝ ማሂ ላልጠፋ ሀገር ዛንዚባር መሄድሽ ነው እእእእእእ😂 ምን እንጠርጥርርርርርርር እንዴ bambi man nw mahee 😂😂😂❤

  • @biniyamfasil6477
    @biniyamfasil6477 9 หลายเดือนก่อน +4

    Best episode ever!

  • @u-geezpictures2588
    @u-geezpictures2588 9 หลายเดือนก่อน

    one day izi podcast lay indemikerb i am 101% sure .......remember me Dave ibalalew.......😎😎😎😎

  • @nunuye141
    @nunuye141 9 หลายเดือนก่อน

    54:17 egnam eko yalnew ehe new tadya ehe temari new governmental ga miwedaderew I really appreciate your truth. lelam lchemrlachuh lenante zemed slehonachu or kisachu slemola ber tezegto sru aseru siluachuh governmental gin berasu serto yalefe temari new yalew endim huno hakun eyawekachut eyaweknew le governmental school yalachuh amelekaket😪 anyhow.....💞

  • @seyfemichaelgetachew
    @seyfemichaelgetachew 9 หลายเดือนก่อน +9

    Yonziman is best
    Gen Lemndnew yonzi siyawera mud yemiteyzut

  • @Senamulualem-q4b
    @Senamulualem-q4b 9 หลายเดือนก่อน

    Arif new podcastu gin tinish le guest tera bitsetu alaswera alechwat iko....any ways ketilubet

  • @wondeart9635
    @wondeart9635 9 หลายเดือนก่อน

    Errr Nati abrham digam 🔥🔥🔥 wechew good ewedachuhalew

  • @saadaabubaker2529
    @saadaabubaker2529 9 หลายเดือนก่อน

    just a quick question, Did Miss Fendisha brought a suitcase full of cloths to your studio? CHEKESOCHU changed their outfit and hairstyle during power outage. 😝😝😝

  • @Beki_ai
    @Beki_ai 9 หลายเดือนก่อน

    Beki had a mic drop moment with the maturity thingi 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @Spotifyethio1
    @Spotifyethio1 9 หลายเดือนก่อน +16

    ነቆራዋን ትንሽ ቀነስ ብታደርጓት

  • @tsi820
    @tsi820 9 หลายเดือนก่อน +3

    miss fendisha long live for ur dad yemchachew

  • @abdulazizbishaw1289
    @abdulazizbishaw1289 9 หลายเดือนก่อน

    she is very calm and gobze. best wishes mis fendisha.

  • @bellisimaj4997
    @bellisimaj4997 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ena asweru engda give them chance keza add your opinion. Betam naw sew mtakuartut