ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Mashallhe
ማሻአላህ
አህለን ኦፍላ አምሮባሃል
Hi I have car which is manual and some times when i push the clutch it shows hazard so can you tell me the problem.
አህለን ኦፍሉ የአብድ አክባር አለወይ የሀገሬ ጭቀት ሊገድለኝ ነው ገና እያየሁት ነው ግን ጥያቄ አለኝየመኪና ጎማ አንዱ ተበላሸ እና ሲቀየር ሁሉንም ማስቀየር አለባችሁ ተባሉ ለምን ሲሉዋቸው ጊዜው አልፏል እና ይፈነዳል አሉዋቸው ምን ያህል እውነት ነው ?
አህለን ሰላም ነው አንድ ጎማ ሲበላሽ አንድ ነው የሚቀየረው ነገር ግን ሌላው ሲታይ የደከመ ከሆነ ወይም ችግር ካለው የግዜም ይሁን የመበላት መቀየሩ ግድ ነው:: ይሄ እንግዲህ እነሱ እውነተኛ ሰዋች ከሆኑ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ እንደማንም ብለው አደንበኛን አሳምነው የመሸጥ ነገር ስላለ በሁሉም ንግድ ላይ :: ለላንኛውም የግማእን አመተ ምህረት እና ጎማው ላይ ያሉትን ቁጥሮች በሚታይ መልኩ ፎቶ አንስቶ ይላክልሽ በ OFFLA Page መሴንጀር ላክልኝ እና ልየው
@@offlaautomotive3546 እሽ ጀዛካላህ ኸይር በርታ ኢትዩ አይደለም
Mashallhe
ማሻአላህ
አህለን ኦፍላ አምሮባሃል
Hi I have car which is manual and some times when i push the clutch it shows hazard so can you tell me the problem.
አህለን ኦፍሉ የአብድ አክባር አለወይ የሀገሬ ጭቀት ሊገድለኝ ነው ገና እያየሁት ነው ግን ጥያቄ አለኝ
የመኪና ጎማ አንዱ ተበላሸ እና ሲቀየር ሁሉንም ማስቀየር አለባችሁ ተባሉ ለምን ሲሉዋቸው ጊዜው አልፏል እና ይፈነዳል አሉዋቸው ምን ያህል እውነት ነው ?
አህለን ሰላም ነው
አንድ ጎማ ሲበላሽ አንድ ነው የሚቀየረው ነገር ግን ሌላው ሲታይ የደከመ ከሆነ ወይም ችግር ካለው የግዜም ይሁን የመበላት መቀየሩ ግድ ነው:: ይሄ እንግዲህ እነሱ እውነተኛ ሰዋች ከሆኑ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ እንደማንም ብለው አደንበኛን አሳምነው የመሸጥ ነገር ስላለ በሁሉም ንግድ ላይ :: ለላንኛውም የግማእን አመተ ምህረት እና ጎማው ላይ ያሉትን ቁጥሮች በሚታይ መልኩ ፎቶ አንስቶ ይላክልሽ በ OFFLA Page መሴንጀር ላክልኝ እና ልየው
@@offlaautomotive3546
እሽ ጀዛካላህ ኸይር በርታ ኢትዩ አይደለም