Arada daily news:የኢራን የአፀፋ ምለሽ | “ወይ ተስማሚ አልያ እኛን ግጠሚ“

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024
  • ሁለተኛው ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን፡፡ youtube.com/@a...
    Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

ความคิดเห็น • 60

  • @mohammedabdu6205
    @mohammedabdu6205 21 วันที่ผ่านมา +24

    ኢንሻ አላህ እስራኤል ትጠፋለች

  • @linaseid9737
    @linaseid9737 21 วันที่ผ่านมา +6

    ነፃነት ምርጥ ጋዜጠኛ, keep it up
    ለእውነት የቆምክ ምእራብያውያን የማታመልክ,የማትታለል ጐበዝ ነክ

    • @TrisitTrisit
      @TrisitTrisit 21 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Mengistu-we9qs
      @Mengistu-we9qs 20 วันที่ผ่านมา

      ለምዕራባዉያን የማታመልክ ስባል ለአረቦችም ማጎብዴዱን መተዉ እንዳለበት ልነገረዉ ይገባል ጋዜጠኛነት ሚዛናዊነት ነዉ።

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 21 วันที่ผ่านมา +9

    እስራኤልንና አጋሮቿን አላህ ያጥፋቸው ድል ለኢራን።🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷

  • @endrismohamed-nq8yk
    @endrismohamed-nq8yk 21 วันที่ผ่านมา +18

    ድል ለኢራን ለፍሊስጤም😊

  • @BodruSultan
    @BodruSultan 21 วันที่ผ่านมา +8

    ኢንሻ አላህ ኢስራኤል ትዋድማለች

  • @AbrarAhmedAdem
    @AbrarAhmedAdem 21 วันที่ผ่านมา +8

    ዉነት ከሆነ አልሃምዱሊላህ

  • @nurddinelaj
    @nurddinelaj 21 วันที่ผ่านมา +1

    Thank u bro❤

  • @Ddfff-m2m
    @Ddfff-m2m 21 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት ውሽት አቤት ውሽት እርባክህ አትቀድድ ወፍ የለም ሰለ ሀገርህ የርስበርስ ጦርነት መፍትሂ አውራ

    • @TrisitTrisit
      @TrisitTrisit 21 วันที่ผ่านมา

      You are right

    • @RemlaKelel
      @RemlaKelel 21 วันที่ผ่านมา

      በክት የሁዳዊ ዜና ካልተመቸክ መተው ትችላለክ

  • @YaawaqSumatubeka
    @YaawaqSumatubeka 21 วันที่ผ่านมา

    Russia 🇷🇺 ❤My Orthodox kiristan ager❤❤❤

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 21 วันที่ผ่านมา

    እስከ አሁን አልተናገረችም እስራኤል ፡ ነገ እናያለን ፡

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኢራንና የእስራኤል ጦር ካልቀቆመ አለም ይዞ ይጠፋሉ ስለዝህ የትኛውም ዋጋ ከፈሎ ማስታረቅ አለባቸው ።

  • @endrismohamed-nq8yk
    @endrismohamed-nq8yk 21 วันที่ผ่านมา +4

    የጃቼውንያገኛሉ

  • @AbdulkerimAbduislam
    @AbdulkerimAbduislam 21 วันที่ผ่านมา

    Thanks ❤netsi mrt azegageb mrt zena

  • @Tiru110
    @Tiru110 21 วันที่ผ่านมา

    እውነትን ያልተመረኮዘ ዜና ነው!!
    ብዙ የተዛባና ከአለም ዜና ከሚሰራጨው ውጭ ነው!!
    ቀጣይ አዳማጭ እንዲኖራችሁ ትንሽ ለማዳመጥና እውነትን ለማመዛዘን ሞክሩ!!

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤dil la Iran 🇮🇷

  • @AhmedMohammedAhmadin
    @AhmedMohammedAhmadin 21 วันที่ผ่านมา

    Feer Palestine ❤❤

  • @899-r9n
    @899-r9n 21 วันที่ผ่านมา +12

    ድል ለኢራን ሞት ለአይሁዶች😅😅😅😅

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 21 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @nishaowassi2674
    @nishaowassi2674 7 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪💪💪💪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Syohanes
    @Syohanes 21 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለእሰራኤል ኢራን ትጠፍለች

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 20 วันที่ผ่านมา

      Ahun Hitsaanat ina setochin inda magidel qalal ayidelem😂

  • @FuadShemsu-h2e
    @FuadShemsu-h2e 21 วันที่ผ่านมา

    ገዝተህ ጀባ በለኝኝኝኝ!!!

  • @blackstone07
    @blackstone07 21 วันที่ผ่านมา

    ፑቲን እስራኤል ገቡ? ነው ያልከው?

  • @كريمةاثيوبيا
    @كريمةاثيوبيا 21 วันที่ผ่านมา

    Dil le 🇮🇷🇵🇸🇱🇧🇾🇪☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AbrarAhmedAdem
    @AbrarAhmedAdem 21 วันที่ผ่านมา +5

    አልሃምዱሊላህ

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 21 วันที่ผ่านมา +2

    ኤጭ አሁንስ አበዙት እነሱ ተመካክረው ይታኮሳሉ በመሀል እኛን አስጨንቀው ሊገሉን ነው ለምን በኒውክለር አይጫረሱ እና አንገላገላቸውም

    • @كريمةاثيوبيا
      @كريمةاثيوبيا 21 วันที่ผ่านมา

      Mebtachew naw sijemer techenekuln alalunm beka milaw 1 Allah bicha naw

  • @Jupiterabdi
    @Jupiterabdi 21 วันที่ผ่านมา

    3000 ሚሳኤል አካታትለው በምሬት መቀጥቀጥ በእሳት ያረብ

  • @OmarmuhamednMuhamednur
    @OmarmuhamednMuhamednur 21 วันที่ผ่านมา +1

    Ras h matakerbew lemn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ante bcha zenawn akrblne

  • @Munir-q3u
    @Munir-q3u 21 วันที่ผ่านมา +1

    WOW_IRAN!

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 21 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ድምፅ ነፃነት ላቀዉ ነዉ?

  • @abiyeamare6735
    @abiyeamare6735 21 วันที่ผ่านมา

    የኢራን ደጋፊዎቸ

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 21 วันที่ผ่านมา +2

    ጨነቀህ😂ኢራን ብቻ ሳትሆን ሂዝቡላህ የእስራኤልን ወታደር ውፕደጀሀነም እዬሼኜችላችሁ ነው ነውራችሁን መቼን አዘግቡም😂እዬመረረክ ዋጠው ደና ተወቀጣችሁልን😂

    • @kelion7176
      @kelion7176 21 วันที่ผ่านมา

      አክራሪ እስላም አራጂ የአሩሲ የባሌ አራጅ አክራሪ ሂዳና ተሰለፍ ሰላማዊ ሰው ከምታርድ።

  • @AbumusabYunus
    @AbumusabYunus 21 วันที่ผ่านมา

    des sil

  • @borntowin01
    @borntowin01 21 วันที่ผ่านมา

    ፑቲን እስራኤል ኣልገቡም።በተቻለ ታኣማኒ ሁኑ

  • @mlistlist5902
    @mlistlist5902 21 วันที่ผ่านมา +1

    እስራኤል ኢራንን ስለደፈረቻት ብቻ ኢራን እስራኤል መኮርከም አለባት

  • @mahmoudabdelkany-xz3yv
    @mahmoudabdelkany-xz3yv 21 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ኔታኛሁን አምኖ እስራኢል ይሄዳል?

  • @asfawhabtamu1921
    @asfawhabtamu1921 21 วันที่ผ่านมา

    ባክ ዝም ብለህ አታሽቃብጥ ድድል ሁሌም ከእስራኤል ጋር መሆኑን ህሊናክ ያውቀዋል።ሩሲያም ብትሆን ነገሩ ከከርር ከማ ጎን እንደሆነች ይታወቃል

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 21 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ግን የሃይማኖት መሪ ብሎ ጦረኛ????ሃይማኖቱስ እውነት ነው???ጦረኝነት ያዋጣል???አያቶላህ ካሚኒ የእውነት የሃይማኖት መሪ ነው???

  • @Naser-h9q
    @Naser-h9q 21 วันที่ผ่านมา

    israil eskahun behager sayhon tatakioch new eyawaraduwat yalut iranema yaged neto kalelat matefiyawa new del la iran hizbilah hamashachen hawti

  • @abdulkerimnure922
    @abdulkerimnure922 21 วันที่ผ่านมา

    ፑቲን እስራኤል ገቡ አይባልም በውሸት ላይ የተመሰሩት ዜና ልሽቀላ መሆኑን በመትሰጡት ርዕስ ብቻ ማወቅ ይቻላል። በእውነት ላይ ተመስርታቹ ስራቹን ስሩ ማንም ሳትለምኑ ብዙ ሰብስክራይብ ታገኛላቹ።

  • @جمال-ر7ك
    @جمال-ر7ك 21 วันที่ผ่านมา +1

    ስፋሪዋ እስራኤል ምናለ አቅሙዋን ብታውቅ😂😂😂

  • @genetgmichael4990
    @genetgmichael4990 21 วันที่ผ่านมา

    😂😊😊😊😊

  • @saved1580
    @saved1580 21 วันที่ผ่านมา

    ማቴዎስ 12
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በሰንበት ቀን በእርሻ መካከል አለፈ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተራቡና እሸት ይቀጥፉ ይበሉም ጀመር።
    ² ፈሪሳውያንም አይተው፦ እነሆ፥ ደቀ መዛሙርትህ በሰንበት ማድረግ ያልተፈቀደውን ያደርጋሉ አሉት።
    ³-⁴ እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ ዳዊትና ከእርሱ ጋር የነበሩት በተራቡ ጊዜ፥ እርሱ ያደረገውን፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደ ገባ ካህናትም ብቻ እንጂ እርሱና ከእርሱ ጋር የነበሩት ሊበሉት ያልተፈቀደውን የመሥዋዕቱን ኅብስት እንደ በላ አላነበባችሁምን?
    ⁵ ካህናትም በሰንበት በመቅደስ ሰንበትን እንዲያረክሱ ኃጢአትም እንዳይሆንባቸው በሕጉ አላነበባችሁምን?
    ⁶ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ከመቅደስ የሚበልጥ ከዚህ አለ።
    ⁷ ምሕረትን እወዳለሁ መሥዋዕትንም አይደለም ያለው ምን እንደሆነ ብታውቁስ ኃጢአት የሌለባቸውን ባልኰነናችሁም ነበር።
    ⁸ የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነውና።

    • @AshamAsham-w7z
      @AshamAsham-w7z 21 วันที่ผ่านมา

      ነፍሴ እግረ መንገድሽን እቺን።
      የማቴዎስ ወንጌል ም 7 ቁ 21,22,23 ብታነቢያት።

    • @saved1580
      @saved1580 21 วันที่ผ่านมา

      @@AshamAsham-w7z
      ማቴዎስ 7
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²¹ በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።
      ²² በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
      ²³ የዚያን ጊዜም፦ ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
      ²⁴ ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
      ²⁵ ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥ በዓለት ላይም ስለ ተመሠረተ አልወደቀም።

    • @rozaabebe2992
      @rozaabebe2992 21 วันที่ผ่านมา +1

      Ye isreal amlak aytgnam aynklafam😅😅😅

    • @AshamAsham-w7z
      @AshamAsham-w7z 21 วันที่ผ่านมา

      @@saved1580 እና ጉድጓድ መግባትህ ነዋ።😁😁😁😁😁

    • @abye-bl2oi8cg8s
      @abye-bl2oi8cg8s 21 วันที่ผ่านมา

      ጌታ ሆይ እንደሚባል ግን ታምናለህ😅😅😅​@@saved1580

  • @AhmedMohammed-k8c
    @AhmedMohammed-k8c 21 วันที่ผ่านมา +1

    አቅሙን አያቅ ማለት እስራኤል አለቃዋን አምና ነው ግን መጥፊያዋ ደርሷል አይሁድ ተንኮል እንጅ በታሪክም ፊት ለፊት አይዋጉም

  • @ibnudelil6954
    @ibnudelil6954 21 วันที่ผ่านมา

    ውሸት አዳማጭ እንደሚያሳጣ ብታውቁ ዎል ማስታወቂያው ላይ ባልዋሻችሁ

  • @AbemelekCheru
    @AbemelekCheru 21 วันที่ผ่านมา

    አረ ውሸት 😂😂😂😂😂

  • @AstemamagnGeta
    @AstemamagnGeta 21 วันที่ผ่านมา

    አራዳ ዴይሊኒውስ
    ምናለ ባትዋሹ ዘገባ ያላችሁት ሁሉ ዉሸት የሞላበት ነው

  • @ibrahimnegash3543
    @ibrahimnegash3543 21 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት መቀባጠር ነው "ፑቲን እስራኤል ገቡ" ማለት በጣም ውሸታቹ እየበዛ ነው።።።።